Dessie Lay New Ethiopian Song by Amare (2016)

  Рет қаралды 7,484,594

Henok Ahmed

Henok Ahmed

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላቀው እምወደው ሃገርና ህዝብ እንዴት እንደምታምሩ ከትንሹ እስከ ትልቁ የውበትና የፍቅር ሃገር አንድ ቀን መጥቼ እንደማያው ግን እርግጠኛ ነኝ አቦ ስታምሩ በጣም ነው እምወዳችው Reeily We Love you so much A'm Respact proud you God Blessing Ethiopian♥
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
Sara hana 👍👍😘😘😘💓
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 4 жыл бұрын
ለምን አንተዋወቅም ሳሪ
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
ሊዱ እሺ ማርዬ ሳራ እባላለው የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ በጣም ሳላውቀው እንዴት እንደምወደው ልነግርሽ አልችልም በእምነታቸው የተለያየ ቢሆንም አንድ ላይ ተከባብረው ነው እሚኖሩት የተለየ ህዝብ ነው የውቦችና የፍቅር ሃገር ነው ቅዱስ ላሊበላ ለማክበር ያብቃን ማርዬ
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 3 жыл бұрын
አረ ማካበድ
@seadi6958
@seadi6958 3 жыл бұрын
Yeni melkam egam enoesdeshalen😍😍😍
@yenealove71
@yenealove71 5 жыл бұрын
የትገራይ ልጅ ብሆን እንኻን ብሄርተኝነት ግን አይገባኝም እምወደው ዘፈን ነው ወሎ፣ደሴ፣ጎጃም ጎንደር ፣እናም ኢ/ያ በሙሉ ነው እምወደው ኑሩሉኝ፡፡
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሸዋ ስ ባባዬ ምነው ምን አድረግንህ የኒትዮጲያ የሆነ ነገር የሁላችንም ነው ባባዬ ብሄር ሰው ነው የሰጠን ሰው መሆንን ኢትዮጵያዊ መሆንን እግዛቤሄር ነው ይስጠን የመረጠን ባባዬ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 жыл бұрын
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ባባዬ እረ ነውር ነው አይባልም ባባዬ ነውር ነው ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
@fikiryegojjamlijj504
@fikiryegojjamlijj504 5 жыл бұрын
You are Correct we are One Ethiopian!! God keep Ethiopia and her beloved Nation's!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@Vs-yb5zp
@Vs-yb5zp 5 жыл бұрын
Humanity greater than statues Amhara yigray we are one we are interlocking with a blood we are the pointer founder of Ethiopia even we shouldn't be played and run by activist ....
@ጌደራዩቲብ
@ጌደራዩቲብ 5 жыл бұрын
ዘር. ለገበሬነው. እኛምወድድድድድእናደርጋችሆለለን
@devintaylor8702
@devintaylor8702 11 ай бұрын
I'm from America 🇺🇸 with roots in Africa I love my Mother Land long Live Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 💛💚
@ErahmetZeru
@ErahmetZeru 3 ай бұрын
😂222333
@alazarandu3637
@alazarandu3637 4 жыл бұрын
እኔ የጎንደር አማራ ስሆን ይህን ሙዚቃ ከልጅነት እስከ እውቀት ሁሌም አድምጨዋለሁ አሁንም እያደመጥኩት ነው በፍፁም አይሰለቸኝም:: ወሎ ቤተ-አምሃራዎች ላይክ ግጬኝ
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Жыл бұрын
ወሎ 🇪🇹💞
@abuyusra8156
@abuyusra8156 Жыл бұрын
ወሎ ወሎ ነው የምን ቤተ አማራ
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Жыл бұрын
​@@abuyusra8156ቤት አማራ ነን የምን ብሥጭት ነዉ
@Merema-qz1jd
@Merema-qz1jd Жыл бұрын
​@@helenahelena7617 ❤❤ju
@Merema-qz1jd
@Merema-qz1jd Жыл бұрын
Merema.weloe
@kal3850
@kal3850 5 жыл бұрын
እኔ ጎንደሪ ነኝ ግን ወሎ ውስጤ ናቸው አቤት ስወዳቸው💕💕 በተለይ ይህ ሙዚቃ ብሰመው አልጠግበውም😘
@babyflower5176
@babyflower5176 3 жыл бұрын
ውዴ ወሎም ጎንደርም ጎጃምም እንድ ነን አማራና አማራ ብቻ እኔ ከሚገርምሺ አባቴ ከጎንደር እናቴ ከደሴ ናቸው እና ደስስ ይለኛል አንድ ነው ልዩነት የለውም ሰም ብቻ ነው
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ 4 жыл бұрын
ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ዘረኝነት የለብን ፍቅር ብቻ ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
እኔም ያንችዉ እህት ነኝ ሀገሬን ወገኔን ዉድድድድድድ የማረግ
@NigatSetarge
@NigatSetarge Жыл бұрын
@@y.5206tr
@Zahra-k9w6j
@Zahra-k9w6j 9 ай бұрын
እኔምውድድድድድ ❤❤❤❤❤
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
ራያና ቆቦ ሰቆጣና ላስታ ዋርላና ደላንታ መቅደላና ተንታ አማራ ሳይንት ሁሉ ቤተ አማራ እስኪ እስክታ ልውረድ ካገሬ ልጅ ጋራ💚💛❤
@zedlove4479
@zedlove4479 5 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ለምን እንደሆነ ባላውቅምን ውስጤ ይረበሻል ..... እውነት ስደት ጨረሰኝ ..!!
@karemaadame1038
@karemaadame1038 5 жыл бұрын
oromo musci
@universitytutorial21
@universitytutorial21 3 жыл бұрын
ባህላዊ ሙዚቃዎች እንዳለ እኔ ቻናል ላይ ይገኛሎ ገባ በሎ ይመቻችሁ
@haleemha2502
@haleemha2502 3 жыл бұрын
@@karemaadame1038 ወይ ወሎ አማረ ዉስጤ🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹
@haleemha2502
@haleemha2502 3 жыл бұрын
🇪🇹
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
አይዞን ውዴ አድቀን እግዚብሔር በቃችሁ ይለናል
@samirawetloves6053
@samirawetloves6053 5 жыл бұрын
ትግሬ ነኝ ግና ዴሴዋች ፍቅር ናቹ ውዴ ፍቅረኛየ ዴሴ ነው በአጣቃላይ አማራዋች ውድድድድ ነዉ ማሪጋቹ
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 5 жыл бұрын
❤❤
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 жыл бұрын
እናተም የኛው የሰሜኑ ክፍል ናችሁ እንወዳችሆለን እኛ አለ እናት ባዶ ነን እናተ አለ እኛ ባዶ ናችሁ ተደጋግፈን ነው ኢትዮጵያዊ እምንሆነው ቆንቆ መግባቢያ ነው እህቴ መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@samirawetloves6053
@samirawetloves6053 5 жыл бұрын
@@TechTalkWithAwel ጉሹ የምፈልገው ምን ሆነ እና ግና ምን ወጋ አለው የኔና የቤሌ ቤተሰቦች ዘረኛዋች ናቸው የሁለታችን ግኑኝነት አይፈልጉም ግራ ገባን እባካቹ ሜላ በሉኝ እሱ መጣት አልፈልግም
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 жыл бұрын
@@samirawetloves6053 አይዞሽ የኒ እህት ቤቱሰቦቻችን ልቦና ይስጣቸው እኔም እንዲህ አይነት ፈተና ገጥሞኝ አሰናግጃለሁ አይዞሽ እኔ እምነግርሽ ከኒ የሂወት ልምድ ልጅቱ እግዛቤሄር የሚፈራ በሀይማኖት የማይደራደር ይሁን ከሁለት ያጣ እንዳኮኝ የኒ እጣ እንዳይደርስሽ ማማ እንደሚወድሽ አረጋግጭ ማነው በይ ፀባዩን አስተሳሰቡን አጣሪ አብዛሀኛው ወንዶች እሚያውሩት ሌላ እምሚኖሩት ሌላ ነው እሱ ያንች ስራ ነው እሱ ላንች ጡሩ ከሆነ ቤተሰቦቻችሁም አንድ ቀን ይረዱአችሆል ማማ በብሄር ምክንያት እንዳትለያዩ መጀመሪያ የአምላክ ፍጡር ነን ሰው መሆን ይቀድማል ብሎም ኢትዮጵያ ዊ ነን የ ኢትዮጵያ የሆነ ሀገር ነገር የሁላችንም ነው አታስቢ እሽ ፍቅር ሽን ጠበቅ አድርጊ በተረፈ በግል እናውራ 056 1324978 ነው 0554879465 ነው ሴት ነኝ
@فاديهفادي-ب2ش
@فاديهفادي-ب2ش 5 жыл бұрын
Hdiiya
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 жыл бұрын
ኣቤት ስወዳቹ ንፍቅፍቅ ትልኛላቹ ወሎዮዎች እኔ እህታቹ ከትግራይ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
@fantahunwendosen5795
@fantahunwendosen5795 6 жыл бұрын
ASMEMSAY
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 жыл бұрын
@@fantahunwendosen5795 እውነትሽ ነው ኣይፈረድብሽም ያው ኣስመሳይ ሰው ሁሉም እደራሱ ይመስለዋል ስለዚ መልስ የለኝም እህት
@gshfffgxgff1581
@gshfffgxgff1581 6 жыл бұрын
@@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ እኛም ንፍቅ ማር የኔ አስተዋይ
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 6 жыл бұрын
ትግራውያን እኛም እወዳችኋለን ግን አድ ነገር ቅር ብሎኛ አሉ ራያ ያሉ ወድሞቻች እየተሠድ ሥለሆ ግን ወሎ መቸም ቂም አይዝም ውውድ ማሮ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 жыл бұрын
@@emuyagoshu4211 ማለት
@abi.yohannes127
@abi.yohannes127 Жыл бұрын
I am from Jamaica 🇯🇲 but I love amhara music 🎶 😌 ❤
@መታገስ
@መታገስ 11 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ሆነህ ጃማይካ😂😂😂😂
@mohammedrehan3791
@mohammedrehan3791 5 жыл бұрын
ኩራቴ ነው አማራነቴ❤💛💚አገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ☝😍
@IconiaTab-kk4tl
@IconiaTab-kk4tl 5 жыл бұрын
Kabnhh
@alimoussa1740
@alimoussa1740 5 жыл бұрын
Assiakmil
@alimoussa1740
@alimoussa1740 5 жыл бұрын
Assia kmil
@alimoussa1740
@alimoussa1740 5 жыл бұрын
Assiakmil2019
@alimoussa1740
@alimoussa1740 5 жыл бұрын
Maussa
@dawithadgu2718
@dawithadgu2718 3 жыл бұрын
I am from eritrean🇪🇷 and i love Ethiopian and wollo i love you so much guys 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@luluw4944
@luluw4944 3 жыл бұрын
We love you too ❤️🇪🇹
@rakebmolla3842
@rakebmolla3842 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@y.5206
@y.5206 3 жыл бұрын
tank you brather wey Love you ❤i iam from ethiopia wollo💚💛❤💓💕💓💕💕💕
@henonbabichu9079
@henonbabichu9079 2 жыл бұрын
@@y.5206 l
@sedaluv943
@sedaluv943 Жыл бұрын
​ ❤
@tesedeykassie5574
@tesedeykassie5574 5 жыл бұрын
በዎሎ ውበት የምኮራ የአማራ ልጅ ጎንደሬ ነኝ.I love 😍 ቤተ አምሃራ
@mobileshop303
@mobileshop303 5 жыл бұрын
Tesedey Kassie እኔም ጎደር ነኝ
@eeee1143
@eeee1143 5 жыл бұрын
Mobïle Shop uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu VpppppppxswY
@ኡሙአይመንከሳውዲአረቢያጅ
@ኡሙአይመንከሳውዲአረቢያጅ 4 жыл бұрын
ዞር በይ ጎንደርሽን ይዘሽ ይሄ እኛን ወሎዬዋችን ነው ሚመለከት ደሞ ዘፈን አማራ አይልም ወሎን እንጅ
@ኡሙአይመንከሳውዲአረቢያጅ
@ኡሙአይመንከሳውዲአረቢያጅ 4 жыл бұрын
ወሎ አማራን አይወክልም አማራዋች ገደል ግቡ እኛ ወሎዬዎች አማራ አይወክለንም
@amosi6133
@amosi6133 4 жыл бұрын
@@ኡሙአይመንከሳውዲአረቢያጅ hahahahaa i know u r oromo galla our servants
@מוטיאקל
@מוטיאקל 4 жыл бұрын
ደሴ ወሎ ደስ ይበላችሁ እናመሰግን አለን ከእስራኤል ሀገር
@mulugetabizani5592
@mulugetabizani5592 6 жыл бұрын
ጉራጌ ብሆንም አማራዎች ዉስጤ ናቹ ደሞም ይሄዘፈን ስወደዉ
@yaballo1
@yaballo1 6 жыл бұрын
These are Amharic-speaking Oromos. They make it clear in their song. Do you like anything Oromo? .. Most of your people dislike everything Oromo though they can't live without Oromos. Sad, isn't it?
@berihunzegale6443
@berihunzegale6443 6 жыл бұрын
Nice
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
እኛም ውድድ😍😍😍
@yggugg7827
@yggugg7827 6 жыл бұрын
ሲክስ
@banchbanch8606
@banchbanch8606 5 жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘me to konjoo
@ولدالجنوب-ر2م
@ولدالجنوب-ر2م 5 жыл бұрын
I am a Saudi and I love the Ethiopian people 🇸🇦❤🇪🇹
@hayatkebede9052
@hayatkebede9052 5 жыл бұрын
thanks
@milomilo8114
@milomilo8114 5 жыл бұрын
@@jmi6171 تكتبون العربي؟
@Aplustradomus
@Aplustradomus 4 жыл бұрын
I can dig it,we tend to seperate our self based off of religion and cultured esp as people of color... but even Saudi people have music similarities...skin tone etc...Not bragn but People of Color are just fascinating...and most hated 💯🖤
@ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ
@ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ 3 жыл бұрын
@@milomilo8114 ጨጨ
@seadaayoub1937
@seadaayoub1937 3 жыл бұрын
مشكور الله يحفدك لنا
@Kalkidan-c5f
@Kalkidan-c5f 9 ай бұрын
እኔ የጋይት ልጂየ ወሎ ልጅ ህይወቴ ነው እወዳችው አለው በጣም ❤❤❤❤ቤተ አምሀራ የገብርየ ልጅ
@HfHxh-ls3dd
@HfHxh-ls3dd 4 ай бұрын
እኔ ደግሞ ሚስቴ የታች ጋይት ልጅ ነበርች እኔ ደግሞ ወለየ ነኝ አሁን ግን ከተለያየን 1አመት ሆነን እና በእዉነቱ የጋይንት ሰዉ ሰዉ አክባሪ ደግሶ የሚያበላ መልካም ህዝብ ነዉ
@thefareastgovt5899
@thefareastgovt5899 5 жыл бұрын
I was born and raised in Kenya by Ethiopian parents. I love Ethiopia and I want friends from there
@luluw4944
@luluw4944 3 жыл бұрын
All Ethiopians are your friends, brothers and sisters. We love you
@mekdstigabu1478
@mekdstigabu1478 3 жыл бұрын
Nice
@Mindyobussines177
@Mindyobussines177 3 ай бұрын
I’m 🇪🇹and🇪🇷and I love both equally soooo muchhhh god blesss uuuu
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ድንቅ ውብ ወሎ ገራገር ፍቅር ነው ሀገሩ። ።።።።።።።ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያን ለሁላችንም ።።።
@kadijakadijakadijakadija4114
@kadijakadijakadijakadija4114 5 жыл бұрын
AfricaLalibela ዎው
@majockmanytil1755
@majockmanytil1755 Жыл бұрын
Nice music 🎶 Ethiopia the mother of Africa 🇪🇹 Sending love from south sudan
@alazarmaru4370
@alazarmaru4370 Жыл бұрын
Thanks
@majockmanytil1755
@majockmanytil1755 Жыл бұрын
You're welcome🙏
@simonhailu8881
@simonhailu8881 4 жыл бұрын
How can describe the wisdom of amharans , lovely ,and God fearing people .we eritreans are proud of you .
@luluw4944
@luluw4944 3 жыл бұрын
Thank you dear. We love you too 🇪🇹❤️🇪🇷
@getasewtesfaw3363
@getasewtesfaw3363 11 ай бұрын
thank you
@zubeyidajemaljemal34
@zubeyidajemaljemal34 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ የወሎ ልጆች በውስጤናቸው እኔ ግን ጉራጌነኝ የሁሉም ብሔር ልዩ ቦታ አለኝ Ilove wello💓💓
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድድድድድ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
ዉድድ
@ያስሚንአሊየከለላቀበጥ
@ያስሚንአሊየከለላቀበጥ 5 жыл бұрын
በአማራ እነቴ እኮራለሁ በተለይ ወለይነቴ ቁምነገር ወለየዎች በጣምነዉ የምወዳችሁ like i miss wello
@shalomsh972
@shalomsh972 5 жыл бұрын
.
@chuasmare22
@chuasmare22 5 жыл бұрын
ያስሚን አሊ የከለላ ቀበጥ الشمري this are not Amhara they are agewe and kimant people. They just use our language even tho they have their own language
@ያስሚንአሊየከለላቀበጥ
@ያስሚንአሊየከለላቀበጥ 5 жыл бұрын
Asmare Desta OK THANKS FOUR YOU ANY IANGUAGE NO PROBIEM I LIKE THIS MUSIC BORENA I PIEAS OF BIRTH
@davidkalab3842
@davidkalab3842 5 жыл бұрын
מה. מצב
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 5 жыл бұрын
@@chuasmare22 ye sew kebte, bete amhara wollo
@greatness3119
@greatness3119 2 жыл бұрын
So I am Namibian in love with your country. Loving this song. I love how rich you guys are with your culture. I named my son Tafari after your great king. Can't wait to visit very soon.
@yeadonai3543
@yeadonai3543 2 жыл бұрын
Ohh he is officially Ethiopian. You are welcome anytime brother
@MelkieBelay
@MelkieBelay Ай бұрын
You well come , I am from Ethiopia my dear !
@qalilenasir3726
@qalilenasir3726 5 жыл бұрын
M Somali thanks amhara for nice culture..one horn Africa for ever
@tadessefikre4452
@tadessefikre4452 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እና መሰል ባህሎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ስላሉን ፣ የሀገሬንበጎ በጎ ገፅታዋን ሳስብ እደዚህ አይነት ሙዚቃ ሳዳምጥ ደስ ይለኛል፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@የኔሰው-ሠ9ጠ
@የኔሰው-ሠ9ጠ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ልጅ ነኝ በጣም እውድቹዋለው. እጭ ስደት አይኑ ይጥፍ. እግዚአብሔር. ሰላም ለሀግራች እምም ኢትዮጵያዊ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 жыл бұрын
ጎጃሜ ነኝ ወሎወች ውስጤ ናቸው
@saronshanay2929
@saronshanay2929 6 жыл бұрын
I love it so lovely dancers and singer i am from eritrean one love 4ever 🇪🇷❤🇪🇹
@sarkinyakinjabo7607
@sarkinyakinjabo7607 4 жыл бұрын
Nice one.
@merathetewahdo2539
@merathetewahdo2539 4 жыл бұрын
ምስ ኣምሓሩ ግን ሓድነት ሓደጋ እዩ
@amaanaadam2973
@amaanaadam2973 3 жыл бұрын
@@merathetewahdo2539 p pt Ù
@seadamohammad6672
@seadamohammad6672 3 жыл бұрын
@@merathetewahdo2539 ጰነበ
@יאירסהלו-ק7ח
@יאירסהלו-ק7ח 3 жыл бұрын
ፈፈዠ
@asiat4178
@asiat4178 3 жыл бұрын
እኔ የባህርዳር ልጅ ነኝ ስለወሎ ስሰማ ነፍሴን አላዉቀዉም ያላህ የወሎ ባልስጠኝ
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 жыл бұрын
ወሎ የደጋጎቹ አገር አማራ ውስጤ ነው
@Desimage
@Desimage 11 ай бұрын
Wow wow wow ከልጅነት እስከ እውቀት አብረነው የምንኖርለት ምርጥ ስራ!!! (ባቢሻ) እናመሰግናለን።
@bdhfj7932
@bdhfj7932 5 жыл бұрын
አገሬ መርሳ ናፍቃኛለይ ወይኔ መነሀሪያን አየሁት መቸይሆን ካገሬ እምገባው ስደት ውስጤነው ለዘላለም ይኑርልኝ ለኔ
@rahmamob5553
@rahmamob5553 2 жыл бұрын
ከአራት ወረበኋ እሳፈራለሁ ሀገሬ ደሴ ሰፈሬ ቦንቡሀ መልካም ጉዞ በሉኛ ውዶችየ
@maxamedindhacade7767
@maxamedindhacade7767 5 жыл бұрын
I am from somalia really i love ethopian music
@cupidsiza
@cupidsiza 4 жыл бұрын
Wow! All I see is beautiful people, dancing beautiful and singing beautifully!
@qh1873
@qh1873 5 жыл бұрын
Respect ✊ for these grate ppl for their culture for the love of their country Long Live The Grate Ethiopia 🇪🇹
@tamiradam4160
@tamiradam4160 5 жыл бұрын
im from sudan ilove you brothers
@hjjfjcncnc5065
@hjjfjcncnc5065 7 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይይ ትዝታ ወሎየነኝ ያውም የሀይቅ የሀገሬ ልጃች ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድ ዘይነብ ከሳኡዲ
@ኸይራቢንትሰይድ
@ኸይራቢንትሰይድ 6 жыл бұрын
ግን ባህሩ ሀይቅ ዳር ነው እንደ ማለቴ በእይታ የማውቀው እና በካሚራ ላይ አንድ አልሆነልኝም ባለፈ ኢጃዛ ሂጀ ነበር እና አቧራው በጣም ያስጠላ ነበር በሉ እኛ ሀይቆች አይዞን አላህ ላገራችን ያብቃን
@ሀድቢንትሙሀመድላትሀዝንኢ
@ሀድቢንትሙሀመድላትሀዝንኢ 6 жыл бұрын
አወ ሀይቅ ነው ♥
@endalksisay2251
@endalksisay2251 5 жыл бұрын
We are too rich really ! !!
@هزاععبيدهزاععبيد
@هزاععبيدهزاععبيد 5 жыл бұрын
Enim welo yenegi Aeb Shir
@מעיין-י9ת
@מעיין-י9ת 5 жыл бұрын
@@ኸይራቢንትሰይድ 2
@ሰወድክልኑርአባቴ
@ሰወድክልኑርአባቴ 5 жыл бұрын
አማረ መንበሩ ዋዉ ደሰ ይላል የዋድላ ደላንታ ልጅ በርታ የፉዘር ጓደኛ ነበር አሁን እሱ ዘፉኝ ሆነ ደግሞ ዘመደ ነው
@ኢክሩወለዬዋእናቷንናፋቂ
@ኢክሩወለዬዋእናቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
እንደ የደላንታ ልጅ ነው እንደ
@ሰወድክልኑርአባቴ
@ሰወድክልኑርአባቴ 4 жыл бұрын
@@ኢክሩወለዬዋእናቷንናፋቂ አወ
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 5 жыл бұрын
ባህላችን እንደወረደ ሳይበረዝ ሳይከለስ እንዴት ደስ ይላል።
@ማሪቱአዲስየጎንደሯ
@ማሪቱአዲስየጎንደሯ 5 жыл бұрын
#ጎንደሬ ነኝ ግን ይህን ዘፈን በጣም ♥️♥️♥️ነው የምወደው 💃💃💃💃
@jaajee2621
@jaajee2621 4 жыл бұрын
እኔም ጎንደር ነኝ ግን ወሎ ዉሰጢ ነው ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Жыл бұрын
የሀገርሽ ዘጸን ነው
@الفياالسيد
@الفياالسيد 5 жыл бұрын
እስኪ ወሎ የሆናችሁ በላይክ ግጭኙኝ ወሎ ሀገሬ እፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ሥደት😢😢😢
@sraeayaser1153
@sraeayaser1153 5 жыл бұрын
ዋው የደሴ ልጂ
@ممدوحالمريعاإلةممدوحالمري
@ممدوحالمريعاإلةممدوحالمري 4 жыл бұрын
የደሴልጂባልሆንይቆጨኝነበረ
@molamengesha565
@molamengesha565 4 жыл бұрын
ይክህ
@ኢትዩጲያለዘላለምትኑር
@ኢትዩጲያለዘላለምትኑር 4 жыл бұрын
@@molamengesha565 weeee
@shibah4891
@shibah4891 4 жыл бұрын
ወለየ ነኝ የከላላዋ በጣም ነዉ የምወደዉ
@ridwanclaahi2537
@ridwanclaahi2537 3 жыл бұрын
Who’s here after libration of Desie and chomblcha news? Searched some wollo songs!
@ስደተኛዋነኝየድንግልልጅስ
@ስደተኛዋነኝየድንግልልጅስ 6 жыл бұрын
ደሴ ላይ ነው ቤቷ የሚያምረው አንገቷ እስኪ ወደ ደሴ ባል ፈልጉልኝ 😂 ውስጤ ናችሁ እኔ ጎንደሬ ነኝ 💚💛❤😘
@tamaskanbyyan2951
@tamaskanbyyan2951 6 жыл бұрын
አይሁነም
@ኢድሪስሁሴንከወሎ
@ኢድሪስሁሴንከወሎ 4 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ውደ
@nemanema1902
@nemanema1902 2 жыл бұрын
እቢ ጨርሰናል ባል የለም
@fatimaalfatima9163
@fatimaalfatima9163 Жыл бұрын
Neyi weddiman edirshalehu bewst. Neyi
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ክክክክ እሺ ለኛ ጎንደሬ ፈልጊልን
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 жыл бұрын
ደሴዎቸ አማራዎቸ ውድድድድድድድድ ያዝ ወሎ የቆጆ መገኛ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድድድድ
@Aplustradomus
@Aplustradomus 4 жыл бұрын
I love this culture so much....so mislead how USA presented these beautiful people of color to us... 💯♥️💛💚
@nunu7353
@nunu7353 3 жыл бұрын
!!
@Yohana426
@Yohana426 5 жыл бұрын
አቦ ወለዮች ስወዳችሁ ወሎየ ቢሆን እጣ ፈንታየ ምኞቴ ነበር
@kamkamela1770
@kamkamela1770 4 жыл бұрын
አብሽሪማሬሁሉምእቶቢያነው አለዛእኔደሴዘናላርግሽሽ😃😄😘
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ሀቢብቲ ነይ ምን ችግር አለ ታዳ
@hanelove6686
@hanelove6686 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ባልሆን ይቁጨኝ ነበር የኔ ወርቅ ሃገር እምዬ እውድሻለሁ 💚💛💗፡ ከፍ በይልኝ በአለም ላይ ታይልኝ የኔ እናት አለሜ ሃገ😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘 ከአንች መፈጠሪ ያኩሪኛል ያስደስተኛል ያች ልጅ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል እድለኛ ነኝ እኮ ኢትዮጲያዊ በመሆን ትልቅ ኩሪት ይስማኛል😍😍😍😍😍😉
@DANIELA0909d
@DANIELA0909d 3 жыл бұрын
Wollo bete Amhara +Ethiopia...🍏🍋🍎🙏🙏🇪🇹
@zeyinb902
@zeyinb902 3 жыл бұрын
አሪፍ አገላለፅ
@kifleawedew1917
@kifleawedew1917 5 жыл бұрын
አዎ፣ ወሎየነት በጣም ነው የሚጥመው ልክ እንደ ማር።
@spiritualsunshine9215
@spiritualsunshine9215 4 жыл бұрын
We are not necessarily the same but at the same time we are similar in some ways. Much love from your neighboring sister!!!!!
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 3 жыл бұрын
ተደምጦ ተደምጦ የማይጠገብ ባህላዊ ዘፈኖች
@ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ
@ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ 3 жыл бұрын
ወሎ ዮ አማራዮ ደሞቸኢትዮጲያንአላህሰላም ያድርግልን ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ አላህ ሰላሙን ያውርድልን አሚን
@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 3 жыл бұрын
ድሮ ትግራይ ክልል ስንማር ስብስብ ብለን ስንሄድ መጡ ወለየዎቹ ሲሉን የነበረው መቼም ከውስጤ አይጠፋም 14እና የ15 አመት ልጅ ነበርኩ በዛ ስአት እና ምለማለት ፈልጌ ነው ወሎየውች ፍቅር ነን።
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እንታወቃለን ወላሂ ይለዩናል አዲስ አበባ ራሱ ይለዩናል ወሎየ ነሽ ይላሉ አይተው ከፊት ሱብሀን አላህ
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 Ай бұрын
AMHARA ENJI WOLLOYE YEMIBAL MANINET YELEM ESHI,,.................WOLLO YE GOTI SIM NEW
@AwolBiya-zt8qy
@AwolBiya-zt8qy Жыл бұрын
I love wollo even I am south Ethiopia my love is from haribu!!
@tsehayabate4920
@tsehayabate4920 7 жыл бұрын
አቦ እንኳን ወሎየ ሆንኩኝ ደስ ስንልኮ ናፈቀኝ አይይይይይ ሀገሬ እስከመች ሳውዲ አንድ ቤት ታጉሬ አይይይይይይይ ዘንድሮስ
@Boss-mi9fp
@Boss-mi9fp 7 жыл бұрын
Tsehay Abate
@ffgfhfh9556
@ffgfhfh9556 6 жыл бұрын
Tsehay Abate ayezoshi
@mekdesdubale7625
@mekdesdubale7625 6 жыл бұрын
Tsehay Abate በጣም የኔ ማር
@هانيالعرماني-ظ3ض
@هانيالعرماني-ظ3ض 6 жыл бұрын
አቤት ወሎ የፍቅር ሀገር። እናት ወሎ ለዘላለም ኑሪ
@sahadasahada605
@sahadasahada605 6 жыл бұрын
ወይወሎደስይላልለምንቢባልየቆንጆምንጭነውና።ከላላከላላነውቤቷሲልስፈሩሁሉታየኝ።መቸነውከላላንየማያትአይይይይይይይይ
@khattrak2570
@khattrak2570 4 жыл бұрын
እደዉ ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎዬወች ሰላማችሁ ይብዛ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 жыл бұрын
ጎጃሜ ነኝ ግን ወሎወች ውስጤ ናችሁ ይሄን ሙዚቃ ብሰማውም አልጠግበው
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 жыл бұрын
ኧረወሎወሎ ወሎገራገሩ እንኳንስ ልጆቹ አዝመራዉ ማማሩ ወይኔ ሀገሬ ወሎ ናፈቀኝ ዛሬስ እዚህ አመዳም አገር ተቀምጭ 😭😭😭😭😭😭
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤💛💚😄ወሎ ፍቅር ብቻ ነን😍😍😍
@kadijakadijakadijakadija4114
@kadijakadijakadijakadija4114 5 жыл бұрын
Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai ዎው
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
እኮ፤
@Merema-qz1jd
@Merema-qz1jd Жыл бұрын
@qweas-hv6og
@qweas-hv6og 5 ай бұрын
🥰🥰
@awolmohammed3276
@awolmohammed3276 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው የወሎየዎች ትልቅ ስጦታ ነው ይህ የባህል ሙዚዚ
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 жыл бұрын
አገራችንወሎ ፀባያችንማር እኛወሎየዎች አቤትሥናምር ወይኔኔኔኔኔኔኔ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማነዉ እንደኔ አገሩ የናፈቀዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 жыл бұрын
ወሎዬ መሆን በራሡ መታደል ነው ኩራት ነው ወሎየነቴ ውበቴ💔😍
@ሂወትደስታጓልትግራይ
@ሂወትደስታጓልትግራይ 4 жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሙዚቃ ቀፅለሉ
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
Thank,you,
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ወሎ የውቦች አገር ወሎዬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@tamiradam4160
@tamiradam4160 5 жыл бұрын
big love from sudan.
@seadi6958
@seadi6958 3 жыл бұрын
ወሎ በመሆኔ ደስተኛ ነኚ ወሎ አማራዬ 😍😍😍😍
@sisuguitar2077
@sisuguitar2077 5 жыл бұрын
ወሎ ማለት ፍቅር ነው እመኑኝ በአማራነቱ ብቻ ሳይሆ በአቃፊነቱ የዛሬ 200 አመት ኦሮሞን አቅፎ የተቀበለ ምስኪን ህዝብ እንኳን ወሎየ ሆንኩ
@maladabat1365
@maladabat1365 4 жыл бұрын
םךךך
@jaajee2621
@jaajee2621 4 жыл бұрын
@@maladabat1365 👎👎👎👎
@יצחקאיינאו-פ7ל
@יצחקאיינאו-פ7ל 4 жыл бұрын
hji
@meddina7041
@meddina7041 3 жыл бұрын
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ kesidb wuchi Lela mittsifew atah ende kefafi bewolos keld yelem tinb
@MRUTUBEE
@MRUTUBEE 3 жыл бұрын
ዋው ምችት ይበልክ አማረ ሰምቸ አልጠግበዉም ሙዚቃህን👍👍👍💝💝💝💝
@fafiraya3757
@fafiraya3757 3 жыл бұрын
ወሎ የቆንጆወች ሀገር❤❤❤❤
@dhhdhdhhdhdhd5132
@dhhdhdhhdhdhd5132 Жыл бұрын
የራያዋ ንግስት እውድሻለሁ😢
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
ፍቅር ኑ ግቡ ብሎ የሚያበላ ከዘር ከጎሳ የፅዳ ህዝብ በሃይማኖት የሚከባበር ህዝብ ሃገሩን እምነቱን የሚወድ ህዝብ ቤተ አማራ ውበት ፍቅር መዋደድ ወሎ ላይ በጣም የተለየ ህዝብ ሳላውቀው በፍቅር የምወደው ሃገር አቦ ሰላማችው ይብዛ ሁሌም በምድር ላይ ፍቅር ይብዛ We Love You so much guyzzz
@haileyesusawulew6938
@haileyesusawulew6938 2 жыл бұрын
ሁሌም እንደ አዲስ ሊደመጥ የሚችል ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ❗️ ወሎዬዎች እንወዳችኅለን ❗️ #ከባህርዳር ጎጃም #
@hhhmmm2959
@hhhmmm2959 6 жыл бұрын
ወሌየወች ስወዳችሁ ከልቤ ከናንተ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር እኔ ጎንደሬ ነኝ ውውውውውውውውድድድድድ አንድቀን መጥቸ እንደማይሽ አልጠራጠርም አማራነት ውበት ኩራት ነው።
@ሀዩነኝየማየብቻ
@ሀዩነኝየማየብቻ 5 жыл бұрын
የተንታ እና የመቅደላ ልጅ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
@hayatmuhammad7146
@hayatmuhammad7146 5 жыл бұрын
አብሽር የገርልጅ
@ሠኢድየዲንተማሪ
@ሠኢድየዲንተማሪ 4 жыл бұрын
አማራ ነኝ። የሠሜን ሸዋ ልጂ የሠሜን ሸዋ ልጂ አይባልም ድሀ ሠላሳ ብር ሠጥቶ መልሡ መቶ ኃያ
@madinaandris3789
@madinaandris3789 3 жыл бұрын
I was born in dessie I live in dessie i die for dessie & i proud for it
@seadaseadagetachew4374
@seadaseadagetachew4374 3 ай бұрын
enat alem wello hageri My Love wello miss u 😢❤❤❤
@sisuguitar2077
@sisuguitar2077 5 жыл бұрын
እናት አለም ወሎ የ አማራው ኩራት
@ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ
@ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ 6 жыл бұрын
የምሰራበት ቤት ካሜራ ስላለው ሽንት ቤቱን ክረችም አድርጌ ዘግቼ አስነካዎለው እስኪወጣልኝ
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 6 жыл бұрын
ትብለጥ አዲሱ ትብለጥ አዲሡ ክክክክክ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 жыл бұрын
ትብለጥ አዲሱ ትብለጥ አዲሡ ክክክክክክክክክክክክክ ብኡነት ስሓቕ ሞተኩ ክክክክ
@muluuayaleeayanewayalee3538
@muluuayaleeayanewayalee3538 6 жыл бұрын
ትብለጥ አዲሱ ትብለጥ አዲሡ አረጅን እንዳይመታሽ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 6 жыл бұрын
😆😆😆😄😆😆
@ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ
@ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ 6 жыл бұрын
marey🤔😃😃😃😃😂👈🙊
@madisongbeen1023
@madisongbeen1023 5 жыл бұрын
Nice song, I love this song so much, thanks for this action
@lubabalubaba373
@lubabalubaba373 5 жыл бұрын
ውሎበመሆኔእኮራለሁ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ወሎ ያፈራኝ ነኝ ስደት የበላኝ እንዳው መቸይሆን የምትጠሪኝ 😥ሀገሬ😥 ደሴ ዙሪያው መንገድ በሩበዘበኛ እንዳው መቸይሆን የኛ መገናኛ ጦሳ ተራራውላይ።ያለሺው ደመኔ እባክስ አምጭልኝ ስለኔ ስለኔ 👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@YouTub-xg8ur
@YouTub-xg8ur 5 жыл бұрын
ጉራጌነኝ ዘፈንምአልወድም ሥደትከመቅላቀሌ በፊት አድግቢ ተከራይተንእንኖርነበር በተለይወሎዎችፍቅርናቸዉ
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እኛም ውድድድ
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 5 жыл бұрын
አቤት ወሎ ገራገሩ መታደል ነው ወሎ ላይ መወለድ ልዬ ነው ወንድም
@የዲንግልማርያምልጂእግዛቢ
@የዲንግልማርያምልጂእግዛቢ 7 жыл бұрын
😢😢😢😢😢ወይ ሀገሬ ሠፈሬን አየሁ አይ የሠው ሀገር በርሬ አልሄድ ሆነብኝ ደሴ ፔያሣ i miss you
@ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ
@ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ 6 жыл бұрын
የዲንግል ማርያም ልጅ** የኔማር የሰፈሬ ልጅ አራዳ ነኝ ደሴ እንተዋወቅ
@rubabarubaba4916
@rubabarubaba4916 6 жыл бұрын
እሽ ማር እኔ ወደሰኛ ነኝ
@rubabarubaba4916
@rubabarubaba4916 6 жыл бұрын
ሰኞ ገበያ
@abebakebede9326
@abebakebede9326 5 жыл бұрын
ዴሴ ላይ ነው ቤቷ ወሎዪዎችን እውዳችኅለሁ።
@shaikawakra5752
@shaikawakra5752 5 жыл бұрын
ማር
@ayehuTsegaw-p3s
@ayehuTsegaw-p3s 8 ай бұрын
ጎንደሬ ነኝ ግን በጣም እወደዋለሁ!!!!!!
@takilomihret7600
@takilomihret7600 5 жыл бұрын
ወሎ የፍቅር ሀገር ምናለ ጓደኛ ብትፈልጉልኝ ልሞት ነው በትዝታ
@zedlove4479
@zedlove4479 5 жыл бұрын
እኔ ልሁንህ
@mariyamummet8700
@mariyamummet8700 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@mobystar8043
@mobystar8043 5 жыл бұрын
@@zedlove4479 ቆነጅ
@ኢትዩጵያትቅደምዘረኛይውደ
@ኢትዩጵያትቅደምዘረኛይውደ 5 жыл бұрын
እኔ ልሁንህ
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
eni lehuneh
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 3 жыл бұрын
ረአሁንስ አገሪናፈቀኝ አማራነኝ ወሎየ በጣምየምወደው ሙዚቃ ውድያገሪልጆች እወዳችኋለሁ
@henokassefa1996
@henokassefa1996 5 жыл бұрын
የነፍጠኛ ልጆች ምንም የማያምርብን የለም። ወሎ ወልደያ ፣ዶሮ ግብር፣ሮቢት፣ ቆቦ ኧረ ስንቱ.....
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 жыл бұрын
በጣም
@jaajee2621
@jaajee2621 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mequanintgetnet2574
@mequanintgetnet2574 Жыл бұрын
wawu it is my great country Ethiopia.First from the world.
@rero6212
@rero6212 4 жыл бұрын
تحيه حب وتقدير إلي احب شعب الي نفوس السودانيين .
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 4 жыл бұрын
ቢሄር የማይወክለኝ ጥሪት ያልሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ
@Ay_Beauty_Star
@Ay_Beauty_Star 5 жыл бұрын
This is my song man 💃💃💃💃💃💃💃
@zaynabzaynab7292
@zaynabzaynab7292 4 жыл бұрын
ሥወዳችሁ ወሎየዎች እኔም ወሎነኝ ያዉምየመርሳአባገትየ🌺🌺🥀🥀🥀🥀🥀
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ኢትዩጽያውይ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ዘርኛ አትሁኑ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
እሽ
@sultanahmed6347
@sultanahmed6347 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ሁሉም እንደዚህ ቢያስብ ደስ ይላል አላህ አንድ ያድርገን ፍቅር ያሸንፋል!!
@JohnboscoMugumya-oi1yv
@JohnboscoMugumya-oi1yv Жыл бұрын
I'm John uganda I think Ethiopian is our country of origin
@tahahseen8007
@tahahseen8007 5 жыл бұрын
ደሴ ሳላዉቀዉ የምወደዉ አገር😍😍😍
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ልውሰድሽ
@vorloxi3548
@vorloxi3548 3 жыл бұрын
ayeee endet yehone ahun wello, this music is Masterpiece
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,4 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 22 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 44 МЛН
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video
6:24
Yehunie Belay
Рет қаралды 11 МЛН
ETHIOPIAN MUSIC 2024_GONDER_ጎንደር_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2024
10:14
Tadesse Alemu - Wollo
6:48
Wondye Tefera
Рет қаралды 182 М.
New Ethiopian Non Stop Collection Cover Music by | Dan Ab - ዳን አብ
16:10
Nuradis Seid - Ho Bel | ሆበል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:42