የሳምባ ምች (ኒሞኒያ) እንዴት ይከሰታል? | Healthy Life

  Рет қаралды 33,319

News ET Social

News ET Social

3 жыл бұрын

የሳንባ ምች በባክቴሪያ እና በቫይረስ አማካይነት የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ግንኙነት አለው? የአየር መጋጨት (ወይንም በተለምዶ ብርድ የምንለው) ኒሞኒያ ያስከትላልን? የበሽታው መንስኤና ሕክምና ምንይመስላል? ዶ/ር ሙስጠፋ ሐሰን በዚህ ቪዲዮ ሙያዊ ማብራሪያ ይዞ መጥቷል፡፡ መልካም ቆይታ፡
#Ethiopia #HealthyLife

Пікірлер: 48
@Ethiopia184
@Ethiopia184 11 ай бұрын
እኔም በስደት ሁኘ የ 6 አመት ልጀ ሳንባምች አሉት በጭንቀት ልሞት አላህ ከሱ በፊት እኔን ይውሰደኝ ክፉውን አልስማ ዱአ አድርጉልኝ ወገኖቸ
@zayedanassir7534
@zayedanassir7534 3 ай бұрын
እኔም ወላሂ የኔ ሴት ነት
@zelalemtamiru8337
@zelalemtamiru8337 2 жыл бұрын
ይተላለፋል ዶክተር
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 3 ай бұрын
እናመሰግናለንdoctor❤❤❤
@mukeremnesru4710
@mukeremnesru4710 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mimeMengstu-rw3pt
@mimeMengstu-rw3pt 8 ай бұрын
Dr ke enat were legendary endat yetelalefal. Beregezena weket
@TamiratArega
@TamiratArega 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ስሜታምራት ይባላል ጠንካራ ስፖርተኛ ነበርኩ ኮቪድ ለአንድ ሶስት ግዜ ይዞኛል ፩ኛ ኮቬድ ሲይይዘኝ ምንም አልታወቀኝም ፪ኛ ስይዝኝከፍተኝ የሖነ ሳል ወፍራም የሖነ ውጭ እክታ እየወጣኝ ሲቲ እስካን ታዞልኝ ውጤቱ የሳንባሕ የተወሰ ንው የሳንባሕ ቲዩቭ ሰ ፍቷል ተብዪ በሕክምናዳንኩኝ። ለ፫ኛ ግዜ ተይዤ ኒሞኒይያ ተባልኩኝ እስኑም በሕክምና ተሻለኝ እና። እንደ። ግን ስመረመር አልርጂ ተብዪ አሑንም በሕክምና ላይ ነኝ ማታ ማታ እንቅ ልፍ የለኝም ስለዜሕ ቤት ያደረገኝ የሕክ ምና መ ፍ መፍትኼው ምንድ ነው
@amiradem8474
@amiradem8474 Жыл бұрын
ሰላም ሳሉ በየወሩ የሚመላለስከ ሆነስ የ1አመት ልጅ ነው
@birhanabera5633
@birhanabera5633 Жыл бұрын
መዳኔት አለርጂ ያለበት ከሆነስ ከታልክ ቶሎ መልስልኝ በማርያም
@kaleab3292
@kaleab3292 3 жыл бұрын
የ10 ወር ልጅ አላት እህቴ መንታ ነች ና ጤና ጣቢያ ስኔድ ሳንባ ምች ነዉ አሏት መድሀኒት ታዞላታል የሆነ ሰአት ላይ ድምጿ ይታፈናል ምን ትመክረኛለክ dr
@chuchu1197
@chuchu1197 Жыл бұрын
ከመግናለው
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Жыл бұрын
ያአላህ ወንድሜን አደራህን 😢😢
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Жыл бұрын
በዱአችሁአስቡኝ ውዶቸ የአይኔብሌን አዱ ወንድሜ ታሞብኛል ዶክተሮቹ የሳንባምችነውአሉ
@WaltenigusTeferi
@WaltenigusTeferi 2 ай бұрын
መፍትሄ ሰጭ ዶክተር ካለ ጠቁሙኝ
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 Жыл бұрын
wndem en amobegnen የሳባ .ቁስለት 😪💔
@tigistseyfu5636
@tigistseyfu5636 Жыл бұрын
ሊድን የሚችል ነው ማለቴ ክትትል ካደረኩ
@dawitalemu3083
@dawitalemu3083 Жыл бұрын
ይሄበሽታ ከከፋ ቁጥር 1 ገዳይ በሽታ ነው ዶክተሮች ምንም የሚያመጡት ነገር የለም ወጪ ማስወጣት እንጂ እናቴን በዚህ በሽታ ነው በቅርቡ ነው ያጣኋት ማንም ከዚህ በሽታ የተያዘ አይድንም ምክንያቱም 1. ታማሚው በራሱ መተንፈስ አቁሞ በማሽን እገዛ ነው ሚተነፍሰው 2. ታማሚዉ ማሽኑ ላይ ብዙ ከቆየ ማሽኑ እራሱ ሳንባዉ ዉሀ እንዲቋጥር ያደርገዋል ይህ ሲደጋገም ደግሞ ሰዉየው አበቃለት ማለት ነው በዚህ ገዳይ በሽታ የምትሰቃዩ ካሁኑ ትኩረት ብትሰቱጥ ይሻልችኋል አለበለዝያ 1&2 የናንተ እጣፈንታ ይሆናሉ!!!
@SaraSara-fi4mm
@SaraSara-fi4mm Жыл бұрын
አንገት አካባቢ የሚኖረው ቲቢስ አይድንም ?
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o Жыл бұрын
እባክህ መፍትሄም ንገረን የአመት ህፃን ልጂ ታሞብኛል
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o Жыл бұрын
??እዳይከፍ ምን እናድርግ
@toybaali8405
@toybaali8405 Жыл бұрын
እኔም በጎኔ የሆ የተቀመጠ ነገር ያለ ይመሥለኛል ህመም አይሰማኝም ሣልም የለብኝ ኩላሊት ይሁን ሣባ አላቅም ግን ፈርቻለሁ😢
@sikosilo488
@sikosilo488 Жыл бұрын
ሲሚማ እማማየ ስለናትሽ ፅናቱን ይይስጥሽ ግን እኔ ትንሽ ተደጋገመብኝ ወላሂ ስተነፍስ የግድ አየር ይወጣል እኮ ግን የልቤ አይደርስም ከዛ ዛሬ ከጡቴ ስር ቁስለት ይሰማኛል የሳባ ምች ይሆን እንዴ
@seadaborenatube1215
@seadaborenatube1215 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ ተባበሩኝ
@fatemasaeed9762
@fatemasaeed9762 2 жыл бұрын
እረስልክ ካለህ ደክተር ተባበረኝ አባቴንና ልጄን ሳባ አምብኛል
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 Ай бұрын
ችግርህ ለጥያቄ መልስ አሠጥም
@betismart3807
@betismart3807 8 ай бұрын
ከሰው ወደ ሰው አይተላለፍም?
@user-gy3no7ku6c
@user-gy3no7ku6c Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mekidimbiruk5874
@mekidimbiruk5874 Жыл бұрын
ዳክተር ልጄ ሳምባ ምች አለባት ምንላድርግ
@goodhurmahabasi7025
@goodhurmahabasi7025 Жыл бұрын
ዶክተር እሥኪ ለኔ መልሥልኝ ልጀን አሞብኛል ሣባና መሥታገሻ ይሠጡታል መርፌ እና ሹርብ የ3አመትልጅነዉ ቢያንሥ እዝ ምን ጊዜ ይቆይበታል እባክህ ተጨንቄነዉ🙏😥😥😥ዱአ አድርጉልኝ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 7 ай бұрын
አባቴ ሣባወን አሞብኛል 😢ከባደ እራሥምታትምአለበት😢
@dssdcxgh7643
@dssdcxgh7643 Жыл бұрын
እረ ደኩተር ስልክ ቁጥርህ እፈልጋለው
@zabibahassen6704
@zabibahassen6704 9 ай бұрын
የሳንባ ቁስልና የሳንባ ምች ልዩነት ኣለው እንዴ?ካለውየሳንባ ጠባሳው በምን መዳኒት ይጠፋል????
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 2 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር መፍትሄውን ንገረን አባቴን አምብኛል ህክምና ስሄድ የሳባ ምችነው አሉት😭
@eyuytb7202
@eyuytb7202 Жыл бұрын
የኔህትየኔምእናትታማብኚአለችእግዝያቢሔርያድንልን😥😥
@user-yu9jl4ur6n
@user-yu9jl4ur6n 10 ай бұрын
እናቴ ታማለች በሳባ ባካችሁ ቁጡሩን እምታቁ
@EdenHailu-em4wt
@EdenHailu-em4wt 3 ай бұрын
እኔ ግን ኤሲ ሲከፈት ነው ደረቴን የሚያመኝ ምንድን ነው
@WaltenigusTeferi
@WaltenigusTeferi 2 ай бұрын
ነጭ ለብሳችሁ ሲትታዩ መፍትሄ ትሰጡ ትመስላላችሁ እኔ ለምሳሌ ያስለኛል አንዱ አስም ይለኛል አንዱ የሳምባምች ይለኛል አንዱ አለርጅክ ይለኛል በአስር አመት ዉስጥ 200ሺብር በላይ አጥፍቻለሁ አሁንም የተሰቃየሁ እገኛለሁ ያስለኛል ያፍነኘል ደርቴን ይወጋኛል መገጣጠሚየየን እጅና እግሬን ይቆረጥመኛል እናተ ገዘብጅ ቃለመሃላ የፈፀማችሁለት ህዝብ ለማገልገል ፈቃደኛ አይደላችሁም
@User-lu8gn
@User-lu8gn Ай бұрын
አግዚአብሔር ዬማርህ አስም አና ንሞንያ አንድላይ ይመጣል አንዳንዴ 🥹
@alikasiyeetthio4708
@alikasiyeetthio4708 5 ай бұрын
አረ ምን አባቴ ልሁን ታመምኩ እና ብረድ አደለም እያልከኝ ነዉ
@user-ez5sj2ld1h
@user-ez5sj2ld1h 3 жыл бұрын
እኔም አያቴን በሳባ ምቺ አጥቼዋለሁ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 7 ай бұрын
አይደሌ አባቴን እምብኛል😢😢ሀኪቤት ሂደብየወነበር ጥሎበት ሀኪምቤተናጠቋይአይወደ አይደሌ
@alikasiyeetthio4708
@alikasiyeetthio4708 5 ай бұрын
የሳንባ ምይ ተላላፊነዉደ?
@saronwas3490
@saronwas3490 Жыл бұрын
ልጄ 8'ዓመት ከ10 ወር ነው ሳል ከጀመረዉ 3ኛ ወር ሆኖታል በተለይ ሌልት የተለያየ መድሐኒት ወስዶ ለዉጥ ስለሌለዉ ራጅ ተነስቶ ሳምባዉ ታጥፋል ተባልን ይህ በምን ምክንያት ሊፈጠር ይችላል ? አባክዎ ማብራርያ ቢሰጡን ወይም አድራሻዎን ብናገኝ? እናመሰግናለን።
@lubabaendrisadm3593
@lubabaendrisadm3593 2 жыл бұрын
በቢሊኮስ የሚሰጥ መዳኒት አለ?
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
እኔ ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኝ ነበር ሲለቀኝ ሳል ጀመረኝ ይሄው 10ቀን አለፈኝ ባልመረመርም ኒሞኒያ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ሀቂቃ መተኛት አልቻልኩም
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
ሳባ ጠባሳ ይለቃል አይለቅም
@bsbsjshs2460
@bsbsjshs2460 3 ай бұрын
ይለቃል ከታከሙት
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
የሳምባ ምች ምንድን ነው?
6:24
Fana Television
Рет қаралды 40 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 7 МЛН
ХАЛТУРЩИК
0:23
KINO KAIF
Рет қаралды 5 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 26 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 4,9 МЛН
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 11 МЛН