Dereje Kebede | ደረጀ ከበደ - ለመዝሙር የተሰጠ አገልጋይ @Kingdom Radio 2020

  Рет қаралды 13,074

KINGDOM RADIO

KINGDOM RADIO

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@meseretasfaw2818
@meseretasfaw2818 3 ай бұрын
ተባረክ አቅራቢው
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 3 жыл бұрын
ቆንጆ አቀራረብ ፣ አስደናቂ ሕይወት።
@kingdomradio
@kingdomradio 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@almazbizuneh4142
@almazbizuneh4142 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@almazbizuneh4142
@almazbizuneh4142 Жыл бұрын
ደረጀ የመዝሙር አርበኛ
@genethabtay4411
@genethabtay4411 3 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ወንድም ደረጀ
@genethabtay4411
@genethabtay4411 3 жыл бұрын
አሁንም እንወድሐለነ ዶክተር ደረጀ ተባረክ
@gemechugoshime8242
@gemechugoshime8242 4 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጀ ከበደ በጣም አስደናቂ ዘማሪ ነው በጣም
@marticool8700
@marticool8700 4 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጄን ዝማሬዎቹን እያዳመጥኩ ነው ያደኩት..በጣም የሚደንቀኝ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ማለዳ ስነሳ የምከፍተው የደሬን ዝማሬ ነው..ይናፈቃሉ ዝማሬዎቹ አይጠገቡም ( ቃሉን ስለሆነ የሚዘምረው:)) የእ/ር ፀጋ ይብዛለት!! እጅግ በጣም በስራዎቹ የሚወደድ፣የሚከበር እና የሚደነቅ ሰው ነው...ይብዛለት።
@lmm9705
@lmm9705 2 жыл бұрын
እውነት፡እግዚያብሄር፡ይባርከው፡እሚገርም፡መዝሙር፡ነው፡የሚዘምረው
@lmm9705
@lmm9705 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፡ይባርከው፡ለዘላለም።
@Bereket-Helina2003
@Bereket-Helina2003 4 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነይ ልጀ ሆኔ መዝሙሩ ባይገባን እንኻን ያክስቴ ቤት ስሄድ መዝሙሩን ስስማ እቤታችን ሳይቀር መጉረፍ ጀመረ የደረጀ የተስፋየ ጋቢሶ ኣሁን በምስላቸው ስላየሁ ✨️🙏✨️🙏✨️🙏✨️ዘመናችኡ ይባረክ ✨️ኣሁን ስስማ ያን ግዜ ያን ግዜ ይመልስኛል ሁሉ የማቓቸው ተበታትነናል እግዚኣብሔር ኣንድ ቀን ✨️🙏✨️🙏✨️🙏✨️
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 жыл бұрын
ዶክተር ደረጄ እጅግ በጣም አድናቂ ነኝ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርኬሃለሁ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የእግዚአብሔር ክብር ሀይል ይደግፍህ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ እንወድሃለን
@ameleworkbikila1294
@ameleworkbikila1294 4 жыл бұрын
ቅዱሳንን ያገለገልነውን እግዚአብሔር አይረሳም እንጂ ሰው አይረሳም አይልም ሁል ግዜም ከልጆቹ ከባሪያዎቹ ጋራ በታማኝነት እስከ መጨረሻው በድካም በብርታት የሚዘልቅ ጌታ ዛሬም ይረዳዋል ጳውሎስን እዮብን ሳሙኤልን በተከፉ ሰአት አለሁ ያላቸው ጌታ እንደልማዱ ያበረታዋል የወንድማችን ፍጻሜ እጅግ ያማረ ነው በየሱስ ሰም አሜን
@missyethio1398
@missyethio1398 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለዚህ ድንቅ አቀራረብ ስለዚህ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው! የሚደነቅ ጥርት ያለ ኢየሱስን የሚመስል ባሕርይ የተላበሰ ሰው::የሱን ዝማሬዎች እየሰማሁ ስላደኩ ዘማሪ ደሬ ውስጤ ነው!! ጌታ አብዝቶ ይባርከው!!! 🙏🏽🙏🏽❤️
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 4 жыл бұрын
ወንድም ዘማሪ ደረጀ በስልክ ለማዋራት እድል አግቼ ነበርና ከአባባሉ እንደተረዳሁት በአገልግሎ ያልረካና በሱ ህይወት የተፈጸሙትም ቢሆን ጌታ ራሱ ብቃትም አቅምም ሆኖት ስለሆነ ክብር አቅምና ብቃት ለሆነው ለእግዚአብሔር እንጂ ፈጽሞ ለእኔ እደማይገባ ለእኔ የተለየ ክብር መስጠት ማለት ለሚቀጥለው ጌታ እዳይጠቀምብኝ መገናኛችንን የመቁረጥ ያክል ነው የሚል አንድምታ ያለው አስተሳሰብ እና እነዲሁም ዘማሪዎችን እንደ ሙሉ ግዜ አገልጋዮች አለመታየታቸው በቡዙ መልኩ የዝማሬ አገልግሎት እንዴት እየጎዳ እንዳለ የገለጸልኝ በጣም ነበር ያሳመነኝ።በመሆኑም ደረጀ ብዙ አጀባና ውዳሴ ፈጽሞ የማይቀበል ሁሉን ቀለል አድርጎ በማየት ሞትም ቢሆን የሚሻገረው የመዝሙር አገልግሎትና የጌታ አምልኮን ብቻ አትኩሮታችን ሞልተን መቀጠል ማስቀጠል እንደሚገባን በማለት ተለያየን
@afrohotel4166
@afrohotel4166 4 жыл бұрын
What Amazing Anoited Song Man of God I Love him all songs is Anoited & Dereje Kebede Blessed Man 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yunussofi9509
@yunussofi9509 3 жыл бұрын
ዘማር ዶ/ር ደረጀ ከበደን ከምንተች በድካሙ በብርታቱ እግዚአብሔር እንድረዳዉ በፀሎት በጎን መቆም ይሻል ለሚን ብባል ከዶ/ር ደረጀ ከበደ የምበልጥ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በመዝሙር የመጀመሪያ ወንጌል ሰባክ ነዉ አሁንም የድሮሥራው አስቨቡት ጌታ ይባርካችሁ። አሜን
@LEOREALM2
@LEOREALM2 25 күн бұрын
Right We pray for him God bless him more
@erkataabebe1727
@erkataabebe1727 4 жыл бұрын
Slesu E/r yetemesegene yihun bewunet 🙏🙏🙏🙏🙏
@prophetyabez9846
@prophetyabez9846 4 жыл бұрын
Really Thank you, For this Great Man of God Biography.
@tsegakassie7901
@tsegakassie7901 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@konjitkifle7613
@konjitkifle7613 4 жыл бұрын
Dere blessed, lovely singer lots of love.
@ቃልእናቀለም
@ቃልእናቀለም 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@SalamSalam-ro7it
@SalamSalam-ro7it 4 жыл бұрын
በጣም ነው የደርጄን መዝሙር ችን ምወደው
@sintayehuyohannes9697
@sintayehuyohannes9697 2 жыл бұрын
Zemen mayesherachew zemarewech beziy talak zemariy zemarewech e new yadegenew geta bemiyawekew kene edemiy tekenso besetew destegna negn geta erejem Tenana edemiy yesetew
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 4 жыл бұрын
D/r Dere Ejig betam Ewedihalehu Rejim Edimen Emegnilihalehu. Le Agelgilote Mejemerina Ye mezmur Agellgilot tilikun dirsha yiyizal geta bebizu yinatkew betam wedewalehu.
@feaaef5243
@feaaef5243 3 жыл бұрын
አይ ደረጀ ዛሬ በመርዛማ ዘረኝነት ተለውሶል የድሮ ለዛሬ አይጠቅምም የድሮወን የዘመረውን ኖሮ መገኘት ነበር ዛሬማ ደሀውን አማራ ሌስጨርስ ያለህን ይዘህ ወጣ ተዋጋ እያለ ወጣ ይገርማል ድሮ የሰማናቸውን መዝሙር የት እናርጋቸው?ይሄን ያህል ጠፍቶ ዘረኛ ሆኖ ወጣ የገርማል ይሄን የህል እመታወራው ዝማሬንም ሆነ ሌላውን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ምነው ብዙ ካብከው?የሄን ሁሉ ውሬ ስለጌታ ብታረገው?ይልቁንስ ንሰብ ገብቶ ከዘረኝነት እንዴወጣ ፀልይለት ምከረው የድሮውን ማወራት ለዛሬ አይጠቅምም
@almazbizuneh4142
@almazbizuneh4142 Жыл бұрын
ይቅርታ ዶክቴር ደረጀ ከበደ ተባረክ
@afrohotel4166
@afrohotel4166 4 жыл бұрын
Dr Dereje your contribution big in my life Urs Aniited Song U Love you realy & Owenstely Brother Dereje. 🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏
@prophetyabez9846
@prophetyabez9846 4 жыл бұрын
መዝሙሮቹ በቶሎ አይገቡም በተለይ ከቁጥር 4 በኋላ ያሉ ዝማሬዎቹ ሙዚቃውም ሆነ ዜማው የለመድናቸው አይደሉም። ደጋግመው ሲያዳምጧቸው ደግሞ ከፍ ያሉና ጌታን ብቻ የሚያሳዩ ስለሆኑ ፍጹም አይሰለቹም። ደሬ እንወድሀለን። ቀሪው ዘመንህም ከጌታ ጋር የሚያጣብቁንን የዝማሬ ስጦታህን ለመልቀቅ ያብቃህ።
@almazbizuneh4142
@almazbizuneh4142 Жыл бұрын
Amen
@tsehayneshboku675
@tsehayneshboku675 4 жыл бұрын
Thank You KINGDOM RADIO
@ruthe1874
@ruthe1874 4 жыл бұрын
God bless you
@muludegaga4098
@muludegaga4098 3 жыл бұрын
Can I use this opportunity to say my brother Dereje we love you.
@astertadese4489
@astertadese4489 4 жыл бұрын
እበከቹሁ ደርጄ በህዎት ዬለም ኒገሩኛ ሁሌም እፋቃ እዎዶዋሎ ተበርኩ
@kingdomradio
@kingdomradio 4 жыл бұрын
በሕይወት አለ!
@astertadese4489
@astertadese4489 4 жыл бұрын
ዋዋዋ ጌይበርክ ተበርኩ
@naftaealemu3324
@naftaealemu3324 4 жыл бұрын
ደሬ ለማየት በጣም እናፍቃለሁ ወደ ኢትዮጵያ መቶ ያውቃል
@EABET-qt9iw
@EABET-qt9iw Жыл бұрын
ምጋርም ነው
@almazbizuneh4142
@almazbizuneh4142 Жыл бұрын
Hello
@ethiounity9348
@ethiounity9348 4 жыл бұрын
ወንድሜ ስላካፈልከን ተባረክ። አንድ ስህተት ነበረው ቃለ መጠይቁ ዶ/ር በህገወጥ መንገድ ሳይሆን በህጋዊ መንገድ ነው ከሀገር የወጡት። ፍቃደኛ ከሆንክ ኢሜልህን ብትነግረኝ ከህይወት መጽሔት ጋር ራሳቸው ዶ/ር ያደረጉትን ቃለመጠይቅ ልልክልክ እችላለሁ።
@kingdomradio
@kingdomradio 4 жыл бұрын
Thank you for the comment. Here is my email yeamlakc@gmail.com
@naftaealemu3324
@naftaealemu3324 4 жыл бұрын
can you send me
@ethiounity9348
@ethiounity9348 4 жыл бұрын
@@naftaealemu3324 Telegram ላይ ታገኘዋለክ መንድሜ። Telegram link: @derejekebede Telegram የማትጠቀም ከሆን ኢሜልህን ጻፍልኝ።
@almazghezai6531
@almazghezai6531 3 жыл бұрын
denk.mesekerenet.hiweteh.yetamer.new.
@SalamSalam-ro7it
@SalamSalam-ro7it 4 жыл бұрын
በነት ይት ነው ያለው
@almazbizuneh4142
@almazbizuneh4142 Жыл бұрын
Amen
@prophetyabez9846
@prophetyabez9846 4 жыл бұрын
መዝሙሮቹ በቶሎ አይገቡም በተለይ ከቁጥር 4 በኋላ ያሉ ዝማሬዎቹ ሙዚቃውም ሆነ ዜማው የለመድናቸው አይደሉም። ደጋግመው ሲያዳምጧቸው ደግሞ ከፍ ያሉና ጌታን ብቻ የሚያሳዩ ስለሆኑ ፍጹም አይሰለቹም። ደሬ እንወድሀለን። ቀሪው ዘመንህም ከጌታ ጋር የሚያጣብቁንን የዝማሬ ስጦታህን ለመልቀቅ ያብቃህ።
@almazbizuneh4142
@almazbizuneh4142 Жыл бұрын
Amen
የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1
57:12
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 18 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 98 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 16 МЛН
ሙዚቀኛ ተስፋዬ ገብሬ  #በፋና ቀለማ
26:05
Fana Television
Рет қаралды 44 М.
ሰበር ዜና | ፋኖ | Ethiopian news 3 November 2024
14:30
Zemen Media
Рет қаралды 30 М.
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 30 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 18 МЛН