ተቃራኒ እውነታዎች-- ክፍል 1-- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 37,851

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@AbbabaaLalisaa
@AbbabaaLalisaa 9 ай бұрын
ግታ አብዝቶ ይባርክ ዴቭ❤❤
@merontaye8723
@merontaye8723 10 ай бұрын
WOWWOW ወድም መጋቢ ዳዊት በጌታ እየሱስም የእውቀቱ ፀጋ ከላይ ከአርያም ይለቀቅልህ ለብዙዎች በረከት ያርግህ በእውነት በአለሙ ዙሪያ የተበተንን ይህን ኢተርኔት ጌታ ለመልካም አርጎልን በእውቀቱ እየመገበን ያለ አምላክ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eleosabba2451
@eleosabba2451 10 ай бұрын
ኢየሱስን እንዳንተ ያሳየኝ ሰው የለም ዴቫ በጣም ነው የምወድህ
@TeferiTadese-z9u
@TeferiTadese-z9u 7 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን የጌታ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ነው የምወደህ❤❤❤❤
@ephremtamiru11
@ephremtamiru11 10 ай бұрын
ትምህርት የማያልቅብህ ፀጋ የበዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር አቅም ይሁንህ!
@BizushSintayew
@BizushSintayew 9 ай бұрын
አሜን!!!!!!
@Yonathan-y4o
@Yonathan-y4o 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ጠኔ የለቀቀብኝ አገልጋይ። በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ!
@bayebaye9823
@bayebaye9823 9 ай бұрын
I never blink what a message 😊 God bless you And give you More wisdom in Jesus name🙏🙏 Dev tebarek bebzu
@iphonetastic648
@iphonetastic648 10 ай бұрын
ዋዉዉዉ የአንተን ትምህርት መማር ከጀማርኩኝ ቦኋላ ሌሎችን መስማት አቆሙኩት የእውነት ቃል እዚህ አለ ዴቪዬ በእውነት ፀጋ በዝቷል አሁንም እውቀት ይጨምራልህ እድሜህን ጌታ ለእኛ ብሎ ያስረዝሚ ጥማቴ እሱ ነው እንዴት እንዴሚወድክ በዚህ ከቃል እውነት የተነሳው አይኔ ተከፍቷል እየሱሲን እንድይ አድርጎኛል ዋዉዉዉ እኔ እድለኛ ነኝ ምክንያቱም ከተወለድኩ ጀሚሬ እንዴዝህ አይነት ትምህርት ተሚሬ አላውቅም ዋዉዉ ተበረካሃል ዴዴዴ እወዳለሁ
@user-tc2st5hf6m
@user-tc2st5hf6m 10 ай бұрын
ወንድሜ እንዳንተ የቃሉ ብርሃን የማሳዩ ወንድሞች ስለ ሰጠኝ ልኡል የሆነ ኣምላኬ ጌታየ ድምቐቴ እየሱስ አመሰግናለሁ። ጸጋ ይብዛልህ ብዛ በ የሱስ ክርስቶስ ስም❤
@sabetto1981
@sabetto1981 10 ай бұрын
Amen
@captainayub6482
@captainayub6482 10 ай бұрын
ምናለ በምትችለው ቁዋን ቁዋ ሁላ ብታስተምር ብዙ ነፍስ ትድንነበር ካህኑ ነህና ምስክር 🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️
@hanaweba1541
@hanaweba1541 8 ай бұрын
የሰዉን ከንቱ ትምክህት ዋጋ አሳጥቶ የእግዚአብሔር ን ማንነት የሚያልቅ ስብከት ኡፍ ደስ ሲል ይብዛልህ ወንድሜ።
@RuthRuth-ej8oe
@RuthRuth-ej8oe 10 ай бұрын
ወንድም ዳዊት አሁንም የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይብዛልህ :: ፀጋውን ያበዛልህ ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏
@MaranataTv
@MaranataTv 9 ай бұрын
ካስተማሩ እንዲህ ነው ዴቭ ምርጥ አስተማሪ
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 9 ай бұрын
እውነተኛ እንደቃሉ አስተማሪ ነህ ብዙ ነገር በጌታ ቤት ሆኜ በስህተት አረዳድ ነበርኩ ግን አሁን እግዚአብሔር ሲረዳኝ የአንተን ትምህርት በዚ መማር ቻልኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@gmalmu650
@gmalmu650 6 ай бұрын
እረ አንተ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ትምህርትህ ከማር ይጣፍጣል
@GezahegnFekede
@GezahegnFekede 10 ай бұрын
የሀይማኖትን ነገር እረግፍ አድረጌ ብተወውም ሙሉ ለሙሉ ተስፋ እንዳልቆርጥበት ያደረከኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ❤
@amanuelbirhanu8142
@amanuelbirhanu8142 8 ай бұрын
Dave በጣም አስተማሪ የ እግዚአብሔር ቃል ነው:: ተባረክ
@Wudeeee
@Wudeeee 9 ай бұрын
አረረ ውይኔ እስከ ዛሬ ስልስማ 🎉🎉🎉🎉😊 ለመጀመርያ ጊዜ ነው ትምህርቶችህን የምሰመው ግን መውጣት አልቻልኩም
@berekettesema5913
@berekettesema5913 10 ай бұрын
Davaye ጸጋ ይብዛልህ ኢየሱስ አንተን ተጠቅሞ እርሱን እንዳውቀው ስላደረገ 🙏
@TSAGAWOLDE
@TSAGAWOLDE 10 ай бұрын
በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ጨማምሮ በብዙ ጸጋ ጌታ ይባረክህ በአንተ ትምህርት በጣም ታባረከሎ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimanotbelete
@haimanotbelete 9 ай бұрын
ወንድማችን ዴቭ ምነው እንዳንተ እውነትን ፍርጥርጥ አርገው ቢያስተምሩን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ፓስተሮች ካንተ ብዙ እውቀት ይቀርላቸዋል ብዬ ገምታለሁ ማመቻመች በጌታ ቤተክርስትያን ይቀር ነበር ተባረክልን 📖💕🙏
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 9 ай бұрын
ጌታ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልህክት ነው።ክብሩን የቃሉ ባለቤት ይውሰድ
@eyerusalemtadesse5036
@eyerusalemtadesse5036 9 ай бұрын
tebarek❤
@tsion797
@tsion797 10 ай бұрын
ፀጋው የበዛልህ ወንድማችን ዴቭ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው
@amanuelwero
@amanuelwero 9 ай бұрын
❤❤❤❤ እኔ በሕይወቴ መጽሐፍ ቅዱስ መውደድ የጀመርኩኝ የዴቭን ትምህርቶች የጀመረኩኝ ቀን ነው😍😍😍🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘
@gelilatsegaye9550
@gelilatsegaye9550 9 ай бұрын
ፀጋና ሰላም ይብልህ❤❤❤❤❤❤
@SamyAbay-hc1yr
@SamyAbay-hc1yr 10 ай бұрын
I really like the paradox in the Bible. Dave God bless you
@rahelashagre
@rahelashagre 10 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ። በጌታ ውድ ወንድም ዳዊት
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 7 ай бұрын
I wish to be your church, amazing man of God! Great revelation!
@abnetsolomon668
@abnetsolomon668 10 ай бұрын
የተባረክ አትጥፋ ትምህርትህን በጉጉት ስጠብቅ ነበር። ስላንተ እግዚአብሔ ይክበር።
@Yisherun-or1yn
@Yisherun-or1yn 8 ай бұрын
ኧረ ትለያለህ DAVA 🥰😍🥰😍🥰😘
@EdenBiniyam-gf5nn
@EdenBiniyam-gf5nn 9 ай бұрын
ወንድሜ ካንተ ከተማርኩ በኀላ እውነት እንደዚህ ነው ብዬ አንዳንዶች መጠየቅ ጀመርኩ በጣም የገረመኝ ሁሉም በስራ ማለት በፀሎት በመፆም ደግ በመስራት ጭምር ደንነታቸውን ሊፈጽሙ ሲለፉ አየሁ በጣም የገረመኝ ያውቃል ተምሯል ተብሎ ሊያስተምር መጣ እሱም ያው አይነት አስተምሮት ነው ያለው ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ቃሉን እንደ ቃሉ የምታስተምር ይጨምርልህ እንደእኔ ብዙዎች አርፈዋል ፀጋ ይብዛልህ ውድድ❤
@eyrusalembarega4848
@eyrusalembarega4848 10 ай бұрын
Amen
@EyobTekalign-p8q
@EyobTekalign-p8q 6 ай бұрын
Blessed
@መላክ
@መላክ 10 ай бұрын
ዋው እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ብዙ ጸጋ ብዙ ምህርት ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭ❤
@nanitaye6670
@nanitaye6670 10 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር ዳዊት❤
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 10 ай бұрын
ጌታ የህዝቡን ችግር አየ በወንጌል ቀማኞች ነጋዴዎች መበላትና ማልቀሡን ሠዉ ወዳጁ መሥዋት ለሁሉ የከፈለ ፍቅር ጌታ ዴቭሹን አሥነሣና ይህዉ እዉነቱ አለ ይህን እዉነት የማይሠማ ይሚቃወም ወዮለት ዉርድ ከጌታ አረ አትጥፋ ከመንበረ ወንጌሉ ተጠበቅልን ድንቅ ጌታ የቀባክ የሃዌዋርያት የእዉነተኞቹ መሠረት ጣይ በወንጌል ምትካችን ዴቭ ታድለካል በጌታ መመረጥክ ለወንጌል መገለጥ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 9 ай бұрын
ዴቫ ጌታ ዘመንህን ይባርክከዉ
@MuluMulu-q6d
@MuluMulu-q6d 10 ай бұрын
ጌታዬ ይባርከህ ግሩም ትምህርት ነው
@HaftomHaile-n2c
@HaftomHaile-n2c 9 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@gadisachali2015
@gadisachali2015 10 ай бұрын
God bless you ❤️❤️❤️❤️
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 9 ай бұрын
Geta abzito ybarekh swedh❤ yemigerem tmhret new
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 10 ай бұрын
Wow.... Thank you Dave🙏🙏🙏
@yeg8378
@yeg8378 9 ай бұрын
Dear brother in Christ May the Lord bless you more and more
@bekimeron150
@bekimeron150 9 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
@TarikuGeneti-b5h
@TarikuGeneti-b5h 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ይበርከህ ።
@robelwolde
@robelwolde 9 ай бұрын
🙏
@dhugichawangeelaatube
@dhugichawangeelaatube 10 ай бұрын
Dear beloved brother Dave,may Grace, Peace and Mercy be unto you in abundance
@mancity5551
@mancity5551 9 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ አቦ ዴቫ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
@milkiasfeleke
@milkiasfeleke 9 ай бұрын
Inwedawalen wondimachin geta abisto menfesun yafsisilik tebarek
@BehabtwaWondimu
@BehabtwaWondimu 8 ай бұрын
Egeziyabhar Yimesgen
@gasheyemanedesta9906
@gasheyemanedesta9906 10 ай бұрын
ልኡል እግዚያብሔር ስላንተ የተመሰገነ ይሁን፣ ከፍ ከፍ ይበል
@liyaaddishayle5594
@liyaaddishayle5594 10 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዴቭ
@bini9983
@bini9983 10 ай бұрын
ጸጋና ሰላም ይብዛልህ dev
@erimiasesaias4665
@erimiasesaias4665 9 ай бұрын
TSEGA YBZALIH DAVYE
@meseretwaldee895
@meseretwaldee895 9 ай бұрын
Wandeme geta yiibarakii zamii yiibarakii 💯💯💯👏👏👏❤❤❤❤💒👂👈👈 jesus thank you so so much
@debegessesse7577
@debegessesse7577 9 ай бұрын
Wow! Greetings, brother Dave May God reward you. It's an excellent teaching.
@techearthtosky
@techearthtosky 9 ай бұрын
ዴቭ ለበረከት ሁን ❤❤ አወድሃለው 🙏🙏
@desta9900
@desta9900 10 ай бұрын
ዴቭ❤❤❤🙏
@kenolemu7313
@kenolemu7313 10 ай бұрын
Love you
@maranathatube1
@maranathatube1 10 ай бұрын
እንደ ሁል ጊዜው አስደናቂ ትምህርት ነው ጸጋው ይብዛልህ ወንድም ዴቭ
@obsanehemia1934
@obsanehemia1934 10 ай бұрын
ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ውንድሜ ዴቭ ስላንተ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@Hiwot210
@Hiwot210 10 ай бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ዴቭ ዘር ማንዘር በወንጌል እውነት የመንግስቱ ወራሽ ይሁኑ ለምልም በብዙ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ጥፍጥ ያለ የሚጠጣ ትምህርት ነው ኑርልን❤❤👏
@martahabibi4704
@martahabibi4704 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@josephnegeri6689
@josephnegeri6689 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ DEVA የእውነት አንተ የምታስተምረው ትምርህት የእውነት ወንጌል ነው .
@tegegndilbato8920
@tegegndilbato8920 10 ай бұрын
Welcome Devi! genuine gospel truth teacher...much grace and peace be unto you.
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 10 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@tesfayemekonen4904
@tesfayemekonen4904 10 ай бұрын
ዴቭ ፀጋ የብዛልህ
@GetuBelihu
@GetuBelihu 9 ай бұрын
ዴቭ ጌታ ወደ አዲስአበባ እንዲያመጣህ አጥብቄ እጸልያለሁ።
@alemkeabtibebu61
@alemkeabtibebu61 10 ай бұрын
ፀጋው ከሙሉ ጤና ጋር ይብዛልህ።
@ygeremusisay6797
@ygeremusisay6797 9 ай бұрын
Mn aynet lbn yemiyasarf tmhrt new Egziabhern anten sleseten betam new yemamesegnew
@selinachannel1870
@selinachannel1870 10 ай бұрын
ቡሩክ ነህ ወንድማችን
@muluduresso
@muluduresso 10 ай бұрын
God bless you abundantly!!!
@HebtamuAyano-bt6bq
@HebtamuAyano-bt6bq 10 ай бұрын
❤❤❤
@salemsuyum7463
@salemsuyum7463 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@iphonetastic648
@iphonetastic648 10 ай бұрын
እባክህ አትጥፍ ዴዴዴ ዋዉዉዉ እሽሽ እንሰማለን እኔ ምሰማ የአንተን ትምህርት እየፀፈኩ ነው ከልብ እወዳለሁ እወዳለሁ እወዳለሁ❤❤😘😘😘😘😘
@niguseeshetu2398
@niguseeshetu2398 10 ай бұрын
Abate Egziabihere selant yibarke yichemirebehi
@اممحمد-م5ل1ص
@اممحمد-م5ل1ص 10 ай бұрын
Devye tebareklgn wendme ❤❤❤❤❤❤😮😮😊😊😊😊😊
@kidyafantya-hi4gj
@kidyafantya-hi4gj 10 ай бұрын
Dave sawdai gata yebark slanta
@fetenufeyera7461
@fetenufeyera7461 10 ай бұрын
Blessings to you brother
@gechegasare3054
@gechegasare3054 9 ай бұрын
ውስጥ ውስጡ እጅግ ሀሰተኛና መርዛማ ትምህርት ነው። እኛ አጥፊው እንድጎዳ በተገላብጦሽ አናምንም። ይቅር የምንለው ጌታ አዞናል። ሰይጣን አዳምን ያሳሳተበት መንፈስ ያስተምራል።
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 10 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድም ዳዊት
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 9 ай бұрын
Eskahun yebizuwochen semchalew yante ygeremal
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 10 ай бұрын
Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤
@RebeccaDenku
@RebeccaDenku 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥💕💕
@Klwh_1
@Klwh_1 10 ай бұрын
ከጅማ ውጪ ሌላ ከተማ አጥቢያ ቤተክርስቲያን አላቸው እንዴ እነ ዴቭ? የምታውቁ መልሱልኝ🙏
@መላክ
@መላክ 10 ай бұрын
Grace Life Addis Ababa
@merontefera8566
@merontefera8566 10 ай бұрын
አዲስ አበባ ዳናማ አሰላ
@tsionmulugeta2399
@tsionmulugeta2399 10 ай бұрын
❤❤ ❤
@ethio-gsm2876
@ethio-gsm2876 10 ай бұрын
Dave blessed 🖤
@Ete-em8bt
@Ete-em8bt 10 ай бұрын
ኣልሳ ከኣልያስ ይልቅ እጥፍ ሀይል ተቀበለ በመንፈስ ቅደስ ሀይል ከኣልሳ የላቀ እጥፍ ሀይል አየን።እግዘአብሓር ይመስገን! በጣም እናመሰግናለን!!!
@zegeyederb
@zegeyederb 9 ай бұрын
ጠላታችን ማነዉ ጎረቤታችን ወይስ የመስሪያቤት አቃችን ስናረፍድ የሚቆጣን ደሞዝ የሚቆርጥብን የሚቀጣ አሰሪያችን ወይስ የአዲስ ኪን ጠላት ማነዉ ዉጊያችንስ ከማን ጋር ነዉ የምንዋጋበትስ የዉጊያ መሳሪያ በኤፌሶን 6ላይ ያለዉ አይደለም ስለዚህ ሰዉየዉ አስከፍቶህ ከሆነ ሰዉየዉን ባርከዉ በዉስጡ ያለዉ ክፎ የቀጣል ክፎ ለቆት ሲሔር ይሳቀቃል እግር ስር ይወድቃ ብቻ ባርከዉ የብሉይ ኪዳኑ እግዚአብሔ የመረጠዉ አንድ ህዝብ አለ በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ ግሩፕ አለ እግዚአብሔር አጥፎቸዉ ግደላቸዉ ትዕዛዝ ሲሰጥ እናያለን የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን ንፅፅር ደስ ይላል አዲስ ኪን ቀድሞ ወገን ያልነበር በብሔር ከቋንቋ ባሪያ የለእስኩትዝ ጨዋ የለ ጨምላቃ በቃ አንድ አደረገን አንድ ጠላት ብቻ ነዉ ያለን
@degifeshugute6440
@degifeshugute6440 10 ай бұрын
you are best abo❤❤
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 10 ай бұрын
የዛሬው ስብከት ትንሽ አልተመቸኝም 👉 እግዚአብሔር "ጠላታችሁን ውደዱና ባርኩ" ያለው እኛ ስንባርከው እግዚአብሔር በተቃራኒው እንዲያጠፋው አይደለም። ነገርግን ክፉ ያደረጉብንን ሰዎች ስንባርካቸው ይባረካሉ ግን የነሱ የክፋት እጅ ከኛ ላይ ይነሳል። እግዚአብሔር የወደደን እኮ ጠላቶቹ እያለን ነው። ግን ሲወደን በተቃራኒው እንድንጠፋ ሳይሆን እንድንድን ነው።
@መላክ
@መላክ 10 ай бұрын
እኔ ደግሞ በጣም ተመችቶኛል አይገርምም😂 😂ጠላቶቼን እንድወደችው አድረጎኛል
@Mesiso4188
@Mesiso4188 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@mt3549
@mt3549 10 ай бұрын
ወንድሜ: ትምህርቱ ትክክል ነው: ቃሉ በቀል የኔ ነው ይላል: ስለዚህ ይቅር የምንለው : ለጌታ ነው: እርሱ ይበቀላል
@mesfinwanna8501
@mesfinwanna8501 10 ай бұрын
Also, where in the bible do you read that? I want to know where it tells such thing like they will be blessed but their evil hands will be off of us.
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 10 ай бұрын
​@@መላክ እና ጠላቶችህን የምትወዳቸው የምትባርካቸው በውስጥህ ያ ሰው እንዲጠፋ እያሰብክ ከሆነ ይሄ እግዚአብሔራዊ ልምምድ አይደለም። እግዚአብሔር ጠላቶቹ እያለን የወደደን እንድንጠፋ ሳይሆን ከልቡ እንድንድን ነው።
@DanielkebedeV
@DanielkebedeV 10 ай бұрын
ካስተማሩ እንዲህ ነው
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 10 ай бұрын
Dave ❤❤❤ we love you
@Getasew597
@Getasew597 10 ай бұрын
ወንድም ፋያ ❤
@sisaydm5934
@sisaydm5934 10 ай бұрын
I am considered myself as a luck person because of you guy 😂❤
@nimrodproject
@nimrodproject 10 ай бұрын
100% ሓቂ
@bekiyyezelalem6830
@bekiyyezelalem6830 10 ай бұрын
ፀጋ ብቻ
@LinaNahom
@LinaNahom 10 ай бұрын
nefes ayekerlegnimko sisemak
ተቃራኒ እውነታዎች-- ክፍል 2--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
36:04
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 16 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ተቃራኒ እውነታዎች-- ክፍል 3--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
58:24
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 19 М.
አባታችን ሆይ ጸሎትን እንዴት እንጠቀምበት?
21:49
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 25 М.
የትንሣኤውን ኃይል ማወቅ -- ክፍል 1--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:03:06
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 34 М.
ሮሜ 7 ስለ እግዚአብሔር ሕግና ስለ ሐጢአት ሕግ
52:06
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 77 М.
Սուրբ Ծննդյան ընդհանուր պաշտամունք։06 01 25
1:16:26
Ավետարանի Հավատքի Քրիստոնյաների Վանաձորի Եկեղեցի
Рет қаралды 1,8 М.
የትንሣኤውን ኃይል ማወቅ -- ክፍል 2--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:28:17
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 22 М.