No video

ከወሊድ በኋላ የሚከሰት የደም መፍሰስ አስጊ ነውን? | Healthy Life

  Рет қаралды 7,307

News ET Social

News ET Social

Күн бұрын

ድህረ ወሊድ (ከወሊድ በኋላ) የደም መፍሰስ በሽታ ነውን? እንቲቱን ለአደጋ የሚያጋልጠው መቼ ነው? የማያቋርጥ ደም መፍሰስ እንዴት ይከሰታል? ዶ/ር መስጠፋ ሀሰን በጉዳዩ ላይ ያዘጋጀው ሙያዊ ማብራሪ እነሆ፡፡ ለተጨማሪ ጥያቄና አስተያየትዎ admin@diretube.com ይጠቀሙ፡፡
#Ethiopia #HealthyLife

Пікірлер: 10
@sitibutajra6435
@sitibutajra6435 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶ ር
@VtF-ce2mz
@VtF-ce2mz 3 ай бұрын
Selam doctor welje3keni new sewnete Bado yehone yahl yikelegnal chinklatem betam kefo hono enklf embi alegn normal new ebakh
@solomonme1367
@solomonme1367 2 ай бұрын
ቃል እባላለሁ ከወለድኩ ዘጠኝ ወር ሆኖኛል በኦብሬሽን ነዉ የወለኩት በጣም ደም ይፈሰኛል ሽታ አለዉ የወር አበባ ባየሁ በሁለተኛዉ ሳምንት ነዉ የጀመረኝ
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳክተር በጎ ፍቃድህ ቢሆን እንድ ጥያቄ ነበረኝ ከወለድኩኝ 3 ወር ሆኖኛል ግን ደም እስካሁን አልቆመልኝም ምን ሊሆን ይችላል ?? ህክምና ተቓም ሄዣለው ደም ሰጥቼ ምንም የለብሽም ተብያለው ለ 12 ቀን የሚወሰድ መድሀኒት ወስጃለው ግን አልቆመልኝም !!
@samri419
@samri419 Жыл бұрын
ዶ/ር በስልክ ላውራክ
@samford2335
@samford2335 Жыл бұрын
ሰላም ከወለድሁ 7ቀኔ ነዉ በ3ቀኔ መፍሰስ ቁሞነበር ግን እንደገና ጀመረኝ ችግር ይኖረዉ ይሆን
@rhamarhama3698
@rhamarhama3698 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህን መገኛህን ቁጥርህን አስቀምጥልን
@fekryashenfal7690
@fekryashenfal7690 Жыл бұрын
ከወሊዱ አንድ ሳምንት በዋላ ሽንት ሳይኖር ሽንት ሽንት ማለት ሚፈጥረው ችግር አለ?
@ferdoskamil1404
@ferdoskamil1404 Жыл бұрын
ዶር ከወለድኩ 2 ወር ሆኖኛል ደም አልቆምም አለኘ
@user-kl2ke4nn3j
@user-kl2ke4nn3j Ай бұрын
Ena endit komelsh please
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 31 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 39 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 31 МЛН