Dana Drama Season 5 Episode 55 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 55

  Рет қаралды 107,114

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 315
@አስራዘጠናዘጠኝ
@አስራዘጠናዘጠኝ 6 жыл бұрын
*በጣም ይገርማል ከብዙ አመታት በኋላ ዛሬ ተፈፀመ መፈፀሚያው ጊዜ ናፍቆኝ ነበር ዛሬ አለቀ።* ውድ የዳና ድራማ ተዋናዮች ዳሬክተር ደራሲ እና እንዲሁም በድራማው ላይ የተካተታችሁ ባለሙያዎች ይሄን ያህል ጊዜ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ በተከታታይ ስላቀረባችሁልን ምስጋናችን ከልብ ነው።
@talalegizabaryebarekesheel1175
@talalegizabaryebarekesheel1175 6 жыл бұрын
wooooo dessss yelale Enamesegen alen
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም የጨረሳችሁ ቀጣይ የስራ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን። እኔም 1 የምለው ነገር አለ ሳጅንን ስለምፈልገው ስልኩን ወዲህ በሉልኝ ያለበለዛ ክለቡን በጩኸት ላናጋላችሁ ነው። ሁላችሁም ምርጥ ተዋንያኖች ናችሁ ሳጅንዬ ግን የኔ ልዩ ።
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 6 жыл бұрын
ዳና ተፈፀመ (አለቀ) የኛ የስደትስ ኑሮ መቼ ነው የሚያልቀው እኔ ስደት ስመጣ ነበር ዳና የጀመረው ኸረ ኡኡኡኡ መቼ ነው የሚፈፀመው የስደት ኑሮ የመዳም ጩኸት ሆ
@talalegizabaryebarekesheel1175
@talalegizabaryebarekesheel1175 6 жыл бұрын
Ayezeshi marey lEgizabar yemesaneu yelem
@sjshgehshejhheje2290
@sjshgehshejhheje2290 5 жыл бұрын
@ሱሱነኝስደተኛዋ-ጰ2የ
@ሱሱነኝስደተኛዋ-ጰ2የ 5 жыл бұрын
አዎ ሀቂቃ ለኛም በሀገራችን ምንኖር ያድርገን
@mddilshaddilshadoii4463
@mddilshaddilshadoii4463 6 жыл бұрын
ዳና በማለቁ የተናደደሠዉ እሢቲ በላይክ ልያቺሁ
@ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
@ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 6 жыл бұрын
እኔ ደስ ነው ያለኝ😂😂
@eredettube9062
@eredettube9062 6 жыл бұрын
እኔስ ቅርቅር አለኝ በማለቁ
@wolowolo3371
@wolowolo3371 6 жыл бұрын
የነውድእንኩንመጠሺለት
@wolowolo3371
@wolowolo3371 6 жыл бұрын
@@eredettube9062 ዳናአለቅእና
@mekdeshayle2140
@mekdeshayle2140 6 жыл бұрын
Md dilshad dilshadoii44 ደስ ብሎኛል
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
ዋዉ ዳናዎች ስለሰጣችሁ አስተማሪ የሆነ ድራማ ከልብ እናመሰግናለን 💕💕 በቃ አለቀ ማለት ነዉ ? የፀይሙ ፖሊስ አድናቂ ነኝ 💕💕💗ላይክ በሉኝ የመጨረሻ ነዉ 😀😀😍😍
@shafiabdi9481
@shafiabdi9481 6 жыл бұрын
Dana was the best TV drama in Ethiopia film industry good by Dana we spent 6 years watching you thanks All the crew of Dana & come back soon
@asaandg4103
@asaandg4103 6 жыл бұрын
ኣንደኛ ነኝ ዋው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 በነገሩ በጣም ነው የምወደው ዳና።
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 жыл бұрын
እኔ በጣም የማደቀዉ ፎሊሡ ደግና ነህ ትወናዉን በሚገባ ተወጥተሀል ሁላችሁም አደቃችሁ አለሁ እግዚአብሄር ጥበብን ይጨምርላችሁ በርቱ መልካም ፍጻሜ
@amria9574
@amria9574 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ድራማ ነበር በጣም አመሰግናለሁ
@ዜድወሎየዋ-ኘ7ጘ
@ዜድወሎየዋ-ኘ7ጘ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን ። ሁሌም የስደት አዝናኞቸ በጣም ትናፍቁኛላችሁ።እናንተ እኳ ጨረሳችሁ እኔ 1 ቤት በሰበስኩ . እህህህህ እስኪ በየእምነታችሁ ፀልዩ ስደት የእውነት ዛሬስ በጣም ባሰኝ. አንዳንደ ሳስበው አረቦች በካህረባ/ የምንሰራ ነው የሚመስላቸው😭 ሰው መሆናችንን የሚረሱበት አጋጣሚ አለ 24 ሆድ ብቻ እውነት ለመናገር በፈጣሪ እገዛ እና ርህራሔ ነው ያለነው እንጅ ብርታትና አቅም ኖሮን አደለም እሱ ስለሚገድፈን ነው እጅ ውይይይ ያአላህ ኧረ ዛሬስስ ስደት በቃ ይበለን😭😭😭😭😭😭
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእውነት በጣም ትምህርት አግኝቼበታለሁ ሁላችሁንም ውድድ አስመስላችሁ ሳይሆን የእውነት ሁናችሁ ነበር ስትሰሩ የነበረው እናመሰግናለን
@የድንግልማርያምያደራልጂነ
@የድንግልማርያምያደራልጂነ 6 жыл бұрын
እስኪ የአቶ ዳኜን ጥንካሬ ለስራው ሟችና መካሪ የሆነ አባት የምቶዱ......?
@hakemahakema58
@hakemahakema58 5 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ያደራ ልጂ ነኝ!!! እኔ
@alwanmohamed8288
@alwanmohamed8288 6 жыл бұрын
Thanks for the dana group
@alwanmohamed8288
@alwanmohamed8288 6 жыл бұрын
I will hope on anther dram to meet you,becouse, iam orgiinali from Ethiopia but know living in Somalia
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 6 жыл бұрын
ዳናወች ስሜቴ የምር ደስምአላለኝ ተሰናፍቁኛላችሁ ስደት ሀብየ ስጀምር ጀምሮ ለ6 አመት ብዙ ትምህርትና ቁምነገር ስቀስም ነበር በጣም እናመሰግናለን የምር እንባየመጣ
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ 6 жыл бұрын
ዳና አበቃ የኔ የስደት ኑሮ ግን አላበቃ አለ በዚሁ አመጣሚ ህዳር 19 8ተኛ የስደት አመቴን ስለማከብር ውድ የyou tube ኮማቾች በዳናዎች ስም ጥሪየን አስተላልፋለሁ
@b.a7392
@b.a7392 6 жыл бұрын
Thank you all DANA team, we learn good things
@ፅጌየምካኤልልጅየማርያምል
@ፅጌየምካኤልልጅየማርያምል 6 жыл бұрын
ዳናየ እስከዛሬ ለዝናናቹን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እንወዳችዋለን
@mekditube331
@mekditube331 6 жыл бұрын
ዋው ዳናዎች ሰላማቹ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍነው አጨራረሱ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው አቶ ይርጋ ከፋናዬ ሚኪ ከገሊላ አቶ ዳኜ ከልጁ ብቻ ባጠቃላይ ደስ የሚል ነው አሁን ደግሞ ሌላ አዲስ ነገር ከናንተ እንጠብቃለን በርቱ ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ሁኑ ቻዎ ቻዎ
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
ዳና ለአመታት ስናያቹ ነበር በእውነት ከልብ እናመሠግናለን በሌላ ድራማ እስክንገናኝ ድረስ እግዚያብሄር ያቆየን አሜን 😍😍😍😘😘😘
@elsabettarefe79
@elsabettarefe79 6 жыл бұрын
Thanks betam tireu neber ❤️❤️❤️👏🏻👏🏻🙏🏾🎉
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 6 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተላለቅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መቼም አትጠገቡም በ አዲስ ስራ እስክትመለሱ መልካም የርፍት ግዜ ይሁንላችሁ 🤗😍 ዳኜ (ጌትነት) በጣም ማከብርው ትልቅ ሰው ለ ብዙዎች አርአያ ምትሆን ትልቅ የሞያ ሰው እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝመው 😍 በእውነት ስንቱን ጉድ ዳሰሳችሁት በዚህ ድራማ 😢 እውነት ተባርኩ ሚኪ እና ገሊላ እስለቀሳችሁኝ 😢ገሊላዬ ስወድሽ እኮ 😘
@samrihabesha1040
@samrihabesha1040 6 жыл бұрын
Danawoch betam Enamsgnalen betam astmsri drama nebir belela drama kich endmtluln tesfa adrgslhu bertu tenafkunalachu betam
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 6 жыл бұрын
ወይ ዳናዉች የምር ትናፍቁናላችሁ በሌላ ኘሮግራም እደምናግኛችሁ ተስፍ አለኝ 😢😍😘ደናሁኑ
@batibati4872
@batibati4872 6 жыл бұрын
ዳናወች የእውነት በጣም ጠንካሮች ናችሁ በጣም ነው የምናከብራችሁ የምንወዳችሁ በሌላ ድራማ ከች እንደምትሉ አልጠራጠርም
@የድንግልማርያምያደራልጂነ
@የድንግልማርያምያደራልጂነ 6 жыл бұрын
ዳናዎችዬ የናንተ መጨረሻ ነበር የናፈቀኝ እሱም ዛሬ ሆነ በጣም ይገርማል ለማንኛውም የዳና ድራማ ተዋንያን በሙሉ በተለይ አቶ ዳኜና ኤሊያስ በጣም ነው ማከብራችው እንኳን ደስ አላችው
@almazteshome4143
@almazteshome4143 6 жыл бұрын
ዳና በጣም ብዙ ነገሮችን እያዋዛ አስተምሮናል መክሮናል እናመሰግናቸዋለን ሰላም ሁኑልን
@berhanugeta2809
@berhanugeta2809 6 жыл бұрын
በናታችሁ ከፍቅርኛየ ጋ ተጣለው እስኪ በርታ በሉኝ በላይክ
@zenathussen3804
@zenathussen3804 6 жыл бұрын
አብሽር በፍቅር ላይ ጠብም አለ ትታረቃላችሁ
@shaikmamashaik7988
@shaikmamashaik7988 6 жыл бұрын
berhanu geta ayzoha
@fantishethiopiawit6173
@fantishethiopiawit6173 6 жыл бұрын
Ayezo beka titarkalachu
@seenaaoro1979
@seenaaoro1979 6 жыл бұрын
Berta lol
@habesha6759
@habesha6759 6 жыл бұрын
Bersh tadiya lmn ene fekrgna alhonkm
@habtamuhaile1049
@habtamuhaile1049 6 жыл бұрын
ዳናዎች ከልብ እናመሰግናለን! ዓመታትን ከእናንተ ጋር ቤተሰባችሁ ሆኜ አሳልፌያለሁ፡፡ ዋው ግሩም ናችሁ! በእናንተ ጋዜጠኝነትን በደንብ አየሁትትትትትትትትትትትት አይገልጸውም፡፡ ስታለቅሱ አልቅሻለሁ፤ ስትጨነቁ አብሬያችሁ ተጨንቄያለሁ፤ ስትደሰቱም እደሰት ነበር፤ በተመስጦ ተመልክቴው ቁም ነገር የጨበጥኩበት ምርጥ ተከታታይ ድራማ፡፡ 6 ዓመታትን ከእናንተ ጋር ባሳልፍም አትጠገቡም፡፡ ዳናዎች ምርጥ ስብስብ! አቶ ዳኜ የእኔ ጀግና፤ ኤልያስ ኃላፊው የሰጠውን ተግባር ለመፈጸም ወደኋላ የማይል ምርጥ ባለሙያ ብቻ ሁላችሁም ምርጥ ነበራችሁ፡፡ ያለማጋነን ከዚህ በፊት ባልተለመደ መልኩ አዲስ ጉዳይን አምጥታችሁ ስላሳያችሁን በጣም ደስ ብሎኛል፤ ከልቤ አመሰግናለሁ፡፡ እርግጠኛ ነኝ እኛን የእናንተን ቤተሰቦች ተለይታችሁ አትቀሩም፤ በሌላ ጉዳይ በቅርቡ እንደማገኛችሁ አልጠራጠርም፡፡ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋወውውውውውውውውውውውውውውውውውውው !!!!
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
ዳናወችየ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበራችሁ በሌላ ድርሰት እንደምትመጡተስፋ እናደርጋለን በተረፈ ደህና ሁኑ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 жыл бұрын
I loved Dana it was a good teketatalye drama
@ፍያሜታጊላይ
@ፍያሜታጊላይ 6 жыл бұрын
ሚኪ እና ገሊላ ስለ ተጋቡ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል።እናመሰግናለን ዳናዎች
@ያይኔአበባ
@ያይኔአበባ 6 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ዳናዎች እኩን ሰላም ደርሳቹ ለፍጳሜው።
@መቅዲወለየዋየመርሳልጂ
@መቅዲወለየዋየመርሳልጂ 5 жыл бұрын
ዳና ዉስጤ ነዉ በጣም አከብራችኃለሁ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤😘😘😘😘😘 ትናፍቁኛላችሁ 😘❤❤❤ ግን ቤቲና ኢሉየን ሳናያቸዉ ለማንኛዉም መልካም ለ6አመት ስከታተለዉ ነበር እናተ ስትፈፅሙ የኔ ስደት ግን አሁንም በጂምር አለ 😕
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 6 жыл бұрын
Wow excellent ending but we gonna miss you Danawoch hopefully we will see you with something different. Thank you.
@senaitkabtyimer9566
@senaitkabtyimer9566 6 жыл бұрын
Beautiful Ending betam des yelale God bless you all
@mayayene7318
@mayayene7318 6 жыл бұрын
ተገላገልኩ !!!! 🙈😄😄👌👌👌 አብሬያቸው ይሄንን ሁሉ አመት ስቆይ ቤተሰብ ሆኛለሁ እናም ትናፈቁኛላቹ።👑👑👑👑👑
@romenreing3591
@romenreing3591 6 жыл бұрын
Well tank you for all artister .
@aberuaberumulatu2522
@aberuaberumulatu2522 6 жыл бұрын
ዳናዎች በጣም በጉጉት ነበር የምንጠብቃችሁ ለነበረን ቆይታችሁ ከልብ እናመሰግናለን አጨራረሳችሁ እንዴት እንደሚያስደስት ታዲያ በሌላ ፊልም ከች በሉልን ትናፍቁናላችሁ
@aweaman1497
@aweaman1497 6 жыл бұрын
ውይ፡አቶዳኜ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡በእውነት፡ደስ፡ትላላቹሁ፡እናመሰግናችዋለን፡በላቹሁበት፡ሰላማቹሁ፡ይብዛ፡በሌላፖሮግራም፡ደሞ፡እንገናኛለን
@rehimahassen2778
@rehimahassen2778 6 жыл бұрын
*ሁልግዜም ትናፍቁናላችሁ ዳናወች ሰንለያችሁ በእንባ😊😓😓*
@muleethiopia5363
@muleethiopia5363 6 жыл бұрын
Betam Inameseginalen wow betam yemiwedew drama naber danam alake inem wedagare ligeba new dasssss ayilim gayis
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 6 жыл бұрын
Dis yilal igzabher yibarkachu thanks a lot
@sarafekerasara5801
@sarafekerasara5801 6 жыл бұрын
waw betam dess yelale Thanks danawoch
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 6 жыл бұрын
Wow!! perfect!! perfect!! from start to end. Dana has been given awareness lots of critical issues which our country leaders and people have to pay attention, and educational message while giving us relaxation and enjoyment as a drama. I will be going to miss you till your next programme. Zemen drama producers have to learn from Dana because their story has recently become an evil college. Please, Zemenoch seeks to advise and guidance from Dana writers. Well Done Dana!!!!!
@ራህዋጓልኣሕፍሮም
@ራህዋጓልኣሕፍሮም 6 жыл бұрын
Wowwwwww danawoch Liyu ken
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 6 жыл бұрын
Thankyou...!
@ሁሉበዕርሱሆነ
@ሁሉበዕርሱሆነ 6 жыл бұрын
ውይ ትናፍቁናላችሁ በሌላ ስራ እንደምትመጡ ተስፋ እናደርጋለን
@sliymamed7265
@sliymamed7265 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ስላማችሁ ብዝት ይብልላችሁ ስላልቅ ግን ቅር ይላል እናም ብጣም ድስስ ስትሉ
@fanafanafanafana3937
@fanafanafanafana3937 6 жыл бұрын
Wow danawoch minim mareg aychalm aleke ....begugut neber sketatel yeneberew ....mechereshawm yamral ....belela sra demo bertulin new yemlew
@gb6742
@gb6742 6 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ልብ አንጠልጣይ ባሀሪዎቹ የሚታዩበት በድንቅ ተዋንያን የተዘጋጅ የዘመኑ የተሳካለት ድራማ እንወዳችሃለን እናመስግናለን
@ተዋህዶማንነቴ
@ተዋህዶማንነቴ 6 жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላቹ ዳናዎች አይለያቹ በሚቀጥለዉ በሌላ ሥራ እደ ምትገናኙ ተሰፋ እናደር ጋለን~ ( ተፈፀመ)
@YeHaniTube
@YeHaniTube 6 жыл бұрын
ፍቅር ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@missaddis8929
@missaddis8929 6 жыл бұрын
I was the best Drama Thank You 😍
@hydeabel668
@hydeabel668 6 жыл бұрын
Ohhh Nooo I have a crash on the cute guy on 4:5 , what am I gonna do without him ? Well, I will miss everyone. I enjoyed watching every episode. Thank you so much !!
@እናቴሁሌምእወድሻለሁእማ
@እናቴሁሌምእወድሻለሁእማ 6 жыл бұрын
Wowo batm arif dirama nabra Ewnat batm new yetamchay enem woda Hgre lehade new baka ekule charsen bartu bamekatelu serachu kaze yebalate seru lane buzu tizitawoch nachu aritstoch hulem ewodachuhalu
@ሶፊወሎደሴ
@ሶፊወሎደሴ 6 жыл бұрын
ሀይ ዳናዎች መልካም ዘመን ይሁንላችሁ እኛም በስደት ያለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@Roujaffer
@Roujaffer 6 жыл бұрын
ጎበዞች መሜያምር ሁኔታ ድልድል ያምራል በጣም እናመሰግንንለን
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
እናንተም ጨረሳችሁ እኔም ሀገሬልገባ ሳምንት ቀረይ በሉ ሽኝኝት እናድርግ እናመሰግናለን ዳናወች በሌላ እንደምንገናይ ተስፋ እናደርጋለን
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ chawu chawu mare 😍😍😍selam gibe
@ግግፍርርፍግግህዥ
@ግግፍርርፍግግህዥ 6 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እኳን ደስ አለሽ ከቅድስት ሀገርሽ በሰላም ግቢ
@abetelove2178
@abetelove2178 6 жыл бұрын
Basalam gbe Mamaye Egzabher malkamun yabzalsh Mamaye
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 6 жыл бұрын
ባይፈጰም ነበር የሚገርመው አቶ ዳኘን አሰናብተው ከማጋ ሊሰሩት ነው ብየ ገርሞኝ ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን በሌላ ታይም እስከምንገናኝ ደህናሁኑ።
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 6 жыл бұрын
Beka aleke selam hunu iwedachuwalehu gin maleku qir bilegnim dehna hunu hulachum rejim idmena tena imegnilachuhalehu 😍💝💝🙌
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ሚስትህማ ብትኖር እዴት ደስ እደሚል ዳኘ ምርጥ ስው
@hanisamujib9909
@hanisamujib9909 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን ባጠቃላይ ዳናዎች
@ከድጃጎደሬዋ
@ከድጃጎደሬዋ 5 жыл бұрын
ክራሩ ደስ ሲል በነገራችን ላይ
@according6414
@according6414 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል!!!
@yara6604
@yara6604 6 жыл бұрын
ሀገሬን ልገባ ስል ስላለቀ ደስብሎኛል ያዉ የኢትዮ መብራት እደማዳም ጰባይ ብቅ እልም ስለሚል ቅቅቅ
@yohannesgebremariam5066
@yohannesgebremariam5066 6 жыл бұрын
One of the greate👌👌👌👌🎊🎉
@fedilashefa5569
@fedilashefa5569 6 жыл бұрын
Wow arif betam betam temechegn
@konjokonjo5223
@konjokonjo5223 6 жыл бұрын
Danawochi betam arif neber enamesegnalen belala drama entebkachehalen
@123hawa41
@123hawa41 6 жыл бұрын
እንደት ደና ያልቃል የኔ ስደት ሳያልቅ ስለያችሁ በንባ በሌላላ ድራማ ኑልንን እዳትናፍቁን ባይ ባይ
@mesig8060
@mesig8060 6 жыл бұрын
I’m gonna miss you Dana Drama
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Sajin enkuwanm ante almotk swedih eko danawoch betam enameseginalen by by
@ዘፈርአባይ
@ዘፈርአባይ 6 жыл бұрын
Wawe enameseginalen
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 6 жыл бұрын
6amet mulu teketatyachewalew Shilmat efelgalew danawoch betam new miwedachu ❤ yenante adinaki negn ke Dubai ❤
@تينالمتينالم
@تينالمتينالم 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ባያልቅ ጥሩ ነበር
@እናትyoutube-s3t
@እናትyoutube-s3t 6 жыл бұрын
ዳና እንኳን በስላም መጣችሁ.እንኳንም በስላም አለቀ
@rozaroza4150
@rozaroza4150 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች በዚህ አጋጣሚ ላቅ ያለ አድናቆቴን ሳልቸር አላልፍም በሌላ ድራማ እንጠብቃችዋለን
@8marta314
@8marta314 6 жыл бұрын
Wowwwwwwww betmi dasyelali
@ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
@ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ 6 жыл бұрын
በቃ ማየት አልቻልኩም ሆዴ ባባ አለቀብን በውነት በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢😢😢😢
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 6 жыл бұрын
አይዞሽ ለላድራም ይጀምራል
@Ms-uy8eo
@Ms-uy8eo 6 жыл бұрын
እኔም 😭
@yetsadkanielij2054
@yetsadkanielij2054 2 жыл бұрын
Okay okay I love love
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 6 жыл бұрын
wow Dana nice
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
ከልብ እና መስግናለን ዳነዎች በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፋችሁት ስድስት ኣመት ደከመን ሰለቸን ሳትሉ እስከዚች ሰዓት በሌላ ተመሳሳይ ፕሮግራም እስክትመጡ ስላማችሁ ይብዛ እንወዳችኋለን መልካም ግዜ
@emebettsegayesisay6981
@emebettsegayesisay6981 6 жыл бұрын
Wow bless be to the Lord
@waleedkhalid4173
@waleedkhalid4173 6 жыл бұрын
ወይኔ ሆድ ባሰኝ💚💚💚💛💛💛💗💗💗ለዘላለም ትኑር
@fatuma1505
@fatuma1505 6 жыл бұрын
ወይ ያምራል አቶ ዳኝ በጣም ጥሩ ሰው ነበሩ ዳና ትንፍቁናላችሁ አሌያስ ከ ሊያ ጋራ ሳትታረቁ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የእውነት ዳኘ እባዬ መጣ እጭ አለቀብኝ
@የነገንማንያዉቃልአልሃምዱ
@የነገንማንያዉቃልአልሃምዱ 6 жыл бұрын
enmesegnalen hulachunm
@fidakaaruhiyarasulelhafida7987
@fidakaaruhiyarasulelhafida7987 6 жыл бұрын
Dana by😥😥😥😥 keftognal ingdi
@fedilashefa5569
@fedilashefa5569 6 жыл бұрын
Gen betam tenafekugalachu yewunet
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 6 жыл бұрын
ዋዉ ደሥ ይላል
@onelove6267
@onelove6267 6 жыл бұрын
Ufff danawoch betam new yazenkut euuuufff bemaleku
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን በሠላም መጣቹ እናመሠግናለን ሠላምሁኑ
@መሲየእናትዋልጂ
@መሲየእናትዋልጂ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናወች
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 жыл бұрын
ውይ አበቃ ትናፍቁናላችሁ ፕሮግራሙ ደስ ሲል 💕💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@mohamadtoom2253
@mohamadtoom2253 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች ስንለያችሁ በእንባ
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Wow enkuwan geta redachu enam tegelagelku enkuwan des alegn belela pirogeram endaminigenagn tesfa alegn
@saadasaada2241
@saadasaada2241 6 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል
@seenaaoro1979
@seenaaoro1979 6 жыл бұрын
Uuuuùuuu Danawechi enamesginalen
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 6 жыл бұрын
ላለፈው ዳና የሰጠሁት ግዜ ስለማልመልሰው አይቆጨኝም ለወደፊት ዳና የምሰጠው ግዜ የለም የኔ ሂወት ነው ዳና የኔ ግዜ
@elsabetshume7713
@elsabetshume7713 6 жыл бұрын
ያምራል
@asrachwujera9049
@asrachwujera9049 6 жыл бұрын
ኤሌያሥ እንደዛዉ አመድ እንደቦነነብህ አለቀ ማለት ነዉ ገራሚ ነዉ በሌላ ሥራ እጠብቃቹሀል ደሥ ይላል
@galaxys7s810
@galaxys7s810 6 жыл бұрын
Ere be akal btayiw yebase amedam new
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 6 жыл бұрын
Dana❤❤😘
ዮአዳን (ክፍል 46)
29:07
ለዛ
Рет қаралды 109 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 96 МЛН
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 34 ( BY BRUNO )
46:16
Awra Tube
Рет қаралды 32 М.
DANA Drama Part 77
35:35
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 428 М.
Dana Drama Season 5 Episode 34 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 34
35:03
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 348 М.
የዳና ድራማ አዝናኝ የቀረጻ ወቅት ትእይንቶች 2
17:48
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 66 М.
Dana Drama Season 4 Episode 65
41:13
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 159 М.
Dana Drama Season 5 Episode 33 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 33
31:31
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 277 М.
Dana Drama Season 5 Episode 46 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 46
34:26
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 242 М.
Ethiopia | Dana Season 5  Episode 10 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 10
31:44
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 255 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН