ሃበሻ ሁሉ ሊያየው የሚገባ ጉድ እንዲህም አለ Habesha News//Denkenesh//Ethiopia//ድንቅነሽ

  Рет қаралды 118,788

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 522
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 Күн бұрын
ዲያስፖራዎች ከሱፐር ማርኬት የየስማቸውን እንጀራ ግዙና ተባብራችሁ አስመርምሩና ካገርቤት ፕሊስ ጋር አሳውቁና በድገት ከኤርፖርት እንጀራው ተይዞ እስከቤታቸው ተፈትሾ በህግ ይጠየቁበት።
@Sebastian-sj3yl
@Sebastian-sj3yl 6 сағат бұрын
Absolutely
@birtudem7419
@birtudem7419 4 жыл бұрын
ግን በጣም ሀጢያት ነው ያሳዝናል ምነው ባይበላ ቢቀርስ ስለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ በጣም እንጀራ ተጠቃሚ ነኝ
@Rakb553
@Rakb553 4 күн бұрын
ከዛም በላይ በጣም ያሳዝናል በእውነት አቤቱ ጌታዬ ምን አይነት ጭካኔ ነው
@SsSs-yt5th
@SsSs-yt5th 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ውዴ።በጣም።አስፈሪዘመነው
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 3 жыл бұрын
አንቺን እግዚያብሔር ይባርክሽ እህታችን ይህን ጉድ ገና አሁን ማየቴ ነው እና በጣም ያሳዝናል በሰው ህይወት ላይ እንደዚህ መጨከን
@alemayehuasfaw4020
@alemayehuasfaw4020 2 ай бұрын
ይሄንን ስላጋለጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ድርቀት የሚባል አያውቀኝም። ከኢትዮጵያ የመጣ እንጀራ በልቼ ለ10 ቀን በድርቀት ከመቸገሬም በላይ ተጨማሪ የጤና ችግር አምጥቶብኝ አሁን ከጊዜ በኋላ ከሰውነቴ ውስጥ ሲጠፋ ተሽሎኛል። ያሳዝናል አንዳንድ ስግብግብ ሰዎች በሚሰሩት መጥፎ ስራ ንጹህ እንጀራ የሚያቀርቡ አቅራቢዎች ገበያቸው ሊዘጋ ነው።
@almazweldu3914
@almazweldu3914 5 жыл бұрын
ግዜ ከፊኡ ብጣዓሚ ዘሕዝን
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔስ አረብ ሀገር ከመጣሁ እንጄራ በልቼ አላቅም መብላት ብፈልግም አላገኝም እዛው ከሀገሬ ስሄድ ነው እማገኝ 😥የምትበሉ ግን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🙆🙆
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
እኔሁለየምእበላለሁ 😢😢😢
@እግዚያብሔርእረኛየነውእግ
@እግዚያብሔርእረኛየነውእግ 5 жыл бұрын
@@MM-lk1cj እረ፣እኔምአለሁ፣ሁለተኛ፣አልበላም፣ወይጉድ፣እማይመጣ፣ጉድ፣የለም
@almasbh6100
@almasbh6100 5 сағат бұрын
እኔ ሥበላው ሆዴን ይነፍኛል😢😢😢
@selameethyohawassa4954
@selameethyohawassa4954 5 жыл бұрын
የነ ቆንጆ እኝም ያለንበት ሳውዲ ያለው እንጅራ በጣም ሰላማችን ያነሳን ነው የምንበላው እንጅራ ሆዳችን ሰላም አሳጥቶናል ሁሉም ቦታ ነው እግዚአብሔር ይጤብቀን
@YamrotAbba
@YamrotAbba 4 күн бұрын
አኔ,አኮ,ማዳሜ,ገዝታ,አምታልኜ,በልቸ,ለ12,ቀን,ፈሰ,የለ,ምንም,ነገረ,የለም,እና,ለባለቤቴ,ሰጠይቀው,አትብሊይ,ይለኛል
@almasbh6100
@almasbh6100 5 сағат бұрын
😢😢😢
@Feyoribelay
@Feyoribelay 5 жыл бұрын
ኡፍ እስራኤል አገር ያለን መታደላችን እግዚአብሔር ይመስገን አይኔ እያየ አስፈጫለሁ ሁሉም ነገር አለ በቃ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር አለ 🙏🙏🙏🙏
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 5 жыл бұрын
ጤፍ ያስወደዳችሁት እናንተ ጋር እየተላከነዋ😁 አደል ሰላም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😂😂
@እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ
@እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ 3 жыл бұрын
እኔም እስራኤል ነዉ ያለሁ ግን ተፈጭቶ ነዉ እሜመጣልን
@birtudem7419
@birtudem7419 4 күн бұрын
ታድላችኋል ይብላኝልን ለኛ
@marthat6031
@marthat6031 5 жыл бұрын
እንደው አናልቅ አልናቸው ? ደሞ በሆዳችን መጡ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ።
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያውያን ክፋታችን የት ያደርሰን ይሆን እንደ እኛ ግን ክፉ አለ ወገኑን አሸዋ የሚያበላ ለዚህ እኮ ነው ድህነት እንደ ቅማል የተጣበቀብን ይህን ነገር የምታደርጉ ይቅር ይበላችሁ አልልም እጆቻችሁን አምላክ ይቁረጠው ጤናማ ነገር ሰርተው ያትርፉ ግን እንዲህ አይነት ጨካኝ ህዝብ ግን ያሳፍራል እኛን ብሎ የሰው ዘር መገኛ
@almasbh6100
@almasbh6100 2 сағат бұрын
ሠብሥክራይብ አርጌሻለው በጣም ነው የምናመሠግነው😢😢😢
@Hነኝየገጠሯባይታወር
@Hነኝየገጠሯባይታወር 5 жыл бұрын
ይገርማል ወይ ሃበሻ ምቀኛ ናችሁ ዘራችሁን ለማጥፋት ፍቅር ያሸንፋል በፍቅር እንኑር ያለን እድሜ እኳን ለጥላቻ ለፍቅርም አንሶናል አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አጨበርባሪወች thanks sis sher ስላደረግሽን እኔም ብዙን ግዜ ዱባይ ይመጣል ብዙ ግዜ ተጠቅሜው አለው ካሁን በላህ እናቴ ቤት እስክገባ እሩዜን እጠቀማለሁ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 5 күн бұрын
እኛ እስራኤልሎች ብቻ ነው እንደሀገራችን አቡክተን ምንጋግር ጠላው ጠጁ ቡናውን ሁሉን እየሰራን ምንበላው
@danieltsegayberhe3706
@danieltsegayberhe3706 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን፡፡ በነገራችን ላይ እንጀራው የገዙ /የተመገቡ ሰዎች አሁን በምታሳይው እንጀራ ላይ ላቀረቡት የእንጀራው የጥራት ጉድለት ቅሬታ አምራቹ ድርጅት የጥራት ማረጋግጫ ሰነድ አለኝ ብሎ አንቺ ያሳየሽን ሰነድ አቅርቦ ከሆነ ሁለተኛ የማታተል ስራ ነው፡፡ ምክንያቱ ይህ የተሰጣቸው የማረጋግጫ ሰነድ እንጀራው ላይ ምን ያህል በሽታ ሊያስከትል የሚችል የባክቲሪያ (Escherichia Coli) ቁጥር እንዲሁም ደግሞ እንጀራው ሊያሻግት የሚችል የባክቲሪያ ቁጥር እና የፈንገስ (Yeast and Mold) ቁጥር የሚገልጽ ነው እንጂ እንጀራው ከምን እንደተሰራ ሰነዱ ምንም ነገር አይገልጽም፡፡ አዎ የላቦራቶሪ ውጤቱ የሚያመለክተው የባክቲሪያው እና የፈንገሱ ቁጥር ትንሽ ነው ፤ ለዚህም ነው እንጀራው ከአንድ ሳምንት በኋላም ያልሻገተው፡፡ በአጠቃላይ እንጀራው የተመገቡ ሰዎች እያሉ ያሉት በገንዘባችን ገዝተን የበላነው እንጀራ ሰው ከሚበላው ንጥረ ነገር (ለምሳሌ፡ ጤፍ) ብቻ ተሰርተዋል ወይ ነው እያሉ ያሉት እንጂ እንጀራው ሻግተዋል አላሉም፡፡ እንግዲህ...
@ademasres4288
@ademasres4288 12 сағат бұрын
እንጀራ መብላት አቁሜያለሁ። ምክኒያቱም 1ኛ ማጅራቴን ያመኛል 1ኛ ጨጓራዬን ያቃጥለኛል 3ኛ ሆዴ ይደርቃል። እንጀራ መብላት ካቆምኩ ወዲህ ጤንነቴ ተመልሶልኛል። ከኢትዮጵያም ሆነ በአሜሪካ ውስጥ በእንጀራ ላይ ከፍተኛ አሻጥር አለ። ጥንቃቄ ማድረግ ግድ ይላል።
@esra240
@esra240 4 күн бұрын
በፍቃድ ሥም ብዙ ወንጀል ይሰራል ዛሬ የሰው ልጅ ፍቅር ይልቅ ፍቅረ ንዋይ በከፍተኛ ደረጃ ነጋዴው ውስጥ በእጅጉ ገብቷል እነሱም ፈተና ውስጥ ወድቀዋል እኛም በሞት በመዳን ውስጥ ወድቀናል። በተለይ ውጭ ያሉ ወገኖች ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክልን
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 5 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው የኢትዮዽያ ህዝብ ምን ነካው ጨካኝነቱ በዛ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው እህቴ ስለመረጃሽ ጌታ ይባርክሽ
@ወለተኪዳንበረኸትአብ
@ወለተኪዳንበረኸትአብ Күн бұрын
እነዚ ሰዎች እግዝአብሔር አይፈሩም ነገ ለልጆቻቸው አያስቡም እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ ። ምነው ሰው አውሪ ተቀይረዋል በስመ አብ ።
@tsigegkedan
@tsigegkedan 5 сағат бұрын
ያቀረብሺው መልዕክት ጥሩ ነው ስለሆነም እንጀራው ቢመረመር ጥሩ ነው
@kebedezegirges2840
@kebedezegirges2840 8 сағат бұрын
It's a very good experiment you should also have make your own intera and make same test and compare
@amirajibril1654
@amirajibril1654 5 жыл бұрын
This is something else, thank you for sharing
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔ የምገርመኝ ሰውን ጨርሰው እነርሱ ለብቻቻው ልኖሩ ነው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
@kedijaali6772
@kedijaali6772 5 жыл бұрын
አገራችን መቼም ቢሆን አትቀየር ድህነቱም እየጠና የሚሄደው ሰው ክፉ ስለሆነ አላህም ሪዝቅ አያወርድ ኢትዩቢያ ላይ እርስ በርስ ለመጠፋፋት እንድህ መሆን ያሳዝናል
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
እር ወላሂ በጣም ያስጠላል አላህን አይፍሩም የጣውላፍቅፍቂ ይመስላል ሱበሀን አላህ ጤፍ እናእቃለን ይህጭራሽ እር ያአላህ ስላስተማርሽን ተባርኪ እህቴ
@tofikkeder967
@tofikkeder967 5 жыл бұрын
ምቀኛ በሰለጠነ አገር እያላችሁ ማንነታችሁን መደበቁ ከእዉነት የራቀ ነዉ እንኳን ምግባችን እኛነታችን ይጠራጠሩናል የኛተመራማሪዎች እግርምንገዳችሁን ያገራችንን ችግር አጥኑልን
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የሆነማ ነገር አለው በትክክል እኔም ስበላ በጣም ነው የምሰቃየው ሆዴን ሁሉ ነው የሚነፋው በቃ በአጠቃላዩ የ3 ቀን ያህል ስቃዬን ነው ምበላው
@almasbh6100
@almasbh6100 5 сағат бұрын
እኔም ባለፈው ለሁለት ቀን አሣሬን አብልቶኝ ነው የለቀቀኝ 😢😢😢
@AyinalemAbebe-u3t
@AyinalemAbebe-u3t 10 сағат бұрын
እህታችን ተባረኪ
@mtabraha1
@mtabraha1 Күн бұрын
Is there comparison ? How do we know? If all engera does this or not? They both look the same to me. The last Vidio. Teff has lots of fiber. ? I dont know. Can you do an experiment with your own engera and the one from the store?
@muzaysenay6456
@muzaysenay6456 5 жыл бұрын
Enamesegnalen betam yene konjo
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 5 күн бұрын
እናመሰግናለን ውዷ😢😢😢
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 19 сағат бұрын
Very interesting how about the fteff by it selfe whow do wetrast it.
@sifantaye1799
@sifantaye1799 5 жыл бұрын
አይ. ሀገሬ. እንደው. ሌላው. ይቅር. እግዚአብሔርን. እንኩአን መፍራት. ቀረ. ማለት ነው እግዚኦ.
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እዳው ምነው ምን መጣ እግዚአብሔር መፍራት ቀረ አይ ሰው እግዚአብሔር ይይላችሁ እደዚኸ ምታረጉ ፈጣሪ ይጠብቀኝ የእጀራ አምሮት ሊደፍኝ እገዛለሁ ብየ ነበር ዘጋኝ
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል በሰው ሂወት መጫወት በጣም ያማል... !!!
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 күн бұрын
ገንዘቡኮ ይሁን ጤናችን ወይኔ
@tgbe5701
@tgbe5701 5 жыл бұрын
እግዝኦ ማህርነ ክርስቶስ ማስተዋልን ይስጣቸው በወጪ ያላቸው ሁሉ እራሳቸውን ጠብቁ፣
@meronfriene1977
@meronfriene1977 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም የጨጋራ በሽታ የማላውቀው የጨጋራ በሽተኛ ሆኛለሁ እድሜ ለእነሱ የሥራቸውን ይስጣቸው፣ባይበልስ ቢቀር
@megdelawitalemayehu2130
@megdelawitalemayehu2130 5 жыл бұрын
He is right. I remembered my friend forgot the same brand injera in the back side of her car for 1 week and when she found it , it was not spoiled at all. It is so dry and after I ate , I feel pain in my stomach!
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 5 жыл бұрын
እኔ ዱባይነኝ ከመጣሁት ሁለት አመት ነዉ ግንጋደኛየ እንጀራ እንግዛ ስትለኝ አንድቀን ገዝቼ ላዉቅም የመዳሜ ዱቄት እየጨረሽኩት እገኛለዉ ራሴ የመዳሜ የዳቦ ዱቄት አርጌ ምርጥ እጀራ ሰርቼ ነዉ ሚበላ ጤናየና ጉሌበቴ ከሩእ አሱ ይሻላኛል ያገሬ ወጥ ስርቼ እክት አረጋለዉ ብሬም ቆጢቤለዉ ፈጣሪ ይመስገን ይህ ያማከረን
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Ай бұрын
ነጩ ዱቄት 3ኩባያ አድርገሽ ቀይ ማሽላ እንድ ኩባያ አድርገሽ ብትጋግሪው ጤፍን ያስንቃል
@betelhemkassaye9082
@betelhemkassaye9082 5 жыл бұрын
Ene garage ereschew samnt tekemete sayew alshagetem edet sayshagt beye ezaw twkut ke wer belay koye gzew kremr slehone new beye talkut keza Behola tikur engera gezche alwkim nechi injera new yemgeza enate bastemarchgn mesert egagralew. Thank you
@Rakb553
@Rakb553 4 күн бұрын
በጣም ያስለቅሳል በእውነት እግዚአብሔር ያጥፋቸው እንደዚህ የሚያደርጉትን ሰው አቤቱ እግዚኦኦኦኦ🤲🤲🤲💒💒💒🥺🥺😢😢😢😢😢😢
@astereshetehaile234
@astereshetehaile234 3 күн бұрын
የኢትዬጲያ እንጀራ አሁን በዶ/ር አብይ ዘመን ብቻ ሳይሆን አስቀድሞም ንግዱ ነበር የኢትዮጵያ እንጀራ በማለት የሚመጣበትን ቀንና ሰዓት በመጠበቅ ነው የምንገዛው በጣም ጥሩ ጥቆማ ነው
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 5 жыл бұрын
እኔ የመዳም ቤት ህንጻው እየተሰራ አላለቀም ሄደሽ ተለጠፊ ተለጠፊ ይለኛል የእንጨት ቤት ሳይ ደሞ ሄደሽ እንደእንጨት ተገተሪ ተገተሪ ይለኛል ለካ እሄን ውጨ ውጨ ነው
@rodaes3894
@rodaes3894 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አልቆልሻል በይ
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
ሪማስ ነኝ ልጅዋንና እናትዋን ናፋቂ ክክክክክክክክንክክን
@asmerasweet8706
@asmerasweet8706 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@alasarkis1045
@alasarkis1045 5 жыл бұрын
Kkkkkkk er behge
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@habshawitredu6434
@habshawitredu6434 5 жыл бұрын
Betam yegermal. Demo betam leyunetu eko yetayal. Yesew lej gen achekakenu betam yasaznal.
@koramaryam3296
@koramaryam3296 5 күн бұрын
እሺ ያሳዝና ል ግን የሚሸጥልን ጤፍ ዱቄት የውነት ጤፍ ይሆን ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 күн бұрын
ጤፉን በሌላ እህል ቀይረው መሸጥ ያንያሃል ብዙ ሰው ለይ ጉዳት ባያደርስም አውሮፓ እንደዛ የማድረግ ድፍረት ግን አይኖራቸውም ምክንያቱም ብዙ ግሉተን ፍሪ ተጠቃሚዎች ስላሉ አለርጂ ስለሚቀሰቅስ ወንጀል ስለሚሆን አይሞክሩትም። 🤗
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ሰለ መረጃ እናመሰግናለን
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 жыл бұрын
Why you didn't take to food control Administration to get laboratory research that going to be very easy the only thing's you need to do is claimed to the hospital you have been food poisoning and all the rest will be done By FCA Administration.
@Sebastian-sj3yl
@Sebastian-sj3yl 6 сағат бұрын
I agreed
@azebmcgregor6622
@azebmcgregor6622 5 жыл бұрын
Hi Dinke thanks for your concern. Can some body get to a testing Laboratory to know what is in it to definitely know if it is a health Hazard.
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 2 күн бұрын
እኔ ናፈቀኝ ብዬ ላለቅሰ ደርሼነበር ይቅርብኝ ጤና😭😭😭
@AyinalemAbebe-u3t
@AyinalemAbebe-u3t 10 сағат бұрын
በጣም ይገርማል ሰው ምነው እደዚህ ጨካኝ ሆነ ገንዘብ ለማግኘት ብሎ ይህን ያህል ክፋት ገንዘቡ ሰላም እዲት ይሰጣቸዋል ይህን የምትስሩት ልጅች የላችሁም ለልጅቻችሁ ምን እያስ ቀመጣችሁ ነው አረብ ሃገር የሄዱት እህቶቻችን በሚደርስ ባቸው ግፍ እናዝናለን ጭራሽ ከአገር ቤት በተወዳጁ እጀራ ላይ እ/ር ያያል ይፈርዳል ንስሐግቡ
@yohanahenos7835
@yohanahenos7835 5 жыл бұрын
Danke Fetiye sle mergawu yasasinal Egziabher ke kufue yitebken❤
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
ሲሚንቶ እና ሳጋቱራ እያበሉን ኮብልስቶን አደረጉን እኮ አቤት አምላኬ ሆይ
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
ሳቂልኝ የኔ ማር
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንደ አንች ሚያስቁ ይብዙልን
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
@@eteneshmandefro7040 አሜን እህቴ
@edrisjama8890
@edrisjama8890 5 жыл бұрын
ይመችህ(ሽ) አቦ እየሳቅሁ መጻፍ አቃተኝ, ከስራ ድካም መልስ ይህ ሳቅ መድሀኒት ነው እኔ ያለሁበት ከሀገር ቤት ስለማይመጣ ተርፌአለሁ , እዚህ የሚሰራ አለ ትንሽ ጤፍ ቢኖርው ነው ይክብዳል ከንግዲህ ቶሎ ቶሎ የእንግሊዝ ጨው መጠጠጣት ሳይኖርብኝ አይቀርም,
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 жыл бұрын
ይገርማል ያሣዝናል ጊዜ አችን እኔ ሥገባ አድሥ አበባም አልበላ ምነው ቢቀርብኝ አላህ ይይላቸው እኛው እርሰ በእርሣችን ውሥጣችን እሾክ ሆነ
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 5 жыл бұрын
አትግዙ የገበያ ግንዛቤ የሌላቸው ሌቦች መክሠር አለባቸው እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል በርቺ
@ሮዛብንትኢስላም
@ሮዛብንትኢስላም 5 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ግን ብዚሂ ይግኙት ብር ይጥቅማቻዋል ስው ባያይቻዉ ግን አላህ ይየቻዋል ስው ፈጣሪውን መፍራት አቆም 🤔😭😭😭😭😭😭😭
@מסרטבדאדא
@מסרטבדאדא 5 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ምንም እሚታመን ነገር የለውም ሰው ጅብ ነው ስርተፍኬቱ ላይም ቆንጆ እንጀራ ስር ተው ነው እሚስጡ ለላቭራቶሪው ። የቤተስብ ምግብ ካልሆነ በቀር እኔ ባለፈው ምግብ ቤት ለዛውም ትልቅ የተባለ በልቸ ስንት ነው የተስቃየሁ ።እግዚአብሔር ህዝባችንን ይቅር ይበል ይህ የሆዳምነት ፣ለሌላው ግድ ያለመኖር የሰይጣን መንፈስ የተጠናወታቸው ሰወች ናቸው ።😱😱😭😭
@makw5069
@makw5069 3 ай бұрын
You did good experiment, it is good if we k ow it what is it
@roberttores9299
@roberttores9299 5 жыл бұрын
semenito nawo endha?
@ruthabate8218
@ruthabate8218 5 жыл бұрын
$6.50? Are you from Toronto?
@ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ
@ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ 5 жыл бұрын
Besemam
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 Күн бұрын
ወገን አበሻ ምንም ነገር ሳይቀላቅል ያተርፋል ተብሎ አይታሰብም ቢያንስ ንፁህ እህል በውድ ቢሸጡ ሰው ለጤናው ሲል ጨክኖ ይገዛል ምክንያቱም እንጀራ ሱስ ነው።
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 күн бұрын
እንዴ እናንተ እራሳችሁ ጋግራችሁ አትበሉም? ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይላል ያገሬ ሰው።
@molamaru7236
@molamaru7236 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ:መንግስትና:የመንግስት:መስርያ:ቤቶች:ሁሉ:በግቦ(ሙስና) የተወጠሩ:ስለሆነ:ምንም:አይነት ተስፋ:የለንም:በያለንበት:አገር:ላብራቶሪ:እየስመረመርን:እራሳችንን:እና ቤተስባችንን:መጠበቅ:ነው:እኛ አሜሪካን:ገበታ:የተባለ:እንጀራ:እእስመርምረን:የእንቁላል:ቆዳና:አንቢሲሊን:እንዳለው:ስለተነገረን:ባጠቃላይ እንጀራ:መግዛት:አቁመናል:: ቢቻልማ:ኖሮ:ጤፍ:ከሁሉ:ጥራጥሬ የበላይ:ለመሆኑ:አለም:አፅድቆት:ይህው:ነጮቹ:በብዙ:መልኩ:እየስሩ:ይኮሞኩሙታል:እኛ:ነን:እንጂ:በገዛ:ዳቦዬ:ልብ:ልቡን:አጣሁት:ይእሆነው: እድሜ:ለኢትዮጵያ:መንግስት:መጀመሪያ:ወደባችን:ቀጥሎ:ቁሳቁሳችን ሲቀጥል:ጥራጥሬአችን:አሁን:አገራ ችንን:አሳጥተናል:እኛም:በጣም:አድር ገን:እያገዝናቸው:ነው:አንድ:ስው:ቢገኝ:እሱን:ከኛ:እኛን:ከሱ:ሲነጥሉን:ሆ ብለን:እያስተባበርን:በደስታ:እየነጏድን:ነው:አሁንም:ቢሆ:የንግድ:መስመሩ በወያኔዎችና:ዘመዶቻቸው:እንደተያዘ:መሆኑን:አትርሱ::
@Hiwot246
@Hiwot246 4 күн бұрын
You are right. Can you please send me the laboratory link that you have tested the injera. I also want to do it.
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
ላኪው ድርጅት የላከው ኦሬዲ ተልኳል ስለተነቃበት ምንም ሳይጨምር ንፁ ጤፍ አዘጋጅቶ ይመርመርልኝ ብሎ ስለሚል እጃቸሁ የገባ ካለ አስቀምጡትና አስመርምሩት እነዚ አጋሰስ ሰው በላዎች....ካለ ምክንያትኮ በሽታ አልተስፋፋም ለቁጥር እሚያዳግት በሽታ ነው የመጣብን.
@maheletaberham3119
@maheletaberham3119 5 жыл бұрын
Go head report to police .
@alisawowwwalisa4295
@alisawowwwalisa4295 4 жыл бұрын
Geta yebarekachu
@wegayehualemayehuw4014
@wegayehualemayehuw4014 2 күн бұрын
That is good question?
@EYODA100
@EYODA100 5 жыл бұрын
Thank you for the very important information. ትክክለኛው እንጀራ በተመሳሳይ experiment አድርጎ ምን እንድሚመስ ብታሳዩን በጣም ይረዳል ሁሉንም እንጀራ በዛ መሰረት ሁሉንም አይነቶች brands መመርመር. ያስፈልጋል. America የሚመጣውም ጭምር. ከእናቱ ያመጣውን እንጀ ራ ወንድማችን እኩል time መዘፍዘፍ ነበረበት ባይ ነኝ!! እስኪ ጨምሩበት
@mekdes7
@mekdes7 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@Yuhans-y7s
@Yuhans-y7s 2 күн бұрын
ስንት አመት ለመኖር ፍርድ እንዳለ እውቅ ይፈርዳል።
@bettykassa3135
@bettykassa3135 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 2 күн бұрын
እኔ መቼምሰው ሲጠራኝ ሰው አላስቸግርም በማለት በጣም እይኮመጠጠኝ እበላና በኃላ በጣም ያመኛል ለራሴ ግን ፈጽሞ ገዝቼ አላውቅም ግን የሚገርመኝ እኛ ወገኖቻቸው ሆነን እንዴት እንድናልቅ ይፈልጋሉ እባካችሁ ሁላችሁም ምግዛት አቁሙ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@ine-h3
@ine-h3 5 күн бұрын
እግዚአብሄር ከክፎ ይጠብቃችሁ ስንቱ ተቆጣጥረን እችላለን😢😢
@ልኑርበትዝታህፍቅሬ
@ልኑርበትዝታህፍቅሬ 5 жыл бұрын
እኔ ምንድነው የሚያደርቀው እላለሁ ለኬ እየቀላቀሉ እየሸጡልን ነው አይ ፈጣሪ ሆይ በቃ ተጨካከን ማለት ነው ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን ስደተኞች በሙሉ
@سعادهسعاده-و9ت
@سعادهسعاده-و9ت 5 жыл бұрын
ወይ ሀበሻ
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Күн бұрын
Woshatame
@yidnk2327
@yidnk2327 5 жыл бұрын
Yegermali Btame Ena Megzawe Engera Yeshetali Sektli Tolo New Meyategbew Barat Gursha😥😥Wey Cekana Enamsegnalne Denkuya
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
ይገርምሻል ፈቲ. ኢትዮጵያ ውስጥ በሙሉ ከባእድ ነገር ጋር የተቀላቀለ ነው ይያዛሉ ይወራል ያልፋል ብቻ ጉድ ነው ፍርዱን ለፈጣሪ በዚህ የሚመጣ ብር እሳት ይሁንባቸው
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@umuuridiwan2648
@umuuridiwan2648 5 жыл бұрын
Subahaan Allah
@Asni-ej5nz
@Asni-ej5nz 3 күн бұрын
Egziabher yebarkesh seleagarashen. Lehulum Egziabher mastewalen yestachew. Yeh bewegen lay Yemserach sera aydelem.
@laylaganat6155
@laylaganat6155 5 жыл бұрын
እረ ወገኖቼ እራሳችን እንጠብቅ ይህ እንጀራ የሚልኩት በህግ መያዝ አለባቸው እጀራውን መመርመር አለበት አሁን ሊቀይሩት ይችላል ግን በመጀመረያው በተላኩት እጀራ ለምርመራ መቅረብ አለበት አናልቅም አልናቸው እዴ በዝህ የሚገድሉን
@ማህተቤንአልበጥስምተዋህዶ
@ማህተቤንአልበጥስምተዋህዶ 5 жыл бұрын
አረ እኔም ጀርመን ነው ያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ነው ጋግሬ የምበላ ምን ውጭ አስገዛኝ ወንዶችም እየጋገሩ ንፕው እንኳን ሴቶች
@ጠጀኢትዮጵያዊት
@ጠጀኢትዮጵያዊት 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ አረ ምን አይነት ዘመነው ወገኖቸ ፈጣሪ ይጠብቀን
@myturn2002
@myturn2002 4 күн бұрын
ሌላ ደግሞ እንጀራው ሶስት ቀን ካለፈ ኢትዮጵያ አገራችን ለጣላ ዘፍዝፈን ከእንኩሮ ጋር ስናደርገው አይደቅም እንደዚህ ነው የሚሆነው ትጠይቂበታል ኦስከ ጥራት ምደባ ድረስ እንደርስበታለን
@አላህአንድነውለይላ
@አላህአንድነውለይላ 5 жыл бұрын
ይገርማል ሥው በሠው ልጅ ላይ እንዴት እንደጨከነ አላህ ይሥቱር በወገን ላይ ጥቃት ሥላደረሡ አይደል የሚያልፍላቸው ጥሩ ሠርቶ ነው የሚያልፈው
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 11 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ አይዝህ አሁን ምን ሊጠቀሙ ነው የሰው ልጂ እሰኪታመም😭
@meseretaddis5244
@meseretaddis5244 5 жыл бұрын
ኧረ ስንቱ ወገኖቸ እኔም የጨጎራ በሽተኛ ሁኛለሁ እድሜ ለገንዘብ አፍቃሬዎች እና ለአውሬዎች እየተስቃየሁ እኖራለሁ ፈጣሪ ጎጆ እስኪሰጠኝ ድረስ !!!""""
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 15 сағат бұрын
Hmmmmm
@Betesfa
@Betesfa 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መጥፎ ስራ እየሰሩ ክርስቲያኖች ነን ይባልልናል ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ነው የሚለው ቃሉ ይሄንን እናንተ አምራቾቹ ትበሉታላችሁ?እንደማትበሉት የተረጋገጠ ነው ለየትኛው ጊዜ ነው ይሄን ያህል ራስ ወዳድ መሆን ያስፈለገው በቅርቡ የአምላክ መንግስት ትመጣለች ከባለስልጣን ጀምሮ በምድር ላይ የሚኖሩ መጥፎ ሰዎችን በሙሉ ያጠፋል ዳንኤል .2:44 ጥሩ ስራ ሰርታችሁ የዘለአለም ህይወት ማግኘት ስትችሉ ለምን ሰይጣንን መከተል መረጣችሁ?መዝሙር(37):9-11,29 ለሚጠፋ ንብረት ይሄን ያህል መስገብገብ 1ዮሐንስ.2:15-17 ከሚመጣው የአምላክ ቁጣ ብራቸው እና ወርቃቸው አያድናቸውም ነው የሚለው ለምን?ለምን? ጥፋት ሲወርድባችሁ ብታዝኑ ምን ጥቅም አለው? አሁኑኑ ብትሰሙ እና ብትመለሱ አይሻልም?ብታስቡበት ጥሩ ነው
@LubabaAbas
@LubabaAbas 2 күн бұрын
ላብራቶሪ ብታሰሩልን እባካችሁ ሀገር ውሰጥም ሆነን የሱቅ እንጀራና የምንጠቀም በጣም ብዙዎች አለን
@lulaabrahem4783
@lulaabrahem4783 5 жыл бұрын
enamesegnalen
@mswubet2674
@mswubet2674 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 10 ай бұрын
ከከከከከኸ ግን በብራ ሊሠጣችው ይችላል ወይንም ሰራተኛቸሁ ብአድነገረ ጭምራውበትነው
@addisbeyene5190
@addisbeyene5190 5 жыл бұрын
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 5 ай бұрын
እኔም የተፈጨውን ገዝተውልኝ ስነፋው ትላትልና ዱቄቱ እንደጥጥ ተያይዞ የከረመ ዱቄት ነው የሽጡልን የኛአገር ነጋዴዎች ለትርፍ እንጂ ለህዝባቸው ጤና የማያስቡ ስለሆነ በማጭበርበር የተካኑ ናቸው
@raheladane9232
@raheladane9232 5 жыл бұрын
ነጩና ጥቁሩ አንድ አይሆንም እኮ ወገኖች ሲዘፈዘፍ ደሞ በምርመራ ነው የሚታወቀው ማስረጃ ያስፈልጋል ሳናውቀው የሰውን ገበያ እንዳንዘጋ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
This is dangerous look she already put in water 7 hour even if she put it for 2 hour when she squeeze it in her hand it should be melt this some kind of plastic so How is going to Digest in your stomach Very dangerous
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
ገዝተሽ ሞክሪ በቃ በራስሽ ማረጋገጥ ነው እኔ አረጋግጫለሁ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 4 күн бұрын
ለምን እራሳችሁ አትጋግሩም ከፈለጋችሁ ነፁህ ዱቄት ልንልክላችሁ እንችላለን ግን ሁሉም አይደለም መጥፎዎች እኔ ጓደኛ አለቺኝ እንጀራ ኤክስፖርት የምታደርግ ወደ አሜሪካን የሚገርማችሁ የእራሷ ወፍጮ ቤት አላት ጥሬው ጤፍም ሲገዛ ተመርምሮ ነው እራሷ ናት የምታስጋግረው ንፁህ ጤፍ ነው ሊጡ እንኳን በሰው እጅ አይነካካም ስለ እውነት ነው የምመሰክርላት መርጣችሁ ብሉ ወገኖቼ ኢሮፕ እንደምትልክ እርግጠኛ አይደለሁም ነገር ግን መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው የምመሰክረው አመሰግናለሁ ❤
@Fidel15
@Fidel15 3 күн бұрын
ጓደኛሽ ወደ US የምትልከው እንጀራ ስሙን ንገሪን እባክሽ😮
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 3 күн бұрын
@Fidel15 እሺ ሆድዬ እነግርሻለሁ
@tegisttegist3269
@tegisttegist3269 5 жыл бұрын
adegnanegn enamesegnalen feti
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ብር አድርጉት ላልሰሙ አሰሙ የሰው ህይወት ታደጉ😍😘
@tinatina6015
@tinatina6015 5 жыл бұрын
Are betam gud new fetari yitebiken gin bet mazegajetu yeteshale new
@leethiopiakibir2066
@leethiopiakibir2066 5 күн бұрын
በእርግጥ እንጀራ ሲዘፈዘፍ ሊጥ አይሆንም። ግን እንዳይሻግትባቸው አደገኛ ኬሚካል እንደሚከተትበት አውቃለሁ። ምን ያህል መጠን ይከቱበታል እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ። ጥንቃቄ ማድረግ ጥሩ ነው። እቤታችን እንኳን በሦስተኛው ቀን ይሻግትብናል መገመት ቀላል ነው። ኤክፐርመንቱ ግን በትክክለኛው ጤፍም ቢሆን ያደረ እንጀራ አይሟሟም።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 күн бұрын
ልክ ነሽ አይሟሟም ግን እንደአሸዋ ከስርም አይዘቅጥምም እኔን ግራ ያጋባኝ እሱ ነው እንዳልሽው ፕሪዘርቫቲቩ ግን ለጤና ጠንቅ ነው በተለይ ለሳምንታት እንዳይሻግት ካደረገው 🙈
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
የሰላጣ አሰራር አብረን እንሰራ | How to make a salad
7:12
እዩ ሀበሻ | Eyu habesha
Рет қаралды 5 М.