Рет қаралды 12,481
Dereje Kebede
ከኬንያውና ከሱዳኖች ተቃውሞ ምን እንማራለን? አቢይ፣ ህዋሃት፣ አማራ ብልጽግናና ፋኖ የአማራውን መሬት ለትግሬ ሰፋሪዎች እያስረከቡ የአማራ እናቶች እየተፈናቀሉ ነው። ህወሃት ገፍቶም ቢመጣ ጥይት አንተኩስበትም ያለው ፋኖ እነራያ፣ጠለምትና ወልቃይት ሲወሰዱ ቁጭ ብሎ እያየ ነው፡፡ ስለጄነራል ተፈራ ማሞ