ዳሰህ ላከው አዲስ የገጠር ድራማ(Daseh Lakewood New Ethiopian Dirama 2024

  Рет қаралды 19,724

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ Күн бұрын
ያየሽ እናት ስትሆን ትርፍየን ታስታውሰኛለች😢😢
@madinaendre1634
@madinaendre1634 2 күн бұрын
አይታዴ ጉራህ ብቻኮ ይበቃል የኮሪያው ጮሊሌ😂😂ስወዳችሁ❤❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 күн бұрын
ባለማህተቦቼ ውድድድድድድድድ
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 2 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁኮ 😂😂አይ ታዴ❤❤🎉
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 күн бұрын
የኮሪያው ዘማች አያታዴ የኔባለቅኔ❤❤❤❤❤
@Donakale-M
@Donakale-M Күн бұрын
የገሬና የዝማም ንግግር አክሰንት ይለያል።በጣም ያምራል።
@ሱሱየሸዋዋ
@ሱሱየሸዋዋ 2 күн бұрын
የኔ ውዶች አቤት ስራዬን ጨርሼ ቁጭ ስል ተለቀቀ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@haymiyejesus8402
@haymiyejesus8402 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ የመዳም ፅዳት ቀረ ዛሬ በጠዋት ከች አላቹ ያበጠው ይፈንዳ እንጅ ሳላያቹማ ስራ አልጀምራትም 😂😂😂😂😂😂😂
@amaniali1305
@amaniali1305 2 күн бұрын
አንቺም..ያኔ..ብጤነሽ..😂😂😂😂
@HalimaDeGu
@HalimaDeGu 2 күн бұрын
​@@amaniali1305እኔማ ካየኋቸው እየበላሁ አያቸዋለሁ እክላሴ እሰከምገባ አላዳርሰኝ እያለ😅😅😅
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys Күн бұрын
ኧረ እናንተ ሰዎች ደህና ናችሁ ጎጃምና በከፋ ጦርነት ውስጥ ወድቃ እናንተን ፈጣሪ ጠብቋአችሁ በተለይ ከኢትዮጵያ ውጭ ያለውን ስደተኛ ወገናችሁን በትዝታ ወደ ማርቆስ ፣አማኔል፣ደንበጫ፣ጅጋ እየወሰዳችሁ ታረጋጉናላችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ በሰላም በጤና ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም የማወቃችሁ ይመስለኛል አሁንማ በህልሜ ትመጡ ጀመር ።
@beza-n4d
@beza-n4d 2 күн бұрын
አይ እሱቤ የሆነ ነገሬ ተዛብቷል አለ 🤣🤣🤣🤣በሳቅ ገደላችሁኝ የዛሬው ይለያል
@merong-g6w
@merong-g6w 2 күн бұрын
ወይጥጋብ አባታቸዉን እረግጠዉ ልጆቹን ሊደበድቡ ኧረ ሥርሀት የሚባል አለሆ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 күн бұрын
ሁሉ ነገር የሚያምርባችሁ ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NigistTarekegn
@NigistTarekegn Күн бұрын
ወይ ያየሽ ቅመም የሆንሽ ነገር
@mulatukassiebirhanu5964
@mulatukassiebirhanu5964 Күн бұрын
ኧረ አያ ታዴ በሳቅ ገደልከኝ።በነገራችኝ አሁን ኮርያ ነኝ።
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o 2 күн бұрын
ያየሽ꧁🍓🍓🍓🍓❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹꧂
@ZuzuZuzu-z4d
@ZuzuZuzu-z4d 2 күн бұрын
እሱቤየኔውድ😢😘😘😘😘
@rak7888
@rak7888 2 күн бұрын
ወይኔታዴ😮😅😅😅😅😅😅😅😅በሳቅሞኩ
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g Күн бұрын
ወይኔ ታደ የኮሪያው ዘማች😂😂
@ruteabrha5737
@ruteabrha5737 2 күн бұрын
ድራማ ማለትየውኑን አለም ማሳያ ነጸብራቅ ነው። የሴት ልጅ ስቃይ ጓልቶ የታየበት። አላውቅም ምን ማስተማር እንደፈለጋቸውሁ
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 2 күн бұрын
አይንዬ በተማርሽው መሰረት አትመቺውም እመቤት በሆነች ልክ ታስገባልኛለች ።
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Күн бұрын
አያ ታዴ ልጀጆቹን ዝንጀሮ አደረጋቸው።
@መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ
@መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አያ ታዴ😂😂😂😂😂 በሳቅ ገደለኝ😊
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Күн бұрын
ቀሚሣቹህ ሲያምር😊😊😊
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Күн бұрын
ayi esuba 😂😂😂❤yetadie caraty azorew❤❤❤😂😢🎉
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 күн бұрын
ሱሶቼ❤❤❤❤❤
@AbayneshTeshome-s9w
@AbayneshTeshome-s9w Күн бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ😢
@AbrahamGudeta-c3t
@AbrahamGudeta-c3t 2 күн бұрын
woow temechegn😂
@ZuzuZuzu-z4d
@ZuzuZuzu-z4d 2 күн бұрын
አያታደበሳቅገደልከኝዛሬ😂😂😂😂😂😂😂
@Tashi12-q7v
@Tashi12-q7v 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ 2 күн бұрын
ፍቅረኛዬ የሰርጉን ፎቶ ልኮልኝ ልቤ ደምቷል💔💔💔💔አይ ስደት ስንቱን አሳጣኝ መሰላችሁ😢
@efrasfaAsfa
@efrasfaAsfa 2 күн бұрын
ተገላገልሽ እኔ በመጣው ባመቴ ነው ያገባችሁ እኮን አገባች ይህውሰባት አመቴ ሰላሜን አጊቼ እምሰራበትን ገንዘብ ባግባብ ይሼለው አንድ አመት ብሬን ቆርጥማ ነው የበላችው ጥሩ ጎደኛ ስላለኝ ፎቶቸውንም ላከልኝ ተገላከልኩ ስራሽን ስሪ ስደትን አታማሪ
@meronLove-e5j
@meronLove-e5j 2 күн бұрын
ተይው ገደል ይግባ ቀረሽበት እንጅ አልቀረብሽም አንተ እሴትነሽ ሴትልጅ ለራሷ ክብር ታላት ተፈላጊ ነች❤❤
@marya-fo2en
@marya-fo2en 2 күн бұрын
Drom kelbu alneberem miwodsh maletnewu tegelagelshiwu
@KalekaleShimels
@KalekaleShimels 2 күн бұрын
ምነዋ አሉ ወዱም ሴቱም ወዱም ክህደትን ወደደ በርግጥ ከባድ ነው አይዞን ጠካራ ሁኑ❤❤❤
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ስላልፈቀደው ነው እህቴ ለበጎ ነው ቀረሽበት እጅ ጠካራ ሁኘ
@بانشياثيوبيا
@بانشياثيوبيا 2 күн бұрын
የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makimimi3650
@makimimi3650 2 күн бұрын
ወይ ታዴ❤❤😂😂😂
@anchinalutegegne9899
@anchinalutegegne9899 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እወዳችሓለሑ
@phonetastic7793
@phonetastic7793 9 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Күн бұрын
zares besak motikugn❤❤❤😂😂😂😂🎉😢
@HalimaDeGu
@HalimaDeGu 2 күн бұрын
አረ አያታዴ ዛሬስ ተሩጫአምልጦ ኮማዶ ሁኗል😅😅😅😅
@afeweld5291
@afeweld5291 Күн бұрын
ወይ ኮሪያ 😂 የጎጃም አንበሳ የኮሪያው ጩልሌ በቁምጣ ይምጣ በቦላሌ ረፈረፈው ታዴ አባመሌ አበጀሽ መንገድ አብዝታ ነበር አመለጠች ሳትዘረር 💚 💛 ❤
@KefeAbye
@KefeAbye 14 сағат бұрын
ስራሽን ስጨርሽ ደዉይልኝ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 күн бұрын
ere besemam.. dekika mekenes.. beselam new.. mayet new yemenakomew.. ere deferetachehu 27 dekika becha.. belu asetekakelu
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Күн бұрын
wow yezarew carati mirt nw❤❤❤😂😂😂😂🎉
@TesfayeTessega
@TesfayeTessega 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Күн бұрын
አያ ታዴ የትናንት አርበኛ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 2 күн бұрын
እሱቤ ግን ደና አይመስለኝም😢😢😢
@merong-g6w
@merong-g6w 2 күн бұрын
😂
@TrHg-c7x
@TrHg-c7x Күн бұрын
Abet tadia karati adera bezaw yagerachin chigir bezaw kirefew😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 күн бұрын
😊😅😅😅❤❤❤👏👏👏
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች
@RRuth8852
@RRuth8852 Күн бұрын
❤❤❤😂😂😂
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 2 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😮
@SohaSoha-xn5pw
@SohaSoha-xn5pw 2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@panchkasahun6381
@panchkasahun6381 2 күн бұрын
ግራ እግር🤣🤣🤣🤣
@nekabeb1333
@nekabeb1333 2 күн бұрын
እናተስ ትለያላችሁ
@דסהירדאו
@דסהירדאו 2 күн бұрын
አይ ጋሽ ታዴ አይገቡበት የለ
@هلا-ن4غ
@هلا-ن4غ 2 күн бұрын
ሲሳደሞ በይሰሞን ዱላ ብሎታል
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 2 күн бұрын
😅😅😅
@BainisaPangawilan
@BainisaPangawilan 2 күн бұрын
😂😂😂🎉🎉🎉❤❤
@MehubaYimer-o7o
@MehubaYimer-o7o 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@Tayaba123-n7x
@Tayaba123-n7x 2 күн бұрын
😂😂😂
@dhhdhhdshhdhdh1811
@dhhdhhdshhdhdh1811 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tigernemr782
@tigernemr782 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mintwabmint270
@mintwabmint270 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
ያውቅበታል አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Yawkibetal New Ethiopian Dirama) 2024
45:39
ለአንች ስል አዲስ ሙሉ ፊልም(Leanchi Sil)  New Ethiopian Film 2024
1:02:31
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 26 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 102 МЛН
ና ልስጥህ !! 🤣🤣 አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
20:19
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 33 М.
አስመሽቶ ላካት አዲስ ሙሉ ፊልም(Asmeshito Lakat)New Full length Ethiopian Movie 2024
1:06:27
የማታስተኛ አዲስ ሙሉ ፊልም(Yematastegna ) New Ethiopian Full Movie 2024
1:26:09
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 79 М.
"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024
25:14
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 379 М.
ደፍቶት ሄደ ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Defitot Hede) New Ethiopian Dirama) 2024
41:30
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН