KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዳኒ አበደ
11:41
Ethiopia: ዳኒና ፅጌ በአደባባይ በሌላ ሴት ምክንያት ተጣሉ - ፊልሙን እንደምታስቆመው አስጠነቀቀችው | @DtvEntertainment16 | @seifuonebs
13:11
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
ያልተጠበቀ አስደንጋጭ አደጋ ክፍል 1
Рет қаралды 505,261
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 323 М.
D Tv
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@neste4520
3 жыл бұрын
ዳኔና ፅጌ ቢጋቡ ምትሉ ሰዎች❤
@ሰብተጁትዩብ
3 жыл бұрын
እኔ እዚጋ ያልገባኝ ነገር አለ ፍቅርኛሞች አይደሉምወይ
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
3 жыл бұрын
ይጋባሉ ጠብቂ ይዋደዳሉ
@alammm8139
3 жыл бұрын
@@ሰብተጁትዩብ ናቸዉ ቸኩላነዉ እሥተሚጋቡ
@addisaddis4232
3 жыл бұрын
Are ehita nati belewal enda🤔
@rhmassss3977
3 жыл бұрын
@@ሰብተጁትዩብ እኔም ግራ ገብቶኛል ፍቅርኛሞች ናቸውደ ቢሆኑ ደሥ ይላል
@dbx7607
3 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ ሲዝን ደስስስይለኛል ምርጥ ወንድ ልጅ ነህ ባልም ትሆነለህ።
@sofyamohamed9002
3 жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ቢጋቡ እደት ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰
@amenatahmed243
2 жыл бұрын
አውነትነዉ
@tube6107
3 жыл бұрын
መጋባት አለባችሁ የእውነት💜💜💜
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@AlDhaid-f4y
2 ай бұрын
በጣም
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
3 жыл бұрын
ሀቂቃ ከሴት ጓደኛ እኳ የወንድ ጓደኛ ይሻላል
@እግዚአብሔርይፈርዳል-ፈ1ወ
3 жыл бұрын
100% ይሻላል
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
3 жыл бұрын
ትክክል
@alemhussenalemhussen7615
3 жыл бұрын
እውነት ነው።
@ajmanajman7323
3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@eduyedingillijedu2494
3 жыл бұрын
አዎ ይሻላል
@እናትዪቱብ
3 жыл бұрын
የወንድ ጀግና ምርጥ አስተዋይ አራዳ❤❤❤❤❤❤😍😍ኡፍ ተባረክ
@sami-bm9in
2 жыл бұрын
Ay
@lztoutube8165
2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁንን
@sebli4388
3 жыл бұрын
ዋዉ አንደኛ ነዉ ሰራችለት 😂😂 ዳኒ ምርጥ ጓደኛ ነክ 👌
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@elsabetendale9318
2 жыл бұрын
Melkam sew daniye
@እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ
3 жыл бұрын
ከምንም በላይ በጓደኝነታችሁ ቀናሁ 👌👌👌👌💓
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@ZainabZainab-nx7wi
2 жыл бұрын
💛💛💛💛💛💛
@ethiolove5855
3 жыл бұрын
Kkkkkkkk፣አረ ፀጊ ትችያለሽ በእውነት ጎበዝ ነሽ ዳኒ አሳዘንከኝ part 2አፍጥኑት
@yatvaneshyatvanesh9899
2 жыл бұрын
ዋዉ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነዉ ዋዉ አሪፍ ስራ ነዉ ከምር ጎበዝ 2 መቸ ነዉ ቀጣይ ይቀጥላል ተብላል መቸ ነዉ
@AbflKrtube
2 жыл бұрын
ዳኒ በእውነት እግዚአብሔር ይባረክው ነው መልካም ልጅ ነው እግዚአብሔር መልካም እንደ ዳኒ ያሉትን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@UserUser-vo1js
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ጀግና ልጅ ነሺ ሰርተሻል ዳኒ ቅን ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጓደኛ ማለት ይህ ነው ስንት ህልም እያለን አለ ህልማችሁን ያሳካላችሁ
@omg-cb9qv
3 жыл бұрын
ሁለቱ የፍቅር ግንኙነት እንደሌላቸው ማወቅ ችያለሁ አለቀ :::
@ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ
3 жыл бұрын
እኔም እውነት እስከዛሬ አላመንኮቸውም ነበር
@ሀሉምYoUTube
2 жыл бұрын
ያስታውቃሉ
@zaramansur2187
3 жыл бұрын
Era atascenikiw uuuuufffff anjeten belany menale hulum wend endate bihon😍😍😍😍😍😍
@AsSa-jj9wj
3 жыл бұрын
Egizabehr Ayilayechwu betam des yilal daniyyyeeee betam betam tiru sewu neh fetary yebarhe 😘😘😘🥰🥰❤❤❤❤❤💘💘💘💋💋💘
@رقيهابراهيم-ن2ك
3 жыл бұрын
ከምር ስንት አይነት ኸይረኛ ሰው አለ እንዲህ አይነት ሰው ሳይ ለመኖር ተስፋ ይኖረኛል ከምር በጣም ደስስትል 💕💕💕👏👏
@sadzed3921
3 жыл бұрын
ተመካክረዉ ነዉ
@hikmamohmmed6446
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔራሱ የኔ ውድ ግን ~~~~~
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ
3 жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ልጂ ነው በጣም
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@yokabdalemyos4502
2 жыл бұрын
Daniye ymr telyalh😘
@rozegemchu1253
3 жыл бұрын
የኔ ዉቦች ሥወዳችሁ ትለያላችሁ እኮ ❤❤❤
@Roza-uk8mf
2 ай бұрын
ፈጠሪ ይጨምርለቹ ገደኝነተቹ የስቀነል❤
@senayetjima6450
2 жыл бұрын
በጣም አከበርኩህ በጣም ጥሩ ጋደኛነህ ጨዋያሳደንህ ተባረክ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
3 жыл бұрын
ወላሂ ከሤት ልክሥክሥ ጎደኛ የወድ ጎደኛ እመርጣለሁ 🤙🤙ይመችህ ❤️❤️❤️
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@habhandhi8875
2 жыл бұрын
የኒ አባት ዳኒ ሲያሳዝን ሚስኪን በቃ ከልብ ወንድ ነህ😥😍😍
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
Жыл бұрын
መታደል እኮ ነው ፅጌ የምር ዳኒ ከወንድምም ከጓደኛም ከምንም በላይ ነው እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ👏 👍
@ሀውለትየደሴዋ
3 жыл бұрын
ኧረ ቀጣዩን ለማየት ጓጓሁ እደኔ የጓጓ ከለ ላይክ ያዲርግ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@meseretderib4565
2 жыл бұрын
waw film nw ysarachehut part 2 yt nw mayt eflgalhu🥰🥰🥰🥰
@senayttayu8126
3 жыл бұрын
ሁሌም መልካሙን ይግጠምህ ዳኒ
@bezinloveethiopia6986
3 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ያበደ ፕራንክ ነው መጨረሻው ናፈቀኝ ፈጣሪ እንደዚህ ያለ ጓደኛ ይስጠን
@tube-im6wm
3 жыл бұрын
ስታምር ልቅም ያለች ቆጆ
@ሀናየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
እኔም
@weynshetsete7317
3 жыл бұрын
Endamer
@adidaadidas5276
3 жыл бұрын
Kkkkkluuuu
@najeebanajoob4960
3 жыл бұрын
አምን አምን
@nuhaminethiopa1590
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይ ፅጌ አግባኝ አለች በፈጠጣው 😂😂😂😂ዳኒ ግን ምን ብሎ ይሆን የፕራክ ሴስፔስ😂😂
@Nejat197
3 жыл бұрын
ክክክክክ
@እራያጎሊና
3 жыл бұрын
@@Nejat197 ውዴ ደምሪኝ
@mestaalamu446
3 жыл бұрын
Arrr part 2 bentchu yedanin mechrsha mayet gagchlwu bezi agatami betam ejig betam nawu miwdchu tsege gobaz nash
@helentamiru4589
3 жыл бұрын
Wooow ዳንየ እንዳንተ አይነቱን ያብዝልን የምር እውነተኛ ጉዋዴኛ ነክ ሰላማችሁ ይብዛ አወዳቹዋለው
@ሰብተጁትዩብ
3 жыл бұрын
እኔ ምለው ዳኔል የፍቅር ጓደኛዋ አይደለምወይ አልገባኝም እምገርም ነው።
@weynshetsete7317
3 жыл бұрын
Endamer
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@ሰብተጁትዩብ endmamar
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@weynshetsete7317 endmamar
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@barkot7147
2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን
@ሰላም-ዸ4ቸ
3 жыл бұрын
አረግዣለሁ ስትለዉ ምናረገሺ አላለም ዳኒ😂😂😂
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤦
@tsigesisay2190
3 жыл бұрын
😁😁😁😄
@SamiraSamira-oc8cm
3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ወይነሸትሙሉ
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@brhanshawno1599
3 жыл бұрын
ላካኣልነካትምመሌትነው
@Aster-xi4gu
3 жыл бұрын
Wowowowo Dani bexama new ye korwubika bewuneta ewuntegn godegn neka nurulen bewuneta ❤️🇪🇹💯
@terrytube1366
3 жыл бұрын
ትችያለሽ ትወና ዳኒ ግን ውድድድድነው ማደረግህ😘❤❤
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@alicoman2298
2 жыл бұрын
Wow le hulachenem endeze aynet love yesten
@zebu4271
2 жыл бұрын
እኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ዳኒ ምርጥ ጓደኛ መሆኑን እና ፅጌ ጨዋ መሆኗ ነው
@Fafi51296
2 жыл бұрын
ሣላደንቀው አላልፍም ይህ ልጅ በጣም አዋቂ ነው ማሻ አላሕ
@lamlamfekri44
2 жыл бұрын
ዳንዬ በእውነት በጣም መልካም ሰውነህ ማርያምን
@foziya-ng3nz
2 ай бұрын
የታባቱ ወገቡን ቆመሽልኝ ይሄ ደረቅ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@mariemaria5441
3 жыл бұрын
ብትጋቡ ያምርባችኋል ውዶችየ ቀጣዩን እንጠብቃለን 🤗
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@obseetasgaraobsee7114
3 жыл бұрын
Wowowowowowowow Dani baxam dasii .......❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣
@hananni8551
3 жыл бұрын
Tseguye yene konjo your so good at acting 😁😁😍😍😍🥰🥰 honestly you guys should marry
@meazaseyfu580
3 жыл бұрын
ወይኔ ዳኒ ዘመኑ አትመሥልም እውነተኛ ሠው ጓደኛ ነህ
@fasikawande3558
3 жыл бұрын
ቀጣይ
@saadahsaadah7184
3 жыл бұрын
ምን አይነት ምርጥ ልጂ ነዉ ዳኒ
@ትትነኝብቸኛዋ123ብቸኛዋ
2 жыл бұрын
የምር አስተዋይ ልጅ ነው እንድዝ አይነት ጎደኛ ይስጠን 😘😘
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
3 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ነህ ተባረክ እንባዬን አመጣኸዉ ኡፍፍ ለሴት የሚያዝን ወንድ አከብራለሁ በጣም ደስ ይለኛል ብትጋቡ እንደምትፈቃቀሩ ያስታዉቅባችሆል ዝምድና ከሌላችሁ ተጋቡ እኔኮ እስካሁንም ፍቅረኛሞች ትመስሉኝ ነበር ዉቦች😍
@naseema1802
3 жыл бұрын
ውይ እናንተ ደሞ ለምን ረቋረጣችሁት ክክክክክክ ተመስጨ ነበር 😁😁
@ዘይነብጎደሬዋ
3 жыл бұрын
የኔምስጊን ሲያሳዝን በአላህ 😭እደዚኸ አይነት ሰዉ ማገኘት በጣምከባድነዉ
@geneterekalo6521
2 ай бұрын
ምርጥ ኀደ ኛየ ምር❤❤
@hamahyy7178
3 жыл бұрын
መጨረሻውን አፍጥኑት ከምር ተመቼኝ ዳኒ ምን አርገሽ አላለም😀😀😀😀😀
@TgggFfgg-jq6dt
Жыл бұрын
ውይ ጓደኝነታችሁ ሲያስቀና ውይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ማሕሌትደጀኔ
3 жыл бұрын
ውይ አንተ ልጅ ደግየሚለው ቃል አይገልፅሕም ማርያምን ምርጥ ትወና የኔ ቀበጥ
@lubabayimam4598
2 жыл бұрын
ዳኒዬ የኔ ወንድም ያንተን እድገት ያሳየን ምርጥ ልጅ ወላሂ አሳዘንከኝ ዳኒዬ ምርጥ እና አሰተዋይ ጓደኛ ነህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@sablekassaye3751
3 жыл бұрын
አግባት ምርጥ ጋደኛ ነህ ዳኒ ይሄን ልጅ አሳልፈሽ ለሌላ እንዳትሰኝ ፅጌ ተወነሽዋል
@rehima4916
3 жыл бұрын
ከምር አወ ምርጥ ልጅ ነው
@እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ
3 жыл бұрын
ትክክክክክል ወለሂ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ endmamar
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@rehima4916 endmamar
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@JamalHouseh
Жыл бұрын
Dani gn filem besera teru new
@hanaademasu5679
3 жыл бұрын
ፓርት ሁለት ይቀጥል ማይጋድ አሳዘንከኝ ዳኒ ማርያምን
@fatumahailu1455
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምረጥ ጎደኛ እኔ ፍቅረኛሞች ይመስሉኝ ነበር ሀቂቃ
@mazitube6871
3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ
@ethiopiahagere3882
2 жыл бұрын
ye dani ena ye tsige serg nafekegn!!!
@daamphone6727
3 жыл бұрын
ወኔ ስወዳችሁ አላህ አይለያችሁ ምርጥ ልጆች
@MKk-qp6qx
2 ай бұрын
ዋውው ለኪ ዲኒ ምርጥ ጉደኝ ነህ😒🥺🌹ሠራችልህ
@Fatima-mk7xc
3 жыл бұрын
ዋዉ ያበደ ነዉ ፍቅረኛሞች ትመስሉኝ ነበር ምርጥ ወዲም ጓደኛ አለሽ
@mywollraya
3 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ወደድሁህ ዳኒዬ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ እኔም የምወደው ሰው ሳለቅስበት በጣም ነው የሚጨነቅ ምንም ሲብሰኝ እሱ ጋ ነው የማለቃቅስ እና ከሴት ጓደኛ የወንድ ጓደኛ ይሻላል
@sitinasitina5784
3 жыл бұрын
ውይ ዳኒ በጣም እኮናው ምወድክ እንዳናተ አይናቱን ያብዛልን አቦ በቃ ተጣመሩ ምርጥ ጥንዶች ትወናላቹ የምር
@ከድጃጎደሬዋ
3 жыл бұрын
ወላሂየፍቅር ጎደኛሞች ትመስሉኝ ነበር ለካ አደላችሁም😳 ዊ ዊ ዊ
@maki4428
3 жыл бұрын
ወይኔ ዳኒ ውይ ምርጥጓድኛነህ እመቤቴን ምንአድርገሺነው ያረገሺውአላለም😂😂🙈 ድንጋጤኮ ኡፍፍ
@tzbtbekele884
Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ጓደኝነታችሁ ደስ የሚለው
@mesresttsaf9232
3 жыл бұрын
ፅግዬ የኔእብድ ሠራሽለት ዳኒዬ እኔ ልጨነቅልህ አባቴ እፍ ሁለታቹ ብትጋሁ ደስይለኛል የኔማሮች አደገኛፖራክ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fetatube1824
2 жыл бұрын
Yemer behone beye temegnew yemer🤗🤗
@zufangetachew9645
3 жыл бұрын
ወይኔ ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ ማልቀሴ የምር ምርጥ ስራ ነው ዳኒም ማሻ አላህ አሪፍ ጎደኛ ነህ በ አላህ ተጋቡ
@selamselam9188
3 жыл бұрын
እረ የምን መጋባት ጓደኛዋ ቢሆን ይሻላቿል
@Saadawollo
3 ай бұрын
ዳኒ ጎበዝ አስተሳሰቡ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ajmanajman7323
3 жыл бұрын
እንድህ አይነት መልካም ጓደኛ ስጠን ሚስኪን ዳጊየ
@TtTt-jp4
11 күн бұрын
የኔ ማርር❤❤❤🎉🎉🎉😂😂
@ራህዋ-ቘ5ሠ
3 жыл бұрын
አርጊዣለው ምን ምንኣርገሽ ነው ኡኡኡ በሳቅ 😆😆😆😆
@shwilozatube6780
3 жыл бұрын
እኔ እራሱ በሳቅ ሞትኩ 😆😆
@ሀዩ-ረ5ኈ
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@birtukanhuruma4265
3 жыл бұрын
wow tiktak aychahu endat tewrewra youtub endegebaw yabed mew mechershaw nafekegn effff mert gudegna new wow
@yenenafekot3685
3 жыл бұрын
ውይ ወድሜን ተጫወትሽበት ምን አርገሽ ክክክክክክክክክክ ምስኪን ምርጥ ጔደኛ ነህ ፅገሬዳ ጠብቂ ጉድ ነው ሚሰራሽ እንደሰራሽለት ለማንኛውም ይመቻቹ
@weynshetsete7317
3 жыл бұрын
Endamer
@sumeyahussenimveryinterest5500
2 жыл бұрын
danye endante aynet ye leb gwadegna magegnet metadel nw getan stegu gen gef nw waw tameralachu
@እዩቲtube
3 жыл бұрын
ፍቅረኛሞች ትመስሉኝ ነበር እኮ
@asterasnakew4668
3 жыл бұрын
እንዴ ፍቅርኛሞች አይደሉም እንዴ
@fkreyashnfale5325
3 жыл бұрын
@@asterasnakew4668 አይደለሉም
@foziyakonjo9888
3 жыл бұрын
@@fkreyashnfale5325 እና ወድምና እህት። ነቸው እዴ
@fkreyashnfale5325
3 жыл бұрын
@@foziyakonjo9888 ኖርማል ጎደኛሞች ናቸው ባለፈው ኢንስቲግራም ላይ ሲናገር ሰምቸዋለሁ
@foziyakonjo9888
3 жыл бұрын
@@fkreyashnfale5325 ይገርማል
@selameytesfu5847
3 жыл бұрын
Betam tru sew new ,Dani I am from Eritrea ❤❤❤❤
@ናርዶስ-አ5ኘ
3 жыл бұрын
ዋዉ ዳኒ ከማን አላለም ሚሥጊን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@milamalede2481
2 жыл бұрын
Wowww omg er talent endee 😳😳😳🥰🥰🔥🔥🔥🔥
@JJ234ጄጄ
2 жыл бұрын
ዳንዬ የእውነት በጣም መልካም ልጅ ነክ ኡፍ መግለፅ አቃተኝ 😭😭😭
@NmN-by1ez
Жыл бұрын
እንደኔ የምወዳቸው በላይክ ❤❤❤ዳኒየ ሚስኪን አስጨነቀችው😂😂😂😂 ፀጌ ትወናሽ ዋው ምላሹን ቶሎ እንፈልጋለን❤❤❤❤
@almaztechalu7861
3 жыл бұрын
👍👍👍አፍጥኑት ክፍል 2 እራሴን ሳላጠፋ 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
@kedamawitmesfin1167
2 жыл бұрын
wow😍😍😍😍🥰🥰😝❤❤❤💙💜💓
@mihrtyou8043
3 жыл бұрын
አረ ትወና የኔ ቀበጥ 🤣🤣❤❤❤❤
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@አባይነሽየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
ዎው ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን ሳላደቅ ማለፍ አይቻልም አቦ ይመቻቹህ ወሳኝ ምርጥ ትወና ነው
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@ፍትህበሳኡዲለሚሰቃዩት
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ጓደኛ ሴት እንኳን እንዳንተ አይሆንም ምርጥ ጓደኛ ነህ ወላሂ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@BelyuAlemayehu-xe6dd
3 ай бұрын
Awuyyy huliye adezik bthonu desylal
@nomore3027
3 жыл бұрын
ወላሂ ወንዶች እኮ የዋህ ናቸው እኔም ብዙ የወንድ ጓደኞች አሉኝ ከወንድሞቼ እራሱ ይበልጣሉ 😍😍😍
@mohailu1115
2 жыл бұрын
Bemariyam tegabu🥺🥺💖💖💖💖
@noname-y3n4p
3 жыл бұрын
ዋው ትወና በጣም ምርጥ ፕራንክ❤
@FhffgFfgchg
3 ай бұрын
ማሻአላህ ሂጃብ ሲያምርብሺ
@ledeite3046
3 жыл бұрын
አርግዛለው ምን ።።ምንአርገሽ ?ዳኒ አሳከኝ ምርጥ ጋደኛ ነህ 👍👍👍
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer
@lawiilawii5468
2 жыл бұрын
ዎው ዳኒዬ ምርጥ ጉዋደኛ
@konjitethiopiawittube7128
3 жыл бұрын
እንኳንም የወንድ ጓደኞችን መረጥኳችሁ የኔ ወንዶችዬ♥♥♥♥♥♥
@hamertib8355
2 жыл бұрын
አሽቋለጥሽ
@bezawitworku2321
Жыл бұрын
ገራሚ ትወና ነው ትችያለሽ አቦ❤
@ihaveeternallifeinchrist7450
3 жыл бұрын
ወንድ እና ሴት እንደዚህ ጓደኛ ሲሆኑ በጣም ደስ ይላል
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@popPop-bm9qr
2 жыл бұрын
ዳንዬ ዬኔ ምርጥ ስዎድህ
11:41
ዳኒ አበደ
D Tv
Рет қаралды 578 М.
13:11
Ethiopia: ዳኒና ፅጌ በአደባባይ በሌላ ሴት ምክንያት ተጣሉ - ፊልሙን እንደምታስቆመው አስጠነቀቀችው | @DtvEntertainment16 | @seifuonebs
Tsge Royal Official - ፅጌ ሮያል ፋሚሊ
Рет қаралды 336 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
53:58
"በዲጄ ሊ መበለጤ..." / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 1 МЛН
18:12
🔴ዳኒ ለፅጌ ቀለበት አደረገ💍❤ ደስ የሚል ቀን🥰@tsge royal@DtvEntertainment16 😍
@ jon & janiy fame
Рет қаралды 79 М.
16:35
የፅጌ ስልክ ሰበርኩት
D Tv
Рет қаралды 426 М.
8:38
ለዳኒ ፍቅረኛዬን አስተዋወኩት
Teddy Studio
Рет қаралды 419 М.
32:34
ዳኒ ዲጄ ሊን ተነቀሳት
D Tv
Рет қаралды 1 МЛН
14:50
የፅጌን ሂውማን ሄር ቆረጥኩት
D Tv
Рет қаралды 384 М.
15:48
ፅጌን ቂቤ ቀባዋት
D Tv
Рет қаралды 479 М.
11:28
አሁንስ በዛ
Teddy Studio
Рет қаралды 550 М.
24:24
ዳኒ የቤቱን እቃ ፈጀው
D Tv
Рет қаралды 488 М.
16:58
ፅጌን በለሊት ደውሎ ፕራንክ አደረጋት! - ፅጌ ተናዳ ተጣላችው @DtvEntertainment16 @Abi_destgnaw
Tsge Royal Official - ፅጌ ሮያል ፋሚሊ
Рет қаралды 94 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН