Degeneteh ( ደግነትህ ) - Betelhem Wolde | ቤተልሔም ወልዴ

  Рет қаралды 422,971

Betelhem Wolde

Betelhem Wolde

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
ያምላካችን የበዛ ቸርነትና ደግነት እኛን በማዳኑ ተገልጧል።ቤቲሻዬ ለዘላለም ብሩክ ነሽ!!
@AmenZoran
@AmenZoran 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@berhanmekonnen2731
@berhanmekonnen2731 5 ай бұрын
AMEN
@ምህረትተፈሪ-ነ6ኘ
@ምህረትተፈሪ-ነ6ኘ 5 күн бұрын
Wow amen azebay achem byruk nshe
@yonasaragaw359
@yonasaragaw359 6 күн бұрын
ቤትዬ ላንቺ ቃል የለኝም ባንቺ ፀጋዉን የገለጠ አምላክ ይመስገን እወድሻለሁ እህቴ ❤
@PetpenyYemane
@PetpenyYemane 7 ай бұрын
Betye mezmurochshin tesagirebetalehu
@eyerusalemnigussie8314
@eyerusalemnigussie8314 Жыл бұрын
ቤቲዬ እወድሻለው ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን...እድሜሽ ሲጨምር ሀይልሽም ይጨምር,እግዚአብሔር ያለምልምሽ❤ደስ የሚል ዝማሬ
@sinmone7601
@sinmone7601 Жыл бұрын
I was a teenager when I cried for the first time ever listening to your song. Your lyrics with your soothing soft voice explained to me the love of God to humans through Jesus Christ. I have a vivid memory of your album cover (ስላንተማ ፣መኖሪያዬ ነህ ፣ብሩክ ምንጭ ነህ፣ ቸር ነህ). Apart from the spiritual significance, hearing your songs takes me back to my childhood memory in Bale Goba, Mekane Yesus Church. How blessed you are, how anointed your songs are.....may God bless you and your family more.
@astuhealtheducation4649
@astuhealtheducation4649 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ sinmone..your comment all are, my comment❤❤❤❤
@selamgulma1514
@selamgulma1514 Жыл бұрын
❤❤❤
@kalkidanterefe3751
@kalkidanterefe3751 Жыл бұрын
ዛሬም በዚህ ዘመን ጌታን አመስግነው የሚያስመሰግኑ ፣ ደስ ተሰኝተውበት ደስታቸውን የሚያጋቡ፣ በመንፈስ ተነክተው የሰውንም መንፈስ የሚያነቃቁ ........ያላሳጣን አምላክ ስሙ ይባረክ 🙏 የእናንተም መታዘዝ ድርሻ አለውኔ .....ብቻ ተባረኩልኝ ፀጋው በብዙ ይብዛላችሁ🥰
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Жыл бұрын
እኔን የሚረዳኝ የሚደግፈኝ ደግሞ ሚያቆመኝ የሚያበረታኝ /፪ ደግነትህ ነው ደግነትህ/፬ ቸርነትህ ነው ቸርነትህ/፬ ከተመስገን ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ከተባረክ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምስጋና እሰዋለሁ በዝማሬ ስምህን አወድሰዋለሁ መግለፅ ስላቃታት የፍቅርህን ጥልቀት ነፍሴን ከጨለማ ስታወጣት ድንገት እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና ሆሆ እንደገና ሃሃ እንደገና አመሰግናለሁ እንደገና ሆሆ እንደገና ሃሃ እኔን ሚረዳኝ..... ስለቸርነትህ ዘርዝሬ ላወሳ የቱ ጋ ጀምሬ የቱ ጋላበቃ ከውቂያኖስ ባህር ምህረትህ ይሰፋል ቢወራ ቢነገር ከመታወቅ ያልፋል እንደገና .... እኔን ሚረዳኝ..... ከተመስገን ሌላ.... ይኽው ላንተ ምስጋናዬ ይኽው ላንተ ዝማሬዬ /፪ ሌላ ምሰጥህ የለምና አከብርሃለሁ እንደገና ሌላ ምሰጥህ የለምና አከብርሃለሁ እንደገና እንደገና አከብርሃለሁ...... 0:25 2:04 2:59 2:30
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 Жыл бұрын
Bettye my precious gift, I’m always amazed by the uniqueness of your anointing. You have such a unique and sweet anointing. Your beautiful melody always stays in my mind and my heart. Your words/verses are so real and genuine like your personality. I’m so grateful to God for this precious gift that’s you. You have been a blessing to me since the day I met you. Keep it up sister! 🤍🤍🤍🤍🤍🤍
@kidst4421
@kidst4421 Жыл бұрын
well said ❤❤❤
@meazialem6069
@meazialem6069 Жыл бұрын
Wow! Stay blessed . Both of you are blessed.
@Mimitwa
@Mimitwa Жыл бұрын
Yene lilyeeeee sewedsh eko
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 6 ай бұрын
Lilichoyee❤❤ yene konjit
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 Жыл бұрын
ቤቲዬ ዝም ብዬ ሳይሽ እግዚአብሔር በዝማሬ ብቻ ሳይሆን በዝምታሽም እግዚአብሔርን የሚትመስል ሴት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም በዝማሬዎች በብዙ ተባረካለሁ
@AydaAbraham
@AydaAbraham Жыл бұрын
ደግነትህ ነዉ 🧡🧡🧡 Beautiful blessing you are Bettiye! Love you so much!
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ምህረትን ለዘላለም እውነትም ለልጅ ልጅ ነውና ። መዝሙር 100:5
@real9234
@real9234 10 ай бұрын
“እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥ ልቤም በመድኃኒትህ ደስ ይለዋል።” - መዝሙር 13፥5 ተባረኪ❤
@singertigistkorabza2747
@singertigistkorabza2747 10 ай бұрын
Elelelelelele...you are our blessing 🙌 ❤Betiye 💕
@DawitChaka-l6u
@DawitChaka-l6u 4 ай бұрын
በኢየሱስም አሜን አሜን አንችን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ብሩክ ነሽ
@betiosamo1599
@betiosamo1599 Жыл бұрын
አሜን እኔን ሚረዳኝ ሚደግፈኝ ደግሞም ሚያቆመኝ የሚያበረታኝ ደግነት ነው ደግነትህ ደግነትህ ነው ደግነትህ ቸርነት ነው ቸርነትህ ቸርነት ነው ቸርነትህ አሜን እግዚያብሔር አምላክ ይባርክሽ
@wordwithsongofficial7074
@wordwithsongofficial7074 Жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር ይወደናል እኮ ያለማቋረጥ የብዙ ዘማሪዎች መዝሙሮች እየወጡልን ነው
@zelalemtesfaye8860
@zelalemtesfaye8860 Жыл бұрын
ከተመስገን ሌላ ምን እላለሁ! ተመስገን ተባረክ🙏🙏🙏
@tinaabebe9276
@tinaabebe9276 Жыл бұрын
ቤቲዬ የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ተባረኪ እህቴ ❤ "እኔን ሚረዳ ሚደግፈኝ እሚያቆመኝ ደግነትህ ቸርነትህ፣"አሜን
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ቤቲ እና ሊሊ የልጅነት ዘመኔን ያስታውሱኛል
@abebayehuasfawe1438
@abebayehuasfawe1438 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንቺ ስላኖረው ፀጋ ይክበር ! ቤቲዬ አንቺ ለኛ በረከታችን ነሽ
@edenbiniyam7911
@edenbiniyam7911 Жыл бұрын
አዎ ደግነቱ ብዙ ነው ጌታን ያገኘሁት ይሄ እንዲህ የሚዘምሩለት ማነው ብዬ ስጠይቅ ጌታዬን አገኘሁ ያኔ ልጅ ነበርኩ አንቺና ሊሊዬ ሐረር መታችሁ ነበር ፍሬያችሁ አሁንም ይውጣ ፀጋ ይብዛልሽ
@fikrutilahun3060
@fikrutilahun3060 Жыл бұрын
ቤትዬ የእግዚአብሔር ጸጋ የሞላብሽ ሴት ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን ተባረኪ
@bellalmana9748
@bellalmana9748 Жыл бұрын
❤❤
@wendmuWmekle
@wendmuWmekle 3 ай бұрын
ቤቲ የእግዚያብሔ ፀጋ እለትእለት ይብዛልሽ
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 Жыл бұрын
Kemezmuru ❤maninet kehalash yasketelish serawit liben Asborekewu yegna misale. Ewunetin norachihu betsidik silagelegelachihun silasadegachihu. Misale silehonachihun endezemerachihu endihu hiwotachihu yilemilim ❤❤❤ we love you
@alemayehuhilemariam4780
@alemayehuhilemariam4780 2 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌🙌 ሃሌሉያ
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et Жыл бұрын
አሜንን አሜንንን የጌታ ቸርነት በየዕለቱ ያኖረናል ስሙ ይባረክ ። ተባረኪ ቤቲዬ ❤
@yonihalabay3402
@yonihalabay3402 Жыл бұрын
Goyta Yesusey yiebarieky wit many more..thy kindness goodness added 2ur betky/house...keep shinning...Gloria praise 👏 🙌 🙏 worship honor to medhanie Alem Aaboy 4ever....Grace & Lord strength favor!!!❤❤❤❤❤❤❤
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ!! ከቤትዬ እስከ ተቀባዮቹ፣ እስከ መሳሪያ ተጫዋቾቹ፣ የሁላችሁም ፊት በደስታ ፀዳል እያበራ፣ በእውነተኛ አምልኮ፣ አምላካችንን፣ ተባረክ፣ተመስገን፣ከፍ በል ብላችሁ ስታወድሱ፣ደስታችሁ እኔንም ደረሰኝ ተባረኩ!!
@DawitChaka-l6u
@DawitChaka-l6u 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ ብሩክ ነሽ
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንንን እልልልልልልልልል 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
Bety you look very amazing .I heard your voice since I was my early twenties,means 25 years ago . you still looking awesome I think የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛልሽ ነሽ አሁንምፀጋውን ያልብስሽ ጤናውን ይስጥሽ ድምፅሽም አልተቀየረም May God bless you more.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 amen 🙏 God bless you, ❤ Betty !!!!!!
@home_of_audio_bible
@home_of_audio_bible Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ደግነት በሕይወታችን ስናስብ ተባረክ! ተመስገን! ከማለት ሌላ ምንም ማለት አንችልም። ቤቲዬ ብርክርክ በይልኝ! ጸጋውን ያለስስት ያፈሰሰልሽ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ያዝንብልሽ እላለሁ! ተባረኪ!!!!!!!
@amuasefa8939
@amuasefa8939 Жыл бұрын
እስከዚህ ደቃቃ ድረስ የረዳኝ ደግነቱና ቸርነቱ
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Ай бұрын
Elelelelelelele endegena akbrehalew abate
@nani-e3z7y
@nani-e3z7y Жыл бұрын
@akliluayiza7213
@akliluayiza7213 Жыл бұрын
endanchi be get yebertu, yetergagu zemariyan yabizalin Geta!!!!!!!!!!!!!!!
@ephremamognehegn3562
@ephremamognehegn3562 Жыл бұрын
OMG Halleluyah! ስለ ደግነትህ እናከብርሃለን፣ እናመሰግንሃለን።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@joewolde4584
@joewolde4584 Жыл бұрын
Elllll ቤትዪየእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@selamselam366
@selamselam366 Жыл бұрын
እኔን ሚረዳኝ ሚደግፈኝ ደግነትህ ነው ቸርነትህ ነው❤❤❤❤❤
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Жыл бұрын
Bettye geta zemenishin yibarek❤we love you
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 Жыл бұрын
Kingdom soundoch Ena liliye birukan nachew nurulign 😘😘😘
@gospelsingermiky6775
@gospelsingermiky6775 7 ай бұрын
ቃል የለኝም ቤቲሻዬ ኡፋፋ ዘማሪነቴን ስወደው አንቺን ሳይ ከጌታ ቀጥሎ
@kifleayana7273
@kifleayana7273 Жыл бұрын
ትክክል! ተመስገን ብቻ! ዘመንሽ ይባረክ 🙏🏾
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@frehiwotgirmaytesema711
@frehiwotgirmaytesema711 Жыл бұрын
ቤቲዬ ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤❤
@Mimitwa
@Mimitwa Жыл бұрын
የማትጠገቢ የኔ እናት ስወድሽ እኮ፨ 1:16
@tsiongudeta6473
@tsiongudeta6473 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልሎልልል ብርክ ያልሽ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም
@anetymfn
@anetymfn Жыл бұрын
አርሱን ብቻ ኢየሱን ብቻ🎶🎶🎶 ተባረኪ💕💕💕
@esayasendalkachew2830
@esayasendalkachew2830 7 ай бұрын
Amen Amen Amen God bless you!
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Taberku sitamiru hulachum. Abet mamarachu geta zamanachun yibirik❤❤❤❤😊😊😊👍👍👍🙏🙏🙏
@edosasirnesa8159
@edosasirnesa8159 Жыл бұрын
❤❤❤❤ Bety God bless you
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን ቤቲ። በቤቱ ያቆየሽ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@joshtsea3637
@joshtsea3637 Жыл бұрын
(Betty)_በረከታችን.........ተባረኩ
@mekdeshaileselassie3112
@mekdeshaileselassie3112 10 ай бұрын
Amen 🙏
@liusilas4308
@liusilas4308 Жыл бұрын
🔥❤🔥betiyeee tebarklngee
@jijitilahun2912
@jijitilahun2912 Жыл бұрын
Bettye our blessing I love you! You are so blessed and brought so much blessings to generations. Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abrhamhailu3128
@abrhamhailu3128 Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ደግነት ❤🙏❤
@denekedesta6868
@denekedesta6868 Жыл бұрын
Egziabiher yibarkish Beti
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Жыл бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing and beautiful! God bless you and your family more and more, Betty! ❤
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeronSisay-g3m
@MeronSisay-g3m Жыл бұрын
ቤቲዬ🥰!ተባረኪ! ስወድሽእኮ🥰!ሁሉም መዝሙሮችሽ ይባርካሉ🥰!ዘምንሽ ይባረክ🥰!ውድድ🥰!
@adnewabicho298
@adnewabicho298 Жыл бұрын
እርሱ ሊልቅ ይገባል ያሉ እንደ ምን የተባረኩና የታደሉ ናቸው።❤
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 10 ай бұрын
my favorite❤❤❤ betyeee
@JESUS-zz1cl
@JESUS-zz1cl Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ደግ ነው
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
ቤቲ ዝማሬሽ ኦ ተባረኪ
@BehailuMulugeta-w8e
@BehailuMulugeta-w8e Жыл бұрын
Amen amnnn
@selamtemesgen5158
@selamtemesgen5158 Жыл бұрын
you are blessed betty love you ymenore mister degeneteh becha nw
@eewwjo3820
@eewwjo3820 Жыл бұрын
Betye yene derbaba I have so much with yoyr songs since from my childhood ❤❤
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
አኔን ኡኡኡኡ እኔን ሚያቆመኝ ደግነትህ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
አሜን ቤቲይ ተባረኪ ደግነቱ ነዉ ሚያኖረኝ❤❤❤❤❤
@kidst4421
@kidst4421 Жыл бұрын
Eleleleleleleelel Bettya God bless you abundantly!! such a wonderful song 🎵 it draws me to God and worship !!! love it!!! ❤❤❤❤❤❤❤
@selamawithabtemariam4717
@selamawithabtemariam4717 Жыл бұрын
Love u betteye ergatashe des yelal tebarekeleg❤
@akibereket7443
@akibereket7443 Жыл бұрын
አሜን ደግነትህ ነው 🙏🙏🙏🙏 ተባረኪልኝ ቤቲዬ የዘመኔ በረከት ነሽ🙏
@genetm.6934
@genetm.6934 Жыл бұрын
God bless u more dear sister
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 9 ай бұрын
እኔን የሚያቆመኝ ደግነትህ ነው!!!
@mihretunikola8
@mihretunikola8 Жыл бұрын
ተባረኪ በትያችን👏👏😍
@la-saner1159
@la-saner1159 Жыл бұрын
Amen ❤
@tigistgirma135
@tigistgirma135 Жыл бұрын
ከተመስገን ሌላ ምን እላለሁ ❤❤❤ በዘመናት ደምቆ ያለ የክርስቶስ ፍቅር እና መአዛ የሞላብሽ በረከታችን ቤትየዋ ።
@leeribkayitbarekofficial7814
@leeribkayitbarekofficial7814 Жыл бұрын
ቤቲሻዬ በረከታችን ነሽ ብርክ በይልኝ
@jesusislord9447
@jesusislord9447 Жыл бұрын
We lov u God bless u more see u in heaven❤
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 Жыл бұрын
Abet eyesus geta eko neh
@yemetebje6524
@yemetebje6524 Жыл бұрын
Eelelelelel 👏 Amen ! My God bless you Bettiye
@zemedkungirma4306
@zemedkungirma4306 Жыл бұрын
Amen Amen❤❤
@kirubelsebsbe4767
@kirubelsebsbe4767 Жыл бұрын
Great as always betye❤❤❤❤❤
@edenaraya251
@edenaraya251 Жыл бұрын
Tebareki bethiye enwedeshalen betam new metbarekighn
@ewketagaro8987
@ewketagaro8987 Жыл бұрын
be bizu tebarekilin betiye ❤❤
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 Жыл бұрын
ቤቲሻ ዘመንሽ ይባረክ❤
@bereketmeridofficial
@bereketmeridofficial Жыл бұрын
yes
@EyosafetJabamo-il9jo
@EyosafetJabamo-il9jo Жыл бұрын
Betsho tebarkiln
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
በጌታ እህታች ቤቲ የመዝሙር ፅጋ ኣሁንም ይብዛልሽ ዛሬም ሃይል ኣለው🙏❤🙏
@mekditesfuya5442
@mekditesfuya5442 Жыл бұрын
አሜን ጌታ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ብዝት ያርግልሽ
@tegistwolde6223
@tegistwolde6223 Жыл бұрын
This my favorite song God bless you abundantly my dear sister Bettye🙏
@afrklmafrklm
@afrklmafrklm Жыл бұрын
😍😍😍😍😍🍇አሜን አሜን
@NitsuhMezmur
@NitsuhMezmur Жыл бұрын
ketemesgen lela mn elalehu 🥰🥰
@LilJunior44
@LilJunior44 Жыл бұрын
I found old caset of yours and lily tilahun I don't know if that is published one of your song in the album is 😢 ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ንገስ በነፍሴም በኔ ላይ እዘዝ.... ጌታ በአንተ ሁሉ ሆነልኝ ተከናወነ አሳካህልኝ😢
@habtamukebede2031
@habtamukebede2031 Жыл бұрын
GOD Bless you betiyachn
Bethelhem Wolde @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Bemisgana Lay '
11:29
ማለዳ ማለዳ By  Betelhem wolde  New Ethiopian Gospel song 2023
6:36
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Bethlehem  wolde  "Balewiletaye"  Dink sitota 2018 concert
9:28
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 705 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН