ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጡ።
ፈትያ ነኝ
በቤቴ የተለያዩ ጤናማ የንሮ ዘዴ (Healthy Lifestyle) በወረት (Fashion) ውበት (Beauty) እና በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ነገሮችን D.I.Ys በተጨማሪም አንዳንድ እኔ በምኖርበት ሃገር የወደድኳቸው መልካም ናቸው ለናንተ ወገኖቼ ባጋራቸው ይጠቅማሉ ያልኳቸውን ተሞክሮዎች ተንቀሳቃሽ ምስል በማዘጋጀት ወደናንተ አደርሳለሁ።
ከማነሳቸው ገዳዮች መካከል ለርሶ የሚሆን አይጠፋምና ቤቴን ትንሽ ዞር ዞር ብለው እንዲጎበኙ Subscribe በማድረግና🔔 የቃጭል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እየጋበዝኩ የወደዱትን 👍 like በማለት ድጋፍና ማበረታቻዎን እንዲለግሱ ቢስተካከል የሚሉትን አስተያየትም በComment እንዲገልፁ በአክብሮት ጠይቃለሁ።
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
Welcome to your wonderful Home.''Denknesh #Ethiopia'' My name is Fetya Fashion designer and former Ethiopian Model a Mother of Two Beautifull children Living In Germany bavaria.
In this Channel I will share My health Life style, Motherhood, Fashion & Beauty Tips, also some of My D.I.Y Ideas.
Just have a look around and subscribe to My channel to stay up to date & Enjoy My videos!
For business and other inquiries,
please contact us via My business E-mail
[email protected]