Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 1,731,465

News ET Social

News ET Social

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@ዜዶየኢትዮጵያዋ
@ዜዶየኢትዮጵያዋ 8 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም ሲወደው የዛሬ ሁለት ዓመት ኢትዮ ስሄድ አይቼው ነበር በጣም ምርጥ ፊልም አሁንም ደግሜ አየሁት በቃ አይሰለችም
@ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ
@ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ 5 жыл бұрын
አቃጠለችው ሙዚቃ ጠጥታ አየ አለመገጣጠም ምሀመድ ሜፍታ ምርጤ ሺ አመት ኑርልን ስወድህ ልዩነህ👍👍👌🏼👌🏼😍😍😘😘😘
@zayedalhashmi3326
@zayedalhashmi3326 5 жыл бұрын
ሚገርም ደስ የሚል ፊልም ትግስተኛነት ትልቅ ማንነት ነው 💓💓💓💓💓💓💓
@SaraSara-xr9wo
@SaraSara-xr9wo 6 жыл бұрын
ትግስተኛ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ምርጦች 🙏🏼
@reubenhenry5507
@reubenhenry5507 3 жыл бұрын
I guess im randomly asking but does any of you know of a way to get back into an Instagram account?? I was stupid lost my password. I would love any tips you can offer me.
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 7 жыл бұрын
እውነቱን ለመነገር ፊልም አስተመር ነው እንዴት ብበል ሳያፈቅራት አፈቅርሻለሁ የምሉ ብዙ ወንዶችም ሴቶችም አሉ በተላይም ወንዶች በውኑ ጊዜ እንድህ አይነት ተጀምሯዋል ስለዚህ ከፊልም እንመራለን እውነት የምትሉ like አድርጉ
@ghjkuejdj2708
@ghjkuejdj2708 6 жыл бұрын
ሀይ
@hafsahafsa9046
@hafsahafsa9046 6 жыл бұрын
Kkk kkkkk
@sintayehuniguse952
@sintayehuniguse952 5 жыл бұрын
Marya
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 5 жыл бұрын
Btam ewnt new enji
@DrSalmon
@DrSalmon 5 жыл бұрын
Alitesasatishm.
@Hana-v1q
@Hana-v1q 3 ай бұрын
Any one who see this 2024
@Comment_-123s
@Comment_-123s 14 күн бұрын
Here
@DanielAbebe-p5r
@DanielAbebe-p5r 11 күн бұрын
me
@yeweggata5240
@yeweggata5240 3 жыл бұрын
ሁሉም በየራሱ የሆነ የተደበቀ ቁስል አለው😢
@betlhemkere3790
@betlhemkere3790 9 жыл бұрын
ወይኔ እናንተ ስታለቅሱ እኔም አብሬ እያለቀስሁ ነው ያያሁት ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ልክ ነው መጨርሻ ላይ ሙዚቃው ደስ ይላል በርቱልን መሀመድ ሚፍታህ ስወድህ
@ziniyamohamed306
@ziniyamohamed306 9 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ቃላት ያትረኛል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ምን እንደምል አላውቅም ይመቻችሁ አቦ
@ቤላልጠራበናቴ
@ቤላልጠራበናቴ 8 жыл бұрын
አንድ ጊዜ እንጅ ሁለቴ ሞት የለም ዋው በርቱ ፉቅር +ፉቅር = ፉቅርቅር
@ማህሌትአሥፍውሹምዬ
@ማህሌትአሥፍውሹምዬ 9 жыл бұрын
በጣም፡አሪፍ፡ፊልም፡ነው፡ከምንም፡በላይ፡ፍቅር፡ይበልጣል፡አድናቂያችሁነኝ፡ቀጥሉበት!!ፍቅር፡ለዘላለም፡ይኑር!!!
@mekolove6604
@mekolove6604 5 жыл бұрын
እኔ የምለው ምንም አልገባኝም እስቱ የገባችሁ ለይክግጩኝ
@ajebuhsdagne8797
@ajebuhsdagne8797 9 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ የሚል እኔም በአንድ ወቅት ግሪን ሀውስ እሰራ ነበር አመሰግናለሁ በዚ አጋጣሚ አበባዎችን ስም በጣም አወዳቸዋለሁ
@فيكالعاجايبيازمن
@فيكالعاجايبيازمن 9 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ሚል ነው የነገን ማን ያውቃል ተስፋ አለመቁረጥ
@mooujiru6887
@mooujiru6887 2 жыл бұрын
😉😉👍
@rahmarahma9038
@rahmarahma9038 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አብርሺ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ወንዳወንድ ሰው ነህ ሰላም አንችም ታምሪያለሺ መጀመሪያግን ቀበጥነበርሺ ለነገሩ በትቀብጭም ያምርብሻል በአጠቃለይ ጥሩ ነው በርቱ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑ-ጨ4ፐ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑ-ጨ4ፐ 7 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በነገራችን ላይ ሰለ ሙሀመድ ሚፍታህ እንድሁም ሰለ እሰማኤል ሀሰን ( ሰለ ኢሳም ሀበሻ ሙሰሊም ሰለሆኑ በሚሰሩት ፊልም ላይ ብዙወቻችሁ ትንጫጫላችሁ ሁሉም የሚኖረው የራሱን የኑሮ ዘይቤ ነው ሁላችንም ሰው ከመገምገማችን በፊት እራሳችንን እንገምግም እሺ በ ዮቱፕ ላይ ወይም በፊሰ ቡክ ላይ ሰለሀይማኖት እየተከራከራችሁ ሰድብ መሰዳደብ ነው ትርፋችሁ መሰራት ብቻ ሳይሆን ሀራም የሆነው ማየትም ነው ሰለዚህ ይህን ካወቃችሁ አትዬ ኦኬ ካያችሁ ደግሞ ሰለፊልሙ ብቻ አሰተያየት ብትሰጡ ምን አለበት ኮሜት ማንበብ ከምንም በላይ እወዳለሁ ግን አንዳንዶች ታናድዳላችሁ ሁላችንንም አላህ ያሰተካክለን አሚንን በሉ
@SeidIndris
@SeidIndris 5 ай бұрын
አሚን
@khadijahmohammed8614
@khadijahmohammed8614 8 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል መሀመድ የምትሠራቸው ነገሮች ልክ እንደ መልክህ ቁልጭ ያሉ ናቸው፡፡አመሠግለሁ
@hgfgffg4821
@hgfgffg4821 8 жыл бұрын
ለትንሽ ደረሳችሁ እንጂ በጭንቀት ልፈነዳ ነበር። ምርጥ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ የኔ ምርጦች
@ተሚማየወሎዋቀበጥየኡስታዞ
@ተሚማየወሎዋቀበጥየኡስታዞ 8 жыл бұрын
እደው እኔን መቸ ነው ፍቅር እሚይዘኝ
@zinbamohammed3454
@zinbamohammed3454 8 жыл бұрын
+ተሚማ መ /ድ ወሎየ ነኝ ክክክክክክክክክ
@Marg-tr5un
@Marg-tr5un 8 жыл бұрын
Hgfg Ffg
@alolevloger4359
@alolevloger4359 7 жыл бұрын
Hgfg Ffg k
@vjggghh8525
@vjggghh8525 7 жыл бұрын
66766487 Marg
@hulumndhb8670
@hulumndhb8670 6 жыл бұрын
መሀመድ የምወድህ የምትሰራው ድራማ ሁሉ ትምህርት አዘል ነው በርታ እላለሁኝ አድናቂክ
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 6 жыл бұрын
እረ እባካቹ እናንተ ለብር እኛን በነፃ እምባችንን አታስጨርሱን
@meriamgwapa2994
@meriamgwapa2994 5 жыл бұрын
ዉይ በጣም የኔ ቆንጆ እኔማ ማልቀስ ስራዬ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ ሰው አሪፍ ድራማ ነው በስተመጨረሻ ላይ ያለችው ሙዚቃ በጣም ደስ ትላለች በተለይ ክላሲካሏ
@hanawloya4690
@hanawloya4690 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርቱ ውድና ብርቅየ የሀገራችን ተዋናዮች
@alhemdulilah2672
@alhemdulilah2672 5 жыл бұрын
ማሜያለበት ፊልም ሁሉ ሀሪፍነው ፊልም አይቼአላቅም ግንየሙሀመድሚፍታህንፊልሞች አያቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ማሜዬኑርልን ከአላህየተሰጠህውብነገር አለህ የኔቆንጆ እንወድሀለነን።
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 7 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የተስማኝንና ስለ ምትስጡት ኮመንት አስተያየት አለኝ እስኪ ከማይመለከታችሁ ስለ ግል ጉዳይ አትፈትፍቱ ስለ ፊልም ታሪክ ብቻ አስተያየታችሁ ይሁን ስለዚህ ልጅ ውስጥ አታውቁም ምንም ጠፍቶት አይደለም ስንት ከዚ የከበደ ወንጀል አለን ፊልም መስራቱ ምን ጥልቅ አደረጋችሁ እያንዳንድሽ እራሳችሁን አፅዱ ስው አትኮንኑ እኔ ማነኝ ብላችሁ አስቡ እሽ ነውር ነው
@hadraibrahim9918
@hadraibrahim9918 5 жыл бұрын
hanan ahmedahmed i
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል አስተዋይ ነገር
@rukaiyaruk1432
@rukaiyaruk1432 5 жыл бұрын
Nice
@የነገንማንያወቃልየነገንማ
@የነገንማንያወቃልየነገንማ 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ልዕል
@የሽወርቅየሽወርቅ
@የሽወርቅየሽወርቅ 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ምርጧ ሳጀመር ፍሊም መሆኑን እያወቁ ሌሽ ሰለራሳቸዉ ሂወት ከዚህ ይዘረዝራሉ እጪ እኔስ እዴት እደምናደድ
@hadisa4740
@hadisa4740 5 жыл бұрын
Hi guys I like it Ethiopia movie I am from Somalia thank you bye bye I see you later
@ghirmaimanna3696
@ghirmaimanna3696 9 жыл бұрын
Very classic, money can't buy everything except Love and it was educated movie good script.
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 4 ай бұрын
መሀመድ ፈታሪ ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን የተለየ ችሎታ ሥወድክ❤
@አማን-ተ8በ
@አማን-ተ8በ 5 жыл бұрын
ያምራል ዊው ነው አስተማሪም ነው ፍቅር ስቃይ ነው እውነት እፍፍፍፍፍ
@Tufhf-p9m
@Tufhf-p9m Жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ፊልምነው
@emudesalew2897
@emudesalew2897 2 жыл бұрын
በሞትና በህይወት ውሥጥ ፅኑ ፍቅር አሥተማሪ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
አብርሽዬ ስወድህ በጣም ደስስስስ ይላል እናመሰግናለን
@meleymeley6176
@meleymeley6176 7 жыл бұрын
የሞሃመድ አነጋገር ዩንቨርስቲ አስተማሪዬ አቶ ገበየሁን ያስታውሰኛል። ኮራ ብሎ ነበር የሚያወራው። long live for our teachers
@hazemaly8889
@hazemaly8889 4 жыл бұрын
Love from Egypt
@mohammedawole4714
@mohammedawole4714 3 жыл бұрын
Mohammed Allah teru Sera yewofik
@ahar8110
@ahar8110 5 жыл бұрын
ማሻአላህ፡መሀመዲ ሚፋታህንኮ፡ከአላህየተሰጠዉ፡ዴስየሚልተፈጥሮ፡ቁጂናዉ፡ሁኔተዉ፡ዴስሲል
@nema-cd2yj
@nema-cd2yj 9 жыл бұрын
ማሜ konjo በጣም ነው ደስስስስ የሚለው በጣም ነው የምወድህ ለእውነተኛዋ ባለቤትህም አልፍ መብሩክ አንተን የመሠለ konjo ልጅ አላህ ስለሠጣት!! ስለምትሠራቸው ስራወችህ በሙሉ በጣም አድናቂህ ነኝ መልካም የስራ ዘመን ይሀንልህ!! ወንድምህንም ሠላም በልልኝ እሽ ማሜ I Love You
@kamiljemal1494
@kamiljemal1494 7 жыл бұрын
ምርጥ ፍልም ከልብ የዝናናል
@ዘማሪዲንሰይፉምስጋናውዘል
@ዘማሪዲንሰይፉምስጋናውዘል 7 жыл бұрын
የአንድ ነገርመጀመሪያ የአንድ ነገር መጨረሻ ነው በጣም ዋው።
@HermelaMekonen-sw2bx
@HermelaMekonen-sw2bx Жыл бұрын
Ay tewena dero kere eko setameru huletachum .....fekerkerrrr❤️❤️
@tarikuazemraw5871
@tarikuazemraw5871 9 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው፡፡ ፍቅር ያሸንፋል!!!!!!!!!
@zuzuwelloyewa1070
@zuzuwelloyewa1070 5 жыл бұрын
መጨረሻ አከባቢላይ ወይኔ በጣም አልቅሸ ነበር ደስ የሚለው። አልሞተችም ዋው ደስ አለኝ ግን ወይ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ወይ ፍቅር እች ሶስት ፊደል ጉድ ይዛለች እኮ
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ 5 жыл бұрын
ማምየ ስወድህ ቀጥልበት ደስ ይላል በርታ
@maronkebede314
@maronkebede314 9 жыл бұрын
Wow betam des mel filme ahemade gin omg befikir yemyayew asetyayet liyu new
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
ማሙድ በጣም ነው የምወድህ እና አድናቄህ ነኝ የኔ ቆንጆ ውድም
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 6 жыл бұрын
እረ ውይይይ ሙሀመድ ስወድህ
@nejatoumer713
@nejatoumer713 8 жыл бұрын
uffffffffffu ena eko degima degagima bayew ayselechignim memiya yfiqir sew moviewu kemejemeriya achereresu betam yamral liu nechu beqa liu💞💝👌😘😘
@ommm5413
@ommm5413 6 жыл бұрын
ያምራል ማሜ ውስጤ ነህ ግን ምንድን ነው ችኮች ግርግር ፈጠራችሁ እር ምን ሽ ሆ ምነው ሽዋ
@seadahabesha2943
@seadahabesha2943 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል ፍቅር በመላመድ እና በውስጥ ማንነት ሲሆን ነው የተቀረው የስልክ ፍቅር አያምረኝም ደስ አይለኝም
@jameelanuradiin8607
@jameelanuradiin8607 8 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ወፍ የለም
@samahalamery7373
@samahalamery7373 6 жыл бұрын
kkk
@isma234jamal6
@isma234jamal6 5 жыл бұрын
Woo
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@tigitsdiab3920
@tigitsdiab3920 5 жыл бұрын
wawwwwwwwww betame arif felime new selekesegne weye enese meche new ewenetegna afekareyen yemagegnew
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ያምራል አይገልፀውም 👌👍🙏
@ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና
@ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና 9 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ፍቅርቅር አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
@khadijajamal1576
@khadijajamal1576 7 жыл бұрын
እውነትኝ ፍቅር አለ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ አይደለም
@emebettamirat87
@emebettamirat87 8 жыл бұрын
wowwww ejig betam des yemil movie new abo yimechachihu thanks!
@magosmagos5172
@magosmagos5172 8 жыл бұрын
Emebet Tamirat xin
@ፍቅርፍቅር-ሸ3አ
@ፍቅርፍቅር-ሸ3አ 8 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ፊልም ነው ድስስስስይላል
@samsun350
@samsun350 9 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@temesgenyared1079
@temesgenyared1079 9 жыл бұрын
ohh make me cry abrham hero and selam ohhhh cryyyyyyyyyyyyyyyy
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 7 жыл бұрын
መሃመድ ምፍታህ ምርጥ ሰው ስወድህ
@kikianton2721
@kikianton2721 4 жыл бұрын
Tayto yemaytegeb film 😍😍😍. Selam demo letay letay yematey konjo selehonsh betam ewedeshalehu.
@agcalaro1499
@agcalaro1499 9 жыл бұрын
የነገን ማን ያውቃል ፡ተስፋ አለመቁረጥ ነው
@Tዬ
@Tዬ Жыл бұрын
ዋው ዋው
@maymonanassroethiopa3269
@maymonanassroethiopa3269 8 жыл бұрын
ቢስሚላሂ።እህቴ።በጣም።ተሳሳትሽ።እኛነን።ዱቄት?አስመሳይ።እስከዛሬ።እኛሙስሞች።ማንምአደፈረንም።አሽበራቂኢ።በዲኔሚመጣ።በአይኔመጣ።አላሁመሰሊዋአላአሊመሀመድ።ሰሉአሌወሰለምተሰለም።ሀሲቢአላሁወናእመንወኪል።እኛበአላህ።እንጠበቃለን።
@rtrtrrsfsf2096
@rtrtrrsfsf2096 8 жыл бұрын
Maymona Nassroethiopa minaw enatu yeha eko flimi new muhadara asemasaleshew eko lahulum nagar bota alaw
@Sara-to3jd
@Sara-to3jd 7 жыл бұрын
በውነትመጨረሻውያምራል
@hessemuhammed3521
@hessemuhammed3521 7 жыл бұрын
Maymona Nassroethiopa kotet.neshi.eshi
@alegriakousa5085
@alegriakousa5085 6 жыл бұрын
Maymona Nassroethiopa mot
@birhantadess8630
@birhantadess8630 9 жыл бұрын
ፍቅርቅር ነው ያደረኩት ፊልሙን ተመቻቹኝ በርቱ ያበርታቹ.10Q
@bitaniyawoldeyes4107
@bitaniyawoldeyes4107 9 жыл бұрын
Amazing it teaches me a lot
@yiththjh331
@yiththjh331 8 жыл бұрын
በጣምያምራል አስተማሪይነው እናመሰግናለን
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 4 жыл бұрын
የሞተቀረጅያለምንምአይሆን
@እናቴእወድሻለው-የ8ወ
@እናቴእወድሻለው-የ8ወ 8 жыл бұрын
wow so dese yelale
@ايمانمحمد-ن7د
@ايمانمحمد-ن7د 9 жыл бұрын
ወይ። ጉድ። እንደት። ልብ። የሚሰቅል። ፊልም። ነው። ዋው። እኔ። ግን። መጨረሻው። ሰላም። የምትሞት። መስሎኝ። ነበር። ኡፍፍፍፍፍ። በጣም። አልቅሸ። ነበር። መጨረሻው። ካሰኝ። ብቻ። በጣም። ያምራል። ማሜ። እንደት። እንደምወድህ። ሀቢቢ♥♥♥♥♦♦♦
@beautybymeri8858
@beautybymeri8858 9 жыл бұрын
weyne gude betam harif film 💔fkirrr
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592 8 жыл бұрын
baxama.yaa.asazela.gene. macarashu. baxama.yamerale😍😍😍😍😍😍
@sophiesophie4610
@sophiesophie4610 7 жыл бұрын
desemil.asazanim.neber
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 5 жыл бұрын
uuuufffff dasiii silee batam asatamarii naw yimachachuu
@asuyeyegetalij4678
@asuyeyegetalij4678 7 жыл бұрын
ፍቅር በተግባር ባይኖርም እስክ በፍልም እያየሁ ላፀናና በ ሰው ሀገር በተረፈ ያምራል ግይስ በሩቱ
@mhmdmhnf3051
@mhmdmhnf3051 2 жыл бұрын
አይይይይ 💔💔
@muhamedoumer5859
@muhamedoumer5859 8 жыл бұрын
Nice movie yesewelej miyanorew fiker ena tesfa new betkekel
@ilovemama6130
@ilovemama6130 8 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ
@martalovemartamartalovemar2005
@martalovemartamartalovemar2005 8 жыл бұрын
ilove mama የጎንደር ልጅ ነኝ woow des yelale
@gela6696
@gela6696 8 жыл бұрын
በቃ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ አይደልልልልልል
@netsikitchen
@netsikitchen 8 жыл бұрын
fekr belilebet. alem
@Sara-to3jd
@Sara-to3jd 7 жыл бұрын
ሠላምሥታሥጠሊእሡምንአደረገለምንተናደጃበትአለሽ
@liyanahmed6739
@liyanahmed6739 7 жыл бұрын
Mame Gela yes. endzahunal
@mariamalmansori7224
@mariamalmansori7224 7 жыл бұрын
ኪያ Gelato
@mariamalmansori7224
@mariamalmansori7224 7 жыл бұрын
ኪያ Gelatin
@እግዚአብሔርታላቅነውM
@እግዚአብሔርታላቅነውM 3 жыл бұрын
በዚች ምድር ላይ ታማን የለምና ትግስቱን ሥጠኝ ፍቅር በፊልም እንጂ በተግባር የለምል ለፍቅር ልቤ መሠበሩን ከተዎ ብዙ ጊዚያቶች ተቆጠሩ በሥደትም እድሜዬ ተቆጠረ አመታቶችም ነጎዱ አምላኬ ሆይ የምፈልገውን ሣይሆን የሚፈልገኝን ሥጠኝ 💔💔💔💔😭😭
@mubrkiuseni4917
@mubrkiuseni4917 2 жыл бұрын
አይዞሺ ያለ አይቀርም
@እናቴትንሽታገሽኝኣን-ጐ3ዘ
@እናቴትንሽታገሽኝኣን-ጐ3ዘ 9 жыл бұрын
ዋውውው በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው ጎቦዞች
@robeltsehaye6508
@robeltsehaye6508 7 жыл бұрын
I LOVE you Ethiopia film
@ያረብሳአድኒ-ተ8ሰ
@ያረብሳአድኒ-ተ8ሰ 5 жыл бұрын
ወድሜ. መሀመድ. አላህ. ሂዳያ. ይስጥህ. ሣይርቅ. በቅርቡ. ኢሻአላህ
@fekirfekirfekirfekir8366
@fekirfekirfekirfekir8366 8 жыл бұрын
wooow betam des yilal digame eyayew nebere thank u four all
@user-vn2pc4RICH
@user-vn2pc4RICH 8 жыл бұрын
እኔምለው እስው እራስውን በራስው የሚያስተዳድር ልጅ ነው እናተ ተሳደባችሁና እሚተው አይደለም ደሞ ከመልካም ሙስሊም አይጠበቅም ካጠፋም መምከርጅ መጀመሪያ እራሳችሁን ገምግሙ ኮሜትላይ አጋነናችሁና እናተም ሀይማኖቴን አክብሬያለሁ ማለት አትችሉም አዋቄው አላህ ብቻነው በተረፈ ለሁላችሁም ማስተዋል ይስጣችሁ ግን መሳደብ ከማንኛውም ስነመግባር አይመደብም
@صحاريصحاري-ز2ف
@صحاريصحاري-ز2ف 8 жыл бұрын
እየ
@frangotegesta4267
@frangotegesta4267 7 жыл бұрын
Rahma 13 weeee
@shallo9954
@shallo9954 5 жыл бұрын
እድህ ንገሪልኝማ ቢገባቼው እስኪ አላህ ልብ ይስጠን
@helengudeta3186
@helengudeta3186 8 жыл бұрын
woooooooooooooooooooooooooooooooooow betam des yilal ay hiywot
@klodal8131
@klodal8131 7 жыл бұрын
Helen Gudeta
@መሊታነፊስነገር
@መሊታነፊስነገር 8 жыл бұрын
አይቼዋለሁ ደግሜ የማየው ፊቅር ቢይዘኝ ብዬ ነው
@ሳራኢትዮጵያዊት
@ሳራኢትዮጵያዊት 8 жыл бұрын
Mahlte Degfe ክክክክክክክክ ምና እቢ አለ እንደ
@መሊታነፊስነገር
@መሊታነፊስነገር 8 жыл бұрын
+ሳራ ኢትዮጵያዊት ሳይሆን አይቀርም ባክሽ
@ሳራኢትዮጵያዊት
@ሳራኢትዮጵያዊት 8 жыл бұрын
Mahlte Degfe በተስፋ መጠበቅ ነው መምጣቱ አይቀርም እሽ
@መሊታነፊስነገር
@መሊታነፊስነገር 8 жыл бұрын
+ሳራ ኢትዮጵያዊት እሺ የኔ ቆንጆ በተስፋ እጠብቃለሁ
@welosabry3482
@welosabry3482 8 жыл бұрын
Kkkk min malt new?
@ekramali4014
@ekramali4014 3 жыл бұрын
batam mewodew film welahi ❤️😘🇪🇹
@abduali120
@abduali120 8 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ ስው
@jemilaahmed6982
@jemilaahmed6982 8 жыл бұрын
እሱን ትላላችሁ እኛስ የምናየው አይብስም እንዴ እሱ የሰራውን አይደል እኛ የምናየው የማንወደውንና ያልተፈቀደ መሆኑን ካወቅን አለማየት ከዛ በተረፈ ፊልም ውስጥ ገብቶ ሀድስ ምናምን ሀይማኖት መዝለፍ ይከብዳል
@bruktawitb6673
@bruktawitb6673 8 жыл бұрын
Jameela Jameela
@aklesiya5549
@aklesiya5549 8 жыл бұрын
jemila Ahmed ተመቸሽኝ እህቱ
@marcyethio6031
@marcyethio6031 7 жыл бұрын
jemila Ahmed ena eko melew hulume Muslim ande new endae Ersu yefelgewne yaderge
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 7 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ሀሳቤን ገለፅሽልኝ ታንክስ
@የተሽታልጅ
@የተሽታልጅ 7 жыл бұрын
betam gobez ena asteway neshi jemila enate eyayachew esun lemn tzelfalachew enates ezihu aydel tezefzfachew yemtwulut
@seniashekur694
@seniashekur694 8 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ትንሽ ቅር ብሎኛል ምክኒያቱም ህጻና የት እንደሆነች አላወቅኩም ከዚህ ፍልም እንደተረዳሁት አብዛኛው አባቶች ስታፍቅሩ ልጆቻቹሁን ትረሳላቹ ማለት ነው በተረፈ ፍቅርበፊልም ቢቻ ሆነ ምን ይሁን ሚስጥሩ? ?
@jdjdjdj5090
@jdjdjdj5090 8 жыл бұрын
ዘረኝነት ይቅርብን አያርሴ
@fjfkhdd3381
@fjfkhdd3381 8 жыл бұрын
እያርሴገነና
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 8 жыл бұрын
+fjfk hdd አቤት ሀያቲ ምን ልታዘዝ
@zizi5823
@zizi5823 7 жыл бұрын
ሙሀመድ። ቃጥተኛውን መንገድ ይምራህ ከእስልምና ውጪ ያላቻሁ ተከተይውች መጀመርያ እስልምና ምንድን እደሁ አውቃቻሁ ተናገሩ። ዝም ብላችሁ አትገንፊሉ እኛ የእስልም ወንድማችንን ነው የመከርንው። አላህ የእህልምናን ተከተይ በሙሉ ቅጥተኛ መንገድ ይምራን
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 6 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@kalebnegussie7223
@kalebnegussie7223 8 жыл бұрын
I love it. Good movie
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 жыл бұрын
የአንድ ነገር መጨረሻ የአንድ ነገር መጀመሪያ ይሆናል በትክክል
@ibrahemkaraby3384
@ibrahemkaraby3384 7 жыл бұрын
Semera sahh kalam
@lagaxaffolej5586
@lagaxaffolej5586 6 жыл бұрын
ሱመያ አህመድ
@kokobtemelso7555
@kokobtemelso7555 6 жыл бұрын
ሱመያ አህመድ endesu yargelgn bekenken argognal andu konjo
@Hafea-ec5ev
@Hafea-ec5ev 6 жыл бұрын
ሙሀመድአላህይጠብቅወንድሜok
@jhhddhjdhhh2505
@jhhddhjdhhh2505 6 жыл бұрын
ሱመ ያ አህመድ
@nuratamem4212
@nuratamem4212 9 жыл бұрын
ዋው በጠም የምራል /Love is Love but ture Love is Life / ፍቅር የሸንፍል
@ፍቅርፍቅር-ሸ3አ
@ፍቅርፍቅር-ሸ3አ 8 жыл бұрын
እኔ እምለው ሀይማኖቱን ምን አመጣው እዚህ ኧረ አይነፋም ሸምነው
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 7 жыл бұрын
ኧረ እናንተ ጉዳኞች ፊልም ፊልም ስለ ሀይማኖት ምን አካራከረችሁ አስተየት መስጠት እንጂ ሙሀመድን ከሌሎች ለምን ለይታችሁ የምተደንቁት ዘረኞች ዘረኝነትን አቁሙ
@aasddaasdd3368
@aasddaasdd3368 9 жыл бұрын
uffffffffffff endet dese yelale!!!!!! fiker fiker fikerekerererrrr btam bezu ngre yesetmeral
@saida2137
@saida2137 8 жыл бұрын
wawww betam dess yemel move new 😍😍😍😍😍😍😍
@samv1251
@samv1251 9 жыл бұрын
ዋው ያምራል በተለይ መጭረሻው ሙዚቃው እራሱ ደስ ሲል
@yirdaws.e.3562
@yirdaws.e.3562 8 жыл бұрын
I liked it. Whenever I see a huge complex of a building, I always remember/appreciate the engineer behind it, I mean his very plan on papers. Likewise, whenever I see such a nicely done work, I always imagine the script writer first, then the director, then the personal talent of the actors/actresses, lighting, make up, ... well done, in general. I wish I could be a professional critique to say more. Keep it up!
@selinaseli9268
@selinaseli9268 3 жыл бұрын
Sewye mendn nw Metkebatrw ke filmu ga men agenagew e jezba
@abdellahumer3965
@abdellahumer3965 Жыл бұрын
@@selinaseli9268 RULE 50 gezba blo misadeb erasu gezba new malet new
@cvbg2964
@cvbg2964 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@اهمشيءالاخلاقاهمشيءالاخلاق
@اهمشيءالاخلاقاهمشيءالاخلاق 7 жыл бұрын
ኤጭ አሁንሥ የኛ ሙሥሊሞች አትዝረክረኩ ሁልሽም ሥለ ራሥሽ እወቂ ፊልም እና ሀይማኖት ምን አገናኘዉ አሥተያየት መሥጠት ካለባችሁ ሥለፊልሙ ፈቀጥ እሽ ሀራም ነው ካላችሁ ለምን ታያላችሁ ?? ምድረ ወረኛ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 жыл бұрын
♥♥♥
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 6 жыл бұрын
ትክክል ማር ሁሉም እዳች ጭቅላቱን ቻርጅ ባረገ
@nejutingngdgd7994
@nejutingngdgd7994 6 жыл бұрын
+አለም 9 ናት aydel men allah men ysinwul bilash new gn nyshi btesmerew yshilshal gn awo wendmchi mame kajinby sit gar new end ymehunaw Damo ena dram alyem
@aazzddaaazzxx4281
@aazzddaaazzxx4281 6 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
ትክክልልልልል
@bettyethiogal5250
@bettyethiogal5250 5 жыл бұрын
Weyene yehen film set geze ayehut hulgeza bayew yemayiselechgn arif film♥
@Kውስጤነው
@Kውስጤነው 8 жыл бұрын
ሆሆሆ ባለ ኮሜንቶች ትገርማላችሁ!
@fozeiatugusutuiaalahdareai9232
@fozeiatugusutuiaalahdareai9232 8 жыл бұрын
ሩቂ ሩቂ የሀበሻዋ ባይገርምሽ እፅፋለዉ ብዬ እገባና እነሱ ኮሜንት ሳነብ እረስቼ እወጣለዉ ምን ይሻላል?
@mghdsvbhvbh7326
@mghdsvbhvbh7326 8 жыл бұрын
ሩቂ ሩቂ የሀበሻዋ kkkkkk
@mghdsvbhvbh7326
@mghdsvbhvbh7326 8 жыл бұрын
ሩቂ ሩቂ የሀበሻዋ uiii
@salamhari6512
@salamhari6512 4 жыл бұрын
@@mghdsvbhvbh7326 hi
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
At that whole patients and upset finally happily ending. Very nice and educational movie. Thanks. Maria
@n.mn.m1103
@n.mn.m1103 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@jemilamohmmed6885
@jemilamohmmed6885 8 жыл бұрын
N. M N. M g
Rebuni - Ethiopian Films አማኑ ፊልም #ethiopia #ethiopianmovie
1:54:01
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1,4 МЛН
የተከለከለ Yetekelekele Full Ethiopian film 2018
1:51:39
Addis Films
Рет қаралды 1,3 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 136 МЛН
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 961 М.
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 585 М.
Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:41
News ET Social
Рет қаралды 1,7 МЛН
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 757 М.
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022 |New Ethiopian Amharic movie
1:52:42
YeSilet Lij (የስለት ልጅ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:22:41