ለካፒቴን በርሁዲን የቀረቡለት አስገራሚ ጥያቄዎች! @dawitdreams | Ethiopia | Ethiopian | Capitain berhudin |

  Рет қаралды 95,603

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

ለካፒቴን በርሁዲን የቀረቡለት አስገራሚ ጥያቄዎች @dawitdreams | Ethiopia | Ethiopian | Capitain berhudin |
Join Captain Berhudin as he celebrates Eid with his family at home and answers some interesting and aspiring questions about himself.
In this heartwarming video, Captain Berhudin shares insights into his life, career, and experiences as a pilot. Get to know the man behind the uniform as he opens up about his passions, challenges, and aspirations. Watch as he spends quality time with his loved ones and reflects on the importance of family during this special holiday.
Don't miss this intimate glimpse into the life of a dedicated captain and loving family man. Subscribe now for more inspiring content!!
Join us on this episode of "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና" as we have a captivating conversation with Sewnet Bishaw, delving into his achievements, the challenges he faced, and his vision for the future of Ethiopian football. Subscribe to our channel to stay updated with our weekly program and gain valuable insights from our esteemed guests.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDrea...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook: - www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #Ermiyasamelga, #Motivation, #Transformation, #Meripodcast, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер: 517
@Neja520
@Neja520 4 ай бұрын
የመፅሓፍቶች ሁሉ የበላይ ቁርኣን ነው ምንንም ነገር ሳያስቀር የሚገልፅ መፅሓፍ ነው ሙስሊምም ክርስቲያንም አንብቡት ከምታስቡት በላይ ትጠቀሙበታላችሁ
@user-yy4zg7dc7w
@user-yy4zg7dc7w 4 ай бұрын
ሀቅ ነው
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 4 ай бұрын
መሸአላሴትንያከበረየተከበረነዉ👍
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 4 ай бұрын
ሽኩረን ለማንበብ አላህ ያግራልን
@nanann6461
@nanann6461 4 ай бұрын
በትክክል
@Betty-hh2rj
@Betty-hh2rj 4 ай бұрын
We have Holy bibles… we don’t need your book
@user-qv2nc6kx6w
@user-qv2nc6kx6w 4 ай бұрын
ወይኔ እንደት እንደምወዳችሁ ወላሂ እኔ እነሱ ቤት ሰርቸነበር ወደ ዱባይ ከመምጣቴ በፊት በእነሱ እገዛ ነው የመጣሁትም እዉዳቸዋለሁ አማኒየ አድገሻል ማሻአላህ. አህመድም በጣም አድገሀል ማሻአላህ. ዜይን ትንሹየ አንተም አድገሀል. ስአድየ በጣም እወድሻለሁ በህረድንም በጣም መልካም ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቃችሁ ሞላው በተሰባችሁ. ውኔ መኪያ አወል ከወሎ ነኝ ኮሜንቴን እንደምታነቡት ተስፍ አለኝ
@TahaJemal-sf4nn
@TahaJemal-sf4nn 4 ай бұрын
Fatiya indet nesh malkam betasebga nabersh walhi
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
ማሻአላህ ደሥይላል ሙሥሊሞችአመሥጋኝና በሻሻሢሆን እድለኝነትነው ግንሢቲቱ የሂጃብንሽርጥአልጠበቀችም ለምን ጸጉሯ ለቃአለች
@user-qv2nc6kx6w
@user-qv2nc6kx6w 4 ай бұрын
​@@hshhehsge7113በጣም መልካም ሰወች ናቸው ወላሂ እሚያወራን የሚኖር ሰው ነው በህረድን ሀቂቃ አላህ ይጨምርለት ፍቅር ያላቸው ሰወች ናቸው
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ናቸው እንዴ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 4 ай бұрын
አወ አዲሳባ ነወ አይር አበራሪነወ የኢቶቢያ አያራስ አቀዋለው ያገሬልጅ ነው​@@jamilajamila6594
@halehale7257
@halehale7257 4 ай бұрын
ወይኔ ይህን ሰውየ ለማየት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር እስከነ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ
@user-xi2rz8fr1n
@user-xi2rz8fr1n 4 ай бұрын
ወይኔ አይዞሽ ሆቢ እራስሽን እነጠበቅሽ እዬው 😂😂😂😂😂😂
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 4 ай бұрын
እኔ ለራሱ ወላሂ ምክሩን በጣም ነዉ የወደድኩለት
@Mnewerabduljelil
@Mnewerabduljelil 4 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@meram123
@meram123 4 ай бұрын
😂😂😂ቀስ
@husenmohamed4694
@husenmohamed4694 4 ай бұрын
ያንቺስባልእንደትነው
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 4 ай бұрын
ወላሂ ምግዜም የምመኘው ምኞት ይሀን የመሰለ በምስጋና የተሞላ ሂወት መኖር ነው አላህ ደግሞ ይሰጠኛል ኢንሻ አላሀ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤🤲🤲
@aqwq-ho1e
@aqwq-ho1e 4 ай бұрын
እንሻአላህ
@user-fd8kd6tf8w
@user-fd8kd6tf8w 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ለማሳገና አላህ ይጫምርላታል
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 4 ай бұрын
ኢሻአላህህህህህህ
@zenatali7913
@zenatali7913 4 ай бұрын
ኢንሻ አላህ
@user-jz8od2xd7w
@user-jz8od2xd7w 4 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@shakirmobile765
@shakirmobile765 4 ай бұрын
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ወሀቢቡና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 ай бұрын
እኔ የተዋህዶ አማኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ነኝ ይህ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድማችን የሚናገረዉ 100👌 እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ ኢድ ᎀባረክ !!!
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 4 ай бұрын
10q
@user-fy8nc2mg2x
@user-fy8nc2mg2x 4 ай бұрын
MashaAllah tabarakallah ❤❤❤❤❤❤❤
@semiramohaned
@semiramohaned 4 ай бұрын
አንተ የመሰሉ እንቁ ወንድሞች ምሁሮች አላህ ያብዛልን ልዩ ወንድም ነህ አላህ ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰብህ
@eyerusm721
@eyerusm721 4 ай бұрын
መልካም ሰው እንደሆነ እንዲሁ ፌቱን አይቶ ማውቅ ይቻላል ፣ በጣም ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች ❤
@meyimunahesen
@meyimunahesen 4 ай бұрын
አላህዋ ሆይ የምወድህ ጌታየ በምስጋና የተሞላሂወት ወፍቀኝ
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 4 ай бұрын
ደዊት ድሪምስ ጀግናችን ነህ ስንት የማናውቀቻው ጀግኖችን እንድናቅ ሰባብ ሆናሃልናል አላህ ይባርክህ መጫረሻክ የማራ የድርግልክ❤
@user-zs2dd1vu1g
@user-zs2dd1vu1g 4 ай бұрын
ሚስትህም ልጆችህም በፍቅር ነው የሚያዩህ ማሻ አላህ መልካምነትህን በነሱ ያየሁ❤❤❤❤
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 4 ай бұрын
እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አቦ ለድኑ ያለው ጥንካሬ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 4 ай бұрын
አመስግኑኝ እጨምርለቹሃለሁኝ የሚላዉን የአለህን ቀል በተግባር በአንታ አይሁት ያማረ እና ዉብ የሆና ቤታሰብ ምርጥ አባት ኑርለቸዉ ለልጆችህ እንደንታ አይነት ሰዉ ለቤታሰብ ብቻ ሰይሆን ለሃገሩም የስፈልገል
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 4 ай бұрын
በአላህ ይሁንብኝ ዛሬ የሄ ሰውየ ትዝ ብሎኝ ነበር ዩቱብ ላይ ስገባ ፊትለፊት አገኘሁት
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 4 ай бұрын
ሚስቱ ታድላ። ከምቀኛ ከ ክፉ ይጠብቃቹ
@memumu4242
@memumu4242 4 ай бұрын
ማሻላህ, ግን የትቻው ናት ሚስቱ?
@user-xs3wj4xh8w
@user-xs3wj4xh8w 4 ай бұрын
ወይኔ ልጆቹ በፍቅርነው እሚያዩት ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@aymenosmanosme-eh4rh
@aymenosmanosme-eh4rh 4 ай бұрын
ጀግና አላህ ይጨምርልህ ከነ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቃቹ በትክክል እስልምና ስትኖረው ሁሉም ነገር ጣፋጭ ነው አልሐምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል ኢስላም
@umuhuda4401
@umuhuda4401 4 ай бұрын
የሚጣፍጥ አንደበት ምርጥ ባል ❤️ ምርጥ አባት 🌹 አሳብክን አላህ ያሳካልክ ።
@Aelhmdulla
@Aelhmdulla 4 ай бұрын
የምታመሠግነዉ አላህ ዲኑም ዱንያዉም አሟልቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ
@raibamstefa2507
@raibamstefa2507 4 ай бұрын
ማሸአላ ሰለ እስልምነ የምትገልፅበትምንገድ ከበጣም ይሰደሰተኛል❤❤❤ ። አለሀምዱሊላ ነእመትትል ኢሰላም❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ኢድኩም ሙባረክ የኛ እቁ❤❤❤በድጋሜ ስለቀረብህልን በደስታ ነው ያየንህ❤❤❤❤
@user-tg7qq4mk6q
@user-tg7qq4mk6q 4 ай бұрын
እውነት ነው መድና የሰኪና መድር ነች ❤
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 4 ай бұрын
*_ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ለእምነቱ እና ለስራው ለቤተሠቡ ጠንካራ ጀግና ሠው ያስደስተኛል ልክ እንዳንተ✅✅👍_*
@YimamaliMehamed-sx1yu
@YimamaliMehamed-sx1yu 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@abbasyassin2947
@abbasyassin2947 4 ай бұрын
❤❤❤❤ ወንድም ኻፕቴን በጣም ነው ማደንቅክ ባረከላሁ ፊክ ዒድ ሙባረክ።
@abbasyassin2947
@abbasyassin2947 4 ай бұрын
ወንድሜ ዳዊት ሰላም ነክ ኣንተ ዴግ ሰው ኣላህ ረጅም እድሜ ከ ሙሉ ጤናው ይስጥኽ።
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 4 ай бұрын
አላህየ አንተ ላይቸግርህ እሰከ እኔንም አየን አሰደሳኝ ጥሩ አድርገኝ ጥሩውንም ወፍ ቀኝ ያአዚዝ አንተ ሰው አድርገኝ ኢላሂ ለእኔም ለጓደኞቸ አንተ ጥሩውን እረዝቀን ያረብ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ልጆችህ ያሳድግልህ ጀግና አባት አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተ ሰቦችህ ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤❤❤
@hayatfentaw4801
@hayatfentaw4801 4 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔም አሰሪ የሳኡዲ ካፕቴን ነዉ ለባለቤቱ ልጆቹ ያለዉ ፍቅር ለሰራተኛ ያለዉ ክብር ማሻ አላህ ነዉ
@user-qg6ct8xt4x
@user-qg6ct8xt4x 4 ай бұрын
ማሽአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ በሳዑዲ የት ከተማ ነው ያለሺው
@hayatfentaw4801
@hayatfentaw4801 4 ай бұрын
@@user-qg6ct8xt4x ይጨምርለት ነዉ ወይንስ የጨምርልሽ ከከከ
@ghb8135
@ghb8135 4 ай бұрын
ግን ማሻላህ ፋይለንቱች ይለይሉ የነም የምሰራበት ሰውየው ጠያራ አብራ ነው በጣም ጡሩ ሰው ነው ለስረተኛ ክብር ያለው አዛኝ ነው በተግባር ነው የማይው አያዝኝ አይናገርኝ መጥበክ ካለሁ አይገባም ተሸፉኝም ስለሆክ ሁለይም ዱአ አደርገትለሁ አስቢዛ እኩ ሲመጣ አብሩኝ ያስገብል ልጆቸንም እገዙት ይላል አላህ ይስጠው
@QwertyQwerty-vp8bj
@QwertyQwerty-vp8bj 4 ай бұрын
​@@ghb8135የተማር ሰው ሰው ዝቅ አያርግም
@hananbeshir3143
@hananbeshir3143 4 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሠው አልሃምዱሊላህ....ማሻአላህ ከነቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ ....🥰🥰🥰🥰
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 ай бұрын
ለልጆችክ ኑርላቸዉ ከጎኑያለችሁልጅናት ማሽአላህ ብድሯን የምከፈል ያድርጋትምርጥአባት። አላህ ሥላደርገልህ የልብህመሻት አልሀምድሊላህ።
@jamila3850
@jamila3850 4 ай бұрын
ብታመሰግኑ ይጨመርላቺሆን ይላልአላህ ትክክል
@NuriaNuria-vt5yk
@NuriaNuria-vt5yk 4 ай бұрын
ማሻአሏህ ስርአት አኽለቅ ኢማን እውቀት ዱንያ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠህ አላህ መጨረሻህ ያሰምርልህ እኖድሀለን❤❤
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 4 ай бұрын
አላህ ከልጆችህ ከባለቤትህ በጤና ባፍያ በሰላም ያቆይህ ሙስሊም ስለሆንክ አልሀምዱሊላህ ብቻ ምን ልበል በጣም ደስ ብሎኛል ከአይን ይጠብቅህ
@aaysy6092
@aaysy6092 4 ай бұрын
ማሽአላሆ ተባረከሏህ ሚሥትክን ከወደድካት ሂጃቧን አሥተካክለሽ ልበሽ በላት ነገ አተ ሥለምትጠየቅ እበት ግማሹን ለብሳ ግማሹን ለማነው የተወችው ኢሥላም ከሆኑ ቀጥነው በታዘዝነው መሰረት
@user-hx7sq2dw9x
@user-hx7sq2dw9x 4 ай бұрын
ልጁ እኮነች ከጎኑ ያለችዉ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 4 ай бұрын
ሳህ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 4 ай бұрын
​@ልጁም ብትሆን የማልበስ ግዴታ አለበትuser-hx7sq2dw9x
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 4 ай бұрын
ኧረ ልክ ነሽ ነጭ ለባሿም አንዳንደየ ብቅ የምትለውና ምግብ ሲበሉ ራሱ ከግባሯ የዱባይን ሴቶች ይመሥል 😂😂
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 4 ай бұрын
ወላሂ ቢዲዮ በቲክቶክ አይቼ ቻናሉ ስም ስጠይቅ ነበር አላህ ይጠብቅህ ከነ መላው ቤቸሰብህ የኛ ጀግና ያገሬ ልጅ በዚ ስኬት ሰላይሁህ ደስ ነወ ያለኝ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 4 ай бұрын
አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SEMU1881
@SEMU1881 4 ай бұрын
ይሄንን ቤተሰብ አላህ በችሎታው ይጠብቀው አላህ በልጅ ልጆችም ያብዛቹ ሌላ ምንም አልልም
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 ай бұрын
ማአሻአላህ አላህ በዱንያ ስኬት በአኼራ አንተም በመላዉ ቤተሰብህ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ ይዘፍፍቃቹ ኢንሻአላህ
@Amina__Seid
@Amina__Seid 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን ደሞ ደታባታቸው ያምራሉ😊❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud 4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከአላህ እንዲህ ነውጅ በሁሉም ስኬታማ መሆን አላህ ይጨምርልህ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቃቹ 💚💛❤🙏 ዳዊት ድሪምስ ስላቀርብክልን እናመስግናለን😍🙏
@a_alig
@a_alig 4 ай бұрын
This brother is amazing MashaAllah. He’s indeed a good role model for me and a lot of youngsters. I love him for the sake of Allah and may Allah grant him the best of this life and the hereafter with his entire family 🤲🏽!
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 4 ай бұрын
መማር የባህሪ ለውጥ ማምጣት ነው ማለት ይህ ነው ።ይህንን መርህ በሁሉም ቢኖር ቆንጆ ነው በተለይ ግን በሀገር መሪዎች ቢኖር ቆንጆ ነው ።
@user-ym8bj3lk3p
@user-ym8bj3lk3p 4 ай бұрын
የጉራጌ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ፈጣሪያ አላህ የሰው ልጅ ልብ እንደፈለክ የምትገለባብጠው ልቤን በቁርአን አብራልኝ
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤ አላህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ምርጥ ገለፃ በምርጥ ሰው አላህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 4 ай бұрын
አላህዋየ መዲናን አሳየኚ ምርጥ ሠው ነህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉቤተሠብህ🌹🌹
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ለዲንህ ያለህ ጥንካሬ አላህ ይጨምርልህ
@neimacool6507
@neimacool6507 4 ай бұрын
Thanks for inviting him again he is full of knowledge
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጥሎብኝ ስወድህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 4 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሆይ ሀጅጥራኝ. መድናን ማየት እደተመኘሁ ሁሌ አድቀን አላህ ያሳካልኛል ሳኡዲ ሆኘ ግን በናፍቆ ልሞት ነው አላሆይ አሳካልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@zinet8600
@zinet8600 4 ай бұрын
ኢስቲግፋር አብዥ
@zinet8600
@zinet8600 4 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 4 ай бұрын
አሚን እሺ
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ማማዬ ፀጉርሽ ባንድ ከውስጥ ሻሻ ብታደርግ ሻርብ ይሽራተታል ጥንቃቄ ያሻል
@user-qi7jk8ri6l
@user-qi7jk8ri6l 4 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ማሻ አላህ ግን ሳልናገር ማለፍ የማልፈልገው ሙሉ ሂጃብ ልበሽ ግማሽ ፀጉርሽን አታሳይ እህቴ
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 4 ай бұрын
A humble down to earth Gentleman.
@user-ns6pt7vr8r
@user-ns6pt7vr8r 4 ай бұрын
❤❤❤❤አላህ ይጨምርልህ በሳል በእምነትህ ጠንካራ ነህ ለቤትህ ለትዳርህ ትክክለኛ ባል ነህ ማሻ አላህ ❤❤❤❤እድሜና ጤና አብዝቶ ይወፍቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ ዳዊት ድሪም በርታልን
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 4 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ተመስጨነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦችናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አልሀምድሊላህ አለ ኒመተል ኢስላም አመስግን ይጨምርልሀልነው አልሀምድሊላህ ስለሁሉምነገር ለፈጣሪየ ላቅ ያለምስጋና ይገባው
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 4 ай бұрын
Masha Allah 🌴 Eid Mubarak ☪️ Captain 👩‍✈️ 👩‍✈️ 🇪🇹✍️ thankful for Dawit Dream’s stage 🙏🏼✅
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወድማቺን ሌላ ምንም አልልህም አላህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ መዉጫ በር ያዘጋጅልህ ኢላሂየ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በድንህላይ ጠካራ ያድርግህ በስልምናላይ አኑሮ በስልምናላይ ይግደልህ የሸሂድነትን ደረጃ አላህ ይወፍቅህ ያረብ ጉል አሚን ወድም በርሁድን 🤲🤲🤲🤲
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
ማሻአላህ ግን ወላሒ የሧ ፀጉር ለሚታየው እኔ ተሣቀኩ ጎበዝ ነህ ግን የሚሥትህ አለባበስ ቢሥተካከል በተለይ በሚዲያ በዚህ ልክ ችላ ማለትህ ግር ብሎኛ አንተ ደግሞ ማሻአላህ ነህ እድንህ ላይ ታዳ ምነው ዋናውን የሒጃብን ህግ እንደተራ ነገር ችላ አልከው የአላህ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 4 ай бұрын
ልጅትሆናለችብየ አስቤነበር እድህየሆነችውሚስትየውናትደ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
@@firdoushabasha አወ ሚሥቱናት
@user-jb5hg4wj8j
@user-jb5hg4wj8j 4 ай бұрын
አወ ወላሂ ሚስቱም ልጁም ፀጉራቸዉ እንደዚህ መሆን አልነበረበትም
@Yassinyoyo960
@Yassinyoyo960 4 ай бұрын
Mestu aydelchm abo liju nate demo kezehi hulu ngr tenshu ngr mezachu eyawetachu atekrakeru🎉🎉🎉🎉
@FirdosMohammed-pc7ru
@FirdosMohammed-pc7ru 3 ай бұрын
ልጁ ናት ​@@firdoushabasha
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 4 ай бұрын
ማሻአላህ ወተባረከላህ አላህ ከሁሉ ኩፉ ነገር ጠብቆ አላህ ኘደስተኞች ያርጋቹህ።🎉🎉❤❤
@GyGy-lh4ve
@GyGy-lh4ve 4 ай бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አመላው ቤተሰቦችህ❤❤❤
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚሉ ቤተሰቦችአላህ የሁላችንም የአማረ ትዳር ይስጠን ያረብ ❤ ወላሂ መካ ላይ ያለው ሰላም ደስ ስል ያረብ ከአባው ጋር
@zenitemtem8790
@zenitemtem8790 4 ай бұрын
ውድ ወንድማችን እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ሁሌ በደሰታ ኑሩ
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 4 ай бұрын
መሸ አለህ አለህ ይጠብቅህ አለህ ረጅም እድሜ ከጤነ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dj4sc3is8j
@user-dj4sc3is8j 4 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@Kemaltube816
@Kemaltube816 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዳዊት እናመሰግናለን ድንቅ ድንቅ ሰዎች ነው እያቀረብክልን ስለሆነ እናመሰግናለን
@user-lw2fp5if9e
@user-lw2fp5if9e 4 ай бұрын
አላህይጨምርልህ እዳተያሉትንምአላህያብዛልን የስደትእህቶቸም አላህየማታእጀራይስጣችሁ
@YeAbe-ed7kn
@YeAbe-ed7kn 4 ай бұрын
ውደደደ ሰው ነክ አላህ እርጂም እድሜ ከሰላም ከጤናጋ ይስጥክ ሀቢቢ
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 4 ай бұрын
ማሻአላህ ደስተሉ❤ ዳዊቴ እናመሰግናለን
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 4 ай бұрын
ማሻላ ተባረከላ አላህ የዚድለክ ሀይር ብዙ ያሥምራል ወንድሜ መጨረሻቹን ያሣምርላቹ አልሀምዱሊላ አላ ኒኢመተል ኢሥላም ባለን ነገር ተብቃቂ ያርገር
@emebetwoji4385
@emebetwoji4385 4 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ አላህ እድሜና ጤና ይጨምርልህ❤❤❤
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 4 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑረዲ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 4 ай бұрын
MashaAllah nice family & nice lecture Jzkumullah kapten.
@fetiyaayele3525
@fetiyaayele3525 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አብዝቶ ፅጋውን ይስጥህ
@mesalih8063
@mesalih8063 4 ай бұрын
❤😊ማሻ አላህ ወንድሜ ደስ ይላል ጥንካሬህ ቤተሰብህ አላህ ይባርክልህ የልጅህንና የባልተቤትህ ፀጉር ይታያል እና ቢያስተካክሉ አላህ ይጨምርላችሁ
@fedilafedila2799
@fedilafedila2799 4 ай бұрын
መሻአላህ ተምራላቹ
@user-fx8nq8wb6o
@user-fx8nq8wb6o 4 ай бұрын
ሶለላሁአለይሂ ወሰለም!! እንኮን አብሮ አደረሰን መሻአሏህ መሸአላህ ደስ የሚል ቃለመጠይቅነው መድናን ስታሽሞነሙናት. በእንባ ተሞላሁ ጀዛከላህ ኽይር ካፒቴን በህረዲን
@abdulfetazeini3037
@abdulfetazeini3037 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሰብ
@jaffermahdi4129
@jaffermahdi4129 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ።በብዙ መልኩ አርአያ የምትሆን ሰው ነህ
@ashuka2899
@ashuka2899 4 ай бұрын
ያረብጥሩውን ወፍቀን እኛንም ጥሩሚሥትአረገን
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 4 ай бұрын
አሚንን
@leltialemu
@leltialemu 4 ай бұрын
ደስ ሲል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 4 ай бұрын
በጣም ሚያስደስተኝ በተለየ ሁኔታ አገላለፅህ
@user-gy9vj9pf8x
@user-gy9vj9pf8x 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 4 ай бұрын
ትክክል ቁራኣናችን ሁሉንም ጠቅሉ ይዟል አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ያደረገኝ ጌታ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 4 ай бұрын
This was a lovely program to watch 😍😍😍 with the Amazing Pilot Berhudin and his beloved family celebrating Eid ✨✨✨ while answering great questions that have valuable insights to inspire us Christians too 🤗🤗🤗 so Thank you Dawit Dreams team🙏🙏🙏 keep them coming special Holiday features of Q&As with your great Guests in the comfort of their home so we get to know them better as their wholesome self living life to the fullest 🤩🤩🤩 May God bless your beautiful family Sir for blessed are your kids to hear you say Infront of them and have a record of your profound love for them even before they were born 🥰🥰🥰
@samiratube2450
@samiratube2450 4 ай бұрын
ያረብ ምንኛ መታደልነው
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 4 ай бұрын
እንደዚህ ከእምነትጋ ሲሆን ደስ ይላል
@woyay2095
@woyay2095 4 ай бұрын
ሳህ
@memumu4242
@memumu4242 4 ай бұрын
ኣላህ ያግዝሽ በሉች እንሻኣላሕ ልጀን ከ ኤር ፕሌን የሚያያዝ ትምህርት አንዲማር እመቻለሁ🤲🤲🤲🤲
@jonyagaro4356
@jonyagaro4356 4 ай бұрын
What a wonderful, humble son, brother & husband may Allah protect you & your beloved family
@user-pi5ii3qb2s
@user-pi5ii3qb2s 4 ай бұрын
Mash Allha ተባረከ ረህማን
@user-ct4kr8mo4l
@user-ct4kr8mo4l 4 ай бұрын
ማሻአላህ ያረብ እንደአንተ አይነት ባል ለሌው ሁሉ ይስጠው
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@hadiyaashebre-vi4bv
@hadiyaashebre-vi4bv 4 ай бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የአሏህን ፀጋ ማወቅና ማመስገንን በሱም መደሰትን የመሰለ ነገር የለም ሱብሃነሏህ
@yunusshamil1388
@yunusshamil1388 4 ай бұрын
በርሁዲን ከሚዲያ ውጪ ያለው ህይወቱና ባህሪው ያለ አንዳች ግነትና መቀባባት ሚዲያ ላይ እንደቀረበው ነው።
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 4 ай бұрын
በቅርብ ታውቀዋለህ?
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ስለ መፅሀፍ ሲጠየቅ ቁርአንንአለ ስለ ሀገር ሲጠየቅ መድናን በሚገርም አገላለፅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@febendavid9278
@febendavid9278 4 ай бұрын
God bless your beautiful family.
@fuadseman8209
@fuadseman8209 4 ай бұрын
ማሻአላህ ካፕቴን ደስ የሚል አባት!!❤❤❤
@halimo1255
@halimo1255 4 ай бұрын
ማአሻሀ አላህ የሰጠክህንን አላህ ይባረክልክ በዲንክ ጠንተክ ኮርተክ የመትኖር አላህ ያርግክ ከሸር ጂንና ከሸር እንስ አላህ ይጠቢቆክ ሀስቦካ አላህ☝ ወንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ምን ብየ ልኮምት ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሰዎ ምርጥ ቤተሰብ ፈገግታ ከቁም ነገርጋ ያሰላም ❤❤❤❤❤❤❤ የመድናን ታሪክ ስታነሳ የአላህ የተሰማኝ ስሜት ልክ እዛ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ የልጆቹ ስራአት ያስቀናል ከዚህም በላይ እጠብቃለን ውንድማችን ❤❤❤❤ቀጣይ ቢኖረው ብየ ተመኘሁ
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 54 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
የዩቲዩብ አይምሮ #class #youtube #traning
45:15
Donkey Tube Academy
Рет қаралды 29 М.
2017 አዲስ ዓመት ከመግባቱ በፊት ልትሰሙት የሚገባ ድንቅ መልዕክት
27:46
ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ
37:55
Islamopia || ኢስላሞ'ጲያ
Рет қаралды 36 М.