የጀርመን ኑሮ ስራ ትምህርት ህክምና ... በነፃ ❓ Life in Germany your expectation vs our reality

  Рет қаралды 7,440

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@senayitlegesse5614
@senayitlegesse5614 9 ай бұрын
Danke 🙏 du hast sehr gut geklärt
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 9 ай бұрын
ትክክል ወዴ❤❤❤❤❤❤❤
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 3 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@sisaykebede4919
@sisaykebede4919 24 күн бұрын
berchi enamsegnalen
@JemalAhmed-j5q
@JemalAhmed-j5q 3 ай бұрын
ተመችቶኛን
@raheleshetu-o4i
@raheleshetu-o4i 9 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ የምኖረው አዲስ አበ ባ ነው እና የተማርኩት ነርሲንግ ነው የተወሰነ ጊዜ ሰርቻለሁ ካቆምኩ ብዙ ጊዜ ሆነኝ ያን ያደረኩት 3 ልጆቼን ያለ ሰራተኛቨ አሳድጌ ሁሉም ትምርትቤት ገብተዋል ነገር ግን ሰወች ሊጠይቁን ሲመጡ ስራ አትሰሪም ሲሉኝ በጣም ተሰማኝ ምን ችሉታ እንዳለኝ አላውቅም እንዳንቺ ቤት አያአዝ እና አትክልት መትከል ነው ስራየ ውጪ ካልሰራሽ የቤቱ ስራ እንደስራ አይቆጠርም ምን ትመክሪኛለሽ?❤❤❤❤❤❤
@romangeberselasi3589
@romangeberselasi3589 9 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ ጀርመን ሀገር ነው የምኖረው ባየር ክልል የልቤን ነው የተናገርሽው ❤
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 9 ай бұрын
Teru..mereja.new.berchi👏👏
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 9 ай бұрын
ድንቋ ውነትሽን ነው፤ ለምሳሌ እኔ ነርሲንግ አየተማርኩ ነው። ከቲዎሪ ክላስ ይልቅ የፕራክቲስ ሰዓት ይበዛል። በሰዓት 7£ ነው ከኖርማሉ ከግማሽ በላይ ያኖሳል።ሥራው ግን ከቋሚ ሰራተኞች እክል እንሰራለን። ስለዚህ ብዙዎቻችን በጣም ደክመን ነው የምንኖረው።
@beletefasika7997
@beletefasika7997 9 ай бұрын
Eski benateshi info sechegn pfligerhelferin lemar neber neger gen 2 lejoch alugn yemexhal keleg ga?
@Henok-y9o
@Henok-y9o 5 ай бұрын
hi i want to start ausbildung in germany and i have started learning german. can you give me your contact for alittle info? please Bitte
@sarafaris5018
@sarafaris5018 9 ай бұрын
ከማንኛውም ኢሮፕ የሚመቸኝ ግሪክ ነው።ማጨናነቅ ብሎነገር የለባቸውም
@chicago9458
@chicago9458 5 ай бұрын
አዎ ዝም ብለው ስለሚቀልቡህ ነው
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
ሶሻል ሴፍቲ ኔት አሁን ካወራሽው አንጻር ከአሜሪካ ይሻላል። ትምህርት ኢንጂነሪንግ /ሜድሴን መማር አይቻልም ያልሽው ነገር ገርሞኛል። አሜሪካ በህጋዊ ከመጣሽ እና ኢንካምሽ ትንሽ ከሆነ ለኮሌጅ ፋይናንሻል ኤድ አለ ከተቀበሉሽ ማለት ነው። አበሻ ግን ቤተሰብ እረዳለሁ ብሎ ብዙ ሰአት ሲስራ ፋይናሻል ኤድ ያጣል።ሁሉም ባለበት ቦታ ምን እድል አለ ብሎ ማየት አለበት።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
የት/ምህርት ደረጃው ከተመጣጠነ እዚህም መማር ይችላል ስኮላር የማግኘት እድልም ሊኖረው ይችላል ስደተኛም ቢሆን ግን ያው የኛ ሃገር ትምህርት እዚህ ሲመዘን ሚዛን ስለማያነሳና ቋንቋው ትልቅ ፈተና ስለሆነ በዛላይ እንዳልሽው ቶሎ ስራ ጀምሮ ገንዘብ መግኘት ስለሚታሰብ ከባድ ነው እንጂ መስፈርቱን ለሚያሟላ አማራጭ አይጠፋም በነገራችን ላይ እዚህ ሃገር ትምህርቱ በኢንግሊሽ ቢሆን ራሱ ጀርመንኛ ማወቅ ግድ ነው ስራም ላይ እንዲሁ ከውጭ ሃገር ለስራ እዚህ የሚመጡ ኢንግሊሽ ተነጋሪዎች በጣም ሚማረሩበት ነገር ጀርመንኛ ቋንቋ ለማያስፈልገው ስራ ጀርመንኛ መማር ግድ መሆኑ ነው። 🤗
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Germangna kunkwa gid nw Englishgna kunka ke 1 kifel jemro mechem 😅 perfect bayhnm sensmaw nw yadgnew ye European kwnkwa gin byans 3 amt temrshe enkwan le university perfect ayhonm
@የመዳምቅመምTube
@የመዳምቅመምTube 2 ай бұрын
እህቴ ለሰራ ከ ጀርመን እና UK የትኛዉ ይሻላል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 ай бұрын
ጀርመን ቋንቋ ማወቅ ስለሚጠይቅ ምናልባት እንግሊዝኛ ለሚያቅ UK ሚሻል ይመስለኛል፣ ጀርመንኛ ቋንቋ ለሚችልና ሙያ ላለው ሰው ግን ጀርመን ይሻላል ባይ ነኝ። የኔ ግምት ነው
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 9 ай бұрын
🎉
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@O_L_D89
@O_L_D89 9 ай бұрын
3 አመት የ እጅ ሞያ የሚማር የራሱን ካልከፈተ ተቀጥሮ መስራት ጉልበትን ማስበዝበዝ ነው። ምክንያቱም ክፍያቸው የወረደ ነው፤
@chicago9458
@chicago9458 5 ай бұрын
እንደ ካናዳ ብዙ አውሮፓ ሀገሮች በትክክለኛው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ስራ ሰርተው የሚያገኙት ገቢ ከእጅ ወደአፍ ሲሆንባቸው ተጨማሪ ስራ አልሰራም ብለው እንደውም ምንም አልሰራም እና መንግስት ላይ ሆኜ በድጎማ መኖር ነው ብለው የሚኖሩ ብዙ አሉ:: አዎ ነፃነታቸውን አተው መማርም አይፈልጉ ሁለት ስራም አይፈልጉ ቀጥለው ለሚያግዛቸው ቤተሰብ ሁሉ ሸክም የሆኑ ብዙ ብዙ አሉ:: ተሰደው ወተው ቤት ይቁጠረው:: ይሄንን ነው ብዙዎች ከአሜሪካ የምናወግዘው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 9 ай бұрын
HULEM SATQELAQY YE RA SSHN HASB MAQREBSH DES YLAL BERCHI !
@daywithlovey
@daywithlovey 9 ай бұрын
please can your next video be about what a new master student should do when coming to germany first obviously fist thing is getting a studio but after that i have no clue so please dear a video about that am sure many are confused as well since the admission of unis are opened now
@queenofsheba2363
@queenofsheba2363 8 ай бұрын
hey, are u trying to apply to German universities? me too but the application process can be confusing and tiring. I would love it if we can help each other out
@daywithlovey
@daywithlovey 8 ай бұрын
lets do that @@queenofsheba2363
@daywithlovey
@daywithlovey 8 ай бұрын
whats your instagram
@1birr2023
@1birr2023 5 ай бұрын
​@@queenofsheba2363 me too .what if we do it together.
@ያህዌ-ቸ2ለ
@ያህዌ-ቸ2ለ 9 ай бұрын
ጀርመንኛ ቋንቋ ለመልመድ እፈልጋለሁ፣ እንዴት በቀላሉ ልለምድ እችላለሁ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
መጀመሪያ በመፅሃፍ ብትጀምር ባይ ነኝ ከዛ አፓች አሉልህ እነሱን አውርደህ ራስህን ማስተማር ትችላለህ ኢትዮጵያ ከሆንክ ጎቴ ኢንስቲትዩት መማር ትችላለህ 🤗
@alemayehubiru1178
@alemayehubiru1178 9 ай бұрын
Tadiya yihew aydel yetebaalew yene ihit?
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 9 ай бұрын
መጀመሪያ ድንቅነሽ እንዴነሽ የኔ ቆንጆ በኔ ልግለጽልሽ እኔ ለራሴ 8 00ሰኣት ነው የሚሰራው ከመንግስት ኣልረዳም ሁሉ እራሴ ነው የምሸፍነው የቤት ክራይ ቀላል ኣይደልም እባሽን ድንቅነሽ እኔ ያንቺ ኣይነት ስራ እፈልጋለሁ ፍቃደኘ ከሁንሽ በውስጥ መስመር ላግኝሽ እፈልጋለሁ እፈልጋለሁ ቁጥሬ ልላክልሽ መልስ ላኪልኝ ኣመስግናልሁ እህትየእደሜና ጤና ይስጥሽ ፈጥሪ።
@እቢ
@እቢ 9 ай бұрын
እንዴ ምኝታ የለም ማለት ነዉ እኔ በቀን14 ሰዓት ነዉ ምሰራዉ ኢስራኤል ሃገር እና በጣም መሮኝ መኖር
@bettybetina3587
@bettybetina3587 9 ай бұрын
Ena yeara leidest eko yetayelsal
@alem8640
@alem8640 9 ай бұрын
My question is why didn’t read and get information like you ?what does it mean disable ?do you think disable means can’t work ? Is not
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
The reason i mention the word "disable" is not mean neseserly physically disable, በአማርኛ የአካል ጉዳተኛ ለማለት ሳይሆን በተለያየ የጤና ምክንያት አካላዊም ሆነ ሌላ ስነልቦናዊ ወይ አእምሮአዊ እክል ምክንያት መስራት ለማይችሉ ለማለት ነው። I was reffering to "some one who can't able work" by any means. ለአካል ጉዳተኞችም የሚደረጉ ድጎማዎች እንዳሉ አውቃለሁ። እሱ ግን ሌላ የባለሙያ ትንተና ያስፈልገዋል እዛ ውስጥ አልገባም። እኔ ያነሳሁት ባጠቃላይ ለመኖር የሚያስችል መሰረታዊ ድጎማ የሚደረግበትን አግባብ ለመጥቀስ ነው። እኔ የህግ ባለሙያ አይደለሁም የግል አረዳዴን ብቻ ነው የማጋራችሁ። የቃላት አጠቃቀሜንም ፍፁም እንዲሆን አትጠብቁ አመሰግናለሁ 🤗
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
she was talking about the people who could not work becouse of disability .for example my frined has MS (multiple sclerosis) .she get disability check because she could not work any More .
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Ena emlshe fetye sera lijoch ,ena yebtun sira endat argshe endmitskjew betngrin limdshen tozkulshe minm lersa sehat yelgnme 😅
@seyatube5967
@seyatube5967 9 ай бұрын
ዝም ብለን ቁጭ ብልርን ካለሃሳብ ገንዘብ እየመነዘርን እምንኖር እኮ ነው ሚያደርጉን። ኖርዌይ ልጅ ስትወልዱ ብዙ ብር ነው ሚከፈለው ውለዱ ብዙ ሲሉኝ እስቃለሁ😅
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
እኔም እንደዛ ያለኝ ሰው አለ 😂😂😂
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia እኮ ሲወለድ ይሰጠናል እያላችሁን እኮ ነው።የአሜሪካ ልጅ በድሉ ነው የሚያድገው ከናንተ አንጻር።low incone ለሆነ ሰው ምግብ እና ወተት አለ እንጂ ስለወለድሽ የሚሰጥ ብር የለም።በርግጥ child tax credit አለ ።ታክስ ስትሞይ ከ16 አመት ላሉ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
እናንተጋ ቻይልድ አላዋንስ ሚባለው ሎው ኢንካም ላላቸው ብቻ እንደሆነ አላውቅም ነበር። ብዙ ልጅ ሲወለድ የማሳደግ ሃላፊነቱ ከባድ ነው ገንዘቡ ሊፈታው የማይችለው ብዙ ፈታና አለው በተለይ ለሁሉም ልጆች የሚበቃ ቤት ማግኘት ከባድ ፈተና ነው ኢሮፕ እንዳሜሪካ አይደለም ያው ጠባብ ነው። ሆኖም ግን የተሻለ ሲስተም እንዳለ መካድ አይቻልም 🤗
@seyatube5967
@seyatube5967 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia መቸም እኮ አይካድም ብር ይሰጣሉ የሚሰጡት ብር ግን ልጁን እድሜ አለሙን የሚያስተዳድር አደለም። ከቮግን መግዣ እና አንዳንድ ለአራስነት ለሚያስፈሉጉ ነገሮች ብቻ የሚውል ነው☺አዉሮፓ ላይ ሲስተሙ ጥሩ ነው ለልጆች። የግል እና የመንግስት የሚል ልዩነት የለም። ሁሉም ልጅ በአንድ አይነት የኑሮ ደረጃ ነው ሚያድገው። እኩል ከነጮቹ እኩል ማለት ነው። ልጆች በትርፍ ግዚያቸው አልባሌ ቦታ እዳይውሉ በአክቲቪቲ እንደኩዋስ፡ ሆኪ፡ ሃንድቦል፡ ባንዲ እና የመሳሰሉትን አክትቪትዎች ያደርጋሉ። ሲስተሙ ደስ ይላላ። ነገር ግን ሲስተማቸው ሰርቶ ለመኖር ብቻ ነው። ከ8 ሰአት በላይ ሰርቼ ሃብት ላካብት ብል በታክስ ሰበብ ነው ብሩን ሚወስዱት። ቁዋንቁዋውን የሆኔ ሌቭል ካልደረስሽ ስራ ማግኘት ከባድ ነው። በጥቁር ስራ ምናምን የሚባል የለም። እንኩዋን ጥቁር ህጋዊውም እየከበደ ነው። በተረፈ እግዚያብሔር ይመስገን ምግብ እና መጠለያ እንኩዋን አይቸግርም። የኤፌን ህግ አለ ማንም ብርድ ላይ ማደር አይችልም።
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia yes federal poverty level የሚባል ነገር አለ ለምሳሌ አራት ቤተሰብ አባትና እናት እና ሁለት ልጆች ከ$31,000 በታች ከሆነ ገቢያቸው public housing ,free lunch or reduced lunch at school ሊያገኙ ይችላሉ። ቤቱ ብዙ አመት ጠብቀሽ እሰከ10አመት የሚጠብቁም አሉ እንደ አካባቢው።ብዙ ግዜ ጥሩ ሰፈር አይደረስሽም የአሜሪካ ሃብታሞች ከደሃ ለመሸሽ ማርስ ቢገቡ ይመርጣሉ ስለዚህ የደሃ ሰፈር የሃብታም ሰፈር የሚባል አለ ።ትምህርት ቤቱም የድሃና የሐብታም ሰፈር በጣም ይለያያል።ምክንየቱም በአብዛኛው ትምህርት ቤት የሚደጎመው property tax ነው።
@rrebka3396
@rrebka3396 9 ай бұрын
ግን ከአሜሪካ የማይሻል ሀገር የለም
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 9 ай бұрын
Medicin be netsa new?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
በየወሩ የጤና መድህን እንከፍላለን በነፃ ማለት አይቻልም 🤗
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia eshi thankyou. Ezi medicine enkeflalen
@tir2765
@tir2765 9 ай бұрын
Hello my sister tnxs so much for your information . I have moved to Germany since last December .i am new i don't have any information what i do where go (office). If you don't mind could you tell me full information Tnxs so much
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 9 ай бұрын
Sorry am not live in Garmany.
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
የትኛውን ቢሮ ምንአይነት አገልግሎቶች የሚሰጥባቸውን ቢሮዎች እንደምትፈልጊ ፃፊልኝ እዚሁ መልስልሻለሁ 🤗
@rrebka3396
@rrebka3396 9 ай бұрын
አሜሪካ ምንም ነገር ነፃ ኖፕ
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 9 ай бұрын
Do you really need to explain all the details to them ?you don't need to
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
The topic was on My list for long time, I taught it's good opportunity to creat awareness also important for those who has a plane to move to Germany/Europe. 🤗
@meron612
@meron612 9 ай бұрын
It’s because she’s kind. Not all people are mean!
@PlRATE
@PlRATE 8 ай бұрын
Ethiopians aboard are the most wicked(sorry for my language) community among African diaspora, thats why our life is not changing at all but kudos to few good hearted individuals like her.
@MickeyBeyene
@MickeyBeyene 6 ай бұрын
You look to greedy.or you're her relative 😂
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 116 МЛН