ዳናይት በገርአልታ ጎህ መንደር |

  Рет қаралды 16,052

#Time

#Time

Күн бұрын

በኢትዮጵያ ሰሜኑ ክፍል፤ የገርአልታ ግዙፍና ፈታኝ የሆኑት ተራሮች በውስጣቸው ጥንታዊ ቤተክርስቲያኖችን ይዘዋል፡፡ እነሱን ለመጎብኘት ግን እልህ አስጨራሽ እና ፍርሀትን ፊት ለፊት ተጋፍጦ ፤ ቀጥያሉትን የገርአልታ ተራሮች ማለፍ ይጠይቃል፡፡ በዚህ ሳምንት በ#Time ዳናይት በገርአልታ ጎህ መንደር ላይ ያረገችውን አዝናኝ ተከታተሉ፡፡
#Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በቃና
In Ethiopia’s northern region, the steep Gheralta Mountains are a formidable frontier. But hewn into them are ancient inaccessible churches that make a challenging hike more rewarding. Check out this Episode of #Time as Danayit explores the beautiful sights of Gheralta.
#Time every Saturday @ 6:00PM only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Danayit #Gheralta #Gheralta_Mountains #Tigrai #Mekele #Hawzen #Gheralta_Rock_Churches #Ancient_Churches #Landscape #Amharic #Ethiopia

Пікірлер: 23
@joeltt799
@joeltt799 4 жыл бұрын
ዋው የኣክሱም ስልጣኔ በጣም ነው እሚገረመው በስላሴ ስእሎቹ ራሱ በጣም ድንቅ ናቸው እንደዚ አይነት ኣይቼ ኣላቅም
@abrhaabrha9932
@abrhaabrha9932 4 жыл бұрын
የፈጣሪይ ስራ ምን ይደነቅይ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንይ አሜን።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 жыл бұрын
WOW! በጣም የሚገርምና የሚደንቅ ነው እኔ ከፍታ ስለምፈራ የምሞክረውም አይመስለኝም ዳናዊት Good job!👏 I like it !
@mazerlovemazerlife107
@mazerlovemazerlife107 3 жыл бұрын
Yene ortodox❤️ good job dani God bless you 🙏
@user-eg7cx5bd1e
@user-eg7cx5bd1e 4 жыл бұрын
ታድለሽ መባርክ ነው ዳኔ እናመስግናለን የተዋህዶ ቅርፃችን
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መልካምነት እጅግ ብዙነዉ የጥቡብ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይሙስገን
@berhandesta655
@berhandesta655 Жыл бұрын
እፉፉፉ ክንደይ ደስ ይብል
@zipporahmekonen9980
@zipporahmekonen9980 4 жыл бұрын
Breathingly beautiful
@tigistatsbha8133
@tigistatsbha8133 4 жыл бұрын
Daniye good job..tebarki❤️ 🙏
@samridegaga7279
@samridegaga7279 2 жыл бұрын
I do talk about that place and no one believes me tnx girl now I can show them how much beautiful and scary it was.
@zeyadatek918
@zeyadatek918 4 жыл бұрын
Woooow Amazing!
@etsegenetmolalign4154
@etsegenetmolalign4154 3 жыл бұрын
wow i am speechless
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ልዩ ንሽ እኮ እምዬ
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 6 ай бұрын
Heedwwdeza!
@lemlemademasu8244
@lemlemademasu8244 4 жыл бұрын
ዳንዬ በጣም ነው ድስ የሚለው ዋው እንዲም አለ አስ በባልሽኝ ተበረኪ
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 6 ай бұрын
Danayt bkusnkuaki deytizarebi? Mehferit gera’lta Mbal keman kıtsieni? Tigray aibiya!
@tsgieberhe9163
@tsgieberhe9163 4 жыл бұрын
You so very pretty
@zekariasgiorgis7734
@zekariasgiorgis7734 7 ай бұрын
Tigrai is the alpha and omega of Ethiopia's civilization. But was the reason behind Ethiopia's war on Tigrai and this is continuing till today. Say no to internal invaders if you considered Tigrai as part of Ethiopia.
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 6 ай бұрын
💯
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
ኢትዮጵያ እና ትውልድ ኢትዮጵያ በትግራይ ላይ አልከፈቱም ጦርነት ልብ በሉ የከፈቱት የኢትዮጵያ መንግስት እና ፖለቲከኞች ,ጉጠኞች, ሆድ አደር ለሆዳቸው ብቻ የሚሰሩ ሴረኞች ብቻ ናቸው , ክነስተውዕል ዝግባአና ነገር እዚ ሓቂ ኢዩ ንምንታይ ብስንኪ ንቑጽ ይነድድ ሩሑስ ከምዝበሃል ኮይኑ ደአንበር እቲ ሐቂ ኢዚ ኢዩ አኸለ : :
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 Жыл бұрын
Danait orto kalhonesh botaw mehed yelebeshim
@eyerusalemjg4937
@eyerusalemjg4937 4 жыл бұрын
Dante mud yatyazhi yetgray LJ endehonsh atri adigrat adgesh endi bekuankash atferi
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 5 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 24 М.
DW TV ኾኾሎ ዮሃንስ
27:06
Dimtsi Weyane Television
Рет қаралды 67 М.
“እናቴ ሮል ሞደሌ ናት” | የጥበብ አፍታ
21:06
Kana Television
Рет қаралды 21 М.
ዳናይት በምድረ ቀደምት አፋር |#time
20:00
Kana Television
Рет қаралды 10 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН