Dawit Tsige - Bayew Bayew I ባየው ባየው - Ethiopian Music 2022 (Official Live Performance)

  Рет қаралды 2,051,415

Dawit Tsige

Dawit Tsige

Күн бұрын

Dawit Tsige - Bayew Bayew I ባየው ባየው - Ethiopian Music 2022 (Official Live Performance)
#dawit_tsige #ethiopia #ethiopianmusic

Пікірлер: 314
@fritatube6034
@fritatube6034 Жыл бұрын
ሙዚቃን ከወደቀበት ያነሳህ ባለውታችን ነህ👏👏👏
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 Жыл бұрын
What a description, thanks!
@AnwarKedir-zc9qe
@AnwarKedir-zc9qe Жыл бұрын
Tkkl
@abelteshome1395
@abelteshome1395 Жыл бұрын
ዴቭ እኛም ዘፈኑን ብንሰማው ብንሰማው አልሰለች ብሎናል እንወደድሀለን እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ ያለፍክ ድንቅ ልጅ ነህ
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ዳዊት ክርሲታኖ plus መሲ አንድ ላይ ሆኖ ለአንድ ክለብ የሚጫወቱ አይነት ስሜት ይሰጠኛል ስሰማው..✍
@habesha_react
@habesha_react Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@brhanamelaku8684
@brhanamelaku8684 Жыл бұрын
ሀሀሀ እውነት ነው
@GoodMan-hk6dn
@GoodMan-hk6dn Жыл бұрын
ሮናልዶ < ዳዊት < ሜሲ
@mastewalyalew4388
@mastewalyalew4388 Жыл бұрын
Perfect
@dawityigzaw8482
@dawityigzaw8482 Жыл бұрын
Kuas techawach ena zefagn min agenagnaçhew
@thomasmezgebu8053
@thomasmezgebu8053 Жыл бұрын
የቴዲ አፍሮ የነካዉ ሙዚቃ ወርቅ ናቸው ። ካንተ ድምፅ ጋር ተጨምሮ ❤️❤️❤️
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Жыл бұрын
የባንዱ ብቃት የአንተ ድምፅ ዋው ዴቭ ❤❤❤
@meronsolomon308
@meronsolomon308 Жыл бұрын
i am from Eritrea , my native language is Tigrinya , i don't know amharic but when i listen his songs , i feel something inside me . That's why many people say music is universal.
@nathbiz9990
@nathbiz9990 Жыл бұрын
Yeah music is universal
@nebyouyoseph
@nebyouyoseph Жыл бұрын
Tnx
@yohannesanimaw1099
@yohannesanimaw1099 Жыл бұрын
Hey
@AnwarKedir-zc9qe
@AnwarKedir-zc9qe Жыл бұрын
Yaa
@Theorcasvlog
@Theorcasvlog Жыл бұрын
Yeh absolutely 👍. I am from India 🇮🇳 and I can’t understand the language but I love his song whole heartedly ❤
@fitsumhelina
@fitsumhelina Жыл бұрын
ዳግማዊ ቴዎድሮስ 💙💙
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-ke8en9ds4c
@user-ke8en9ds4c Жыл бұрын
ዴቨዬ መስማት አይሰለቸኝም ዘፈኖችህን my hero ❤❤
@edom8495
@edom8495 Жыл бұрын
I feel ur music in my veins ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️, አይንሽን ባየው ባየው ....... ከነጋማ ወዲያ .......
@zariinmohamedomar2212
@zariinmohamedomar2212 Жыл бұрын
❤️🧡💛💚💙💜🤎🖤❤️🧡💛💚💙💜🤎🖤❤️🧡💛💚💙💜🤎🖤🫂🫂🫂👥🫂🫂🫂🫂🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
ብቃት ይልሀል ይሄ ነው ባንድ sound አንደኛ
@haylmaryamhayle7971
@haylmaryamhayle7971 Жыл бұрын
ጥበብ ዉለታህን ትክፈለህ ዳዌትየ ገና ከዚሀ በላ ብዙ እንጠበቃለን በርታልን ለጆሮ የሚጣፍጥ ሲሰሙት ልብን የሚያጠፋ ጆሮን እና ስሚትን አንድ ላይ አድረጎ ለልብ ሃሴት የሚሰጥ ስራ ነው
@danieladdisu413
@danieladdisu413 Жыл бұрын
ማለት? አሁን ይሄን ጥበብ ምን ብለን ነው ምንገልጸው? ትክክለኛው የሀገራችን ሙዚቃ ውሀ ልክ በቃ ይሄው።ዴቫ፣ባንዱ እኛ ራሱ ብናያቹህ ብናያቹህ አልሰለች አለን።ተባረክ ተባረኩ፤ እናመሰግናለን።
@teshaletafa5223
@teshaletafa5223 Жыл бұрын
ዴቭ ምርጥ የመድረክ ስራ ነው 🥰 አንደኛ ነህ 💪 ባየው ባየው እኔ እራሱ አልሰለች አለኝ 😍😍😍
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
ዋው ዴቭ አንደኛ፡፡በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ በሰላም ከምትወዱት ጋር ያገናኛችሁ፡፡💚💛🧡❤
@haregtenwell-q8n
@haregtenwell-q8n 2 ай бұрын
''እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም '' ፖስተር ቸሬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይርዳህ
@adewa-db7rm
@adewa-db7rm Жыл бұрын
ዴቫ አንድ በጣም የሚገርመኝ ነገር ሙዚቃን ከዋናው ትራክ የተሻለ ላይቭ ላይ የተሻለ መጫወትህ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ ፈጣሪ በጤና በፍቅር በደስታ ያኑርህ
@henokmolla9266
@henokmolla9266 Жыл бұрын
እንደዉ በስር ኩሎ ዉብ ያረገሽ ማነው 😍😍😍😍
@henokmohammed1001
@henokmohammed1001 Жыл бұрын
የኔ ትውልድ አንደኛ ነህ ሙሉው ይለቀቅ
@longliveethiopia
@longliveethiopia Жыл бұрын
We don't loss tilahun gesess.... we have you
@samrawitgirmasamrawit4241
@samrawitgirmasamrawit4241 Жыл бұрын
ቦታህን አጊንተሃል አባቴ ይመችህ⭐️⭐️⭐️
@yidnekachewtamrat6550
@yidnekachewtamrat6550 Жыл бұрын
የኔ ንጉስ የነ አብርሀም ወልዴን ልፍት እንደ አንተ አይነት ወርቅ ልጅ ስለሰጡንም እናመሰግናለን ብርታልን
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
😍😍🙏🙏🙏🙏
@meklitbirhanu3094
@meklitbirhanu3094 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ concert መቼ ነው ምደግመዉ ? Devaye my hero
@sintayehutadele9893
@sintayehutadele9893 Жыл бұрын
ዳዊት አድማጭህን እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ
@kalkidantsegaye7336
@kalkidantsegaye7336 Жыл бұрын
መድሀኒት የሆነ ሙዚቃ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰
@EkramMuhamed-iw3uu
@EkramMuhamed-iw3uu 2 ай бұрын
ደቅ ዘፈን🎉🎉🎉👏👏👏👌👌👌🌹🌹🌹
@EkramMuhamed-iw3uu
@EkramMuhamed-iw3uu 2 ай бұрын
ድቅ 🧑‍🎤ዘፈን
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ከዚህ በበለጠ ምኞትህ ሀሳብ ፍላጎት ደርሶ የምታምነው አምላክህ ይርዳህ የኔ ጨዋ
@user-ky6ig9jb6m
@user-ky6ig9jb6m Жыл бұрын
መዝሙር ሊዘምር ነዉ?
@tadelleyohannes9400
@tadelleyohannes9400 11 күн бұрын
No one can perform like this! he is simply gifted
@tamratwotku2307
@tamratwotku2307 6 күн бұрын
Dear my Eritrea and Somalia friends, let me translate you the general point of this music. He loves someone girls and signing about her but it is not real story. For me, he is the first one among other, and legendary musician and will remains in our mind forever.
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
የዚህ ዘመን የሙዚቃው አልጋወራሽ ልዑል ዳዊት ፅጌ ዘ ባላገሩ
@bekitube9199
@bekitube9199 Жыл бұрын
ለኔ የምን ግዜም አንደኛ ዘፋኝ ነህ በጣም እወድሀለው በቃ ትችላለህ ለኔ የዘፈን ንጉስ ነህ ::
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
ዴቭ በርታ ! ያንተስ ድምፅ ይለያል የምር ሙዚቃን ከወደቀበት ያነሳህ ባየው ባየው እኔ እራሱ አልሰለች አለኝ🙏🙏🙏💖💖💖💚💛❤💚💛❤
@eyobget4812
@eyobget4812 Жыл бұрын
በርታ ምርጥ ፐርፎርማንስ
@Theorcasvlog
@Theorcasvlog Жыл бұрын
Love from India 🇮🇳. Listen to Indian (HINDI SONG) music and feel the similarities… ❤ Ethiopia ❤Dawit
@Black-lioness
@Black-lioness 11 ай бұрын
A rough translation- taken by your adoring eyes I am captive your presence, stay awake my lovely talking through night before the sunrise before the mystery dawns on us, chorus I cannot stop …it is deep poetic I can’t find the perfect words that suits the music a magical poetry and mystery of love and words..
@user-nk6cs8dy6o
@user-nk6cs8dy6o 7 ай бұрын
ሙሉ ጥምረት
@user-ec4jt1cp4w
@user-ec4jt1cp4w Жыл бұрын
ትለይ አለህ ድምፅ ባተ ይብቃ❤ልኡሉ❤❤
@aynabelete
@aynabelete Жыл бұрын
ወንድም ዴቭ ስኬትህ እጅግ ያስደስታል መዝፈን ትችላለህ ለእኔ ከጥላሁን ቀጥሎ እጅግ በልዮ የድምጽ ስጦታ የወጣህ ጎበዝ ዘፋኝ ነህ እግዚአብሔር የስራ ዘመንህን ይባርክ ሞገስ ይሁንህ።
@abyssinian5406
@abyssinian5406 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ያለሀን አንተ ነህና ያበርታልን ዴቫ🙏🙏🙏
@teklitnetserab5523
@teklitnetserab5523 Жыл бұрын
I like music ethopin Love from 🇪🇷🇪🇷
@user-letsub12121
@user-letsub12121 10 ай бұрын
መልክሽን ባየው ሀገሬ አልሰለች አለኝ የኔ እናት ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤
@kalkidanteshome5159
@kalkidanteshome5159 Жыл бұрын
ያንተስ ድምፅ ይለያል የምር😍😍😍😍😉
@shary_ta
@shary_ta 8 ай бұрын
Fell in love with this hit from day one🇪🇷🇪🇷💓💓 plus I love how dashiti rocks the game.
@gahttrading1540
@gahttrading1540 Жыл бұрын
Thanks Teddy afro for the lyrics and Melody of this song.
@Black-lioness
@Black-lioness 7 ай бұрын
🤎🤎😩😩😩))) impeccable
@samsombeyene7206
@samsombeyene7206 Жыл бұрын
ዴቭዩ ምን ልበልህ እንደት ኣርገ የሰው ልብ እንደምትወስድ በደንብ ታቃለህ..❤❤❤
@TeshomeTadese-zf2hp
@TeshomeTadese-zf2hp Жыл бұрын
በጣም አድናቒክ ነኝ
@teddyzam8114
@teddyzam8114 Жыл бұрын
Betam arif deva gn kante tilk yehone melikt yalachewun musicawoch entebikalen peace keep going man.
@hidj3031
@hidj3031 Жыл бұрын
እዉነትም የኔ ዜማ ባንድ ❤❤❤❤የኛ ዜማ 👂👏👏👏👏👍✌️👌👋 ለባንዱ
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy Жыл бұрын
Dawit what an amazing performance. That album coincided with Covid and you mayn’t have been compensated for what it deserves. What else to watch than this #1 album?👏👏👏
@kir2007
@kir2007 Жыл бұрын
Drum gasity Bass guitar tofik Lead guitar miki jano Lead guitar 2 henok nigatu Keybord abegaz shiwota Saxohone yared tefera , zerihune belete Studio mix master abegaz kibrework shiwota Musicaian dawit tsige
@wizsura2076
@wizsura2076 Жыл бұрын
Sewedk eko ❤❤❤
@melatdebalke
@melatdebalke Жыл бұрын
ቃል የለኝም ስወድህ እኮ ምናለ ሀረር ብትመጣ❤❤❤
@nebiyousame2989
@nebiyousame2989 Жыл бұрын
Daveyeeeee sewdehko kirkosen....❤❤❤❤❤❤
@bakibakiyo4040
@bakibakiyo4040 Жыл бұрын
ዘፈኑን ብቻ መጫወትክ ተመችቶኛል ወሬ አታበዛም 👏👏👌
@tigistjember4178
@tigistjember4178 Жыл бұрын
ዋው ነው👏👏👏👏👏👏👏
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
ዴቭየ አንደኛ እኮ ነህ
@Abadi2015
@Abadi2015 Жыл бұрын
He is the King of Ethiopian contemporary music
@estifotube4231
@estifotube4231 Жыл бұрын
Dave 1gna wow concert new ere yene yene yemilewn likekln
@blenfikade9303
@blenfikade9303 Жыл бұрын
ድንቅ ብቃት 👏👏👏👏👏👏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን አቢ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ዳዊት ፅጌ የምወደው ዘፋኝ ነው ባዳምጠው የማልሰለቸው ነው ።
@eyobhabesha9710
@eyobhabesha9710 Жыл бұрын
በርታ ያለኸን ተስፋችን🙏
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox 7 ай бұрын
The Band is outstanding not too much sound as others do and I am the fan of the rasta guitarist
@yeshialemayehu6237
@yeshialemayehu6237 Жыл бұрын
አንተ ንጉስም ከዛም በላይ ነህ እናቴ ልደታ ማርያም ትጠብቅ
@biruk_jane
@biruk_jane Жыл бұрын
Edeme ena tena broye🙏🙏🙏
@ashuabico5585
@ashuabico5585 Жыл бұрын
Nice one nice one dav … እናመሰግናለን።
@andualempawulos1620
@andualempawulos1620 Жыл бұрын
I hear as new again Deva amazing voice wow.❤❤❤❤❤❤
@kiyaanaf2576
@kiyaanaf2576 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ በርታ ወንድሜ
@chachamancha500
@chachamancha500 Жыл бұрын
king !!!!!!!!
@surafel6771
@surafel6771 Жыл бұрын
What a great performance and band quality...wow
@user-sj2ib2qz8v
@user-sj2ib2qz8v Жыл бұрын
1 ግጥም 1 ዜማ 1 ቅንብር ሁለም በጣም ሚገርም ነው በርታልን ❤❤❤🤙🤙
@user-wk8fi5nj7i
@user-wk8fi5nj7i Жыл бұрын
ዳዊትበጣምደስየሚሉዘፈኖችነውየምትዘፍነውእናመሰግናለን
@user-wt2cz5ul2f
@user-wt2cz5ul2f Жыл бұрын
ዳዊትዬ ሁሌም ዝፈን ውይ ድምፅ ❤❤❤
@teklemariamkelem8474
@teklemariamkelem8474 5 ай бұрын
The living legend Dawit Tsige Much respect
@Layla.17
@Layla.17 Жыл бұрын
One of my fave Ethiopian artists ❤
@Mikiyas_endale2586
@Mikiyas_endale2586 Жыл бұрын
1st music 🎶 king is dawit tsiga❤❤
@babajr.10
@babajr.10 Жыл бұрын
ሌላውስ አባቴ
@shewatubeeth9535
@shewatubeeth9535 Жыл бұрын
በርታ ! እራስህን በፀሎትና በእውቀት እያሳደክ ቀጥል
@mifarinta8197
@mifarinta8197 Жыл бұрын
ዋው ወርቅ ድምፅ፣ከጣፋጭ ዜማ ጋር፣ከምርጥ የኘድረክ ብቃትና ምርጥ የባንድ ብቃት ጋር።ብቻ ሁሉም ነገር perfect
@askuhagos1480
@askuhagos1480 Жыл бұрын
It sounds like I'm listening to a studio record. You are amazing Dave, you really are.
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 Жыл бұрын
ድንቅ ድምጻዊ😲😲😲😲😲😲😲😲
@Hewan-wl7mg
@Hewan-wl7mg 2 ай бұрын
Yene Marr music Hulu ❤❤❤❤❤....kalat yelegnm betam konjoooo new
@rahmaosman2415
@rahmaosman2415 4 ай бұрын
I feel sad that i can't lisen Amharic . beautiful country with Amazing people.
@Edometh10
@Edometh10 11 ай бұрын
Ebakeh London na Dawit Tsige 🙏🏼 Anasazenem ehe kertoben 😭
@amanuelamare4324
@amanuelamare4324 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ብሰማዉ ብሰማዉ አልሰለች አለኝ ብሰማዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤🙏🙏🙏❤🙏🙏❤❤🙏
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Wow you're amazing voice Dawit great Performance 👍 👌 👏 God bless you and your family Thanks my brother 🙏🙏🙏💖💖💖💚💛❤💚💛❤
@fantahunshewandegif5399
@fantahunshewandegif5399 8 ай бұрын
musicawen bsemaw alshelecheh alegn. Dava betam tchlaleh, gena bzu entebkalen: westachen be musicaw excellent behone mixing instrument, bente gerami demts ena denk behone getem endesetalen.
@samrawitsa2879
@samrawitsa2879 Жыл бұрын
Wow legend am from Eritrea 🇪🇷 👏 🙌
@hundesabeksisa
@hundesabeksisa Жыл бұрын
i am from oromia its has best and legend person for ethiopians.....
@asmeretsyum9940
@asmeretsyum9940 10 ай бұрын
Wow wow wow 🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️💪💯💯💯💯
@moziti
@moziti Жыл бұрын
The drummer n Dawit Tsege on fire?!
@kirosarefaine8965
@kirosarefaine8965 7 ай бұрын
እኔም አስሬ ባዳምጥህ አልሰለችሽ ብሎኞል የኛ ምርጥ
@awetsereke1594
@awetsereke1594 Жыл бұрын
እዋይ ድራም ዝገብራ ዘሎ ናይ ብ ሓቂ ኪኢላ
@pawliifeta
@pawliifeta Жыл бұрын
wow deva mane 1gn
@tititadesse8270
@tititadesse8270 Жыл бұрын
ዳዊት በጣም አድናቂህ ነኝ። ግን አንድ አስተያየት ልስጥህ። መድረክ ላይ ስትጫወት ማይክ ወደ ሕዝብ ባታደርግና ዘፈንህን ባታቋርጥ። እንደው የጥላሁንን ቪዲዮ ሳይ መድረክ ላይ ዘፍኖ እስኪጨርስ እንደሱ ሲያደርግ አላየሁትም እንደው ካለ ይቅርታ። ብቻ አንተን ሙሉ ድምጽህን መድረክ ላይ ብትጫወት ብዬ ነው። በተረፈ በርታ እደግ።ፀ
@mustefagossa2287
@mustefagossa2287 Жыл бұрын
That beat's out of the world!
@ayugutema5301
@ayugutema5301 Жыл бұрын
Dink bekat ye Ethiopian musika and step kef adirgehal enameseginalen dev 👌
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 Жыл бұрын
Perfect live performance 😍
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 Жыл бұрын
በጣም አናዳጅ, በጣም በርግጠኝነት አንተን በየቀኑ ማየት እና ፈዋሽ ዘፈኖችህን መስማት የሚፈልጉ ብዙ ሚልዮን ኢትዮጵያውያን አሉ እኔን ጨምሮ። ግን ያንተን አዳዲስ ስራዎች በመጠበቅ አለን እስካሁን። እባክህን ቶልቶሎ ብቅ እያልክ ችግራችንን አስረሳን ዴቭ። እሄ አገር ይመራል ያስጠላል እንዳንተ ያሉ ውብ ተፈጥሮ ያላቸው ሰዎች ግን መከራችንን ታስረሱናላችሁ።
@tamirumamila6040
@tamirumamila6040 Жыл бұрын
ዴቫ ቁጥቁጥ አርገክ ዉስዋስ አረክብን ምርጥ ነዉ
@yaredgetnet6411
@yaredgetnet6411 Жыл бұрын
ዴቫ ስማርት 🥰🥰🥰
@wubanchiendalamaw3324
@wubanchiendalamaw3324 Жыл бұрын
Kal yelgem dev betam enodhalen egziabher kezi belay kef yale bota yadrseh ,🥰🥰😍
@naodkibreab2639
@naodkibreab2639 Жыл бұрын
Iam from eritrea dawit the best singer ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 8 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 40 МЛН
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Dawit Tsige Live Performance To New Year
38:28
Baba JR.
Рет қаралды 501 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 8 МЛН