New Ethiopian Orthodox Tewahedo Preaching by memhir Zebene Lema (HAIL MARY)

  Рет қаралды 564,427

Hareg Media

Hareg Media

Күн бұрын

Пікірлер: 566
@behilu1
@behilu1 10 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ
@mimisifu908
@mimisifu908 8 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ቀሲስ ዘበነ ለማ ተባረክልን ዳግማዊ ጳውሎስ እረጂም እድሜና ጤና ያድልህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን የጠፍትንም ይመልስልን አሜን
@binifspt
@binifspt 13 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ፍቅሯ በልቦናችን ፣ጣአሟ በአንደበታችን ለዘላለሙ ይኑር።
@zeresenayyebio3742
@zeresenayyebio3742 9 жыл бұрын
እግዘሐበሔር ይባርካት ፀጋውን ያብዛሎት የአግልግሎት ዘመንን ያብዛሎት የጠፉ በጉችንም እግዚሐብሔር የመልሳቸው ድንግል ማርያም አማላጅ ናት እመቤቴ ማርያም እንወድሻለን እናከብረሸለን ኣርቶዶክስ ሐይማኖቴ ለዘላለም ት ኑር AMEN amen AMEN
@Tashomafirehiwot
@Tashomafirehiwot 9 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ እመብርሀን ከተናግሮ አናጋሪ ትጠብቅህ፡፡ አማኑኤል ጌታ ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ...አብዝቶ...አብዝቶ...ይባርክልህ፡፡ እድሜና ጤናውን ይስጥህ፡፡
@user-dl8by7hj9d
@user-dl8by7hj9d 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ልብ እሚነካ ትምህርት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@mimisifu908
@mimisifu908 8 жыл бұрын
ሁሌ ማለዳ ብሰማው የማይጠገብ ሁሌ አዲስ ትምህርት ተመስገን የኔ ጌታ ክብር ይግባህ
@kehaliwoldulegesse
@kehaliwoldulegesse 11 жыл бұрын
በእውነቱ አንዳንድ አስተያየቶቸን ተመልከቼ ነበር፡፡ በአንዳንድ የእመቤታችን ወዳጆች ምላሽ አንዳንዶች አሰተያየታቸውን አንስተዋል፡፡አንዳንዶች ደግሞ ላለማመን በሚመራቸው መንፈስ የሙጥኝ ብለው አይኔን ግንባር ያርገው ያሉ አሉ፡፡ ልቦናቸውን እግዚአብሄር ይመልሰው፡፡ ለማመን ከዚህ በላይ መረጃና ማስረጃ ሊቀርብ አይችልም፡፡ ቢቀርብም ቦታው አስቀድሞ የተያዘ ስለሆነ የሚሳካ አይመስልም፡፡ ለተሰጠን መረጃ፣ ማስረጃ ፣ትምህርት መምህር ዘበነ እግዚአብሄር ይጣቸው፡፡የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶቻቸው መናፍቅን መዋጊያ በመሆናቸው ሁልጊዜ መመልከት ተገቢ ይመስለኛል፡፡ ያገልግሎት ጊዜያቸውን ያርዝምላቸው፡፡ አሜን፡፡
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 8 жыл бұрын
አሜንንን መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባራክልክ ተስፍ መግስተ ሰማያትን ያውራስልን በድሜ በፀጋ ያኑራልን
@user-eg1np2td3p
@user-eg1np2td3p 7 жыл бұрын
ከቶ ምን ልበል መምህር የዘመናችን ሀዋሪያ እግዚያብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን ከጉድ አውጥቶ እንድህ መንገዱን የመራኝን ጌታየን ምን ብየ ላመስግነው እመ መለኮት የቅዱስ ኤፍሬም እመቤት ፍቅሯ ብዝት ይበልልን ለሁላችንም
@meherat938
@meherat938 4 жыл бұрын
አሜን ቀለህይዎት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን
@melesekassa7271
@melesekassa7271 11 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘበነ !!!!!!!!!! እግዚአብሄር ልባቸውን የማይከፍትበት መንገድ የለም።ያባቶቻችን ልመና፣ጸሎት፣አማላጅነት የሚሰማ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በነሱ ልመና ሁሉም ነገር ይስተካከላል ።
@seblewongel7685
@seblewongel7685 12 жыл бұрын
Dn. Zebene Erejem edeme ena yagelegelote zemen yestehe sele Dengel mariam gena tesebekalehe . Kalehiwote yasemalen Amen .
@bereketsemu974
@bereketsemu974 8 жыл бұрын
የማይጠገብ ሁሌም ለእኔ ልዩ መልእክት ነው ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን !!
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 9 жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን፣ ኃይማኖቶች እንደሚበዙ፣ ፍቅር እንደምትቀዘቅዝ ወዘተ..... ተፅፏል፡፡ ስለዚህ እነዚህ ተቃዋሚዎች ይህንን ትንቢት ያስፈፅሙ ዘንድ የተፈረደባቸው ስለሆነ፣ ስለነሱ እኛ እንፀልይላቸው....... የመጥፎ ትንቢት ማስፈፀሚያ እንዳንሆን ስለራሳችንም እንፀልይ......... የድንግል በረከት በሁላችንም ላይ ይደር..... ወስብሀት ለእግዚአሔር...
@firehiyotayalew1976
@firehiyotayalew1976 8 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማይን ያውርስልን የጠፉትንም ይመልስልን አሜን ቪዲኦ ሼር ለርክልን ውንድማችን ዳንኤል። እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@abesmarto68
@abesmarto68 10 жыл бұрын
God bless you more Master! I like and follow your teachings and I always impressed by your lecture sir! May God protect you from any evil acts!
@banciyebanciye2925
@banciyebanciye2925 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ይስጥን አሜን አሜን አሜን
@ashenafikassie9764
@ashenafikassie9764 4 жыл бұрын
በእውነት ለ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ለ መምራችን ቃለ ሂወትን ያስማልን
@helenassefa4634
@helenassefa4634 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሊቲ ገብርኤል መተክ አስተምረን እባክህን እኔ ያንተን አስተምሮ መስማት እፈልጋለሁ
@Rasdashen1
@Rasdashen1 12 жыл бұрын
Un du plus grand prédicateur de l'Église éthiopienne orthodoxe de la nouvelle génération. Il est prédicateur extraordinaire!...que Dieu bénisse lui!!...God Bless Memher Zebene!!...the true son of Ethiopia!!....and the greatest preacher of the new generation!!....
@Ididia
@Ididia 13 жыл бұрын
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን Danielharg n' Mmr Zebene አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፡ የማህፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። ሉቃስ 1: 42 ልጀ ሆይ ስሚ እይ ጆሮሽንም ኣዘንብይ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ ንጉስ ውበትሽን ወዷልና እርሱም ጌታሽ ነው። የምድር ባለጠጎች፡ አህዛብ በፊትሽ ይማለላሉ። መዝ 44 : 10- - እግዚኣብሄር የወደዳት፥ያከበራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት Amen amen amen
@kidistgetaneh6442
@kidistgetaneh6442 6 жыл бұрын
Virgin Mary is a gift of the cross
@richadawilliams
@richadawilliams 3 жыл бұрын
@@kidistgetaneh6442 please translate his teachings to me.
@berhanuhiluf7084
@berhanuhiluf7084 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasamalin
@zineabaue2986
@zineabaue2986 9 жыл бұрын
memhir zebena lema edma ena tena yestilen kalhewt yasemaln yagelgulot zemnih yebarekln emberhan be meljaw titebkh amen
@southsidesancho
@southsidesancho 11 жыл бұрын
Greetings from Serbia Love Ethiopia ! Ethiopia for Orthodoxy! Kosovo for Serbia!
@100Greatfaith
@100Greatfaith 12 жыл бұрын
betam yemigerem betam k3amet yemenfeqena qoyeta behula wede qedemew emenet yetemeleskebet the best teaching k2wer befit yetemeleskebet. yane sesema beneberkubet weqet egeg betam deme eneba anbeche yetemeleskubet,GOD BLESS UZEBENE.
@user-fs5rz4wo3p
@user-fs5rz4wo3p 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን።
@Lala1234love
@Lala1234love 4 жыл бұрын
This is very important message!! May God bless you with many more 🙏
@samrawitalamu1888
@samrawitalamu1888 6 жыл бұрын
Amen. Amen amen bahwunate lemamehrachin kale hiywotin yasemalen tagawun yebezalen bedeme batena yetabikilin. 📚📚📚⛪️⛪️⛪️
@abushtruneh6498
@abushtruneh6498 4 жыл бұрын
መ ምህር፣ እድሜና፣ ጤና፣ ይስጥልን፣ትክክለኛውን፣መጸሀፍ፣ ቅዱስ፣ ይገሩን
@yesheobirga2690
@yesheobirga2690 9 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ተመሥገን ወገኖቻችንን ይመልሥልን
@yeshisema8119
@yeshisema8119 8 жыл бұрын
amen amen amen kale hiweten yasemalen tesfa mengeset semayaten yawereselen memeher zebena Egziabher amelak yagelegelot zemenehen yebarekelen bedeme betsega Egziabher amelak yebarekelen amen
@habtamumegist4110
@habtamumegist4110 4 жыл бұрын
Zebene lemma is the best teacher .
@bizuyeadmasie1989
@bizuyeadmasie1989 10 жыл бұрын
ስለ እመቤታችን ታሪክ ስለአስተማርክን እና ታላቅነቷን የአልም ህዝብ በተለያዩ እምነት የሚያምኑት በከፍል እያመኖ ስለሆነ እግዚአብሄር ይመስገን እናም መመህር ዘበነ ስላስረደህን እመቤቴ ትጠብቅህ
@adanech7618
@adanech7618 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያገልግለት ዘመንህ ባርኮ ያቆይልን
@danieltesfay3892
@danieltesfay3892 9 жыл бұрын
GOD Bless and the Grace of our LORD JESUS CHRIST be with you Memher, and GOD BLESS Our Church as well.
@marims2392
@marims2392 9 жыл бұрын
Mengste. Semayatn. Yawirsln
@dawitberi5592
@dawitberi5592 9 жыл бұрын
Zebne
@tonyberhe1806
@tonyberhe1806 9 жыл бұрын
Dawit Beri
@selamethiopia5952
@selamethiopia5952 9 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ነው ያለነው እግዚአብሄር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን መምህሮቻችንን ያብዛልን እንጅ በቃ ሁሉም ነገር ያስፈራል ዙሩያችን በእሾክ ታጠረ በጎቹን ከመንጋው ለመበተን የማይጣደፍ የለም አቤቱ የሰላም ጌታ ሆይ ሰላምህን ላክልን አንድ ልብ አድርገን !!!
@oscarocwf5475
@oscarocwf5475 7 жыл бұрын
Egizabehreni mesegeni
@user-mx8ot8ct2l
@user-mx8ot8ct2l 6 жыл бұрын
selam Ethiopia ኧረ በጣም
@AsdppLkj
@AsdppLkj 6 жыл бұрын
ቃለሀይወት ያሰማልን
@hermonnegasi937
@hermonnegasi937 5 жыл бұрын
Amien
@user-cz4kr9hw6c
@user-cz4kr9hw6c 7 жыл бұрын
ቃለህይወት ሰማልን ወንድማችን ዘበነ ፀጋዉ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-cz4kr9hw6c
@user-cz4kr9hw6c 7 жыл бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል
@alemalemsharaw2933
@alemalemsharaw2933 7 жыл бұрын
መሞህር ዶክተረ ዘበነ በጣም ምረጥ መሞህራችን እመቤቴ እመብዙሀነን ከልጇጋር ትጠብቅ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እዳተ ያሉ መምህር እግዚብሄር ያብዛልን ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር ምርጥ ኢቶጵያውይ ፀጋውን በረከቱን ያብዘመል እግዚብሄር
@tamegudis3595
@tamegudis3595 7 жыл бұрын
መምህር ዘበነ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን እግዚአብሄር ይባርክህ አሜን
@esmelalembisenebt1966
@esmelalembisenebt1966 10 жыл бұрын
thanks GOD for giving us such best fathers
@tigistmente4336
@tigistmente4336 9 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትንያሠማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይበርክ አበታችን
@solefeker6297
@solefeker6297 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለት እድሜ እና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፅናው የጠፍ ልጆቻችንን ወደ እውነት መንገድ ያምጣልን
@mekidesgirshamekides1432
@mekidesgirshamekides1432 6 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን ያቆይል የህይወት ቃለ ያሰማልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን መምህር ።
@bezawerkneh4756
@bezawerkneh4756 9 жыл бұрын
ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክ በጣም አስፈላጊ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ አከብረወታለው ከክፉ ነገር ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ እግዚአብሔር የጠፉትንም በጎቹን ይመልስልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን.........
@woluwollansa5323
@woluwollansa5323 6 жыл бұрын
Amen , Amen , Amen . God bless You , for your wonderful preaching .
@dinagabri9046
@dinagabri9046 6 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ በበረከቱ ይባርኮት መምራችን ቀሲስ ዘበነ ለማ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከምንም በላይ ለጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይገባታል የድነታችን ምክንያት እሷ ናት እና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@helenkifle4512
@helenkifle4512 6 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ለመምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰምልልን
@daszenme1932
@daszenme1932 7 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ እንዳተ ያለቱ ያብዛል ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 9 жыл бұрын
ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤነ ይጠብቅልን አሜን
@tewahedohayemanotea584
@tewahedohayemanotea584 10 жыл бұрын
Kale heyewet yasemalen.....amelake ahunem yetefuten yesebesebachew. Amen
@englishorientalorthodoxhym2235
@englishorientalorthodoxhym2235 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen Memher zebene
@tringitigst866
@tringitigst866 7 жыл бұрын
አምላኬ ላኬ ማረን ትወልድ ጠፋ አስበን ስለናትህ ብለህ ! አባታችን በእውነት ያግልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን ድንግል ትባርክልን።
@feselymaertes8147
@feselymaertes8147 5 жыл бұрын
Amen
@user-lu7qx4rv2n
@user-lu7qx4rv2n 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የባርክለን
@mozamoza3589
@mozamoza3589 6 жыл бұрын
ኣባታችን.በጣም. ነው የምናመሰግንህ.እግዚአብሔር. እድሜ ና.ጤና.ይሰጥህ.እሜቤታችን.ድንግል.ማርያም. ወዳንቺ.መንገድ.ምሪኝ.ኣሜን.ስምሽን.ለዘለዓለሙ. ኣሜን .ኣሜን. ኣሜን
@ahadahad6156
@ahadahad6156 6 жыл бұрын
መምህራችን ዘበነ ለማ በእድሜእናበጤና ያኑርልን ክዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን ቃለህይውትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@yadiye1
@yadiye1 11 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin. Egziabher tena ena rejim edime yistih, behayimanot eskemechereshaw yatsinah. May the Grace of the Almighty GOD be upon you. May GOD give you long life and keep you in the True, the One and only WAY (Orthodox Tewahedo Way) to his Glory.
@delnessalimeneh3779
@delnessalimeneh3779 9 жыл бұрын
Thank you very much. It saves our life for those of us who want to accept the truth.
@richadawilliams
@richadawilliams 3 жыл бұрын
Can you translate his teachings?
@mebtes
@mebtes 12 жыл бұрын
Very proud of you Memhir Zebene.God bless you
@user-mj2rc3zy6p
@user-mj2rc3zy6p 2 жыл бұрын
Memehir erson yesetn egezabeher keber mesgana yedersew mechresha lay yanbebut trt trt enkuan tergum alewu gn yetafewu yeseyetan eji enge egezabehern yemeyamn ayedlem endet andet lijagerd yebalale cherash betesebochewa liderwat alalem selewunt menalebat derasew seyetan kaleh behiwot ergenahn ayasecherseh edeme zemnh bebesheta yelek endeh endakatlkgn sewunth esat yendedebt facyou zeroch bemulu zemenachw nurowachew kntu yehun egezabeher hoy kaln sema
@fekedeyirgalem6821
@fekedeyirgalem6821 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ አሜን!!!!
@user-gb9qz8vi1g
@user-gb9qz8vi1g 8 жыл бұрын
መምህር ዘበነ በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን አሜን!!!
@brukendale9186
@brukendale9186 6 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን እመቤታችን ትጠብቃችሁ
@Gion736
@Gion736 11 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalen, Endezih Betenat lay yetemeserete astemehero new sewochin ketefat yemimelesew. Bereketun Yabzalen
@dannyducs
@dannyducs 13 жыл бұрын
GOD bless you for uploading this preaching
@Mel-go2pz
@Mel-go2pz 9 жыл бұрын
Amn! Kale Hiwot Yasemalin! Long live Orthodoxy!
@MimiMimi-vl8bw
@MimiMimi-vl8bw 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@glorytogod3013
@glorytogod3013 8 жыл бұрын
mamhIr ZEBENE, sela mariam altasbkem malet la maryam tselote tsalyu malet aydalem wayme tamaldalche malet aydalem. ya protestant haimanot takatyoch enante endemtasbut mariamen yemntela aydelanem. EGZYABHER EWNATUN YEGLATSLHE. WE LOVE HER. SEW YALALWEN EYALKE ATASET.
@jebutadesi7673
@jebutadesi7673 9 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን እድሜና ፀጋውን ያብዛላቹ እኛም ለምንሰማው ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ እመ አምላክ አማላጅነት አይለያቹ አሜን
@alemtsehay9110
@alemtsehay9110 9 жыл бұрын
Kale hewot yasemalin. Yeagelegelot zemnun yarezemlen. Rejem Edem kemulu tena gar yesethut
@kuyesi
@kuyesi 11 жыл бұрын
ማርያምንም ሌላም ማንኛውንም ፍጥረታት በሰማይም በምድረም ከምድርም በታች ካለ ነገር ሁሉ ማምለክ መስገድ ማገልገል ማወደስ እግዚአብሄር የሚፀየየፈው ትልቅ ሃጥያት ነው ዘፀ 20፡1፦6 ፡ልንሰግደለት ልናመልከው ልናመሰግነው ልናወድሰው የሚገባው የሁሉ ነገር ፈጣሪ ለዘለአለማዊው በሁሉ ቦታ ለሚገኝው ለታላቁ እግዚአብሄር ብቻ ነው ማቴ 4፡10፡ከሃጥያት ከሰይጣን ከዘለአለም ሞት ሰወችን የሚያድን እየሱስ ብቻ ነው ሃዋሥ 4፡12 ከዚህ እውነት ሌላ መፅሃፍ ቅዱስ አያስተምርም
@ethiopiatikdem9104
@ethiopiatikdem9104 9 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
@lifetube6141
@lifetube6141 9 жыл бұрын
waaqayyo si haa eebbisu the grace of our GOD be with you!
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ያፍራልን አሜን አሜን አሜን
@trsit4794
@trsit4794 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! ፀጋዉን ያብዛልህ!
@solona2000
@solona2000 11 жыл бұрын
God bless u servant or Minister Zebene. u r right brother.
@mesfint1
@mesfint1 13 жыл бұрын
Amen kal hiwot yasemalin!!! Egziabher yibarkil!!!
@bestvideorecords8116
@bestvideorecords8116 7 жыл бұрын
memeher zebene egezabhare amelak tenawen tsegawen yesteh ,tenahen yesteh le ethiopia yalehat enku ena tewedaje abat nh berta tenker!!!!!!!!!!!
@asteartewele6511
@asteartewele6511 8 жыл бұрын
amen amen amen ቃለ ሂወትን የሰማልን በእውነት እጅግ የሚያስደስት ቃል ኖው እግዚኣብሄር ኣምላካችን የኣገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን ብዙ የማናውቀውን ኣሳውቆናል ና !!!
@birhanedemse2905
@birhanedemse2905 7 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen kalehewet. yasemalen
@helentesfaw6309
@helentesfaw6309 8 жыл бұрын
amen kale hywet yasemaln yagelglot zemenewetn ybarkln tegawn yabzalewet
@azebmelese4316
@azebmelese4316 9 жыл бұрын
amen amen amen rajmi edme kamulu xeninti ga yadlilina
@nardoskebde2385
@nardoskebde2385 11 жыл бұрын
ewoneten enketel ewonet ortdox nat amen memher zebne enamsgenalen yehe yalem mechercha selhone ayednkenem wocwoche bebzu ortdox hulem ewonet nat
@asterargaw1739
@asterargaw1739 7 жыл бұрын
ለባታችን ቃልይት ያስማልን የዕድሜ የዘመን ያርዝምልን እኒ ቃል ያንሰያል ለመነገር እግዚአብሔር ላባትችን እድሜያቸው ን ያርዝምልን ላስ ትምሮን አባታችን ቃልይት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@birtukan5152
@birtukan5152 7 жыл бұрын
kale hiwte yasemelen bedeme bestegaa yaqoyileni amen
@moharamohara2810
@moharamohara2810 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማል ንከዝህምየበለጠ።ፀጋውን።ያብዛልህ።ባልህበትሠላምህብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
@memetesfay5587
@memetesfay5587 11 жыл бұрын
Kale hewot yasemalen
@fantahunayalew957
@fantahunayalew957 10 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ::
@tigestshemlash4162
@tigestshemlash4162 9 жыл бұрын
Kali hiwat yasamalen tasfa mangesta samyati yawuerslin amen amen amen our teachr God bless you
@askalaskal338
@askalaskal338 7 жыл бұрын
kale hiwet yasemalgne Keri admachn ybarkln
@user-cy2fx5fc7f
@user-cy2fx5fc7f 9 жыл бұрын
memhir zebene Lema Edme ena tna ysth wendmachin betam tru tmhrt new God Bless you
@bezalove1090
@bezalove1090 8 жыл бұрын
Amen yenakushem hulu wade egrish chama yisegdalu yihew derese geta yimasgen
@user-ug5cb4sm4m
@user-ug5cb4sm4m 8 жыл бұрын
ወንድሜ መ/ር ዘበነ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
@fevenberhane299
@fevenberhane299 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ።
@Simgo6191
@Simgo6191 7 жыл бұрын
Amen amen amen egziabhier abatajin Selamu yabzlh
@tdotewahido1
@tdotewahido1 11 жыл бұрын
Mamhir Zebene Lema Egziabher amlakachin kalehiwot yasemalin Egziabher lazelalemu yitabkhi.
@kibreabamare4766
@kibreabamare4766 9 жыл бұрын
Thank you for sharing, memhir Zebene.
@abaygebre5949
@abaygebre5949 8 жыл бұрын
እግዛብሔር አብዝቶው ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ ይባርከው እረጅም እድሜይ ይሥጥህ
@merymiki1990
@merymiki1990 8 жыл бұрын
Amen amen amen geta mastewalen yesten Amen
@mnbm9210
@mnbm9210 8 жыл бұрын
kali hiwot yasemalin tesfa yemenadergatin megesete semayati yawaresilegn Amen wosebat le egzihaber wowelditu dingel wemeskelelu kiber Amen yikoyen
@shimachashgetachew2255
@shimachashgetachew2255 5 жыл бұрын
Kale hiwotin yasemalin abatachin ye agegilot zemenotin yibarkiln
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 8 жыл бұрын
Kal hywet yasmaln yaglglot zmnken ybarklen betam enmsgnaln teru yhywet megb sethnal nerln memher Zebene
@merkebleta7384
@merkebleta7384 6 жыл бұрын
Amen Memerachn Kale hiyot yasemalen bewunt Egizibehr Ragim Edame ke Mulu Tena gar Yadilelin!!!!!!!
@adanechshibirou9819
@adanechshibirou9819 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምራችን እግዚአብሔር ይባርክን ጴንጤንች ውሺትምነቸ። አርቶዳክስ ተዋህዳ እውናት፡ ናት።100000000
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 52 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
Memeher Dr Zebene Lema full interview
1:24:28
Olive Media
Рет қаралды 7 М.
Zebene Lemma preaching የእመቤታችን አማላጅነት
1:43:23
napiman franky
Рет қаралды 183 М.
New Ethiopian Orthodox sibket by Mehreteab Asefa
1:13:34
Hareg Media
Рет қаралды 813 М.
Islam vs Ethiopian Orthodox Tewahedo  ታላቁ ፍጥጫ part 2
46:32
memher zebene lemma (demtse tewahedo radio) HAIL MARY
45:10
Addisabeba Amanuel
Рет қаралды 50 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45