ውዳሴማርያም ይዤ ነው ከሞት የተረፍኩት | የ ወጣቱ የስደት ታሪክ |

  Рет қаралды 254,380

Efi G

Efi G

3 ай бұрын

ዛሬ የአንድ ወድማችንን የስደት ታሪክ ይዘንላችሁ መተናል , ሁላችንም ከዚ ጠንካራ ወጣት ብዙ ምንማረው ነገር አለ , የሱን እና የቤተሰቡን ህይወት ለመቀየር የማይታለፈውን አልፎ በ እሳት ተፈትኖ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደርስዋል
አሁንም ግን ወንድሞቻችን በሊብያ በረሀ እየተሰቃዩብን ቤተሰቦቻቸውም በሀዘን እና መከራ እየተሰቃዩ ይገኛሉ
ሁላችሁም በምታምኑት ፈጣሪ ስም አነሰም በዛ ሳትሉ በፀሎትም ሆነ በገንዘብ የቻላችሁትን እንትረዱ እንጠይቃለን 🙏🏼
ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
ክፍል ሁለት ቅዳሜ ይጠብቁ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.26 "ሎተሪ"
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #የልብ_ወግ
#Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia
#channel_idea #make_money_online #online_money, e commerce amazon, e commerce website project, #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney
Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian news today 2023,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film,melat nebiyu,melat nebiyu biography,melat nebiyu movies,,melat nebiyu youtube channel,melat nebiyu film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro,new ethiopian music 2023,kana tv,ዜና,ethiopian movies 2023,ethiopian funny video tik tok,new ethiopian music,abrelo tube today,abrelo hd new,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,,fano,melat nebyou,tplf,veronica adane,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Пікірлер: 998
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 2 ай бұрын
ለ አጠያየቄ በጣም ይቅርታ የመጀመሪያዬ ስለሆነ ነው በክፍል 2 እና 3 አስተካክያለው 🙌🏽🤎
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 ай бұрын
አፍህን በፕላስቴር አስረህ ና🙏
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 ай бұрын
Too much Like Like Like ........
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 2 ай бұрын
❤ኤፊዬ ምንም ቢሆን የምንማርበትን እና የምናመሰግንበት ነገር ነው ያቀረብክልን ቀጥልበት ሌላው ደሞ አጠያየቄን አስተካክላለሁ ብለክ ጭራሽ ዝም አልክ እኮ interview የምታደርገውን ሰው ስታገኘው አስቀድመህ ልትጠይቀው እችላለሁ የምትለውን ፅፈህ ተዘጋጅ እና ሌሎች ይጠቅሙኛል ምትላቸውን ቪድዮ እይ ካሜራው ትንሽ ከፍ level አድርገው ወንድሜ በተረፈ በርታ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤ share lik subscribe 👍
@user-rs6si9wz7p
@user-rs6si9wz7p 2 ай бұрын
Thanks for the program...u don't need to apologize...
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i 2 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅህ በጀክ ብሮ
@Smartboy_2007
@Smartboy_2007 2 ай бұрын
እኔም ሊብያ ነው ያለሁት ከኔ ጋርም ጓደኞቼ አሉ እስቲ ሁላችሁም ዱዓ(ፀሎት ) አድርጉልን🤲🤲
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያዉጣችሁ 🥹ወገኖቼ
@Natiye23
@Natiye23 2 ай бұрын
ወይ 😢😢ባለፎ አንድ ወንድማችን በእሸቱ አይቼ 😰! እራስህ ጠብቅ 🙏
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
በቃ ተዉ ስትባሉ አትሰሙም ፣ መከራ ውስጥ ስትገቡ እሪ ትላላችሁ
@HappyJumpingSpider-mi9qh
@HappyJumpingSpider-mi9qh 2 ай бұрын
Please temeles bezu sew tagtwal
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 2 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር የእኔ እና የእሱ ታሪክ መገጣጠሙ ነው እኔም ውዳሴ ማርያም ይዤ ነው ከሊቢያ በረሃ ከዛሬ 14 ዓመት የተረፍኩት የተረፍነው የእመብርሃን ስሟ ይክበርልኝ, የቅዱሳናትም ስም ይክበርልኝ, እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ያበቃኝ, በስደት ያላችሁትም እመብርሃን ጠብቃቹ ያሰባችሁት ቦታ ያብቃቹ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 2 ай бұрын
እኔንም የዛሬ 7 ዓመት ያውም በተወለድኩበት በልደቴ ቀን ባሕር ላይ ከሞት ያተረፈኝ የእግዚአብሔር መልአክ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ነው። ግንቦት 19 2009 ዓ.ም ለዘልአለም የማልረሳት ቀን እግዚአብሔር ይመስገን ካሰብንበት ደርሰን በሕይወት አለን ምን ይሳነዋል ለርሱ።
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 2 ай бұрын
ውዳሴ ማርያም የሚለውን ፁሁፍ አይቸ ነው የማጣሁት እማ ፍቅርየ እናቴ😢😢😢❤❤❤
@user-wx6gh9sx5c
