DANA Episode 35 youtube

  Рет қаралды 108,336

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 8 жыл бұрын
bka beti ena miki telyayu endaaaaa era kidusan astarkiyachew 😳 eliyas ena beza 💏🙈 yesamtn sew yebalan thanks tela ❤
@lidiyakonjo6312
@lidiyakonjo6312 8 жыл бұрын
harif new yesamuntu sew ybelen gn beti aslekeshn betam
@marysultan6080
@marysultan6080 8 жыл бұрын
betiye yene mar ayizosh wendoch iko stupid nachew liya and Elisa kkkkkkk yimechachu abo enate nachu ye arada lji 😘😘😘😘 please meron mechi new wed Dana yemitimelesew I really miss her can same won tell me please?
@gamamennila4861
@gamamennila4861 8 жыл бұрын
ሊያና ኤሊያስ በሳቅ ክክክክ ደስስስ ነው የምትሉት
@saplabwnutu2563
@saplabwnutu2563 8 жыл бұрын
ቤትዬ አይዞሽ ሚኩ ይቅርታ ብታደርግላት ጥሩ ነበር በፍቅር ውጥ ጥላቻ ከሌለበት ፍቅርም አይመስልም እና ሚኪ ይቅርታ ትልቅ ስጦታ ነው ይቅርታው መቅበል ነበርብህ እያለቀሰች ስትሄድ ብትከተላት ጥሩ ነበር
@ufufugvvhh2639
@ufufugvvhh2639 8 жыл бұрын
ሊያና ኢሊያስ መጀምሪም ያሰብኩት ነገር ነው መፋቀራችሁ አይቀሬ ነው ሀብታሚቹ እናተም አልቅሳችሁ ዲሀም አሰለቅሳችሁ ወይጉድ ሚኪየ በሁለታችሁም መህክል መወስለት አለ ነገር ግን ቤቲ ከጎደኞህ መሆኑ ትንሺ ይክብዳል ምንም ቢክብድ ለችግሮችሁሉ ቦታ ከሰጠነው መፍተሄ አይጥፈም አለ ተረጋግታችሁ ተነጋገሩ ዳናወች እናመሰግናለን በርቱ
@helenhelen5262
@helenhelen5262 8 жыл бұрын
hahahaha እነ ኤልያስ በሳቅ ገድሉኝ። ቤቲ አይዞሽ። ምኪ ይቅርታ ብታደርግላት ጥሩ ነው ከይቅርታ በላይ ምን አለይ
@gmoramzyona6577
@gmoramzyona6577 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@netsanetyohannes3157
@netsanetyohannes3157 8 жыл бұрын
wowwwwwwwww 👍👍👍👍👌
@fentaneshkasu4637
@fentaneshkasu4637 8 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ብንየ አይዞህ።
@sunsuse7364
@sunsuse7364 8 жыл бұрын
arif bertu gn ehe maregu emibal sewye medfat neber
@eskederdagna9853
@eskederdagna9853 8 жыл бұрын
Thnaks
@4gcell199
@4gcell199 8 жыл бұрын
Eskeder Dana ঝবভচগ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
የነሚኪ ግቢ ሲያምር
@rahmarahma4479
@rahmarahma4479 8 жыл бұрын
wey Aleyas !!meku. yekertawan tekblal .please
@yonilutube1620
@yonilutube1620 8 жыл бұрын
zare yeteshale new biyans betyn ena mikin ayen gen mn denew ene ato entena lay geze cheresachihu biyan ene zewdun ena helinan leloche yeteresutn lemastawes mokru atnbezabezu
@adeyadey9028
@adeyadey9028 8 жыл бұрын
ewnat belshal sistu
@አፀደማሪያምየማሪያምልጂነ
@አፀደማሪያምየማሪያምልጂነ 8 жыл бұрын
betam yameral bertou
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
አፀደ ማሪያም የማሪያም ልጂ ነኝ
@tgyemariyemliji3896
@tgyemariyemliji3896 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥልሽ ቶሎ ስለ ለቀክልን
@haregewoyinregasa1138
@haregewoyinregasa1138 8 жыл бұрын
እናመስግናለን
@fireyekassalij2466
@fireyekassalij2466 8 жыл бұрын
arif new bertuln
@አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ
@አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ 8 жыл бұрын
lamejmerya geza Dan sayaw
@senilove5059
@senilove5059 8 жыл бұрын
Miki Chekagn neh
@ZahraZahra-mn6yd
@ZahraZahra-mn6yd 6 жыл бұрын
Liyanai aliyasyi ebidogi sakaramei mazinanatieyi basikari honai ????
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ሊያ እኔም ያርብ ስራተኛ ሆኝ ጎደኞቼ ተመርቁ
@nanaouc1351
@nanaouc1351 8 жыл бұрын
miku please bring her back pls
@ሰአዲየአላህባርያ
@ሰአዲየአላህባርያ 8 жыл бұрын
ሰአዲየአላህባርያ
@zamzamywawwwbetamherfinew3581
@zamzamywawwwbetamherfinew3581 8 жыл бұрын
sitanadu esksasamuekani mnale bitewta
@ziziyemuhamedlij5585
@ziziyemuhamedlij5585 8 жыл бұрын
kemir eskahun kayhut hulu yetmchagi
@rahelfeyisa7959
@rahelfeyisa7959 8 жыл бұрын
programu konjo now
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 8 жыл бұрын
ቤቲና ሚኪ አሣዘኑኝ
@lediafebookgirma1334
@lediafebookgirma1334 7 жыл бұрын
leyaewdesalewe
@diyaramees9136
@diyaramees9136 8 жыл бұрын
meki tesasetal betin masekifat aleberebekem
@ZZ-fi7nu
@ZZ-fi7nu 7 жыл бұрын
እየደገማቺሁነውእንደ ያምናውን
@ሄናክአያሌው
@ሄናክአያሌው 8 жыл бұрын
ኣረ ሚኪ ጭካኔ
@amarechbonja4228
@amarechbonja4228 7 жыл бұрын
wow
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እር እነሊያ ስታስቁ
@ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ
@ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ 8 жыл бұрын
ወይኔ ቤቲና ሚኪ አስለቀሱኝ ግን ሚኪ አንተስ ወስልተህባት የለ ፍቅር እኮ ይቅር ባይ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እነ ኤልያስ በሳቅቅቅቅቅቅ ገደሉኝ ግን እረ ህሉ (ሜሪ) ጠፋች ምነው በጣም ነው ምወዳት በተረፈ አሪፍ ነበር ምርጦች እናመሰግናለን
@tigistgetachew9176
@tigistgetachew9176 8 жыл бұрын
ሰ ካ ራ ሞ ች
@keyeyaabtolij3700
@keyeyaabtolij3700 8 жыл бұрын
btey aszenshign ayzoshi
@mahletbelay9650
@mahletbelay9650 8 жыл бұрын
በጀ ባልከላቸው ሊሳሳሙ ነበር
@sarahalhk4216
@sarahalhk4216 8 жыл бұрын
ውሻ ስለ መሳሳም ምን ታውቅያለሽዝም ብለሽ ለፍልፊ ለፍላፊት
@mahletbelay9650
@mahletbelay9650 8 жыл бұрын
+sarah Al Hk የዘንፍሮ ሰው ውሻ ብሎ ሲሳደብ ይገርማል እኔ ምን ልበልህ በቁምህ የሞትክ በክት
@sarahalhk4216
@sarahalhk4216 8 жыл бұрын
+Mahlet Belay የሞትክሽ ግባታም ኣንቺ ነሽ።ምክንያቱ በኣሁኑ ግዜ ዘረኝነት የምትይው ደደብ የማይገባሽ መሆንክሽ ኣወቅኩ።በትልቁ እግዛብሄር ልቦና ይስጥሽ ኣህያ
@samitv6159
@samitv6159 8 жыл бұрын
ህወሃት ጎንደር ውስጥ በገዛ ሃገሩ ሰው እየገደለ ነው።ይህ ጭራቅ መንግስት ሁሉም ኢትዮፕያዊ ተባብረን ማስወገድ አለብን።
@user-jp2ij8ey1d
@user-jp2ij8ey1d 8 жыл бұрын
ቱሪናፋ እኛ ድራማውን እንይ ወይስ ያንተን ቦተሊካ እንስማ እዛው ፍቢ ላይ የለመዳቹትን ወሬ እዛው ጨርሱት ምድረ አሽቃባጭ ሁላ
@samitv6159
@samitv6159 8 жыл бұрын
+Genet Yaekob የህወሃት ቱልቱላ።
@user-jp2ij8ey1d
@user-jp2ij8ey1d 8 жыл бұрын
ሂድ ከዚ አራም ነገር ወንድነት ግንባር ለግንባር ነው እሽ እዚ ተወሽቆ መጨማለቅ አያዋጣም እሽ ቅዘናም ሁላ
@samitv6159
@samitv6159 8 жыл бұрын
+Genet Yaekob ድሮስ ትግራ ንግግር አታቁ።ሰው መሳደብ ።መገልፈጥ።ሰው መግደል የህወሃት ና የትግራ ምልክት ነው።ትግራ እኛ እምናቅ ግንበኛ ና አናጺ ነው።
@user-jp2ij8ey1d
@user-jp2ij8ey1d 8 жыл бұрын
የሆንክ አህያ ነገ ማለት ነው የትግሬ ጭንቅላት ቢኖርህማ እዚጋ አፍክን ባልከፈትክ ኖሮ አራም ነገር እድሜ ለትግሬ በል ሰው አደረገህ አሰለጠነክ ምን ታደርገው አይፈረድብህም
@borhana1277
@borhana1277 8 жыл бұрын
kkkkjkkkkkkkk
@dagimkebede7584
@dagimkebede7584 8 жыл бұрын
e
@diyaramees9136
@diyaramees9136 8 жыл бұрын
www
@semitalove741
@semitalove741 8 жыл бұрын
erasechew nber
@tsiyemariyam4871
@tsiyemariyam4871 8 жыл бұрын
kkkkkk mnun
@semitalove741
@semitalove741 8 жыл бұрын
+Tsi Yemariyam machem anchin ayehonem
@tsiyemariyam4871
@tsiyemariyam4871 8 жыл бұрын
semita love ክክክክክክክ እኔም እኔም እንዳልሆነ ስለገባኝ ነው የጠየኩሽ
@semitalove741
@semitalove741 8 жыл бұрын
+Tsi Yemariyam. አንቺን ካልሆነ ድራማውን ነው ማለት ነው
@lediafebookgirma1334
@lediafebookgirma1334 7 жыл бұрын
leyaewdesalewe
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
Lediafebook Girma
DANA Episode 37 Nehase 15 youtube
31:35
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 179 М.
Marahas (1998) - Full Movie | Raymart Santiago, Raymond Bagatsing
1:47:03
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,3 МЛН
DANA Episode 33 Youtube
34:14
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 126 М.
Dana - Part 41
38:03
ethio oldies
Рет қаралды 37 М.
Lavender Fields | Episode 54 (1/2) | November 14, 2024 (w/ English Subs)
9:48
ABS-CBN Entertainment
Рет қаралды 318 М.
DANA Drama Part 77
35:35
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 428 М.
DANA Episode 41 youtube
35:04
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 124 М.
የዳና ድራማ አዝናኝ የቀረጻ ወቅት ትእይንቶች 2
17:48
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 66 М.
Dana drama Season 4 Episode 52
34:09
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 141 М.
Dana Drama Season 4 Episode 60
35:41
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 223 М.
Dana Drama Part 45
29:32
Ethiocinema.com
Рет қаралды 59 М.
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН