No video

አሁንስ በዛ

  Рет қаралды 500,379

Tortoise vs Rabbit

Tortoise vs Rabbit

2 жыл бұрын

Пікірлер: 886
@hani8649
@hani8649 2 жыл бұрын
*_እናተ ሁለት እብዶች ስወዳችሁ ሞቼ ነው የምር የእናተን መጨረሻ ማየት ነው የናፈቀኝ በጣም ደስ የምትሉ ብቻ ታጋብታችሁ ማየት ነው ምኞቴ ታየኝ ከሁለት እብድ የሚወለደውን ልጅ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን_*
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
እረፈጣሪያችሁን ፍሩ በምግብ አትቀልዱ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 жыл бұрын
🤦🤦💕💕
@yaracell8931
@yaracell8931 2 жыл бұрын
ጭምልቅልቅ አላችሁ
@hayatmae3622
@hayatmae3622 2 жыл бұрын
ኧረ Dጄ እዳሠማሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@ekrammohammed3009 ደምሪኝውዴዋበአላህ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ለሚሞቱ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
የዳኒ እና የፂጊን መጨረሻ ናፈቀኝ እና ደሞ የነቤዜ ማለቅለቅ😄😄😄😄ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አገራችንንና ሕዝቦችን ይጠብቅ🙏💕💚💛❤
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
አለቀ ደምራኝ
@hasenhusen962
@hasenhusen962 2 жыл бұрын
ያምሻል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@hasenhusen962 ደምሪኝ
@Beba873
@Beba873 2 жыл бұрын
ከፕራክ ውጭ ታምራላቹህ በጣም ቀን በቀን ቪዲዮ ልቀቁልን እኔ በፍቅር የምወዳቹህ❤ እንደዚህ እደተሰባሰባቹህ ብዙ ስራ መስራት ትችላላቹ ለምሳሌ እንደ ድራማ የሆነ ፅግየ እንደ እናት ዳንየ እንደ አባት እነ ቤዚ እንደ ልጅ ከዛም ሮዚየ እንደ አረቢ መዳም ሆናቹህ ቤዚየን እንደኛ የአረብ ሰራተኛ አስመስላቹህ ምርጥ ሙቪ ስሩልን አደራ 👌 እጠብቃለሁ ምክንያቱም ይመጥናቹሀል። ሌላው ሀይልየን ምነው ከናንተ ጋ አላየውም??
@user-wd9px3ek1y
@user-wd9px3ek1y 2 жыл бұрын
ፋትህ በወለጋ ንፁሀን ላይ አማራን ያተኮረ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ
@birtukantube8186
@birtukantube8186 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🇪🇹በዚ ምድር ሁሉ. አላፊ ነገር ነው መልካም. መስራት የክፉ ቀን ስንቅ ነው . ንብረት ያ ላግባብ ከምናባክን ቢይንስ አንዳንዴ የተቸገረ እንር ዳ ❤❤❤❤🇪🇹🙏
@user-hy3yw8ph6i
@user-hy3yw8ph6i 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሰዉ ዳቦ እሚገዛበት አጥቷል በአሁኑ ስአት
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም አስጠላችሁኝ በጣም ሰው በራብ እይተቆላ እናተ እምያረጋችሁን አጣችሁ ስራት ያለው ስራ ስሩ ምን ማለት ነው በምግብ ነክ መጫወት ብውጮች ያያችሁትን በኛ ሀገር በ ድህነት የተጨማለቀች ሀገር ሁናችሁ በጣም ዘጋችሁኝ
@hanlove412
@hanlove412 2 жыл бұрын
ደግ አደረጉ የተራቡትን አንቺ እርጂ አለቀ
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 жыл бұрын
@@hanlove412ጅል
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 2 жыл бұрын
በትክክል
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
እባካችሁ እናንተ ከተረፋችሁ ከመንገዳችሁ ሳትርቁ የራበው ሰው አታጡም እባካችሁ እንዲህ አታድርጉ💔🙈
@hayumetku1853
@hayumetku1853 2 жыл бұрын
ተክክል 🙏
@tokumatubehm
@tokumatubehm 2 жыл бұрын
Sah🤗
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
@@hayumetku1853 😍😘
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
@@tokumatubehm 😍😘
@omuesalemane6650
@omuesalemane6650 2 жыл бұрын
ሰው እሚበለው እሚጠጣው አቷል እናተ ትቀልዳላቹህ ላድ ሚስኪን ብሰጠው ትመርቅ ነበር😌
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 жыл бұрын
ቸሩ መዳሕኒአለም ከአይን ይጠብቃቹ ጽግዬ እና ዳኒ !❤❤❤
@motivationalwords8698
@motivationalwords8698 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ፅጌ ሁለታቹም በጣም ምትገርሙ ናችሁ።ዳኒ ፅጌ በቀጣይ ምን ልታረግህ እንደምትችል ማሰብ አልፈልግም ለማንኛውም አይለያቹ በጣም ትመቹናላቹ,ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
@yabuesa4343
@yabuesa4343 Жыл бұрын
እና ይሄ እኮ ሀይማኖታዊ ነገር የምትናገሪበት ሳይሆን ለእነ ፅጌ አስተያየት የምሰጪበት ነው ሀይማኖታዊ ንግግርም ቦታ አለው
@Zxz07881
@Zxz07881 2 жыл бұрын
ክፍልሁለትን እጠብቃለሁ ፅግየ
@farida1771
@farida1771 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ታረቀን የምህረት አምላክ ምህረትህን አውርድልን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
ለደሃ ብታጠጣ ትልቅ ስራ ነበር ከፈጣሪ ደሃ መቶ አጠጣኝ ቢልክ ዋደዛ ሂድ ነዉ ምትለዉ ስንት የተራበ የተጠማ አለ አገሬ ላይ የናንተስ በዛ የምትጨማለቁበት
@tigyet9210
@tigyet9210 2 жыл бұрын
አሁን ይሰማል 😪 በርቱ❤
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
የነዝህን ልጆች መጨረሻ ለማየት ጓጓሁ ተጋብተዉ ባያቸዉ ደስ ይለኛል
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 2 жыл бұрын
አሁንስ አስጠላችሁኝ የሚያስብ አይምሮ ያለው ሰው በእህል አያጫወትም በፅጌ ስናደድ ጭራሽ ዳኒ ተብየውም ደገምከው ስንት ህዝም በተራበበት አገር አንዴ በዱቄት አንዴ በጅስ እያፈሰሳችሁ ትቀልዳላችሁ ኧረ ትንሽ አስቡ ግፈን ፈሩ
@user-el6qx2md7p
@user-el6qx2md7p 2 жыл бұрын
ተግማማችሁ ሰው የሚቀምሰወ አቶ ሰው እያለቀ እናተ ትደፋላችሁ 😥ዛሬ እድህ እደሆናችሁ በናተ ወይም በቤተሰብ የማይደረሰ መሰሏችኋል 😥በሁሉም 😥ቤት😀 ትገባለች😥 ማጣትም😥 ማግኘትም 😥ሀዘንም😭 ደሰታም😥
@zahrahassan6122
@zahrahassan6122 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የልቤን ኮሜንት እዚህ አገኘሁ ☝️😭☝️ሠው እየተራበ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
በጣም
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 2 жыл бұрын
የምወዳቹ የምር ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ዳኒ ተንኮሎ ሀሀሀሀሀ ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ ዳኒ ጠብቅ በተራህ የፅግኒን ፕራንክ አርሴምዬን በጣም በጣም ነው ምወድሽ ፅግዬ ውቤ ነኝ ከስደት አለም ከድባይ ሁሌም ፍልቅልቅ በይልኝ እስፔሻሊ ያንቺና የዳኒ መጨረሻ ትዳር ቢሆን ደስ ይላል ፍቃድ የክርስቶስ ነው የሰው ሳይሆን ብቻ ሀላችሁንም ውድድድድድ
@user-vn6ee3pi1w
@user-vn6ee3pi1w 2 жыл бұрын
ወይኔ ደሰ ሰቱሉ በፈጣሪ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
አካባቢው ሲያምር የት ነው?
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ ፅግዬ እና ዳኒዬ❤❤❤
@kiflomgedede9849
@kiflomgedede9849 2 жыл бұрын
Dani ምትሰሩት ኣሪፍ ነዉ በጣም ያዝናናል እና ኣንተ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ደግሞ እንደሌሎቹ መርጦ ኣልቃሽ ኣትሁን
@user-tw7dd6yb6p
@user-tw7dd6yb6p 2 жыл бұрын
አላለችም አሁንስ በዛ😂😂😂 ቻይው የሱ ከባድ እንደሆነ ቲቂያለሽ😝ዳኒዬ💪💪
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
ሥወዳችሑ😍😘
@Tig12342
@Tig12342 2 жыл бұрын
ከሁሉም ቆንጆ ስለሆነች
@nomore8101
@nomore8101 2 жыл бұрын
ፅግዬ የኔእናት አሳዘንሽኝ My sweet❤❤❤❤😍😍
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ፂጊ የኔ ውዴች 😍😍❤❤
@lucychala4174
@lucychala4174 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ 😍😍😍😘😘
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ፍትህ ወለጋ ላይ በጅምላ ለሚጨፈጨፉት😢😢 #እኔ ፕራንክ አልወድም ሌላ ስሩ ሁሌ ፕራንክ አይነፋም😁😁😁😁😁😁#የደረቀ ሆድ ለጨጓራ እንዲሁም ለተሰባበረ ፀጉር ለሸሸ ፀጉር ምርጥ ነው እየገባችሁ እዩት የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ💞💞💞💞💞💞
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
ነይ እኔጋ ቤተሰብ እንሁን ማማዬ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@user-bn5qn7zp7j እሺ ነይ ቤቴ
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ
@shawayyeeurgsse976
@shawayyeeurgsse976 2 жыл бұрын
Sigeredaasinjaldhaaa
@shawayyeeurgsse976
@shawayyeeurgsse976 2 жыл бұрын
Danilove
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t 2 жыл бұрын
ስም መላእክት መንሳት ያለባቸው ፣ወይ በገብርኤል ፣በሚካኤል ማለት ነውር ነው ወይ ይቅር ይበለን ፣ምረጥ ናቸው
@meremam877
@meremam877 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገርንችንንም ሰላም ያድርግልን።።።
@henokhenok9390
@henokhenok9390 2 жыл бұрын
Wow wow best family busy don't touch busy I love busy I love I love I love busy
@adunaitkidane5356
@adunaitkidane5356 2 жыл бұрын
ውይይይይይ ዳኒ ነብስህ አይማርም የኔ ቆንጆ ጽግዬ ሚስጊን አይዞን እጥፍ አርገሽ ነው ምትመልሽለት
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
ቦታው የት ነው ቤቱ በጣም ያምራል
@salamnabiyo7011
@salamnabiyo7011 2 жыл бұрын
ፀጌ እነ ዳኒ መች ነው የምትገብት በጣም ነው የምወድች እነ ዳኒ ፀጊ አገብት ትመጣጣነለችሁ ታምራለችሁ
@user-bh5ro3kj2i
@user-bh5ro3kj2i 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ፀጌ ጁዝ ሰለተደፋብሽ ደስታዉ ነዉዴ እድህ የሚያራምድሽ 😂😂😂 አረማመድ ጥጠላለህ አባቴ
@amandemissew7890
@amandemissew7890 2 жыл бұрын
ኧረ በማሪያም ትገርማለችሁ 💚💛❤️
@twi2415
@twi2415 Жыл бұрын
አፓርታማው የት ነው ?
@birtukantube8186
@birtukantube8186 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኔ የሁልግዜ ተከታታያችሁ አደለሁ ም ግን አዳን ዴ ሲያጋትመኝ አያለው እኔ ብዙ ጊዜ ልብስ መቅደድ እህልመድፋት በፈጣሪ ዘንድም. ሀጽያት ነው ብትችሉ እንደዚህ የምታባክኑትን ንብረት የተራቆተን ብታለብሱ የተራበን ብታበሉ. የተጠማን . ብታተጡ ውድ ይገሬ ልጆች. የምወ ዳችሁ እዳው በፈጣሪ ስም እህል አትድፉ ሁሌም
@samira7639
@samira7639 2 жыл бұрын
ለምን እንደሆኑ አላዉቅም በጣም ነው የምወዳቸው ሁለታችንም😭💘 ተጋብታቹዉ ማይት እፈልጋለሁ ከናተ ቡዙ ነገር ተምራለሁ ፍቅርና ቁመንገር ፀጊዬ ዳኒዬ ስራ ብታ ሆኔ እንኳን ትናፍቁኛላቹ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ለሁላችንም ይስጠን ሀገራት ሰላም ፍቅር ዳኒ እና ፀጊዬን የምትወዱ እህት ወንድሞቼ ውድድድድ ለዘላለም💘💞💕💘💞😍😍😍😍💕
@fereytube1
@fereytube1 2 жыл бұрын
Alshe gen wede
@endutube5696
@endutube5696 2 жыл бұрын
እሮዛ ተብዬዋ ግን ምንም ለዛየላትም የምር
@tewahedohaymanote2819
@tewahedohaymanote2819 2 жыл бұрын
😍😍😍
@sarontady3057
@sarontady3057 2 жыл бұрын
አረ ቦታው ደስ ይላል የት ነው ንገሩኝ
@user-su6os9rt6s
@user-su6os9rt6s 2 жыл бұрын
ሰፈራቹ የት ነው በጣም ያምራል እና ደግሞ ቤት ኪራዩስ እንዴት ነው ዳኒ መልሱልኝ ፕሊስ
@abebagrma9030
@abebagrma9030 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመይ ጥጌ የምታፍረዉ ነገር ነዉ 💞💞💞💞💞
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 2 жыл бұрын
ፅጌ የኔ ናፈቆት ስወድሽ ♥️♥️♥️♥️ በቃ አትናደጂ እሺ 😥❤🤨🤨
@wsawsea677
@wsawsea677 2 жыл бұрын
እውነትም በዛ😂😂😂😂
@4dmatters184
@4dmatters184 2 жыл бұрын
I love rosiye's energy! Hulem Energetic 😍♥️😂 Eyuatma! 😁😘
@bethelemmillion3838
@bethelemmillion3838 Жыл бұрын
Addifkya
@tigeyfrew4772
@tigeyfrew4772 2 жыл бұрын
ሮዚ ብዙ ባታወራ ሀሪፍ ነው ትንሽ አትነፋም
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ዳኒ ሀሪፍ ነው የናተ መጨረሻ በምን እደሚጠናቀቅ አናውቅም
@HK-rn8yx
@HK-rn8yx 2 жыл бұрын
ሮዚየ አለባብሳሽ ቆንጅዬ😘😘😘
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 2 жыл бұрын
እሙዬ አይዞሽ እኔ የሚገርም ሀሳብ አለኝ ዳኒን 🤣🤣🤣
@yussraboubrahim934
@yussraboubrahim934 2 жыл бұрын
ግቢያችሁ ሲያምር የት ነው
@tsehaytube
@tsehaytube 2 жыл бұрын
መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rabiyaendris6618
@rabiyaendris6618 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምሪጦቼ🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abentertainment6927
@abentertainment6927 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፅግዬ😂🥰✌️
@fasikawondwosen6882
@fasikawondwosen6882 2 жыл бұрын
ቁርስ በልቶ ምሳ ለማይደግም ማህበረሰብ የናተ በጁስ ሙራጨት ምኑ ነው😏
@messijokers2214
@messijokers2214 2 жыл бұрын
I feel bad am so sorry 😂🤣😂😂
@ledyaledya5639
@ledyaledya5639 2 жыл бұрын
Roza tbywa betam tasexlagialc minhm atghbagm wed atbal wey sat
@ethopian1165
@ethopian1165 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ ለሀገራችን ንፁሀን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ይገባሻል ትንሽ እርቅ ብትል ደሞ አሪፍ ነበር
@hayatkemal3541
@hayatkemal3541 2 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገልሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
ለደሀ ምናምን ምትሉ ሰወች እስኪ ዝምምም በሉ ጨዋታ አይደል እንዴ ካዘናችሁ ጁስ ገዝታችሁ ለደሀ ስጡ ኮሜንቶች
@zahrahassan6122
@zahrahassan6122 2 жыл бұрын
ደደብ ነሽ 👎
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
እኮ በሰው ብር ጋባዥ ልሁን አሉ
@dawitadisu6563
@dawitadisu6563 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሚገርመኝ እሱ ነው
@hamdiyaabdala8802
@hamdiyaabdala8802 Жыл бұрын
Yemchsh yene weddd
@fatimamuham
@fatimamuham Жыл бұрын
ጨዋታስ ቢሆን ምግብ እኔ ይደፋል ሆ
@khatun203
@khatun203 2 жыл бұрын
ዳኒየ ፅጌየ ደስ ትላላችሁ ግን ብትጋቡ ዴስ ይላል እዴናተ እብድ ልጂ ነዉ የሚሆነዉ ዴስ የሚል
@endutube5696
@endutube5696 2 жыл бұрын
አረዳኒ በሚሌን የተራበ ወገን አለን ዳቦ የጠረረበት ይሄ ለኛአይመጥንም የምር
@askaldemlew6119
@askaldemlew6119 2 жыл бұрын
ትንሽ ከቤት ብትርቅ አሪፍ ነበር ደግሞ ለረሙ እና ለሮዚ አሪፍ ፕራንክ እንጠብቃለን ቀጥሉበት አይዞሽ ፅጌ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ጁስ ሃራም ነው ላንድ ምስኪን ብታጠጣው ጥሩ ነበር አፈር ስንት ነገር አለ በተረፈ እወዳቺሁዋለሁ ❤❤
@hayatababa3414
@hayatababa3414 2 жыл бұрын
ሀራምአለይክ እንዴት ስው በምግብ ይጫወታል
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
ወቅታዊ የጤና መረጃዎችን ቤተሰብ በመሆን የእጅ ጣታችሁ ላይ አቀብላለሁ።😷👩‍⚕️👩‍⚕️👩‍⚕️👩‍⚕️
@Ethio806
@Ethio806 2 жыл бұрын
የኔ ማር ፅጌ ቆንጆ ዳኒዬ ስወዳችሁ
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁ኩርፊዋ እራሱ ያምራል ፅጌ የኔ ማር ተው ግን ዳኒ አታበሳጫት
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
ፍቅር መማር ከናተ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ የምር ፅጌ አይዞን 🥰🥰🥰🥰
@youngkingnipsey7727
@youngkingnipsey7727 2 жыл бұрын
Reme baleh gen teneja new betam eyasasebej new tenenetu asakemew wey brother
@user-hm8mq8mf9x
@user-hm8mq8mf9x 2 жыл бұрын
፤ስወዳችው
@lijzeytube8227
@lijzeytube8227 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ቀጥሉበት ምንም ማለት አይደለም ስራ እስከሆነ ድረስ
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 2 жыл бұрын
Lij zey ሠብ አድርጊኝ
@lijzeytube8227
@lijzeytube8227 2 жыл бұрын
@@seadamuhammed9043 እሺ ደምሩኝ እናተም
@vip6526
@vip6526 2 жыл бұрын
ሥት የሚጠጣዉ ሠዉ እያጣ እናተ ግን ሥናገኚ መከራ ሥነጣ መከራ ይገርማል
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
ብድር በምድር ይልሀል አባቴ😃😃😃
@user-fb9to7zh6c
@user-fb9to7zh6c 2 жыл бұрын
ዳኒ ተራህን ጠብቅ ባሁን እኔም አቤሬ ነው የማሽቃብጠው ከፅጌጋ ቆይ እሰራልሀለን ትላለህ ክክክክክ ፅግየ ተዘጋጅ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
እሰይ ሰሩልሽ😁😁😁
@zadae6433
@zadae6433 2 жыл бұрын
እዋይ ፅጌ ሽልል ያለ ሼፕ ይዘሽ ዘልዘል ትያለሽ😂😂😂😂😂
@user-ol4bf9lj9b
@user-ol4bf9lj9b 2 жыл бұрын
እኔ ሮዝ ብተባላዋን ልጂ እዲት እዳ ሚጣላት ዉይ ይቅር በላኛ ግተይ ሆይ
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 2 жыл бұрын
አችማነሺስውንትጠያለሺ፣ገዳ
@saranegn2219
@saranegn2219 2 жыл бұрын
ወይኔ ዳኒ ተኮልህ በል ቻለው እግዲህ መልሱን😂😂😂😂😂😂
@amlakendalew1412
@amlakendalew1412 2 жыл бұрын
Kkkkkk hhhhh
@salihat7830
@salihat7830 2 жыл бұрын
እኔ ላንቺ ደሜ ይሚፈላው ነገር ግራ የሚገባኝ ግን እንደዚህ አይነት ነገር ጒደኝነታችሁ ያሻክራል ይቅርባችሁ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
በርች እህቴ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
እስይ ዛሬ የባሰ ነው 😂😂😂😂😂
@fikrfikr9714
@fikrfikr9714 2 жыл бұрын
ፅጌ አረማመዷ የምር ያስቃል
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ለወገኖቻችን ድምፅ መሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን ምነው እንዲህ ገንዘብ ወጥቶበት በዚህ በተወደደ ዘመን ሳይጠጣ መድፍት ግፉ እኮ ነው ተው ግን በምግብ ፕራንክ አታድርጉ ስንት ጨንት የተቸገረ ስንት የታመመ ገዝታቹ ጠጣ ማለት ሲገባችሁ መድፍት???እግዚአብሔር ይከፉላቹኋል ተው ግን
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
እንደማመር ቡዜ
@user-gu8il3ji2p
@user-gu8il3ji2p 2 жыл бұрын
አየ ዳኔና ፅጌ በጣም በዛ አስጠላችሁ ከምንም በላይ የዱሮው ፈቅር እደዚህ መሆኑ እጪ እኮን ልታስተምሩ ለነብሳችሁ ገናናችሁ
@liduabraham4840
@liduabraham4840 2 жыл бұрын
Beziye surie adrga sle ayhuwat des blonal hulie bkemis nebr myat 🥰🥰
@sadaahmed7356
@sadaahmed7356 2 жыл бұрын
ፀጊዬ 😋😂
@user-xs6lo9di4k
@user-xs6lo9di4k 2 жыл бұрын
እሳይ በጣም ነው ደሰ ነው ያለኝ በባለፈው በጣም ተነደድቸ ነበር አሁን ግን በጣም ደሰ አለኝ ደግ አርግህ
@omkahalidkahalid4531
@omkahalidkahalid4531 2 жыл бұрын
ተጨማለቃችሁ በጣም እኔ የፈራሁት በዚህ ገልቱነታችሁ በረኪና እንዳትጠጡ ነዉ ጅላጅልደሞኮ በማሪያም በትና እያሉ ማሀላ በመሀላ ናቸዉ
@user-hm5yy4bq4y
@user-hm5yy4bq4y 2 жыл бұрын
ያለ ሜካፕ ቆንጆ አየሁ ፅጌን
@sischannel3504
@sischannel3504 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬልጆች ስደት ያለን እህት ውንድሞቼየ በሰላም በጤና ላገራችን ያብቃን
@Selam12973
@Selam12973 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ ፎቶዬን በመጫን ቤተሰብ እንሁን 🙏🥰
@khatun203
@khatun203 2 жыл бұрын
የናተን መጨረሻ ያሳየኝ ፈጣሪ
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 2 жыл бұрын
ቀላል በዛ ቀል በቀል😀👮👮👮😘😍😍😍
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በተወደደ ጁስ ጭራሽ መራጨት የት ነው የምትኖሩት ተመኘው እናንተጋር መኖር ፅግዬ አይዞኝ 😃😃
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ለወገኖቻችን ሰሚ ባይኖርም ድምፅ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል ግን ፕራንኩ ይብቃችሁ ዳኒና ፅጌ በፊት ስወዳችሁ እንደድሮ ሁኑ መስመር እየሳታችሁ ነዉ ባካችሁ ተመለሱ
ዳኒ ገረፈን
14:40
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 267 М.
ዳኒ ፕሮግራሙን አበላሸው
16:58
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 406 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 37 МЛН
በድንገት ስማ አስደነገጠችኝ ሆ
21:23
Fundisha Entertainment
Рет қаралды 406 М.
ገጠር ገባን
12:18
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 222 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 36 М.
ፅጌ እና አሌክስ በዱባይ ሀሪፍ ጊዜ አሳለፉ
24:20
ለቃል የምትወደውን ነገር ሰጠናት #fanisamri #haddiszematube
15:49
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 200 М.
ዳኒ እንዲ አላሰብኩም  ነበር
12:21
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 295 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН