Daniel's Briefs 021- በተጨባጭ የሌሉት ምክር ቤቶች

  Рет қаралды 3,272

HornAffairs

HornAffairs

Күн бұрын

Пікірлер
@girmay483
@girmay483 10 сағат бұрын
ህግን ብቻ መሠረት ያደረግ ማብራርያ በጣም ደስ የሚል ኣቀራረብ ነው ቀጥል ዳኒ ሁሉንም ትንታኔዎችህ ተከታትያለሁ ቀጣዩ ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ
@GB-ly7rt2
@GB-ly7rt2 11 сағат бұрын
ዳኒ ወዲ ህዝቢ! ኣንተ እውነቱን በእውቀት ስትገልጽ ብዙ የሚያጥወለውላቸው ተቀላቢዎቹ እንደሚዘምቱብህ ይታወቃል፣ ከመ ጤፍ ኣትቁጠራቸው ፣ go ahead 🙏
@anteneh41
@anteneh41 4 сағат бұрын
Exactly
@Eyecaretube
@Eyecaretube 27 минут бұрын
I thought you were just an activist but now I know you are indeed a professional and expert..keep it up
@AG-py4xd
@AG-py4xd 6 сағат бұрын
Thank you Dani!
@zerayabrha
@zerayabrha 9 сағат бұрын
ሰታሊን ዓንጓር ንዓ ሰማዕ
@jahjira3135
@jahjira3135 3 сағат бұрын
you’re an intellectual. Keep it up.
@michealkebede950
@michealkebede950 7 сағат бұрын
✅✅✅
@Gebray7
@Gebray7 11 сағат бұрын
Selam Dani I hope you contineu with this format. Your insights are valuable. If only the TPLFs had any remaining brain cells and decency to consider other views or care enough for the people going through hell because of them.
@HenokKasahun-mn3vo
@HenokKasahun-mn3vo 10 сағат бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነዉ። መጨረሻ ላይ ፍርድ ቤት እንዲያማክር ቢደረግ ያልከዉ ለዓቃቢህግ ቢሰጥ sound ይመስለኛል።ምክንያት ፍርድ ቤት ጣልቃ ባይገባ constitutional ነዉ።
@AbboWennbber
@AbboWennbber 9 сағат бұрын
ኣይ ህወሃት እስከ መቼ ነው ሽንፍላ ሁነው የሚኖሩት! ለብልፅግና ሲሖን ምርጫ በየ5 ዓመት ካልተደረገ መንግስትነት የለም ለወረዳ ምክረ ቤት 12ዓመት ዓልፎትም ጡረታ የለም ትዝብት ነው!
@Lemishe
@Lemishe 7 сағат бұрын
የቴንቤን ህዝብ ከ1983 በፊት ወደ ትልቅ ታሪኩ ማንነቱ ይመለሳል የቴንቤን ህዝብ ወደ ጥንት ዞንነቱ ይመለሳል የቴንቤን ህዝብ ከአድዋ ከሺሬ ባንዳ ኪዲ በኤርትራ አድዋ ትግሬ ድቃላ ባንዳ መጪወቻ ሆኖአይቀርም ኢሮፕ ወደ ኤርትራ ተጠቅልለዋል ምድራዊ ሃይል አይመልሳቸም ራያው ወልቃይቴው ጠለምቴው ወደ ጥንት አማራ ከተመለስ ዛሬ 6 አመት አለፈው እመኑኝትግራይ የጃርት መብቀያ ትሆናለች እንዳልንው የጃርት መፈንጫ ሆናለች ከመቀሌ ጣቱ ከተማ አዱዲስ አበባ ከአድዋ መተማ ሁመራ ለመሄድ ፓስፖርት ያስፈልጋችሃል !!!
@Marihun585
@Marihun585 9 сағат бұрын
በጣም ይገርማል ጦርነት እንደ ነበረ አልማህም ማለት ነው::ምንመሰለህ አንተና ጭን ስር በነበርክበት አብዛኛወቹ ተሰውተዋል:ህገመንግስት ምናምን የምተለው አሁን በፌዴሬሽን ወይ ተወካዮች ሰንት ሰው አለዉ?አሁን ያለው የኘርቶሪያ ስምምነት ነወ
@MuluAsress
@MuluAsress Сағат бұрын
Yegizie guday n'ew
@የቤትልጅ
@የቤትልጅ 10 сағат бұрын
ዳኒዬ እባክህ ሰፋ አድርገህ ብታቀርብ
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 7 сағат бұрын
አይ ህውሃት ባመጣችሁት የዘረኝነት ፖሊሲ ራሳችሁን እያቀጠላችሁ ነው ችግሩ ደግሞ አሁንም አለመረዳታችሁ ነው::
@sofi6463
@sofi6463 10 сағат бұрын
ዳኒ ጥሩ ስራ ነው ምጸራው በርታ እንድ ጥያቄ ግን አለኝ ትግራይ ለይ ትጠና ስለሚባልወ ጥናት ማለት ትግራይ ሴት የደፈሩት በደረጃ እነማን ናቸው ስለሚባልው ዛሬ ሲሳይ አጌና ለይ ወጥቶ ነበር እስቲ ጠይቀህ አብራራልን
@Yaynshetg
@Yaynshetg 9 сағат бұрын
መስተኻኸሊ (1) ቅድሚ 2012 ዓ/ም 46 ወረዳታን ነይሮም ዝብል 45 ውድመር መቐለ ከም ሓደ ወረዳ ወሲኽካ እዩ። መቐለ ከም 7 ወረዳታት ስለ ትሕሰብ ጠቕላላ 52 ወረዳታት እየን ነይረን (2) ሕዚ ድሕሪ 2012 ዓ/ም 92 ወረዳታት ዝብል ድማ 93 ብዝብል ይተኣረም። ሕዚ ውን መቐለ ከም 7 ወረዳ ወሲድካ እዩ።
@KIDANEMARIAMGard
@KIDANEMARIAMGard 3 сағат бұрын
ይህ እብድ አይሰለቸውም ማን ጊዜ ሰጥቶ ይሰማው ይሆን?
@AmbachewAsgedom-r3o
@AmbachewAsgedom-r3o 10 сағат бұрын
ከዳዕ
@phoenix0000
@phoenix0000 10 сағат бұрын
Today I saw your Facebook post in response to Ermias Legesse about the issue of secession of Tigray. I thought you were a calm and prudent person, at least after the war. It seems you can still be baited. Is it relevant to talk about the secession of Tigray in current circumstances. Just like they quoted you to agitate for war in pre 2020, they're going to use your current uncalled for tantrums to advocate for further marginalization of Tigray. Please stick to current burning circumstances like return of IDPs and territories of Tigray. Or discuss about the schism.
@tessam5859
@tessam5859 4 сағат бұрын
😂😂😂 ዳኒ ትግራይ እየተፈረካከሰች መሆኗን እየተነተንክልን ነው😂😂 በሚቀጥለው አቢቹ ሲመጣ እየቀለለው ነዉ ማለት ነው😂😂😂 👍
@anteneh41
@anteneh41 4 сағат бұрын
አይባልም
@anteneh41
@anteneh41 4 сағат бұрын
ትህነግ😅
@GoitomGmariem
@GoitomGmariem 10 сағат бұрын
አረ አርሙ እያልክ ነው ወይ አውቀህ ሳታቅ ግን ስህተት ሰራህ ተው ተው
@johnnyman2902
@johnnyman2902 11 сағат бұрын
ኸረ ላሽ በይ ዳኒ ... ዛዛዛዛግ እያልክብን ነው
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 6 сағат бұрын
በአንተ አባባል ከፈረሱ ቆይቷል ብለህ ስታበቃ የፈረሱትን ለማፍረስ ይህን ሁሉ ስታወራ ትንሽም ቢሆን ፈገግ ያረጋል! ለመሆኑ ትግራይ ሳንሰማ አገር ሆነች?
@ኣደፍርስ
@ኣደፍርስ 10 сағат бұрын
ኣንተ ስለ ህግ ታውራለህ ልጠይቕህ 1- ግዚያዊ ኣስተደር ነው ያለው ስልጣን የህዝብ ነው ይህ ኣስተዳደሩ ምስሌነ ሞሾም ይችላል ወይ? የትግራይ የወረዳ ምክርብትና ሌለለች ብትግራይ ብቻ ነው እንድዬ ግዜቸው ያለፈው?
@ሀቅ
@ሀቅ 9 сағат бұрын
ትሮማው ነው ወይም ድሮም ተብታባ ነበርክ
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 8 сағат бұрын
ትሮማ ምንድን ነው ?
@AmbachewAsgedom-r3o
@AmbachewAsgedom-r3o 10 сағат бұрын
ከዳዕ
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 588 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
የፖለቲካው ሙግትና ፍጥጫ !!!
3:06:07
Edmond Berhane
Рет қаралды 649