No video

Dana Drama Season 5 Episode 17 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 17

  Рет қаралды 239,570

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 17
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 794
@user-ho1jf7fn5j
@user-ho1jf7fn5j 6 жыл бұрын
ዳናዎች በሳምንት አንድ ጊዜ ለሚታይ ድራማ 30 ደቂቃ መሆኑ ተገቢ ነው እንዴ አስቡበት እንጂ የሚስማማ ላይክ!!!!
@toyibiyebaherdarlejiemayee2096
@toyibiyebaherdarlejiemayee2096 6 жыл бұрын
የዛሬ ሣምንት ወደ ምናፍቃት ሀገሬ እገባለሁ ሠላም ግቢ በሉኝ ...እናንተም በሠላም ወደ ሀገራችሁ ግቡ
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
መልካም ጉዞ
@mariahali3735
@mariahali3735 6 жыл бұрын
toyibi ye baher dar leji emaye ewedeshalew beselam gbi enem erob lhed new ezaw engenagn
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
toyibi ye baher dar leji emaye ewedeshalew ታድለሽ እኔ ምን እደነካኝ ሣላውቅ በቃ ልቤ ተነሥቷል ይጨንቀኛል የምሄድበት ቀን ናፈቀኝ የአቤል ሙሉጌታ ሚሥት ሞተች ሢሉ ጀምሬ የቀረችኝን 3ወር እንዴት እደምታልቅ ጨንቆኛል አልሠራ አልበላ በቃ እዋላለሁ ብታይ ደውዬ አገኜሀቼው ሠላም መንገድ
@user-bu1bw3sb5z
@user-bu1bw3sb5z 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed እንሂድ ውዴ እኔም 2 ወር ከ2 ሳምንት ቀረኝ
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 жыл бұрын
Seleme gebe. Yagera liji
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 6 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ወራዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዳናዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ
@kasiyataga1302
@kasiyataga1302 6 жыл бұрын
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ እኳንአብሮአደረሰንማርየ
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ #ታዴ አስለቀስከኝ #የዋህ ገራገር #ባል ነህ ከሀረግ #ውሸትን ድብቅነት ምን ያክል እንደሚጎዳ ተማርኩኝ በርቱ ምርጦች!
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ አንቺን ብቻ አየሁኝ ለድራማ አስተያየት ሚሰጥ ጎበዝ
@ermielyana8400
@ermielyana8400 6 жыл бұрын
"የህይወት ስንቅ" ::::::::::::: ፡ ☞አንድ ወጣት አንድን ታላቅ አባት ጥሩ ሰው የሚባለው ምን የሚያደርግ ነው ብሎ ቢጠይቃቸው፤ : ☞እኚህ ትልቅ አባትም መልሰው ይኸውልህ ልጄ አንተም ብትሆን ጥሩ ሰው ለመሆን ከፈለግክ ሊኖሩህ የሚገቡ ጉዳዮችን ላስቀምጥልህ ልብ ብለህ አድምጠኝ!! : :::---::::---::::---::::---:::: 1."ፈጣሪን የሚፈራ ልብ ይኑርህ!" :::---::::---::::---::::---:::: : ☞ጥሩ ሰው ማለት፡- : ~►ዘወትር ለኃጢአቱ የሚጨነቅና ይቅርታ የሚጠይቅ፤ ፡ ~►ዘወትር በሥራና በትጋት የተጠመደ፤ ፡ ~►ከመናገር ዝምታን ገንዘብ የሚያደርግ፤ ፡ ~►የፈጣሪን ትእዛዛቱን የሚጠብቅና እራሱን ዝቅ የሚያደርግ ነው በማለት መለሱለት፡፡ : ☞ዓሣ ከውኃ ወጥቶ ከቆየ ወዲያው እንደሚሞት ሰውም ከመንፈሳዊ ሕይወቱ ከወጣ እንደዚሁ ይሞታል፡፡ ፡ ☞ዓሣው ቶሎ ተምልሶ ወደ ውኃው ሲገባ እንደሚድን ሰውም በንስሐ ቶሎ ሲመለስ ፈጣሪ የይቅርታውን በር ይከፍትለታል፤ ፡ ☞ስለዚህ ንስሐን እንደ ቀላል ነገር አትቁጠረው፤ ፡ 2."መልካምነት ውደድ !" :::---::::---::::---::::---:::: : ☞ከተሰወረ ፍቅር የተገለጠ ዘለፋ፣ ከጠላት መልካም ሐሳብ የወዳጅ ክፉ ምክር፣ ከራቀ ወንድም የቀረበ ወዳጅ ሳይሻል እንደማይቀር አትዘንጋ፤ ፡ ☞መልካም ሞት የመልካም ኑሮ ውጤት ነው፤ ፡ ☞አንደበተ ትልቅ ውስጠ ቀላል እንዳትሆን ተጠንቀቅ ፡ 3."በፈጣሪ እንጂ በደጋፊዎች አትተማመን!" :::---::::---::::---::::---:::: ፡ ☞በደጋፊዎች ከተማመንክ ከሰባራ ወንበር ላይ እንደተቀመጥክ ቁጠረው፤ ፡ ☞የሰይጣን ደህና ባይኖረውም፣ ብቻውን ካለ ሰይጣን ይልቅ በሰው ላይ ባደረ ሰይጣን ተጠንቀቅ፣ በሰው ላይ ያደረ ሰይጣን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስትለው ከሰውየው ጋር ተጣብቆ ያስቸግራልና፡፡ ፡ 4."ካለፈው ስህተትህ ተማርበት እንጂ አትማረርበት!" :::---::::---::::---::::---:::: : ☞ሰዎች በአንተ ላይ ምንም እንዳያወሩ ሥልጣን የለህምና፤ የሚሉህን እየሰማህ ስህተትህን አስተካክል፤ : 5."አስፍቶ መረዳትን አዳብር!" :::---::::---::::---::::---:::: : ☞ሌሎች እንዴት ማጥቃት እንዳለብህ የሚነግርህን ሰው ሌላ ጊዜ እሱ ሲያጠቃህ እንዴት መካለከል እንዳለብህ እየነገረህ እንደሆነ ተረዳው። : ☞ሌሎችን ቀርበህ እንዴት እንደምትወድ የሚነግርህን ሰው ግን ለፍቅር እድል ስጠው። : 6." ለመታመን ማመን አለብህ!" :::---::::---::::---::::---ሁላችንም ጥሩ ለመሆን ያብቃን አሜን ።
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 6 жыл бұрын
Ermi Elyana እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና ይስጠን
@user-et4wq5wn8d
@user-et4wq5wn8d 6 жыл бұрын
Ermi Elyana Amen
@user-cd1kw4ks2c
@user-cd1kw4ks2c 6 жыл бұрын
አሜን....እናመሰግናለን
@user-fz6xr5yz5j
@user-fz6xr5yz5j 6 жыл бұрын
Ermi Elyana
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
እናመሰግናለጥ
@susufeker1717
@susufeker1717 6 жыл бұрын
እንደኔ ዘመን የናፈቀው ላይክ
@beimnetgatchwetesfaye4679
@beimnetgatchwetesfaye4679 6 жыл бұрын
Susu Feker አይዞሽ ዛሬ ይጀመራል
@hananhh3331
@hananhh3331 6 жыл бұрын
Susu Feker ይት እለ አላገኘሁም
@awolhuseenethopia9803
@awolhuseenethopia9803 6 жыл бұрын
Susu Feker ጨአአጰአ
@gkxitxitxotxtxfxktxoyxcoyc1902
@gkxitxitxotxtxfxktxoyxcoyc1902 6 жыл бұрын
🗃 አንድ ቀን ለእናቴ ፍቅር ምንድነው ብዬ ጠየቋት .....ፈገግ ብላ በኔና በአንተ መካከል ያለው ብላ መለሰችልኝ ከዛ ቀን ጀምሮ.....ከዚህ የበለጠ እውነተኛ መልስ አላገኘሁም የሚስማማ 👍 Derefun Derefun
@aaaddd9765
@aaaddd9765 6 жыл бұрын
ላይ ግጩኝማ አዲስ ገቢ ነኝ በነካ እጃችሁ ስውዳችሁ እኮ kkkkk
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
Aaa Ddd ዌል ቆንጆ
@user-vh3kb4mv3w
@user-vh3kb4mv3w 6 жыл бұрын
Aaa Ddd 19ግዚ ላይክ ላደርግሺ ነበር ግን አልቻልኩም
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ከአራጣው ጀምሮ ለትዳር አጋር ክፉውንም ደጉንም መነጋገር እዳለብን ነው የተረዳሁት ወላፈን ሣምሪ ዳና ሀረግ አራጣ የተበደሩት ሠዎች መጀመሪያ ለህግ ማሣወቅ ነበረባቼው ብዙ ነገሮች መነጋገር መፍትሄ ከአንድ ሁለት ይሻላል ተነጋግሮ መፍታት
@salamagetanh7794
@salamagetanh7794 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed betkkle ግልፅነት ቢኖር መልካም ነው
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
ታዴ እኔም አስለቀስከኝ እህቶቼ ሁላቹም እደ ታዴ ታጋሽ ባል ይስጣቹ
@user-rt9zb1pl2l
@user-rt9zb1pl2l 6 жыл бұрын
አሜን♥
@munamezgebu153
@munamezgebu153 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ Amen
@jesuswillneverletyoudown5503
@jesuswillneverletyoudown5503 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አሜን ይስጠን
@mesimesilovemami3686
@mesimesilovemami3686 6 жыл бұрын
Amen yasaznal
@yemaryamlijnegn1299
@yemaryamlijnegn1299 6 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@gkxitxitxotxtxfxktxoyxcoyc1902
@gkxitxitxotxtxfxktxoyxcoyc1902 6 жыл бұрын
በተለያዩ ሃገራት ሆቴሎች ውስጥ ለደምበኞች የሚለጠፉ ጥቅሶች:- . 🇺🇸 አሜሪካ ፡- "ምርጫችሁ በመሆናችን ደስ ብሎናል" . 🇫🇷 ፈረንሳይ ፡- "ትዕዛዛችሁን ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ማጣፈጥም ግዴታችን ነው" . 🇫🇴 እንግሊዝ ፡- "ከምትከፍሉን ሂሳብ በላይ በምትሰጡን አስተያየት እናተርፋለን" . 🇩🇪 ጀርመን ፡- "ትርፋችን ደምበኛን ማርካት፣ ብርታታችን ደግሞ የናንተ መጥገብ ነው" . 🇵🇾 ሆላንድ ፡- "ደምበኛ ንጉስ ነው ስንል ለማዕረጉ የሚመጥን አገልግሎት በመስጠት ነው" . 🇪🇹 ኢትዮጵያ ፡- "ከ አንድ ጊዜ በላይ ወጥ አንጨምርም" 😂😂😂 ……የተመቸው share ✔️ 👍 . ሁሌ ለመሳቅ Join @mudenyaz
@user-dg5dg5vx7p
@user-dg5dg5vx7p 6 жыл бұрын
አይ ታዴ በጣም ያስዝናል ምስኪን በእውነት ታዴ ጥሩ ባል ነው ምን አለ ሁሉም ወንዶች እንዳታዴ ብሆኑ
@kaleabebe130
@kaleabebe130 6 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለሁ የኔ ባል ልክ እደታዴ ነው
@user-yx7ky6gf8r
@user-yx7ky6gf8r 6 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለሁ ባይሆኑ ይሻላቸዋል ወንዶች ኢንደሱ ብሆኑ ሰቶች ኢንደ ሃረግ ትሆናላቹ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ታዴ ስታለቅስ #አቤል ሙሉጌታ አይኔ ላይ መጣ😭😭😭😭😭😭 አንተ በድራማ ነው እሱ ግን እህህል😭😭😭😭😭አቤልዬ
@demonflex8753
@demonflex8753 6 жыл бұрын
kkkkk hmmmm.ar.qassss
@user-ox5vd8ht1u
@user-ox5vd8ht1u 6 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን 🍒✝የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኳን ለታላቁ የገና ፆም በሕይወት በሰላም በጤና ቡፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ የዳቢሎስ ድል መንሻ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን ከእኔ የበረታችሁ የእናቴ ልጆች በፆለታችሁ አስቡኝ
@dalalAzmi-ru6xs
@dalalAzmi-ru6xs 6 жыл бұрын
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
ሀረግ በገዛ እጂሽ እራስሽን በደልሽ ባትዋሺ ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልመጣ ነበር በይ እግዚአብሔር ይሁንሽ እኛን እግ ውሸት ምን አህል ክፉ እደሆነ አስተምረሽናል ደራሲውን ሳላደቅ አላልፍም ከነ ትዋናዮቹ
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
እኔ፡ግን፡ግርም፡እምትሉኝ፡አንደኛ፡ነኝ፡ሁለተኛ፡ነኝ፡ሶስተኛ፡ነኝ፡ላይክ፡አድርጉኝ፡ዲዲዲ፡ትትት፡ታራራም፡እምትሉ፡ልጆች፡በጣም፡ትደብሩኛላቹ፡ እስቲ፡ስለድራማው፡አስተያየት፡ስጡ፡ውይ፡እደህፃን፡አያድርጋቹ፡ጅል፡ይመስል፡ላይክ፡ላይክ፡እረ፡ፋራ፡አትሁኑ፡ኤጭ፡ሙድ፡አንዴ፡ነው፡የናንተ፡ደሞ፡ቋቅ፡አለ፡ቲሽ።
@user-lk7nw9zx7m
@user-lk7nw9zx7m 6 жыл бұрын
zuzu marr A eko 👍👍👍
@saelmael7654
@saelmael7654 6 жыл бұрын
zuzu marr A exactly ewnthn nw lol 😆
@hanatisge2796
@hanatisge2796 6 жыл бұрын
zuzu marr A እኔ ያልገባኝ ላይክ በመሰብሰብ ሚገኝ ብር አለ እንዴ እስቲ ንግሩኝ ላይክ ግጩኝ ይላሉ ሚገጭ ይግጫቹ እና😜😜😜
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
የእውነት እዚህ ግሩፕ ካናዳ መሄድ የሚፈልግ ካለ ላይክ ያድርግ.
@sarayemrrnamedgnaln2921
@sarayemrrnamedgnaln2921 6 жыл бұрын
ለፍቅር.እመቻለው ka kikikik ere ena alfelGim ho
@memihertarikugfdsawelalash8078
@memihertarikugfdsawelalash8078 6 жыл бұрын
ውይ ታዴ በጣም አሰለቀሰኝ በእውነት ትእግስት በጣም ይገርማል እንደ አንተ አይነት ታጋሽ ባል ለሁላችንም ይስጠን
@sifangetahun3346
@sifangetahun3346 6 жыл бұрын
memiher tariku Gfdsa welala shibeka azosh waliye yen konjo hulum yigagnal begzyber tegast kale
@selamassafa320
@selamassafa320 6 жыл бұрын
memiher tariku Gfdsa welala shibeka amen yagare lji
@user-fj2zi1fs2q
@user-fj2zi1fs2q 6 жыл бұрын
በታዴ ይሁንባችሁ ርጉዝ ነኝ ከፍቶኛል ደብሮኛል ላይክ የምትሉ አርፋችሁ ስለድራማዉ አስተያየት ስጡ አይዶኬር ምን ያረጋል እኔ ብዬ አላቅም
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ደናዎች እናመሰግናለን አንደኛ ሁለተኛ የምትሉ ልጆች አርፋችሁ ስለ ድራማ አስተዬት ስጡ ኮተታም
@user-tx9eq8hg5k
@user-tx9eq8hg5k 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ። እውነት ብለሻል አይሰሙም እጅ
@ymralwawe8381
@ymralwawe8381 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ዘመን ዛሬ ድቅይላል
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ😃😃😃😉like✔
@samarwsamar3493
@samarwsamar3493 6 жыл бұрын
+ymral wawe 😄😄😄😄😄
@fatumaalkader3355
@fatumaalkader3355 6 жыл бұрын
ዳና እንኳን በሰላም መጣችሁ የኢትዮጵ ልጆች ስወዳችሁ ከለልቤ ነው ዌል ዳና ዛሬ ያለ ሰሀቱ ከች አሉ ሀሎ ኮሜን ገባ ገባ በሉ አብረን እንየው ያለናንተ ይበርደኛል።
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
Fatuma Alkader ከከከከ አለን
@Bemnet947
@Bemnet947 6 жыл бұрын
ሰላም የሃገሬ ልጆች ምርጥ ዜና አምጥቸላችሆለሁ እንግሊዘኛን ቀለል ባለ መልኩ መማር ከፈለጋችሁ እንዲሁም ከ5 እስከ 10 ትምህርታችሁን ላልተማራችሁ ላቆረጣችሁ አሁን ላይ መማር ለፈለጋችሁ ባላችሁበት ቦታ አረብ ሃገር ይሁን ሌላ ሃገር ሆናችሁ መማር ለፈለጋችሁ ልጆች ምርጥ እድል ተፈጥሮላችሆል #AK Tube ብላችሁ በመግባት ሰብስክራይብ አድርጉ ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ ከ10 በላይ ለተማራችሁ ልጆች ቻናሉ ውስጥ ገብታችሁ እንግሊዘኛ ቋንቋችሁን ማሳደግ የበለጠ ማወቅ ትችላላችሁ የምትጠይቁት ነገር ካለ ጠይቁኝ
@user-ei4dg1sp8s
@user-ei4dg1sp8s 6 жыл бұрын
በእምነት እግዚአብሔር የረዳት እናመሠግናለን ውዴ
@netsanethtesfaye5141
@netsanethtesfaye5141 6 жыл бұрын
በእምነት እግዚአብሔር የረዳት እናመሰግናለን
@user-bm4ig1bq9f
@user-bm4ig1bq9f 6 жыл бұрын
እኔ መማር እፈልጋለሁ አድራሻችሁን እዴት ነዉ ማገኘት የሚቻለዉ
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
በእምነት እግዚአብሔር የረዳት እናመሰግናለን 10ኛ ላይ ነዉ ያቆምኩት እድሜ ለማይግሬሽን
@user-ne1wt6ou3i
@user-ne1wt6ou3i 6 жыл бұрын
እኔ መማር እፈልጋለሁ
@user-ec9gx5wu9x
@user-ec9gx5wu9x 6 жыл бұрын
ዳናዎች በግዜ ስለ ምትለቁልን በጣም እናመሰግናለን. በርቱ
@user-kj8gs2qw6f
@user-kj8gs2qw6f 6 жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጅች ለሀገራቸንም ለሀዝባችን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን እስኪ አሜን በሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅች እና ሌላ የእምነት ተከታትየ በሙሉ
@user-zd4vy9jy6g
@user-zd4vy9jy6g 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ዛሬ አርፍጅ ነኝ ላይክ እንዳታልፉኝ በታዴ ሞት
@user-os1hs1zm5i
@user-os1hs1zm5i 6 жыл бұрын
ዛሬ ዘመን ይለቀቃል ብለዋል እንደኔ ዘመንን በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ይግጭ 😘😘😘😘😘
@user-xg9xr5cv4o
@user-xg9xr5cv4o 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ኢልሳ ና. ዳኘ ድንቅ ትወና ነው። ውይ.የምር. ሲመስል አስለቀሳችሁንኮ
@sablewengil2144
@sablewengil2144 6 жыл бұрын
ገሊላ ገሊላ ትላላችሁ እሳ ዛሬ ቆጆ ስለሆነችና ትወናዋ ኩስትር ጠበቅ አድርጋ ስለምተዉን አዳሜ ቅናት ቢጤ ተሰማችሁ ልበል ምርጥ ተዋናይት ገሊላ ለኔ
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
እውነትን ታዴ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ዳና ከድራማው ይልቅ ክላሲካሉ በጣም ይመቸናል እና ሃረግ ብትዋሽም ነገሮቹ በራስዋ ለመስተካል ስለምትፈልግ ነው ባይ ዘወይ ብትዋሽም እናት ናት እና ክፉ ኣይንካት
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
ውይ ታደየ አስለቀስከኝ ሚስጊን በተረፈ ጥሩ ስራ ነው በርቱ ዳናወች
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሀረግ እና ባል ተብየው ሁሌም እነሱን ለማየት ነው ምጓጓው ያስቁኛል ያዝናኑኛል ድራማውንም በጉጉት እንድጠብቀው ያደርጉኛል ብዙ ነገር ውድድ
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ታኝቶዋል እንዴ እኔ ብቻ ነኝሳ ክክክክክክክ
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
Hanan Hanan ክክክክክክ
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታደ አብሬህ ነው ያለቀሥኩት ምሥኪን
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 жыл бұрын
ዳናወች ስወዳችሁ እንደ ታደ አይነቱን ታጋሺ የትዳር አጋር ፈጣሪ ይስጠን እውን እስኪመስል ዲረስ ሲያሳዝን
@user-xt2hj3nd8f
@user-xt2hj3nd8f 6 жыл бұрын
ሀዮ ወሎየዋ አሜን
@rutmesfin9091
@rutmesfin9091 6 жыл бұрын
ሀዮ ወሎየዋ
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 6 жыл бұрын
ዘመን ዛሬ ይጀምራል በፍቅር እየጠበኩ ነው ዳናወችም ወዳችዋለሁ
@user-cc4uf4dc7i
@user-cc4uf4dc7i 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ .ዛሬ.ሳይሆን ነገ.ክክክክ
@cherrycherry7442
@cherrycherry7442 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ አወ ማሬ
@mahaletimulugeta7478
@mahaletimulugeta7478 6 жыл бұрын
በራቱ
@YET64
@YET64 6 жыл бұрын
Dana is great one☝
@gdvh627
@gdvh627 6 жыл бұрын
Personal Development- Feed your mind all the time
@arsemabele4322
@arsemabele4322 6 жыл бұрын
ስሞትላችሁ likeግጩኝ😒😒😒😒😒😒😔😔😔😔😔😔😔😔
@aaaddd9765
@aaaddd9765 6 жыл бұрын
Arsema Bele ተገጭተሻል ባክሽ አታልቃቅሽብኝ ሆሆሆ ቆይ ግን ሱስ አለበሽ ልበል kkkkkk
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 6 жыл бұрын
Arsema Bele ኧረ አትሙች like ገጭቸሻለሁ
@halfiyaahalfiyaa2954
@halfiyaahalfiyaa2954 6 жыл бұрын
ye kom mekina yekichesh kkkkk
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
Arsema Bele እምፅ፡ስታሳዝኚ፡የላይክ፡ጥማታም።
@user-ww9it3pe6p
@user-ww9it3pe6p 6 жыл бұрын
kkkkk Atemuc
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
ሃይይ ዛሬ እኮ ዘመን ድራማ ይለቀቃል እየቆአመጥኩ ነው ስአቶአ እስክትደርስ እስኪ እደኔ ዘመን ድራማ የናፈቀው ልያችሁ በ ላይክ...
@lolman3874
@lolman3874 6 жыл бұрын
ቲጂዬ(ትዕግስት ባዩ) የኔ ጎበዝ ስወድሽ እኮ😍😍😍
@sentuderese2241
@sentuderese2241 6 жыл бұрын
መድሃኒቱን ጨክና ትጠጣው ይሆን ከዛስ ምን ተፈጠረ አብረን እንይ እስኪ መልካም እሁድ!!
@maithamaitha4444
@maithamaitha4444 6 жыл бұрын
ውይይይይ ሀረግ ብቻ እንዳትሞት ታዴ እንዳንተ ያለ መልካም ታጋሽ ቻይ አስተዋይ እርጋታ የሚረዳ ባል ይስጠኝ እስቲ ላይክ ቁጭ...
@tsehay.tsehay2510
@tsehay.tsehay2510 6 жыл бұрын
ዋው ዳናውች እንኳን ደህና መጣችሁ። በጣም አሬፍነው. በርቱ . ታዴ .በርታ አሬፍነው
@user-je4un1hi5u
@user-je4un1hi5u 6 жыл бұрын
ሚስኪን ታዴ እኔንም አስለቀስከኝ አይዞህ
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ሱስ መግቢያው ቀላል መውጫው ግን በጣም ከባድ ነው ግፋ ቢል ይህንን ሥራ የሚሠሩትን ሰዎች እራሳቸውን እንዲያዩበት የስንቱን ቤት እያመሣቀሉ እንደሆነ እና እናቶችን ያለልጆች እያስቀሩ ትውልድን እያመከኑ መሆናቸውን መረዳት አለባቸው
@yergalmahlog5427
@yergalmahlog5427 6 жыл бұрын
እህት ውቸ እደ ታደያለ የዋህ ባል ይስጣችሁ ይስጠን ደና በጣም ጥሩንው
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
ዊል ዳወችየ ስውዳችሁ ቤዝ ይመችሽ የኔ ቀዋጭ ለሳምቱም እዲሁ በደህና ያድርሰን አሜን
@melimelatyedingillij9897
@melimelatyedingillij9897 6 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችው ዳናዎች አሪፍ ነበር እናመሠግናለን በርቱልን
@user-nb8mb6jk6t
@user-nb8mb6jk6t 6 жыл бұрын
ውሸት የሚጎዳው እራሥን ነው በርግጥ ገፀ ባህሪ ነው ግን እውነተኛ ነገር ነው እውነታን ተመርኩዘው የገሀዱን አለም እየተደረገ ሥላለ ነገር ነው የሚሠራው ሥለዚህ እውነትን በውሸት ከሠው ብንደብቀው ከሂሊናችን ጋ ግን መቸም አንታረቅ እውነትን ተናግሮ መጠላት ይሻላል በውሸት አሥመሥሎ ከመኖር ታዴ ምርጥ ሠው አሣዘንከኝ አቦ ፈጣሪ ለሁላችንም እንደ ታዴ ጥሩ አፋቃሪ እና ጥሩ ባል ይሥጠን እኛም ለውሸት ሣይሆን ለእውነት እንኑር ይመቻችሁ👌👌👌
@raheemaali621
@raheemaali621 6 жыл бұрын
ታዴ እንዳንተ አይነት ባል ይስጠኝ ያረብ። ባል ባል♥♥♥♥♥
@nuraabesinia1574
@nuraabesinia1574 6 жыл бұрын
ወይ ሀረግ መጨረሻሽ ምን ይሆን የውሸት የድብቅ መጨረሻው ይሄ ነው ከባለቤት እንደት በርቱ ዳናዎች የናንተና የኔ የሥደት መጨረሻ ንፍቅ ብሎኛል
@zaheerbabarpakistani8951
@zaheerbabarpakistani8951 5 жыл бұрын
ውይታድዬ የእውነት አሳዘከኚ እዳነአይነት የውሃሰው ቢኖርጥሩ ነበር ግን ብዙየሉም በጣምትቂቶች ናቸው
@user-bb8tf1ln1q
@user-bb8tf1ln1q 6 жыл бұрын
ማሮች ያገሬ ልጆች ሁሉ አማን
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 6 жыл бұрын
ዳናዎች እናመሰግናለን ታዴ ምርጥ ሰው አይዞህ
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁ
@user-gm1ix1ps4l
@user-gm1ix1ps4l 6 жыл бұрын
ታዴ እኔንም።አስለቀስከኝ እውነት እፍ። ደሞ ጸባይህን ስወድልህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም በእድሜ በጤና ያቆያችሁ በርቱልን
@user-vh3kb4mv3w
@user-vh3kb4mv3w 6 жыл бұрын
የልሳ የልጃን ሂይወት ስትናገር የወድሜን የወድሜን ሂይወት እደተናገርች ነው የተርደውት
@belatugalaw276
@belatugalaw276 6 жыл бұрын
እፍፍፍ ታዴ አስለቀሰኝ ከዚህ ድራማ አቶዳኝ ሚስቱ ስትሞት ያለቀሰው እና የታዴ ልቅሶ አሰፈሰፈኝ እፍ። ግን እኮ ባለትዳሮ ግልፅ መሆን አለባቸው ድብቅነት እራስን ነው እሚ ጎዳው ወላፈን ድራማላይ ሳምሪ በድብቅ እነቷ ሁልግዜ ተጎጅዋ እሷናት ሁሉን ንገር በግልፅ ተነጋግሮ መፍታት ሲቻል ችግርን መደራረብ ዋጋ የለውም ለማንማውም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አለው ሀርግ እግዜ አብሔር ይማርሺ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እንኳንም በሰላምመጣችሁ ዳናወች
@tekleabgola9321
@tekleabgola9321 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናዎች እባክሽ ቤዛዊት መስፍን ሰከን በይ ሴት እንደዚህ ስትቀል አያምርባትም ደስ አይለኝም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
እር ሚኪ ጎደኛዬ ይላል የዋህነቱን አታብዛው
@bayushawo3924
@bayushawo3924 6 жыл бұрын
Ekan Dena Metachu Betam Astemari new Enamesegnalen Bertu
@netsanethtesfaye5141
@netsanethtesfaye5141 6 жыл бұрын
ዳናዎች እና በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እንኳን ደና መጣችሁ 😘😘😘 እስኪ ልየው
@user-oi7wh8ti2p
@user-oi7wh8ti2p 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ፡ታዴ አስለቀስከኝ
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
እኮን በስላም መጣችሁ ዳነዎች ስወዳችሁ ደብሮኝ ነበር ደርሳችሁልኝ
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 6 жыл бұрын
ውይ ሀረግ የገዛ ውሸትሽ ጠልፎ ጣለሽ😐😐
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 6 жыл бұрын
foziya Etp ayebalem weda eko aydelm konjo satfelege tewashalche beqa
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 6 жыл бұрын
Mamma Konjo የኔ ቆንጆ እየፈረድኩባት አይደለም ቤተሰቦቿ እንዳይጉዱባት ብላ የዋሸችው ውሸት ነው ለዚ ያበቃት
@tsttubetube6143
@tsttubetube6143 6 жыл бұрын
Fozi
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 6 жыл бұрын
TST tube tube አቤት
@tsttubetube6143
@tsttubetube6143 6 жыл бұрын
foziya Etp call me
@user-xg9xr5cv4o
@user-xg9xr5cv4o 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የምር ደስስትሉ ደቂቃም ጨምሩብለን ስንነዘንዛችሁ ጨመራችሁ 1 .1ሳምብት እየዘለላችሁ መንጣትም አቁማችሁ በየሳምንቱ ከች ትሉጀመር የኔጀግኖች ቀጥሉበት.
@nadrashiddubai5951
@nadrashiddubai5951 6 жыл бұрын
አሳዛኝ። ነው.የዛሬው። ድራማ ታዴ በታም ጥሩ ሰው ሁሉም እንዳተ.ብሆን
@fentayetoy560
@fentayetoy560 6 жыл бұрын
nadrashid dubai
@user-db5yz4xe9s
@user-db5yz4xe9s 6 жыл бұрын
እንኲን ደህና መጣችሁ ዳናዎችየ ጌትነት እንየውውው እንወድሀለሁ የአገሬ ልጅ በተረፈ በርቱ ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ
@user-su9mz8ky5l
@user-su9mz8ky5l 6 жыл бұрын
2ተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ዳናወቻችን እንኩአን መጣቹህልን ያገሬ ልጄች ኑ ሰብሰብ ብለን እንይ
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ከከከከከከ
@user-cd1jd9mx6z
@user-cd1jd9mx6z 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና
@tibitibi7682
@tibitibi7682 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና tada setasazene
@tigisworku7829
@tigisworku7829 6 жыл бұрын
እካን ደናመጣቹ ዳናወች አያረግ ከዚሁመከራ እውነትመናገርይቀልነበር
@user-hd9ms7qd3h
@user-hd9ms7qd3h 6 жыл бұрын
ዳናውች እናመሰግናለን በርቱልን
@user-uf4jp5sv4p
@user-uf4jp5sv4p 6 жыл бұрын
ዳና በጣም ምወደው ድራማ ነው ቤዚየ ውድድድድድ እ
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
እንኳንበደህና መጣችሁ ቦሀላ ይኮመታል ልየውና
@samerahsamerah9468
@samerahsamerah9468 6 жыл бұрын
mekdi a wawww
@jcvvff2543
@jcvvff2543 6 жыл бұрын
ኮሜቶች ገባገባ በሉ አረግን እንቅበራት ክክክክክክ
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
Jcv Vff ተይ ተይ አትቸኩይ ሀረግዬ ትድናለች
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 6 жыл бұрын
mekdi a ок
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ታዴ ስታሳዝን እዳተ አይነት የትዳር ጎደኝ ማግኝት በጣም ክባድ እና ክባድ ነው እፍፍፍ ሀረግ መጨረሻ ሞት አማራጪ አይደለም
@tigisttg3994
@tigisttg3994 6 жыл бұрын
ወይኔ ሀርግ እንዳትሞች ለካ ጉበትም ጠቃሚ ነው እናንተ አላቅም ነበር #ሀና አሳዘነችይ ዛሬ ጀምራ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
ውይ ሀረግ በጣም ትችያለሽ ክውና ብቃትሽ ዋው
@techbytes5639
@techbytes5639 6 жыл бұрын
ሀርግ ውስጥ ነሽ በርቱ ጥሩ ነው
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
እኳን ደና።መጣቹህ ዳናወች አይ ምንም።አይል።ትሩነው ቀጥሉበት
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሑ ውድ ዳናወች!ሀረግየ ነፍሴን አስጨነቀችው! በተረፈ የሳምት ስው ይበለን መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችው በየ አላችሁበት ውድ የሀገሬ ልጆች!በሙሉ!
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
ዊል ዳናዋች ኮማችችየ ዛሬ ዘመን ይለቀቃል እንዳቀሩ ካልሰማችዉ ብየ ነነዉ ሰላማችዉ ይብዛ
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳናውች ወይ ሀርግ ስታዛዝኝ ከዚ ሁሉ እወነቱን በትናግሪ
@zahrayahya1985
@zahrayahya1985 6 жыл бұрын
ሀረግም ባላም ሲያሳዝኑ እደወ ኮሜተሮች ትግስታቹ የሁላቹሁም አነበብኩኝ ላይክም አረኩኝ ስለድራማዉ ግን አዳም አስታየት አለይሁ መጥኔያቹ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
ዳናውች እንኳ ን በስላም መጣችሁልን ልክ እንደ ታደ ባል ያለ ለኔም ፈልጉልኝ እስኪ ወረታውን እከፍላለሁኝ
@alemtehaymaru500
@alemtehaymaru500 6 жыл бұрын
ዳናዎች በእውነት የብዙ ወጣቶች ጉዳይ ነው ያነሳችሁት በተለይ እንደ ወ/ሮ ኤልሳ አይነት በሱስ የተጠመዱ ልጆችን ይዘው የሚቸገሩ እናቶችን ቤት ይቁጠረው.
@DeOl-of2qc
@DeOl-of2qc 6 жыл бұрын
What ABEBE GUTA? Is that my eyes or what? It doesn’t get any better:) let us see who will be the new actor next 🤣🤣🤣😂 I can’t any more 😂 lol 😂 I have to say you played your role in the drama very well as you do in real life!! Great job!! Hopefully we will see you more in dramas and movies 🎥 sir!!
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ዳናዎች እናመሠግናለን
@alemaraya3502
@alemaraya3502 6 жыл бұрын
ግን እንደው በዚህ ሀሸሽ ዉገኔ ተበክሏል ነው የምተሉት ዳናወች? ሀርግዪ አትፊሪ እውነትን ተጋፈጫት ካልደፈርሠ አይጠራም ልምን ትሞቻለሽ ኦሆ thank u danawch😍
@user-wd5wq5jw8z
@user-wd5wq5jw8z 6 жыл бұрын
አይዞህ ታዴ ሀና እውነትሽ ነው ብዙዎቻችን ሣንፈልግ የማንፈልገው ሥራ እንሠራለን
@lulsegeddemissie9806
@lulsegeddemissie9806 6 жыл бұрын
Awesome really nice drama keep up
@user-st3fv8bv4n
@user-st3fv8bv4n 6 жыл бұрын
እኔስ ለምን ይቅርብኝ 304ተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ከምትወዱት ጋ ያጋጫችውና
@sabasaba747
@sabasaba747 6 жыл бұрын
መላክ ካሊድ Amenn yagachgn
@rachelclavier7051
@rachelclavier7051 6 жыл бұрын
😁
@mesimelesemelesemesi5461
@mesimelesemelesemesi5461 6 жыл бұрын
ወይኔ ታዴ ሳልፈልግ አስለቀስከኝ
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን
@zainabsaaed8502
@zainabsaaed8502 6 жыл бұрын
እናመስግናለን በግዜ ለቀቃችሁልን
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆቹ 😘😍
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
ዋው እኳን መጣቺሁ ጓደኞች እደናቺሁልኝ
@user-ue9jj3of5v
@user-ue9jj3of5v 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ ታዴ ሳልፍልግ አሰለቀሰከኝ በተውደደ ዕንባ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ዳናዎች ታደስ አሳዘነኝ በእውነት ምንም በማያውቀው ሀረግ እግዚአብሔር ይማርሽ ለሳምንቱ መልካዜና ይዛችሁ ኑ
@thisfth5738
@thisfth5738 6 жыл бұрын
እስኪ ዛሬስ ባይሆን 3ኛ ልሁን የዳና ተከታታዮች እወዳቹሀለሁ ኑው እንየው አብረን
@neimahasan989
@neimahasan989 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል ታደ አለቃቀስህ .ታስቅ ነበር .ወይዘሮ አስቴር ዋው ብቃትሺን ወድጀዋለሁኝ እያለቀሺ የተወንሺውን .
@hamesjamel6363
@hamesjamel6363 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
እናመሰግናለንዳናወች ሚኪ እኲን ተሻለክ የኔ ቦንቦሊኖ ስወደው ሀረግ ስታሳዝን ግን ምነው ኤልያስ ጠፋሳ በሰላም ነው
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 жыл бұрын
Tank you so much
Dana Drama Season 5 Episode 16 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 16
37:15
East Africa Film Production
Рет қаралды 254 М.
Dana Drama Season 5 Episode 55 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 55
33:42
East Africa Film Production
Рет қаралды 106 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 30 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
የዳና ድራማ ትእይንቶች
28:54
East Africa Film Production
Рет қаралды 30 М.
Dana Drama | ዳና ድራማ በ6 ዓመት ጉዞ ...
30:45
East Africa Film Production
Рет қаралды 14 М.
የዳና ድራማ አዝናኝ የቀረጻ ወቅት ትእይንቶች 2
17:48
East Africa Film Production
Рет қаралды 66 М.
"ኣብዚኣ........! ኣቦ ወንበር " ABZIA ABO WENBER
9:37
East Africa Film Production
Рет қаралды 227 М.
EZA MERET EPS  5 | እዛ መሬት ሓምሻይ ክፋል
33:55
East Africa Film Production
Рет қаралды 117 М.
EZA MERET EPS  4 | እዛ መሬት ራብዓይ ክፋል
38:55
East Africa Film Production
Рет қаралды 134 М.
Dana Drama | ዳና ድራማ በ6 ዓመት ጉዞ ... PART 5
15:17
East Africa Film Production
Рет қаралды 6 М.
ትዝታ #ep 3  #shortmovie
1:29
Eyob pictures
Рет қаралды 16 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 30 МЛН