የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1

  Рет қаралды 182,978

Wudase ውዳሴ

Wudase ውዳሴ

5 жыл бұрын

የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1
የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1

Пікірлер: 118
@user-ii2lj1pc2d
@user-ii2lj1pc2d Ай бұрын
አሁንም ከልጅነት ክፋና ደጉን ባላወቅኩበት ዘመን የዘማሪ ደረጄን መዝሙር ሰምቼ ከልቤ ተመፅቼ አለቅስ ነበር አሁንም እድሜ ለቴክኒዮሎጂ ዝማሬክን እያደመጥኩ ወደ ቀድሞ ትክክልና ከልብ የነበረ ለሃይማኖት መታመንና የሃይማኖት መከባበሩ ብቻ ፈጣሪ ዝማሬዎችህ መልእክታቸው እጅግ የበዛ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይባርክህ
@solomonyoseph2616
@solomonyoseph2616 2 күн бұрын
በጣም ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ቤታችን ጠጠባብ ነበረች የማታ የቤተሰብ ፀሎት ስናደረርግ ይሄ መዝሙር ይከፈታል በዛን ግዜ ለምግብ ማብሰያ የምንጠቀመው የነጭ ጋዝ ሽታ አስከ ዛሬ ጠረኑ አለ። የእግዚያብሔር መገኘት ነበር።
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
አይ ያ የመጀመሪያ የክርስትና ዘመን ትዝ አለኝ ወረት የሌለበት ጌታ ለዘላለም ያው ነው እኔ ግን ስንቴ ወድቄ ስንቴ ተነሳሁ በምህረቱ አሜን።
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
Me too
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
@@zenikabtiymer4167 me too!!
@HappyMarathon-fk4ic
@HappyMarathon-fk4ic 27 күн бұрын
Me toooo
@elizabethtesema56
@elizabethtesema56 4 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ባለህበት ስፍራ ይባርክህ ይጠብቅህም እባክህን ለኛዘመን መዘምራንም ፀልይላቸው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
Betam yigermegnal ene ye orthodox Haymanot teketay negn ye Dr.Derege mezimur sisema sewineten yemesemagn yeteleye neger new. liu new. dinik new. Elllllll biyalehu yanurih. Tinish lij hogne yesemahut gitim zare aliresahutim sisemaw des yilegnal. Amen.
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 3 жыл бұрын
Hello my sister, I advice you to read Bible and ask God to help you explain His words. I love orthodox church and I started reading Bible, from there God showed me His way, that is to confess that I am a sinner and follow Jesus Christ who paid my sin on the cross. God bless you.
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 2 жыл бұрын
Me too!!
@Fikiryashegnefal
@Fikiryashegnefal 9 ай бұрын
እሜን እግዚአብሔር ይመስግን እንደገና በአዲስ ዝማሬ ተመለስልን እንወድሀለን የጥንቱ ውድ ወንድማችን ዶክተር ደረጄ ተ ባረክልን
@degitugetissa2513
@degitugetissa2513 3 жыл бұрын
በጣም የምውድህ የማከብርህ ዶክተር ደረዴ ጌታ ይባርክህ ደሞ ጌታን ያገኘሁት ባንተመዝሙር ነዉ መዝሙርህ ምስክርነት እየሰራ ነዉ ተባረክ
@chuchutadesse2290
@chuchutadesse2290 11 ай бұрын
1
@Lidetumare
@Lidetumare 4 ай бұрын
❤lĺ❤
@Lidetumare
@Lidetumare 4 ай бұрын
Lĺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ĺl❤❤❤❤❤❤❤0❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤0❤❤0❤❤😊❤p❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤00❤❤❤❤❤❤l❤❤❤
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
ክብር ለእርሱ ይሁን፥ ላልተወኝና ለማይተወኝ ሳይሰለች ለተሸከመኝ።
@abrahamararo1847
@abrahamararo1847 2 жыл бұрын
ከጌታ የተቀበልከውን መንፈሰ ኣጥብቀህ ጠብቅ ከቀድሞ ጀምሮ በሰመሁት ቁጥር በጣም ነው የምባረከው በኣንተ የሚያምረው በምትታወቀው መንፈሳዊ ዝማሬ ነውተባረክ በጣም ነው የምወድህ።
@pastornigatujarso
@pastornigatujarso 8 күн бұрын
ዘመን ይለምልም የጌታ ሰው
@selamgenu9027
@selamgenu9027 3 жыл бұрын
በአንተም ዘመን ነበርኩ ጌታ ፈቅዶልኝ አሁንም አለሁ ክብሩ ለጌታ ይሁን!! በጣም መንፈሳዊነት ሲናፍቀኝ የአንተን መዝሙር አዳምጣለሁ። ዘመን ተሻጋሪው ወንድሜ በጌታ ተባረክልኝ በጣም እወድሀለሁ .....
@asyechabebe407
@asyechabebe407 Ай бұрын
😅😊😊😅😅
@yalganeshmulualem3131
@yalganeshmulualem3131 11 ай бұрын
ለኔ ሂወት እድሜ ያስተማረኝ ነገር ቢኖር 38 ዓመት የማይሰለች የውስጥ አካልን ሽርሽር እሚገባ የሚፅናና ለመኖር ጉልበት የሚሇን የማይሰለች ትልቅ ጥበብ የሰጠው እኔ በበኩሌ ለሁሉም ሐይማኖት የሚሆን ሰውነትን የሚነዝር መዝሙር መቸም አይዘመርም በዚህ ተለዋዋጭ ዓለም የለም ዶክተር ደረጀ ፈጣሪ ከምንም በላይ ፈጣሪ ስላከበረህ ዕድለኛ ነህ ለመላው ሀገሬ ህዝብ ቅርስ ነህ ኑርልን ለኔ መፅናኛዬ ነህ አመሰግናለሁ፡፡❤❤❤
@selomonmebrate
@selomonmebrate Жыл бұрын
አንተ ስትዘምር በሀይልና በመንፈስ እሞላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ መብራቴ ጐበና ከዲላ ♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@millionendeshaw4804
@millionendeshaw4804 6 ай бұрын
በአንተ መዝሙሮች አማካኝነት የጌታ ቃል ተዘርቶብኝ ዘግይቼም ቢሆን ጌታ እገኘሁ ጌታ ይባርክህ አሁንም በተሠጠህ ጸጋ አማካኝነት ለጠፉት ያድርስህ።
@nathanielwoyessa1883
@nathanielwoyessa1883 4 жыл бұрын
Best singer My father singing with him in Ethiopia mekena yesus church in debre Zyit Long time a go.
@aminamamo9145
@aminamamo9145 6 ай бұрын
ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም
@dinksiraayehu8683
@dinksiraayehu8683 3 жыл бұрын
መዝሙር በደረጀ አየሁ እርፍ ሚያደርግ ህይወቱን የሚዘም ዝማሬው ንግግር የሆነ በጣም ይጣፍጣል ዝማሬው ዘመናትን የሚሻገር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ግን መቼ ነው ምናይህ እባክህ አገልግል ህዝቡ መዝሙር እርቦታ!!!!!
@baharu6206
@baharu6206 10 ай бұрын
❤ ምስጋና እልልታ ይገባዋል ለሀያሉ ጌታ❤ ሰላምህ ይበዛ ከሁመራ ጎንደር ኢትዮጵያ We love yuo❤
@addisudiribi625
@addisudiribi625 4 жыл бұрын
እፎይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ!!!
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
ተባረክ ውድ ወንድሜ !! የአንተን መዝሙር ስስማ ወደ ፀሎት ነው !! የክርሥሥትናዬ መበርቻ ነህ !!
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Жыл бұрын
I know Dr dereg since my childhood when he was in Olympia (meseret kerestose) I don’t hide the fact that I love my fellow Protestants ‘mezmure’ to praise God specially dr dereg’s but me as a devout orthodox Christian I began to see dr dereg’s true human characters after almost 35 years when his and mine beloved Ethiopia fell in to darkness what an honest man dr derege is I don’t have a world to express my gratitude simply may the Almighty God bless you ❤🙏🏾🎩
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 3 жыл бұрын
አቤት አቤት እወይ ዝማሬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 3 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር የደጉ ጊዜ ጥሩ ዘመን .
@eteneshtefera2582
@eteneshtefera2582 3 жыл бұрын
Best gospel singer Dr Dereje Kebede. ኑርልን ♥️🙏🏿
@girmawongele
@girmawongele 8 ай бұрын
ምስጋና በጌታ ኢየሱስ ስም ይህ ን መዝሙርን ለጫነ! ደሬ ም ወጣትነትህን የሰጠኸው ጌታ ያገለገልከው አምላክ መጨረሻህን ከሱ ጋር ያድርገው!!
@helensemere2811
@helensemere2811 2 жыл бұрын
እሄንን መዝሙር ስሰማ እምባየ ነውየፈሰሰሰው
@getachewyosef1007
@getachewyosef1007 9 ай бұрын
GOD BLESS YOU DR. DEREJE KEBEDE. THE GREATEST SPIRITUAL SINGER IN ETHIOPIA.
@khlotehywet8094
@khlotehywet8094 4 жыл бұрын
ደረጄ በዘመን የሚሻገር መዝሙሮችን የበረከት....... .
@ruthworko7465
@ruthworko7465 3 жыл бұрын
Praise God & I respect you, I love all your songs!! It's very blessing always!!
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
Me too.
@SAMdave183
@SAMdave183 Жыл бұрын
What an amazing singer 🙏 ዘማሪዎች ከደረጀ ተማሩ ! ነጋዴ ፖስተሮችና ሆይ ሆይ ራፐር ጨፋሪ ዘማሪ ነን ባዮች
@amanuelamachu6177
@amanuelamachu6177 4 жыл бұрын
Yetiwulidu abat ye egiziabiher lij geta bemidirum belayignawum yebarekeh ahunim geta zerihin yibarikew
@tadessebekeshie7231
@tadessebekeshie7231 2 жыл бұрын
God bless you. Your songs are soul touching.
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 11 ай бұрын
This was one of the blessing spiritual songs of Dereje Kebede that was giving me consolations during the very stressful time of the era of atheistic and communistic political system in Ethiopia in the 1970''s and 80's. May the Almighty God bless Dereje Kebede.
@semawitkidane8102
@semawitkidane8102 4 жыл бұрын
ohh Thank you God Bless You who Post this Song , I really Love Derejes Songs
@woinhareggebrehiwot7908
@woinhareggebrehiwot7908 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 3 жыл бұрын
Brother dr Deriye ijig ijig geta abzito yibarkih zemen teshagari yezemenachin birkiye mezmuroch it tooks me thoes days and time ,, benante yezemen dikam lezih yabekan yezelalem amlak yibarek
@wondutaye9432
@wondutaye9432 10 ай бұрын
ወንድሜ ደረጄ የጌታ ጸጋው ይብዛልህ ክርስትናየ የጣፈጠኝ ባንተ መዝሙር ነበር አነባለሁ አኔ ሆኘ ሆደባሻ ቀኑ ተራዝሞብኝ የጌታዬ መምጫ
@fetatube8165
@fetatube8165 Жыл бұрын
አቤት ጌታን አመሰግነዋለሁ ይህን መዝሙር አያቴ ቤት አዳምጨ ነው ያደኩት።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
Orthodox hun ..ye Yaredin mezmur..shibsheba..adamit
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ተመለከ በእውነትና በመንፈስ
@abebemegersa4712
@abebemegersa4712 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ!!!
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ዝም ብዬ ላልቅስ አይ ድሮ
@fanayebeyene6045
@fanayebeyene6045 4 жыл бұрын
Amen God bless you.
@zaidkidane9005
@zaidkidane9005 3 жыл бұрын
ህይወቴን የዘመረልኝ፣ ጌታን በመዝሙሩ ያመሰገነ ዘማሪ ምንግዜም ቢሆን አልረሳቸውም እነዛ የጨለማ ዘመናት በደረጀ ከበደ መዝሙር ውስጥ ሆኘ አስታውሳቸዋለሁ።
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 2 жыл бұрын
Dereje ! Why you forget this amazing song?
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ፍፃሚየን አሳምረዉ 🙏🙏🙏
@salamwolede7963
@salamwolede7963 4 жыл бұрын
አሜን አሜን💓💓💓💒💒💕💕🙏🙏
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
አይ ያ የክርስትና ዘመን አልፎ እዚህ ደረስን ደሬ ቄራ የነበረችው ወንጌል ብርሐነ ወንጌል ቤ/ክ የመጀመሪያዋን መዝሙር በደረስክበት ጊዜ ባንተ መዝሙር ነበር ጌታን ያገኘሁት እጅህን ጭነህ ፀልየህልኛል ጌታ ፈቃዱ ሆኖ እስከዛሬ በቤቱ አኑሮኛል ተመስገን።
@alemmekonen4298
@alemmekonen4298 3 жыл бұрын
እልልል… አሜን
@addismerkato7743
@addismerkato7743 5 жыл бұрын
Dereje God Bless you
@nazutatesfay120
@nazutatesfay120 4 жыл бұрын
Betam new yemiwedh wendime Dereje Kebede my favorite song I appreciate you always perfect God bless you more
@saranoora9843
@saranoora9843 2 жыл бұрын
tebark yegta leg
@nuhaminjesus9794
@nuhaminjesus9794 2 жыл бұрын
Amen geta ybarek
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 4 жыл бұрын
May God bless you more for posting the old songs. Pls post more. Thank you.
@addison7759
@addison7759 5 жыл бұрын
God Bless you dereje
@sentugebre8799
@sentugebre8799 2 жыл бұрын
Dear precious brother, I respect your gifts from heaven, that’s why souls trapped by your songs, you received by Holy Spirit revelation, not by meditation .
@habtamunana5625
@habtamunana5625 4 жыл бұрын
GOD bless u who post this song
@taregnedetebo3736
@taregnedetebo3736 3 жыл бұрын
ጌታ ይባራክ
@meazi01
@meazi01 4 жыл бұрын
Thank you who posted this God bless
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
Amen
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
Amen God bless u all.👍👍👍
@derejetesfaye9476
@derejetesfaye9476 Жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ላንተ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን ስሰማ ስባረክበት ነው ያደኩት በጣም ነው ምገረመው ድነቅ የሆኑ መልክቶች ዜማዋች ጌታ ባርኮሀል አንዳነዴ እንደውም music ላንተ በተለየ መልኩ የተሰጠክ ሁሉ ነው ሚመስለኝ . . ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በ ዶክተር አብይ አስተዳደር ላይ ያለክን አስተያየቶች ስሰማ ለአንድ ወገን ያዘነበለ አስተያየት ካንተ የማይጠበቅ ጥላቻ የመሰሉ ሀሳቦችን ከመንፈሳዊ ሰው ማይጠበቁ ንግግሮች ሳይ አዘንኩ አቃለው ላንተ አስተያየት ለመስጠት ብቁ እንዳለሆነኩ ግን በጣም ስላዘንኩ ነው ይቅርታ ግን ዶክተር እንደምታቀው እኮ በጌታ ቤት ውስጥ ብዙ የተበላሹ ነገሮች እሉ እሱ ላይ ብትሰራ መልካም ይመስለኛል አመሰግናለው ።
@liyatkitchen
@liyatkitchen 5 жыл бұрын
Wow amazing song collection
@TK-12345
@TK-12345 2 жыл бұрын
Thanks, God bless Dr.Derege.
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
Bakih Dr. Dereje orthodox hun. ..Pentewoch selasadeguh amesginachew enji Haymanot mekeyer alneberebihim !! ..hulachinim orthodox mehon alebin..be baed bet menor yebka..
@wedeyohannes7574
@wedeyohannes7574 3 жыл бұрын
We love you tebarecelen
@yabiyteddisa7509
@yabiyteddisa7509 4 жыл бұрын
God bless you more 🙏🙏🙏🙏🙏
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 2 жыл бұрын
Thank you for posting this beautiful songs. It takes me to the next level.
@wirohode506
@wirohode506 4 ай бұрын
Le wongel kiber yezemere❤
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 5 жыл бұрын
Jesus is lord amen
@happykhan2858
@happykhan2858 4 жыл бұрын
Amen man of God bless again i see you one day
@tsyontesefaye3756
@tsyontesefaye3756 4 жыл бұрын
ተባረክ ደረጀ ዘመን በሙሉ የበረከት ይሁን
@daniellambebo6390
@daniellambebo6390 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-jy7wj9ii4z
@user-jy7wj9ii4z 6 ай бұрын
አመን እልልልልል
@user-xz1ku3sy9i
@user-xz1ku3sy9i 4 ай бұрын
❤🎉💙💪🌟
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
Thank you GBU
@nardiabresh409
@nardiabresh409 4 жыл бұрын
God bless u
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 4 жыл бұрын
Amennnnnnn Getta amelekalehu😭😭😭😭😭
@teddyazimachtesema395
@teddyazimachtesema395 4 жыл бұрын
ኡዑፍፍፍፍ ነፍሴን መለሳት ተባረክ
@Yonastare
@Yonastare 4 жыл бұрын
wow god bless
@hanaaddis3920
@hanaaddis3920 5 жыл бұрын
God bless you
@haimanotabate976
@haimanotabate976 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🌿🌿🌿
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 3 жыл бұрын
እንደ ዛሬ እነ እስራኤልና እዩ ጩፋ ሳያረክሱት ኦርቶዶስም ያከበረችው አይ ዘመን ይገርማል
@HappyMarathon-fk4ic
@HappyMarathon-fk4ic 27 күн бұрын
ምን አለ ዝም ብለን ብናመልክ፣ ለሳቱ ብንፀልይ
@amanuel822
@amanuel822 2 жыл бұрын
Spiritual melodies straight from the heavenly places. These tunes are not earthly.
@nurelgnalemayehu8134
@nurelgnalemayehu8134 3 жыл бұрын
ድንት ካየሄው comen lemasiteti atefahewu ደረጀ ምንም እንኳ በአካል ባላገኝህም ለኔ አባቴና ምሳሌዬ ነህ መዝሙሮችህ ለእኔ ትልቅ ትምህርት ናቸው እና ይሄን በመዝሙር የተገለጠውን እውነት በስብከት መቼ አየዋለሁ ብዬ እናፍቅ ነበር ............ 😌🥺😌 በመዝሙር የማውቀውን አባቴን እንዲህ በማግኘቴ አዝናለሁ ፍትህ እንዳለ ሆኖ ........ መፃተኛ እንደሆንክ ዘነጋሄዉ ወይ አባቴ እኔ የማውቀው ለሰማይ የቆምክ ለእየሱስ ስም የሚጋደል ምሳሌዬ የምትሆን አባቴን ነው ፍትህ ማጣት ያንገበግባል አውቃለሁ በተወሰነ መልኩ ግን እንዲህ እየተንገበገብህ ስለ እየሱስ አዳኝነት የምትናገርበትን ግዜ እናፍቃለሁ እወድሃለሁ አባቴ 🥰😘❤😍🥰❤
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 4 жыл бұрын
Amennn😍😍😍😍😍
@lilykasahun8014
@lilykasahun8014 10 ай бұрын
Tebarek
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 5 жыл бұрын
💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏
@kerayub2681
@kerayub2681 3 жыл бұрын
Yesus ne jaleta😭
@gechove1154
@gechove1154 3 ай бұрын
When was the first song came out does anybody know what year is this?
@yohannesyoseph661
@yohannesyoseph661 2 жыл бұрын
1
@binyamteklehaimanot6970
@binyamteklehaimanot6970 3 жыл бұрын
Devotrd Peopel Never Use .ምሕጻር OMG From To Day On October 25 2020 Thats How They Thech Me In East Meseret Kristos Church AA Ethiopia
@abutuna2712
@abutuna2712 Жыл бұрын
Mecherashawun abalashe inji! Tasadabi hono kuchi aleko!
@dawitfirew4064
@dawitfirew4064 Жыл бұрын
ደሬ አንተን መጥላት አንችልም ምን አልባት እግዜር ያንተን ድካም ያሳየን ለብዙ ጴንጤ እኔን ጨምሮ ጣዕት ስለሆንክብን ትንሽ ተንፈስ እንድንል ሳይሆን አይቀርም ብዬ እጠረጥራለው ደሬ አሜሪካን ለመምጣት እቅድ ነበረኝ አንዱ እቅዴ የሚገርመው አንተ ማግኝተ ነበር ስላንተ ስሰማ ግን ሀበሻ ቸርች እንደማትገባ ለብቻህ እንደምትኖር ብዙም ሀበሻ መቅረብ እንደማትፈልግ ሰማው ደሬ አንተ ያለፍክበትን አላውቅም ምን ላይ አንዳለህም አላውቅም አንድ ነገር ግን አውቃለው ከማናችንም በላይ ዛሬም ጌታን ትወዳለህ ባንተ መቼም አልሰናከልም አንዳንድ ነገር ካንተ ጋር ያመሳስለኛል ለዛም ይሆናል ስወድህ ነብስ የማይቀርልኝ በመዝሙሮችህ ውስጥ አንተን ማወቅ ችያለው ሂወት ነው ያዘመርከው ሂወቴን ለውጦታል የናተ መዝሙር ደሬ በሂወት ካገኝህው ደስ ይለኛል በዚ ምድር ባንገናኝ በሚቀጥለው ቤታችን እንገናኛልን እወድሀለው 😢😢😢😢 በእንባ
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አንድ ቀን ይሆናል
@mercy9108
@mercy9108 Жыл бұрын
ዝላዩን ትተው እንዲህ ቢዘምሩ ምናለ የዛሬዎቹ ጴንጤዎች
@woinishetabate9085
@woinishetabate9085 2 жыл бұрын
Keba
@user-ns3cp9jz4t
@user-ns3cp9jz4t 8 күн бұрын
👮🔥🌿🌟💪🌽👌
@collectiongracetv3827
@collectiongracetv3827 2 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር የዘመረው በስንት አመተ ምህረት ነው? እርሱስ እድሜው ስንት ነበር?
@user-zr5ye2cm4m
@user-zr5ye2cm4m Жыл бұрын
ዶክተር ደረጀ ካንተ የምጠላው ነገር ቢኖር ፖለቲኛም የምትሆነው ነገር ነው
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጄ ከበደ እንዲህ ብለ በዘመርክበት ዘረኝነት አወራክበት ለበሄርህ እየሱስ እንጂ ቤሄርትኝነት አይጠቅማቸውም ስንቱ ይሄንን እየሱስ ሳያቁ ወደ ስሆል ወረደ ያሳዝናል
@mduzzol9917
@mduzzol9917 Жыл бұрын
ዘረኝነት አደለም እሱ የሚናገረው እውነት ነው ስለ በደል ስለ ግፍ ስለ ጭፍጨፋው በግልፅ ካልተቃወመማ ምኑን ክርስቲያን አማኝ ሆነ ታድያ እውነቱን ነው ።
@debebedesta3732
@debebedesta3732 7 ай бұрын
ደረጀ አይደለም
@samibonse993
@samibonse993 2 жыл бұрын
yehen yemesel grace eyalek wede koshasha polttika west gebak
@oberasfaw2210
@oberasfaw2210 2 жыл бұрын
ዘምር ሲኦል እዳትገባ
@Redseaafar00
@Redseaafar00 9 ай бұрын
ፖለቲከኛው ጭንብሉ ተገልጦ ብቅ ብላል ይሄ አጭበርባሪ
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 2,6 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 14 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 4,7 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
dereje kebede ደረጀ ከበደ (አይኔን ከሰው አንስቻለሁ)
4:28
አውራ ሚዲያ - Awra Media
Рет қаралды 69 М.
Dereje Kebede Video ዘማሪ ደረጀ ከበደ መድረክ ላይ ስዘምር 1979 E.C
5:18
የጥንቱ ክርስትና YETINTU KRISTINA
Рет қаралды 227 М.
ዘመድ ቢከዳኝ
5:28
እግዚአብሔር በቤቴል
Рет қаралды 3 М.
protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
59:32
Simret Daniel Official
Рет қаралды 209 М.
Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)
6:12
Frehiwot Abebaw
Рет қаралды 9 МЛН
ደረጄ ከበደ አልበም #2 Dereje Kebede Vol #2
54:16
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 13 М.
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 984 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН