DANA SEASON 5 EPISODE 6 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 6

  Рет қаралды 211,697

East Africa Film Production

East Africa Film Production

Күн бұрын

This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 208
@ዘይነብየአላህባረያነኝ
@ዘይነብየአላህባረያነኝ 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሣቹ የሙሥሊም እምነት ተከታዬች በሙሉ
@ሶፊየላሰታላሊበላልጅ
@ሶፊየላሰታላሊበላልጅ 7 жыл бұрын
wwer Qwe እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ማሬዋ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 жыл бұрын
wwer Qwe እኳን አብሮ አደረሰን
@ሶፊየላሰታላሊበላልጅ
@ሶፊየላሰታላሊበላልጅ 7 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ፍቅር መልካም በዓል ለሁላችንም ውዴ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 жыл бұрын
ሶፊ ኢሥላም ነው ህይወቴ አሚን ማሬ
@yaraflower2046
@yaraflower2046 7 жыл бұрын
wwer Qwe እንኳን አብሮ አደረስን
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁዳናወች.በአገርውጭምሆነባገርውስጥያላችሁሙስሊምእህትወንድሞችእንኳን.ለኢድሙባረክወይም.ለአረፋበአልበሰላምአደረሳችሁ.በአሉየሰላምየጡናየፍቅርይሁንላችሁአላህየአመትሰውይበላችሁ.እኔኳንክርስቲያንነይ.ከሙስሊምቤትስለምሰራእሄው4አመቴነውበአላችሁንየማከብረው.መልካምበአል
@yaraflower2046
@yaraflower2046 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ እንኳን አብሮ አደረስን
@ሀውለትሰይድ
@ሀውለትሰይድ 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ እንኳን አብሮ አደረሰን እህት . እናመሰግናለን
@Sosososo-rh2ql
@Sosososo-rh2ql 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ እንኳን አብሮ አደርስን
@admasukechinu5282
@admasukechinu5282 7 жыл бұрын
Marima Asfaw
@ሰአዳአደምእስላምነውሂወቴ
@ሰአዳአደምእስላምነውሂወቴ 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ እንኳንአብሮአደረሰን እህት እናመሰግናለን
@nouraalnahry4522
@nouraalnahry4522 7 жыл бұрын
ውድና ምርጥ ብርቅ ድንቅ ሙስሊሞች እንኩዋን ለኢደል አድሃ በስላም አደርሳችሁ ፍ ፍክት ያለ ባእል ይሁንልን ♥♥♥♣♠
@sghuhdhjy290
@sghuhdhjy290 7 жыл бұрын
Noura Alnahry እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን
@zeitneger2723
@zeitneger2723 7 жыл бұрын
ሰላም ዳናዎች ምነው ምነው ትንሽ ኣይሰቀጥጣቹም?! ከ 29 ደቂቃዎች መግብያ ብቻ 5 ደቂቃ ከጨረሳችሁት ምኑን ይታያል ?
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት 7 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ። እናመሰግናለን ግን አጠረ በጣም ገና ከመጀመራችሁ ። የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ።ምልጃእና ጥበቃው አይለዬን አሜን (፫) እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በአገር ውጭም በአገር ውስጥም ላላችሁ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ በአሉን የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ ።መልካም በአል
@እምየጎንደርክፉሽንአያሳየ
@እምየጎንደርክፉሽንአያሳየ 7 жыл бұрын
እመብርሀን ልዩ ነሽ ለኔ እግዚአብሔር ይመሥገ እኴን አብሮ አደረሰን
@arsemabele4322
@arsemabele4322 7 жыл бұрын
ዳናዎች ድራማችሁ1ኛ ነው፡፡በርቱ፡፡ጋይስ አዲስ አመት እየመጣ ነው፡፡በባእድ ሀገር ናፍቆቱ ሊገለን ነው😰😰😰😰 ስናሳዝን😢😢😢
@ማነኝቆይይገረማልቱ
@ማነኝቆይይገረማልቱ 7 жыл бұрын
ምነው ደቂቃው በጣም እረዘመ መች አይተን ልንጨርሰው ነው lol😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tizitatizita4651
@tizitatizita4651 7 жыл бұрын
መሲ ከውሽውሽ ክክክክክክክ ኸረ አታስቂኝ ማር
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
መሲ ከውሽውሽ ክክክክክክክክክ.አይዞሽእያረፍሽእይው
@moogmoog3593
@moogmoog3593 7 жыл бұрын
መሲ ከውሽውሽ 😅😅😅😅👌
@merryhabesha8135
@merryhabesha8135 7 жыл бұрын
ygermal lka Endezi Aynet wenjel Ale mrt tmhrt new mikoye Ayzoh dana💟💘
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ሊያ ግልፀኝነትሽ ደስስ ይላል እናመሰግናለን ዳናዎች
@aselethiopia3666
@aselethiopia3666 7 жыл бұрын
እኔ እኮ ግጩኝ ልግጭሽ ስትባባሉ በጣም ግርም ትሉኛላች እናተ ናቹ እዴ ድራማውን የሰራቹት።ዳናውች በጣም እናመሰግናለን ቢዚው ቀጥሉበት ያሁን አጅንዳ በጣም ደስ ይላል ለውጣቱ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ይመቻቹ
@ኢየሱስያድናልአሜንአ-ገ4ፀ
@ኢየሱስያድናልአሜንአ-ገ4ፀ 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የመላው የሙሳሌም እምነት ተክታዩ
@hananhussein2884
@hananhussein2884 7 жыл бұрын
thanks Dana very good continue
@መሀመዲእብራሁም9665
@መሀመዲእብራሁም9665 7 жыл бұрын
ሀይ። የዳና። ፊልም። አዘጋጆች። በሙሉ። በጣም። ነው። የምወዳችሁ። መሀመዲ። እብራሂም። ከሰኡዱ። በርቱ በጣም። እወዳቹሀለሁ
@ስማርነኝየጌታምህረትየበዛ
@ስማርነኝየጌታምህረትየበዛ 7 жыл бұрын
O ሰው በራሱ የሆነ ነገር የማያዝበት አንባ ገነንነት የበዛበት ዘመን ያሳዝናል በርቱ በጣም አሪፍ ከእስካሁኑ ይሄ ትልቅ ትምህርት አለው በሱስ የተጠቁ ወገኖችን እንደዚህ የእውነት ቢሰራ ማዳን ይቻል ነበር ለብር የሰው ሂወት አለቀ
@seadaahem1002
@seadaahem1002 7 жыл бұрын
አሰላሙአከይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ እንደት ናችሁ ያገሬ ልጆች ሙስሊምም ክርስቲያኑም በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ እንኳን አብሮ ያደረሰን እላለሁ ላላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ዳናወች ምነው ደቂቃወች በጣም በዝተዋል አንሰው ይመጣሉ ብየ ስጠብቅ
@nejatjuhar1814
@nejatjuhar1814 7 жыл бұрын
ወዮ የሚኪ ናይት ክለብና የዳና አዲሱ የdrags ምርምር ኤሊያስ የጀመረው ጥናት ቲሽሽሽ ሲያናድድ ሚስኪን ሚኪ😪 ሊቾ ግልፅነትሽን ስወደው እኮ።
@አብአይን
@አብአይን 7 жыл бұрын
Liya endat ende miwedish wow best acter
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 жыл бұрын
ዌል ዳናዎች እንዲሁም ኮሜንታተሮች ውይ ሊያ ስታስቂ ክክክክ የወርዲ ውስጤ ነሽ የወናስ አንተ አዝግ
@omansur8487
@omansur8487 7 жыл бұрын
ዳናዎች ሰላማቹሁ ይብዛልን እናመሰግናለን
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ 7 жыл бұрын
የኝ ምራጦች እናተው ትሻላላችሁ ውድድድ
@zebnayzerihun
@zebnayzerihun 7 жыл бұрын
wawww dana bexam arif new liya yene konjoo sewdishi elias demo lesawam giza sexati enji
@hayatahmed699
@hayatahmed699 7 жыл бұрын
Danawch enameseginalen
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
ዳናዎች እናመሰግናለን
@ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ
@ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ 7 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ ዳናዎች አሪፍነው በርቱ ግን ምድነው በየድሪማው ከ30 ደቂቃ እራሥ አቶርዱም አዳዴ እሣም እረፍት ታርግእጂ😃😄
@የመካነ-ሠላሟቀበጥ
@የመካነ-ሠላሟቀበጥ 7 жыл бұрын
ወይ ሊያ😂😂😂ስወድሽ እኮ😘😍😍
@sally-de7xt
@sally-de7xt 7 жыл бұрын
የታውነይኖች ከልብ እናመሰግናሌን ደስስስስስ
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 7 жыл бұрын
ሊያ የኔ ቆንጆ ግልፀኝነትሽ እኮ ውይይይይ ደስ ሲል
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፀ8ቐ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፀ8ቐ 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን በሰላም ነው ዘገያችሁ
@rigbelemlem8965
@rigbelemlem8965 7 жыл бұрын
Enquan dena metachu danawoch Mnew seatu atere..lemangnawm enamesegnalen
@ahmsh2183
@ahmsh2183 7 жыл бұрын
Enamesegenalen danawech
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 7 жыл бұрын
እውዳችኅለሁ ደግሞም እናመስግናለን
@ethiopialoveethiopia4502
@ethiopialoveethiopia4502 7 жыл бұрын
Welcome dana
@oneLove-cq3tu
@oneLove-cq3tu 7 жыл бұрын
Liya mar 😍😍😘😘
@የወሎዋቀበጥነኝየወሎዋቀበ
@የወሎዋቀበጥነኝየወሎዋቀበ 7 жыл бұрын
Well came danawech
@hlinabehire4491
@hlinabehire4491 6 жыл бұрын
Dana Mirt Drama Weddd
@youhalayyouhalay6597
@youhalayyouhalay6597 7 жыл бұрын
እናመሠግናለንዳነወች
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 7 жыл бұрын
yelg abat lehon new my beast fird!!!!!!!!!
@tizitatizita4651
@tizitatizita4651 7 жыл бұрын
ለፍቅር.እመቻለው ka ዋዉ ደስ ይላል ኮንግራ
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 7 жыл бұрын
Tizita Tizita tnx sweet
@meklitehabshauit1744
@meklitehabshauit1744 7 жыл бұрын
Leya😍😘
@tegenetayalew6648
@tegenetayalew6648 7 жыл бұрын
ውይ ሊያየ እና ኤልያስ እደየት እደምወዳችሁ እኮ ኡፍፍፍፍፍ
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ሠአት በጣም ያንሣል
@ሰውሆይመልካምሆነ
@ሰውሆይመልካምሆነ 7 жыл бұрын
Kkkkkk way leya konjooo betam tesekleshe
@AsAs-ik7if
@AsAs-ik7if 7 жыл бұрын
ዳናወች እንኮን በስላም መጣችሁ ግን ስንወዳችሁ አይታችሁነው መስል ደቂቃው እርዘመባችሁ በስጣም
@merry8649
@merry8649 7 жыл бұрын
በናታች ከመንታተሮች ላይክ ጠይቄ አላውቅም በናታችው ላይክ ግጩኝ በሞቴ
@meseretkasahun218
@meseretkasahun218 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ እሄው ገጨሁሽ እስኪ ደስ ይበልሽ
@merry8649
@merry8649 7 жыл бұрын
+Meseret Kasahun አመሰግናለው እህት
@qalkidanqal9390
@qalkidanqal9390 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ amrbsh new unkan lik amrsh tirfrafe bihamrsh gud honan nabr gacush lazm asre
@berkesamegersaa99
@berkesamegersaa99 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ መኪና የግጨሽ ግርም ስትሉ እኮ ላየክ ግጩኝ ስትሉ ቀላል አልስቅም ሞዛዞች የልቅ ለስሪዎቹ የገባቸዋል ላየክ እንቺ የምን ላየክ ነው የሚየምርሽ ክክክክክ
@merry8649
@merry8649 7 жыл бұрын
+berkesa megersaa አንተን ሲኖትራክ ይግጭክ ክክክክክክክክ
@zamzamahmed8789
@zamzamahmed8789 7 жыл бұрын
ሊያየምችት ነውኮ እምትይኝ የኔ ቀልቃላ😂
@dawithayth6338
@dawithayth6338 7 жыл бұрын
betam asaterachwt danawoch.
@mnbaboom8582
@mnbaboom8582 7 жыл бұрын
Thanks
@elfenshfikergmailcomelfenshgma
@elfenshfikergmailcomelfenshgma 7 жыл бұрын
Enamesgnalen danaweoch
@qaem8029
@qaem8029 7 жыл бұрын
ምነው ግን አበዛችሁት ላይክ እያላችሁ ምድረ በጥራቃ ሁላ እኔ የየርዳኖስ አድናቂ ነኝ
@bereketsolomon9887
@bereketsolomon9887 7 жыл бұрын
Waw good bells you all
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 7 жыл бұрын
welkam to*Dana!!!
@ويووي-غ8ي
@ويووي-غ8ي 7 жыл бұрын
ሚኪ አድናቂህ ነኝ
@zedofikir144
@zedofikir144 7 жыл бұрын
Ine ichi Adisuwa Lij Minim Altemechechinyim.
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን አረ የዳኔ ፍቅረኛ ዋዉ
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች ግን ምነው ሰሀት አሳነሳችሁ
@neswwwrayazazilnanesra7376
@neswwwrayazazilnanesra7376 7 жыл бұрын
Well come
@ፊዳካያረሱለሏህ
@ፊዳካያረሱለሏህ 7 жыл бұрын
በሳምንት አንዴ ለዛውም 24 ደቂቃ???ለማነኛውም እናመሰግናለን
@frehiwotb2001
@frehiwotb2001 7 жыл бұрын
Suspense mehonu new mechereshaw? Atichilubetim.
@martaambay3380
@martaambay3380 7 жыл бұрын
Wow ajendaw des yelale bezegeyem tekurte yemegebaw nger laye nw eyeserachu yalachute
@የሚወዱትንሰውእንደትመርሳ
@የሚወዱትንሰውእንደትመርሳ 7 жыл бұрын
ስወዳችሁ የዳና ታዳሚዎች በናታችሁ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ ደሞ ብየ አላውቅም plesssss lik
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 7 жыл бұрын
ውዴ ብለህ ጥራኝ ገጨሁሽ
@zuzulove7942
@zuzulove7942 7 жыл бұрын
ውዴ ብለህ ጥራኝ እሆ ደስ ይባልሽ
@meseretgebru4094
@meseretgebru4094 7 жыл бұрын
ውዴ ብለህ ጥራኝ hahaha shafadiya demo le like wuda biyeshi alew demo ena
@samrawitsolomon4312
@samrawitsolomon4312 7 жыл бұрын
ውዴ ብለህ ጥራኝ አንቺ እብድ እዚም አገኘሁሽ
@የሚወዱትንሰውእንደትመርሳ
@የሚወዱትንሰውእንደትመርሳ 7 жыл бұрын
samrawit Solomon እና ደስ አለሽ kkkkkkk
@mamegela954
@mamegela954 7 жыл бұрын
Danawoch enamesgnalen
@saraetho1249
@saraetho1249 7 жыл бұрын
btam arfe new Enamesgln
@enatemodish4757
@enatemodish4757 7 жыл бұрын
abo sa'at astakakilu enda kalid enkwan kaze yerazamal enam baratu katilubet yamiral ya sa'atun nagar adara like gecung yamitelut damo ka gend yagacachu
@ድግልእነቴድግልእናቴ
@ድግልእነቴድግልእናቴ 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 7 жыл бұрын
Ere danwech gen betam teblshtchwal 29 dkika mednw eche
@hirutbekele9609
@hirutbekele9609 7 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tsinabylove2644
@tsinabylove2644 7 жыл бұрын
ufffffff Liya siwodesh eko gazetenga metebes terifu ehe now kkk letasekelachowu now
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 7 жыл бұрын
ሊያዬ ሥወድሽ
@ማነኝቆይይገረማልቱ
@ማነኝቆይይገረማልቱ 7 жыл бұрын
wel 😍
@ዊይየሴትልጅፈተናአኑሮኛል
@ዊይየሴትልጅፈተናአኑሮኛል 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592 7 жыл бұрын
Wawooooo arfenow qaxelubate
@ሄናክአያሌው
@ሄናክአያሌው 7 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ኣቶ ዳኜ ሆስፒታል ያጣጠፉትን ልብስ ምነው ረሱት የሆስፒታሉ ነው እንዴ
@user-on4ke9qj6w
@user-on4ke9qj6w 7 жыл бұрын
እደዉ ቢቀር ይሻላል ምድነው ሥአት የለዉም በጣም ይደብራል
@AsAs-qw8pg
@AsAs-qw8pg 7 жыл бұрын
ኦኤ ሞ ጂ መእጣአህ እንእካእን መእጣአህ ለእድእራአማአው ድእምእቅት
@أحمدأحمد-ه1س5ب
@أحمدأحمد-ه1س5ب 7 жыл бұрын
Wawu danawoc enkandn metachhu
@ethiopiawioromonegn9372
@ethiopiawioromonegn9372 7 жыл бұрын
29 Dekika😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭 betam new yaselekesachehugn😜😜😜
@rajaar4518
@rajaar4518 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@kassahunassefa1297
@kassahunassefa1297 7 жыл бұрын
Lemedenew Ye Rasachin kuwankw ena Fidel eyalen be Engelizegna Sizen... eyalachihu yemtetsfut ? ebakachihu ye Hagerachin Yishalenal.Kegne Atasegezun.Amesegenalehu.
@ilovyouhaji6993
@ilovyouhaji6993 7 жыл бұрын
Wek dana yana maroche
@የወሎዋቀበጥነኝየወሎዋቀበ
@የወሎዋቀበጥነኝየወሎዋቀበ 7 жыл бұрын
Bertu danawech yhaeyejemerachihut bemnmelku endemitenakek mayet efelgalehu bertu enate gobezoch nachihu wegenachin begojisus tetemdo endayker bertulgn
@adisederbaw3753
@adisederbaw3753 7 жыл бұрын
danaweche nafkachuhegn neber
@danielnguse756
@danielnguse756 7 жыл бұрын
ወይ ሚኪ ምስኪን
@tegisraw9681
@tegisraw9681 7 жыл бұрын
wowwwww አቶ ዳኘኝ ተሻለው
@hiwotiyedigililiji418
@hiwotiyedigililiji418 7 жыл бұрын
enkuwan dehena metachu siwodachu.
@snmsuga3679
@snmsuga3679 7 жыл бұрын
ምድነው ድራግ የምታቁት ንገሩኝ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 7 жыл бұрын
SnMsuG A Derag malet wode አማርኞው አደዛዥ እፅ ማለት ነው እንግዲህ እንደዛ ነው
@ጄሪ-ከ5መ
@ጄሪ-ከ5መ 7 жыл бұрын
liyaye Swedish yene konjo
@ويووي-غ8ي
@ويووي-غ8ي 7 жыл бұрын
ይውኒ ተዋት ሴት ሲጠግብ ትተሀት ሂድ መጥታ ትጠይቅሀለች ሚኪ ለራሱ ፈልጎት ነውተዋት ታዲያስ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 7 жыл бұрын
እኔም የ ዩወርድ አድናቂ ነኝ!!!!
@ኑሀሜንስደተኛዋ
@ኑሀሜንስደተኛዋ 7 жыл бұрын
ፕ ስአቱ እንዴት ነው የበዛው
@alialkhateri8129
@alialkhateri8129 7 жыл бұрын
ኢያ እና ሌላስ አሳቃችሁኝ
@eyeruswinta314
@eyeruswinta314 7 жыл бұрын
እንክዋን ደና መጣቹ ዳናዎች ምነው እደዚህ ስልችት እስኪለን አረዘማቹት ሌላ ጊዜ አጠር አርጉት አይደብራቹም እንዴ በሳምን ከፈለጋቹ በወር እየመጣቹ የተሞላ ነገር የለም አስተካክሉ ካልሆነ በአንድ አሳብ ጠቅለል አርጋቹ ጨርሱት
@ሰላምአስካለማርይም
@ሰላምአስካለማርይም 7 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደርሰን የተዋህዶ ልጅች ዳናወች በርቱ
@fozilovelove2311
@fozilovelove2311 7 жыл бұрын
ምድነው ደቂቃው በጣም አጭር ነው
@monymony1919
@monymony1919 7 жыл бұрын
Mekides Ethioba musilmochi inkan adarsachu
@saudida6067
@saudida6067 7 жыл бұрын
እረ ዘመን ለምን ተቋረጠ
@neimaseid835
@neimaseid835 7 жыл бұрын
ሚኪየ ስወደው
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ሚኪዬን በምንም ጉዳይ እዳትጎዱት በቃ ፣፣፣፣፣፣
@ramiimamasanitube1705
@ramiimamasanitube1705 4 жыл бұрын
uuuuu
@user-vn2pc4RICH
@user-vn2pc4RICH 7 жыл бұрын
kkkkkkkk ውይ ሊያየ ቅመምነሽክወ ወሬሽ ይጣፍጣል
@adembornao6957
@adembornao6957 7 жыл бұрын
ወይ ሊያ አሳቅሺኝ ከምረ
DANA SEASON 5 EPISODE 5 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ከፍል 5
36:29
East Africa Film Production
Рет қаралды 220 М.
Dana Drama Season 5 Episode 55 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 55
33:42
East Africa Film Production
Рет қаралды 106 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 78 МЛН
የዳና ድራማ አዝናኝ የቀረጻ ወቅት ትእይንቶች 2
17:48
East Africa Film Production
Рет қаралды 66 М.
"ኣብዚኣ........! ኣቦ ወንበር " ABZIA ABO WENBER
9:37
East Africa Film Production
Рет қаралды 239 М.
🛑 በልጄ የማፍር እናት አይደለሁም ማርክ ማመን አቃተው😌
28:44
Dana Drama | ዳና ድራማ በ6 ዓመት ጉዞ ...
30:45
East Africa Film Production
Рет қаралды 14 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና መስከረም 15- 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:45
የዳና ድራማ ትእይንቶች
28:54
East Africa Film Production
Рет қаралды 30 М.