@user-wx6gh9sx5c 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@Aster-gy7iq
@Aster-gy7iq 2 ай бұрын
Enem 👏
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
እምዬ ማርያም እሳን ይዞ ወድቆ የሚቀር የለም አሁንም ከፈራቹት ክፉ ነገር ትጠብቃቹ ወገኖቼ
@debritubeferde4786
@debritubeferde4786 3 ай бұрын
Yea
@riooo6551
@riooo6551 3 ай бұрын
Amenn
@israelanagie9249
@israelanagie9249 3 ай бұрын
Amen
@redaitgetachew2398
@redaitgetachew2398 3 ай бұрын
Amen❤
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@aliannan9776
@aliannan9776 3 ай бұрын
ማርያምን ይዞ ማንም አይወድቅም 😭እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ባላችሁበት 🙏🙏🥰🥺❤️
@bickim5224
@bickim5224 3 ай бұрын
Amen 🙏🏿
@aliannan9776
@aliannan9776 2 ай бұрын
@@rasayifat5726 ይሆናል
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾😇💕
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 2 ай бұрын
​@@rasayifat5726 አይደለም እንደውም ከሞቱት ውስጥ ኦርቶዶክሳዊያን አሉ 2007 የተሰውት እኛ የምናስባቸው ግን እግዚአብሔር ለሁሉ እንደየአቅሙ የተሻለ ክብር ወደሚያገኝበት ይመራዋል ሰማዕት የመሆን ጽናት ላለው ይሰጠዋል ለሌላውም እንደ አቅሙ ግን በዚህ ሁሉ ወስጥ ደሞ እግዚአብሔርን እና ቅዱሳንን የያዘ በዘላለማዊ መንግስ አሸናፊ ይሆናል
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 2 ай бұрын
አሜን😍🙏
@thomasdasisia7278
@thomasdasisia7278 3 ай бұрын
ክብር ለ ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏🙏
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 3 ай бұрын
አሜን 🙏🏼
@EndalkEthio
@EndalkEthio 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@biruknadew1974
@biruknadew1974 2 ай бұрын
amen❤
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 2 ай бұрын
አሜን
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@arditube5698
@arditube5698 3 ай бұрын
የኔ አባት በጣም በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ግን እንኳን በሂዎት ኖርክ❤❤ ኤፊየ ማኔጅመንትም አለ ነው ያልክ ክክክክ እንደዚ አይነት ታሪኮች ይቀጥሉ የምትሉ በላይክ🙌
@Segon374
@Segon374 2 ай бұрын
🥲🥲
@Danivilogs24
@Danivilogs24 2 ай бұрын
አቤነዘር የሰፈሬ ልጅ ፈጣሪ ስለረዳህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
@user-kv2jk8sn1m
@user-kv2jk8sn1m 3 ай бұрын
አቢ ልክ ነው አብሮኝ ነበር እዉነቱን ነው እኔም የ ወልቃይት ልጅ ነኝ ያላያሁት ስቃይ የለም ስደት አሁንም ስቃይ ነው ብሻገርም 🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@bochusiyum1352
@bochusiyum1352 3 ай бұрын
አንተም ከነሱ ጋር ነው የተሻገርከው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳል ከወጡ መጠንከር ነው 🤔
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
​@@nunubelete8142ምክር ለሰጪው ቀላል ነው ፣ስደት በተለየ አሁን ከባድ ነው
@tsegasamuel5523
@tsegasamuel5523 2 ай бұрын
Fetari beselam telewtk wdhagerk yasgebak 👐
@MekedsHabesha
@MekedsHabesha 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 2 ай бұрын
አረ ኤፊ ልጁን አላስወራም አልከው እኮ ወይኔ ደሞ ሴትየዋ ብለህ ሞትክ እኮ ግን በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ ታሪክ ነው ነገርግን ሀበሾች እባካችሁ እንደዚህ ተሰቃይታቹ ተሰዳቹ ዋጋ የከፈላቹበትን ነገር አትርሱ ሀገራቹን እና ቤተሰባቹን አኩሩ የመጣቹበት ወኔ ይሁናቹ በተረፈ ፈጣሪ የማያልቀውን ጤና እና በረከት ይስጣችሁ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj 2 ай бұрын
Afo lay koma
@mimikebede7393
@mimikebede7393 2 ай бұрын
Enen erasu amarogn neber
@mimikebede7393
@mimikebede7393 2 ай бұрын
ቀላል በናትህ
@surafvlog
@surafvlog 3 ай бұрын
የሆነ ጊዜ ይሄን ተሞክሮዉን እየነገረን live ላይ ከዛ አጠፉት ሚገርም ልጅ ባለ ታሪክ ነዉ ወንድሜ አንተን የረዳች እመብርሀን የተያዙትንም ታስለቅቅልን 🙏🙏
@saraabi7780
@saraabi7780 2 ай бұрын
Amen
@samritube9007
@samritube9007 3 ай бұрын
የሽገር ልጆች እኮ ያለፉት መከራ የኔ ብርቱወች ፈጣሪ አለው ይበላችው የክፍለ ሀገር ልጂ ቦታ ይመራል የብድር ብር ባንክ ያመቻችለታል ሀገሩ ላይ ለመስራት ብዙ አማራጭ አለው የሽገር ልጆች ግን በሀገራቸው ምንም የሚያገኙት ጥቅም የለም ሳ አማራጭ ስደትን ያርጋሉ ብዙ ዋጋም ይከፍላሉ ለእናንተም ትክክለኛው ህግ መቶ በሀገራችው የምስሩበትን ግዜ ያቅርብልን አምላክ😢
@KibreabArada
@KibreabArada 3 ай бұрын
so whats the point of bringing up yekfel hagre lijochn? dont you think we dont suffer too?
@samritube9007
@samritube9007 3 ай бұрын
እኔ የክፍለ ሀገር ልጂ ነኝ ማለት የፈለኩት እኛ ቢያንስ ብዙ ነገሮች ቀለል ይሉልናል ለመስራት የሽገር ልጆች ግን ነገሮች ሁሉ አዛ ይሆንባቸዋል ለማለት ነው እንጂ በችግር አንድ ነን የምንኖረበት ሀገር የታወቀ ነው
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 ай бұрын
ማነው የአዲስአበባ ልጅ ክፍለሀገር ሄዶ አይስራ አይኑር ያለው????
@hanaalene6428
@hanaalene6428 2 ай бұрын
Yes😢😢😢😢
@KibreabArada
@KibreabArada 2 ай бұрын
mnm mayemsle ngr nw yalshw, ye addis abeba lij chgrun tenagro yewtaltal. yekfle hagre lijesh? Amharic enkuwan betkekel ayawrum. anyways dont throw dirty on my Ppl you dont have no idea how they are straggling to survive @@samritube9007
@najunknk142
@najunknk142 2 ай бұрын
ዉዳሴ ማርያም የሚለዉን ሳይ ደስ ብሎኝ መጣሁ
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 ай бұрын
እኔም
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 ай бұрын
እኔም😢
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 3 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ነች ያተረፈችክ ከቻልክ ዘክራት የኔ ወንድም እንኳን ከዛ ሁሉ መከራና ስቃይ በህይወት አተረፈችህ
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 2 ай бұрын
ሌሎችንስ
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 3 ай бұрын
እኔም አንድ ዘመዴ ስደት ላይ ሆኖ ሽፍቶች መጡ ሲባል ውዳሴ ማርያም እያነበበ ነው ያመለጠው
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Egziabher ymesgen 🙏🏾😇💕
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 2 ай бұрын
አሜን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
እሰይ ክብር ለድንግል
@Yosef-zr3hv
@Yosef-zr3hv 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ай бұрын
የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ያሳዘነኝ የልጁ መሞት😢 የሴትየዋ እንዴት ሆነች ሁለት ልጅ ይዛ ስደት ለዛውም በባህር በበረሀ ምን ነካት መረጃ የላትም ነበር ስላለው ነገር በጉጉት እንጠበቃለን ቀጣይ ክፋል አሁን ላይ ስደት በህጋዊ መንገድም ከባድ ነው በጣም እና ህጉም ተቀይሮዋይ ኢትዮጵያ ላሉ ወጣቾች በሶሻል ሚዲያ ቢነገራቸው ስለስደት አስከፊነት ለነገሩ አይሰሙም ወይ መሞት ወይ መኖር ብለው ቆርጠዉ ነው የሚወጡት ሀገራችንን ህዝባችንን አምላክ ይጎብኝን
@Martaethio363
@Martaethio363 3 ай бұрын
ማን አፍሮ ያዉቃል አንቺን ለምኖ ❤ ሁላችሁም የስደት መንገድ የጀመራቹ ወኖድም እህቶቼ በሰላም ያሰባችሁበት ያድርሳቹ 🙏😘
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x 3 ай бұрын
የተሰደድከው ልጅ ስሰማህ አልፎ የምታወራ አልመሰለኝም አሁን መንገላይ ያለህ እየመሰለኝ በሰቀቀን ነው የሰማሁህ ጠያቂው ግን ውይ ውይ አታስወራም አፍህን በፖላስተር ባጣብቀው ደስ ይለኝ ነበር እንዴ ብሮ ወሬም እኮ ሙድ ውስጥ መግባት ያስፈልጋል አታቆርፎደው ያውራበት😊
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 2 ай бұрын
😂ቀላል ያው ብዙ ልምድ ስሌለው እኮ ነው የቋንጃ እከክ ሆነብን እኮ ሆ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 ай бұрын
😂😂
@makde171
@makde171 3 ай бұрын
የኔም ወንድም እንዳንተ ነዉ ukየገባዉ እድል ቀንቶት ግን በጣም ከባድ ነዉ አሁን በተለይ የተይዙት ልጆች እግዚይቡሄር ከነሱ ጋር ይሁን😢
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
እሩቅ ሆነው እንደሚያዮት አይደለም ብዙ ነው መዘዙ
@samritube9007
@samritube9007 3 ай бұрын
ኤፌ ዛሬ ስው አቀረብክ አቤኒ ቲክ ቶክ ላይ ሊብያ ላይ ያሳለፈውን ስስማ አልቅሻለው የኔ ጠንካራ ወንድም😢❤
@-nolawitube2481
@-nolawitube2481 2 ай бұрын
ወይኔ ጠያቂው ግን ትዕግስቴን ነው ያስጨረስከኝ እንዴ ልጁ በሰላም እያወራ ወደኋላ ትመልሰዋለህ እስኪ ያውራበት በጌታ እኛ እየገባን ነው አታስቁመው
@MyLove-ci7mf
@MyLove-ci7mf 2 ай бұрын
አልፎ ስናወራው ቀላል ነው በስአቱግን ስቀቀን የማያልፍ ጨለማ ነበር😥ብቻ አላሀምዱሊላህ_በዝች ምድር የማያልፍ ቀን ያለም
@getubest6908
@getubest6908 2 ай бұрын
ክብር ምስጋና ጌታን ለወለደች ለድንግል 'ማርያም' ይሁን😍
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 ай бұрын
እቲ ስታወሩ እንደወንድ አውሩ ወንዱን ልጅ አንቺ እያልክ አታውራ ቃላቶቻችሁን አርሙ ወንዱን ልጅ አንቺ እያልክ ፆታውን አትቀይር እናመሰግናለን
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 ай бұрын
ስልጣኔ እየመሰላቸው ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 2 ай бұрын
😢 እኮ የጨዋታው ለዛ ጠፋኮ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 2 ай бұрын
ያራዳ ቆቆ ተብሎ እኮነው
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 2 ай бұрын
ገርዳሜ!!
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 2 ай бұрын
Esti kesmu negeruachw 😂
@user-zo3qm1cd1z
@user-zo3qm1cd1z 3 ай бұрын
እንደዚ ትግስት ንሮኝ አያቅም በናትህ part 2 ልጁ ግን ተመቸኝ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@ablene_teklie
@ablene_teklie 3 ай бұрын
Wow, በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው efi, part 2 በጉጉት እንጠብቃለን።
@alphaele2596
@alphaele2596 3 ай бұрын
ኤፊ እግዚአብሔር ይባርክህ ቅዳሜ እስከሚደርስ መጠበቅ አቃተኝ ፊልም የሚመስል ህይወት ነው ወንድማችን ያካፈለን በርታ እንደዚህ አይነት ታሪኮችን አቅርብልን በጣም አስተማሪ ነው
@ideagraphics6516
@ideagraphics6516 3 ай бұрын
Bro በጣም ትክክለኛ ትምህርት ነው ብሮ የጨርቆስ ልጅ ነኝ ድድ ማስጫ በጣም ላለው ትውልድ ትክክለኛ ቪዲዮ ነው
@yosephwendimu8090
@yosephwendimu8090 2 ай бұрын
እኔም ድድ ማስጫ ነኝ 31
@kebkabwuhab411
@kebkabwuhab411 3 ай бұрын
የፈጣሪ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም በአማላጅነቷ እንዲሁ ሌሎችን በስደት ያሉትን ወገኖቻችንን ትርዳልን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም አድርጎልን ስደት የተባለውን ነገር ያስቀርልን። 🙏 በተጨማሪ ግን ቃለ ምልልሱ ውስጥ ወንዱን አንቺ እየተባለ ባይጠራ ጥሩ ነበር ምክንያቱም 1, ይህን ኘሮግራም የሚከታተል ሰው በተለያየ የእድሜ ክልል ውስጥ ያለን ሰዎች ልንሆን እንችላለን 2, ጊዜው ጥሩ ስላልሆነ ። ይህን አስተያየት አደራ በቀና ልብ ይታሠብልኝ
@israelanagie9249
@israelanagie9249 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም የሚያሳዝን አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ጥሩ አድርገህም አቅርበህዋል እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት ያውም ልብ የሚያንጠለጥል እውነተኛ ታሪክ!!! የትንሹ ልጅ በተለይ ያማል እግዚአብሄር ነፍሱን በገነት ያኑራት!!!
@alphaele2596
@alphaele2596 3 ай бұрын
አሜን ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 2 ай бұрын
ክብር ለእናታችን ለድንግል ማርያም የማተሰፊሪ እናት አለችን ክብር ና ምስጋና ለእርሷ ይሁን አሜን 🙏
@user-qi1zf5gn8v
@user-qi1zf5gn8v 3 ай бұрын
እረ ኤፊ ሴትየዋ ሴትየዋ አትበል ታሪኩን እንስማው እባክ
@samritube9007
@samritube9007 3 ай бұрын
😂😢
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 3 ай бұрын
ክፍል 2 ቅዳሜ ይጠብቁ 📌
@samiyob19
@samiyob19 3 ай бұрын
man ክፍል 2 እስኪለቀቅ ቸኩያለው ሙሉውን ቁጭ ብዬ ነው የጨረስኩት
@mekwanntdesalgin7167
@mekwanntdesalgin7167 3 ай бұрын
ኤፌ አረ ቀጣይ
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 3 ай бұрын
አሁን ገና ጥሩ content ሰራህ part 2 አፍጥነህ ልቀቅ
@user-sw1gd2hr6i
@user-sw1gd2hr6i 3 ай бұрын
Efui ates meche new tarikhn metnegren
@alphaele2596
@alphaele2596 3 ай бұрын
እንጠብቃቸዋለን
@ggff7595
@ggff7595 2 ай бұрын
ሉጁ ደስ ሲል መንፈሳዊ ሂወቱ ❤እነዚ መኪናዎች ሳይ እንዴት ልቢ እንደሚደነግጥ እንደዚ ኣይነት ሂወት ያለፈ ሰው ብቻ ነው የሚረዳህ በቃላት ኣይገለፅም😢😢አንተ ስታዎራ እያንዳድዋ ያለፍኩበት መንገድ ኣስታወስከኝ 😢😢😢
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 2 ай бұрын
😢😢😢 አይ ስዴት ዋናው ማለፉ ነው
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪክህ ለዚህ ያበቃህ እምላክ ይመስገን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣቱ በስደት ለሚያምን እናመሰግናለን ።
@shger916
@shger916 3 ай бұрын
Amen
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 3 ай бұрын
የድንግል ልጂ እንኳን አተረፍችህ ኢትዮጵያውያዮ ልጆችሽ የእየወጡ ቀሩ ያማል
@user-ys2ie4nw6j
@user-ys2ie4nw6j 2 ай бұрын
ታቃለህ ብሮ እኔም የመጣሁት በዛ ነው ትዝ ሲለኝ እንባዬ ይቀዲመኛል በጣም ተሰቃይቼ ባህር ላይ ልሞት ነበር ግን ተመስገን ሁሉም አለፈ ዛሬ እንግሊዝ Bradford ደስ ብሎኝ እዬኖርኩ ነው ቀጣይ ቪዶ እጠብቃለን ሰላማችሁ ይብዛ
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
የእውነት ተመችቶህ ያሰብከውን አግኝተህ ተንደላቀህ ነው የምትኖረው?
@user-ys2ie4nw6j
@user-ys2ie4nw6j 2 ай бұрын
እንደከፈልኩለት መሰዋት አላገኜሁትም ግን ተመችቶኝ ፈታ ብዬ እኖራለሁ
@tsegasamuel5523
@tsegasamuel5523 2 ай бұрын
Temsgn wanaw nehna mhonh new
@user-ys2ie4nw6j
@user-ys2ie4nw6j 2 ай бұрын
አወ ተመስገን ነው ክብሩ ይስፋ ለፈጣሪ🙏
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 ай бұрын
​@@elsa3589 እንግሊዝ ሀገር ወረቀት ካለሽ መኖሪያ በጣም አሪፍ ነው ሰው ተመስገን ስለማይል ነው እንጂ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 ай бұрын
አንተ በለው እንጂ እንዴት ነው ነጉሩ በዚህ ክፉ ጊዜ ወንድም አንች ማለት ቢቀርብህስ 🙏🙏🙏🙏🙏ስደት አይኑ ይድረስ🙏🙏🙏❤🙏❤🙏
@tigisttilahun3381
@tigisttilahun3381 2 ай бұрын
ውይ ጠያቂው ግን ምናለ ብትረጋጋ እስቲ እሱ ያውራ
@samuelsetegn8647
@samuelsetegn8647 2 ай бұрын
ይህንን የመሰለ ታሪክ ሰውን የሚያስተምር በዛላይ የልጁ አወራር ደስ ሲል።ጠያቂው ግን ወደላይ ነው የምትለው ልጁን ሳታዳምጠው ለፍልፈክ ጨረስከው ይህንን የመሰለ ታሪክ አቆረፈድከው ለሌላ ቀን መስማት ልመድ።በጣም በጣም በጣም ነው የምትሰለቸው።
@readitmerawi
@readitmerawi 2 ай бұрын
Ewntkn nw ymr siyande 😏😏
@ephramderb
@ephramderb 3 ай бұрын
የህፃኑ ልጅ ታሪክ ልብ ይነካል
@Dehab123
@Dehab123 3 ай бұрын
እድለኛ ነክ ወንድም እውነት!! efi በርታ ጥሩ ትምህርታዊ ወሬውችን እደዚህ በመሀል አካፍለን በተረፈ በርታልን part 2 እንጠብቃለን thank you🙏🏽
@geez2115
@geez2115 2 ай бұрын
አንድ የምወደው ግዋደኛዬ ፈረንሳይ ነው የተዋወቅነው እና የመጣው በሊቢያ ነው ቁጥር አንድ ዘግናኝ የስደት ጉዞ ነው በህይወት ህ ፈርደህ የምታደርገው ማለት ነው ስቃዮ ከሱዳን ይጀምራል ሊቢያ ስትገባ ገሀነም እንደገባህ ቁጠረው።ከባለስልጣናት ጋር ግኝኑነት ስላለው አሊ ሴቶችን ስለሚደፍረው ስለሚገለው ለምን አልተወራም በሱ ብዙ ሴቶች ተደፍረው በኤች አይ ቪ እንደተያዙ ነግሮኛል እሱ የበሽታው ተጠቂ ነው አብዛኛው በሊቢያ የገቡ ሴቶች በሱ ያልተደፈረ የለም አሉኝ እባካችሁ በደንብ አውሩት ያሰቡ ይተዎት ብዙ ያራዳ ልጆች ሊቢያ ላይ አሸዋ ላይ በውሀ ጥም ሞተው ቀርተዋል ቤተሰባቸው እንክዋን አልተረዳም🙏
@tadetade-jp2zp
@tadetade-jp2zp 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንድም ታሪክህን ያሳለፍከውን ውጣውረድ በጣም ያሳዝናል አንተ በጣም እድለኛ ነህ ይሄንን ያላዪ መንገድ ጀምረው በባህር ሳይቀር ሰምጠው የቀሩ ሰንት ያገራችን ወጣቶች አሉ አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር እዚ ሰላደረሰህ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ይሄንን የሰደት ታሪክህን እያወራህ በሊቢያ ብዙ የአገራችን ልጆች አሁንላይም አሉ የንተ ተሞክሮ ብዙ ወጣትን ያስተምራል አንተ በዪቲብ መለቀቁ ጥሩ ነው ነገር ግን ከእንዚህም በላይ አሰተማሪ ሁኖ ወጣቱን ከሞት ቢድን በሀገሩ ባይመቸው እንካን ከሚደርስበት ስቃይ አይበልጥ ተመቸውም አልተመቸውም በሀገሩ እንዲኖር ህይወቱን እንደአይቀማ ማሰተማር ጥሩ ነው ታሪክህን በህይወት የጋጠመህን ለሌሎች ይበልጥ ወደመፀሀፍ ቢቀየር ለሌሎች ይበልጥ የምናስተምርበት ደረጃ ላይ ብንደርስ ጥሩነው ወደመፀሀፍ ለውጠነው ቢፃፍ ጥሩነው እኔ ሀሳብህን ብቻ ፍቃድህን በእውነተኛ ታሪክ የተፃፈ ታሪክ እንዲሆን ወደመፀሀፍ ለውጠን ቢፃ የቋንቋና የስነ ፀሁፍ ባለሞያ ነኝ ከአንተ ሀሳብ ብቻ ነው በኢሜል tadetade216@gmail.com በአገኝህ አልያም በፌስብክ አድራሻ TADESSE EBSSA በማለት ብትፀፍልኝ ብንነጋገር ታሪክህ በጣም ለትውልድ ሀገሩን ጥሎ ለሚሰደደ ያለውን ውጣውረድ ሰቃይ ሞት የሚዳስስ ነው ወጣቱ ህይወቱን ያላግባብ ያለጊዜው በየበሀሩ በየበረሀው ከሚሞት ይበልጥ በፁሁፍ የተደገፈ መረጃ እናቅርብለት
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 3 ай бұрын
ለኔ ጀግና እኮ እንደዚ ነው።አባቴ ኑርልኝ
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 2 ай бұрын
እኔም በስደት ሳዝን ስከፋ መጽናኛዬ ውዳሴ ማሪያም ነች 😍🙏እና አንተም ውዳሴ ማርያም ይዘህ ከብዙ ስቃይ ስለወጣህ እንዴት ደስ ይላል አሁንም በስደት በስቃይ በእስርቤት የታገቱትን እመብርሃን ትድረስላችሁ😍🙏💚💚💛💛❤❤😍😍🙏🙏
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 ай бұрын
ታሪኩን ያወራበት ቀሥ እያልክ ጠይቀው አፍፉን አትበለው ታሪኩ በጣም ያሣዝናል ሁሉም ውጭ ሲባል ቀላል ይመሥላል 😢😢😢😢አሣዘነኝ ልጁ ያየው ሥቃይ ውሥጡን ጎዱቶታል
@user-wn3rh9vw9u
@user-wn3rh9vw9u 2 ай бұрын
እኔ ዛሬም አለሁ ሊቢያ ህይወት እንደዚ ነው
@makbel-ep
@makbel-ep 3 ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነው መፅሐፍ አርገው ታሪክሽን ብሮ
@selinahailu210
@selinahailu210 2 ай бұрын
ጠያቂዉ እንደኔ ያናደደዉ ጠያቂ ስትሁን አዳማጭ መሁን አለብክ 😏
@bettykidane4569
@bettykidane4569 2 ай бұрын
ዉይ ስደት 😢😢😢😢😢 እምነትህ ጠብቆሀል ።ቀሪ ዘመንህን ድንግል ማሪያም ደስተኛ ታድርግህ ።❤❤❤❤
@abinetwereta5526
@abinetwereta5526 2 ай бұрын
ጠያቂ ዝም ብሎ መስማት አለብህ ታሪክ ማበላሸት ነው የሆነው
@user-profestalosist
@user-profestalosist 2 ай бұрын
እንኮን ለዚ አበቃህ ህይወት በ ውሳኔ የተሞላች ናት ውሳኔ ደግሞ ደስታን አልያም ሀዘንን ይዞብን ይመጣል የ ውሳኔ ትንሽ ግን የለውም እንኮን ለዚ አበቃህ ወንድማችን alhamdulillah
@jemilanuru4861
@jemilanuru4861 3 ай бұрын
This is so heartbreaking 🥹 I really would like to know about the mother with her twin kids.The guy is a good story teller. Can’t wait for next episode!
@bemnet-lk2pw
@bemnet-lk2pw 2 ай бұрын
እኔም ያን በረሀ ዉዳሴ ማርያም ይዠ ነዉ ያለፍኩት ክብር ምስጋና ይግባት ለእናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BereketDawit-ur5il
@BereketDawit-ur5il 2 ай бұрын
ጠያቂው ግን መጠየቅ አይችልም ቀደም ቀደም ይላል
@badrea36
@badrea36 2 ай бұрын
😂😢 ገዜጠኛ አይደለም ይቲዩባር ነዉ
@BereketAbay-ub1gv
@BereketAbay-ub1gv 3 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ አጓጊ እና አስተማሪ ነዉ efi ❤❤❤
@Selamethiopiaaa
@Selamethiopiaaa 2 ай бұрын
በሀገራችን ለውጥ እንዲመጣ ከብሔር ጥላቻ ወጥተን እዚሁ ሀገራችን ላይ ለውጥ ለማምጣት ብንታገል። ስደት በሊቢያም በየመንም ሞት ብቻ ነው።
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 2 ай бұрын
ተባረክ አንተ ጀግና ጎበዝ ነህ ምናገባኝ ብለህ ዝም አላልክም ወጥተህ መናገርህ ሌሎቻቹም ውጡና ያሳለፋቹትን ተናገሩ
@HollyDay-cf8zu
@HollyDay-cf8zu 3 ай бұрын
ኣብኔዘር ዓርከይ
@NatuEfi
@NatuEfi 2 ай бұрын
Abey tfelto bro abe libya dika❤
@user-tr6xl5vq4p
@user-tr6xl5vq4p 3 ай бұрын
Saychemir saykens ewnet new miyaweraw 😢enkwan terefk wedme ♥️
@Belete980
@Belete980 3 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ቀጣዩን እስክሰማ ጓጉቻለሁ ።😢😢😢
@fafibintahmed6633
@fafibintahmed6633 2 ай бұрын
የአሏህ እኔም ስዴተኛ ነኝ ሳኡዱ ነው የምኖረው ወሏሂ ተመስጨ ነበር ሰስማው የነበረው ሳላቀው እንባየ ፈሰሰ የአሏህ የኛ የስዴተኞች ስቃይቆ አልተፃፈልንምጅ የመፅሀፍ መአት ነበር የሚሆነው ስንቱ ተወርቶ ያልቅና ያረብ ለስተኞች በሙሉ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጠን በወጣትነታችን ተከላፍተናልና
@Tigist-ho9lc
@Tigist-ho9lc 2 ай бұрын
ልጁን አላሶራ አልከዉ እኮ ታሪኩ የሱ ነዉ እሱ ያዉራና መጨረሻ ላይ ጥያቄ ጠይቀዉ
@MesiKube
@MesiKube 2 ай бұрын
እውነት ነው አዝግ ጠያቂ
@salinamulugate7576
@salinamulugate7576 2 ай бұрын
በጣም ለዛውን አሳጣው አላስውራ አለው
@basicstrength9893
@basicstrength9893 3 ай бұрын
I can't lie, your content is getting better and bette😏
@user-vq8sf7zc6z
@user-vq8sf7zc6z 3 ай бұрын
አቢ ቆንጆትምህርት ነው የእውነት
@fafibintahmed6633
@fafibintahmed6633 2 ай бұрын
ኤፊ ወንድሜ ሁሌም የምከታተልህ ተመልካችህ ነኝ በጣም እወድሀለሁ ወንድምየ
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
እኔ የመጀመሪያው የሊቢያ ሰደተኛ ነበርኩ 😭😭😭😭 ግን ከመንገደ ተመልሺ ሱዳን ገበቼ ።።።ከዛ ደባይ ነው የምኖረው 15 አመት ሆነኝ ።።።😭😭😭😭😭😭😭
@user-lc4vg1bx8f
@user-lc4vg1bx8f 2 ай бұрын
A.lilah bey ehte
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ አረ በፈጠረህ ልጅ ወንድ ነው አንተ ብለህ ጥራው ከሴት ጋር ብታወራ ምን ብለህ ልትጠራት ነው ? 🤔🙄🤭😢😢😢
@Nasis1383
@Nasis1383 3 ай бұрын
Efi you picked an interesting topic, can't wait for part 2. 🙏🙏
@desstadessta
@desstadessta 2 ай бұрын
ኤፊ ማኛ አንደኛ ነህ። ይህ ታሪክ ለብዙዎቻችን መማሪያ ነዉ።
@jmymm
@jmymm 2 ай бұрын
Thank you for this detailed interview.
@Canal_Cinema
@Canal_Cinema 2 ай бұрын
እረ ያውራበት ወይ አንተ ጨርስለት
@hanitsegay3151
@hanitsegay3151 2 ай бұрын
😂
@sedatkefu516
@sedatkefu516 3 ай бұрын
አቡ ወንድሜ እመብርሀን ከሰብክት ታድርስህ ትጠብቅህ😍
@tesfayenegatu
@tesfayenegatu 11 күн бұрын
እኔ እረዳሻለው አባቴ 😢 ሳውዝ አፍሪካ ተሰድጄ ነበር የዛሬ 10አመት መገድ ላይ ያለው ስቃይ አንተ እደውም ጎበዝ ነህ ማውራትህ ማውራት ማስታወስ አልፈልግም ያማል እሺ ቀጥል እየሰማውህ ነው ፖዝ አርጌ ነው ምፅፍልህ ወንድሜ
@mismamama4910
@mismamama4910 2 ай бұрын
እስኪ ያዉራበት አፉ ላይ አትቁም ኡፍ የኔ አባት😢❤
@user-sp9uk4ku3u
@user-sp9uk4ku3u 3 ай бұрын
I have't ever seen at this immersiveness.keep do more
@Lofi_loves_ai
@Lofi_loves_ai 3 ай бұрын
Efi you should start a podcast with ethiopians that traveled through libya to get to europe. I guess there is no shortage of people that can tell their stories living in the UK. No one is telling their stories. Im sure it will be big thing if you do it. And Efi you are an amazing young man, keep doing what you're doing. Berta bro❤❤❤❤❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከብዙ መከራ አውጥቶ በሂወት ያኖረክ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ግን ወንድሜ ይሄ ታሪክ ለብዙ ኢትዮጵያኖች ማስተማርያ ትልቅ መምህር ነህ አንተን ያየ የሰማ ይማራል ብየ አስባለው ወንድሜ እየሱስ ክርሰቶስ ለዘላለም ጌታነው ከዚህ መከራ ያወጣክ ክርስቶስን ለዘላለም እመነው
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 3 ай бұрын
ኤርትራዊው የትንሹ ልጅ ሞት አንጀት ይበላል ነብሱን በገነት ያኑር
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 2 ай бұрын
Betam😢😢😢
@new_ekram
@new_ekram 2 ай бұрын
ለሰሚው መሳል ይከብዳል ለኖረበት ግን ባስታወሰው ቁጥር ያማል በዛላይ ሴት ስቶኚእኔም ሊብያ ነኝ ፀልዩልኝ😢
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይሁናቹ🙏
@Wasie10
@Wasie10 2 ай бұрын
እነዴት ነው የሄድሺው
@MelatMilyon
@MelatMilyon 3 ай бұрын
We need this kind of content please keep it up 🙏
@el-jordan3414
@el-jordan3414 3 ай бұрын
Such an interesting life experience we are Wait for the next part !🙏
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
ወይይይ... ስቃይ የሰው ልጅ እርስ በእርሱ ሲጨካከን ... የሰው ጥሩ የሰው ክፉም አለ እና እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና የሚራራ ልብ ይስጠን :: 😢….ልጄ ይህን ሁሉ የሚያደርጉት አበሾች ናቸው ??? Really ይሄንን ያህል ከሰይጣን በልጠው የስንቱን ሆድእቃ የሚሸጡት 😭😭😭 እኛ የሊቢያን ህዝብ ስንኮንን የራሳችን 😳 እንዲ ተጨካክነን .... አረ ኡኡኡ ... እግዚኦ .... በእውነት ክርስቶስ ምነው መምጫህ ራቀ...😔😭
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 2 ай бұрын
የሚያሳዝነው ነገር አውሮፖም ከተገባ በሁዋላም ያው ነው አብዛኛው ስደተኛ መንገድ ላይ ነው የሚኖረው. ለስም ብቻ ነው አውሮፖ ገብተናል የምንለው
@stgeorge7371
@stgeorge7371 2 ай бұрын
ስደት ህጋዊ ሆኖ ለመጣም እንኳን ይከብዳል
@milketatv
@milketatv 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤፊ🎉
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 2 ай бұрын
ደላሎቹ ሀበሻ ናቸው የገዙን ሲል እኔ😳 የያዝኩትን እቃ ነው የጣልኩት የምር በድንጋጤ😥
@samriyeeeeeee
@samriyeeeeeee 3 ай бұрын
Besu bota hugne erasen nw yayehut getan betam yasaznal efi demi endezih aynet program btaker des ylal bzu sew ymarbametal ❤
@surafelabebe.
@surafelabebe. 3 ай бұрын
ጥያቄዎች አሪፍ ናቸው ግን ስትጠይቅ አትቾክል ተረጋጋ
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 ай бұрын
ኣልፎሲወራ ደስይላል ብቻ እንኳን ኣልፈህ ለማውራት ኣበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@abrashm1827
@abrashm1827 3 ай бұрын
Eney Gin Buzw Chegri Biders biny beslami Alef kunyi Egziabher yemesgan Gin Setyi hownye Betamyi kebdow Neber 😭😭 Egziabher yemesgan 😭🙏🏼
@MyFbbheexbbb-yo4cm
@MyFbbheexbbb-yo4cm 2 ай бұрын
ወደ ሊብያ ስትመጡ ገንዘብ ይኑራችው ቢያንስ ስቃያችውን ይቀንሳል ሳይኖራችው እየመጣችው ቤተሰብ አታስለቅሱ ገንዘብ ይዛችውም በጣም ከባድ ነው
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 2 ай бұрын
You are lucky little bro you made it out alive. How many sisters and brothers didn’t make it. We all need to get along and work through our differences and try our hardest to survive in our own land.
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 2 ай бұрын
የሚገርም ነዉ አንኳን ጌታ ረዳክ
@wiki_Scout
@wiki_Scout 3 ай бұрын
we need more stories like this
@SitraAbdu-ep4yw
@SitraAbdu-ep4yw 3 ай бұрын
Enkuan yehan lemawerat abekah 😥🔥🔥
@user-lo9vw1be8f
@user-lo9vw1be8f 2 ай бұрын
ዋው ኤፊ ምርጥ ትምህርት ሰተህናል በዚውቀጥል
@ashenafizemedkun
@ashenafizemedkun 3 ай бұрын
This should be a podcast.. what a story 😢
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 3 ай бұрын
እኔ አንድ ጓደኛዬ ከኢትዮጵያ ተነስቶ ጣልያን የገባበትን ሂደት ነግሮኛል ሲነግረኝ እውነት አልመስልህ ብሎኝ ሆሊውድ ውስጥ የተሰራ የሆረር ትራጄዲ አይነት ፊልም ነው የመሰለኝ ከባድ ጉዞ እንደሆነ ፈተና እንዳለው ሰምቻለው ግን በዚህን ያህል ደረጃ በዛ ላይ አፍሪካዊ በባርነት ዘመን ሲሸጥ የነበረ ከቅኝ ግዛት ተላቆ ደግሞ የራሱን ሰው እርስ በራሱ እየተቀባበለ ሲሻሻጥ ያሳፍራል በጣም በተለይ ደግሞ የሀበሻ ህገወጥ አዘዋዋሪዎቹ ከሱዳን እስከ ጣሊያን ያሉት ሀብት በዚህን ያህል ደረጃ በሰው ልጅ ደም እና ሞት ስቃይ ያከማቹትን ሀብት እንዴት አንደሚዋጥላቸው ለኔ ለማሰብ ከብዶኛል ይሄን ታሪክ አውቆ እና ሰምቶ እግሩን የሚያነሳ ሰው ካለ ጤነኛ አይመስለኝም ሁላችንም ችግር ላይ ነን የተሻለውን ግዜ ለማምጣት እዚሁ ተጋግዘን አብረን ለመስራት ብንታገል ይሻላል ብዬ አስባለሁ
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 80 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,2 МЛН
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 7 МЛН
СО СТОРОНЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3 МЛН