No video

HIV/AIDS IN ETHIOPIA 2022 | ኤች አይ ቪ ኤድስ እና ያልታዩ ምልከታዎች 2014

  Рет қаралды 64,038

Abyssinia Doctors

Abyssinia Doctors

2 жыл бұрын

HIV AIDS IN ETHIOPIA 2022 [ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢትዮጲያ 2014]

Пікірлер: 166
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v Жыл бұрын
የበሽታው ተጠቂ ነኝ ኢት እያለሁ ምልክቶች ታይተዉ ነበር ግን ፀበል ገብቼ ሰንብቼ መድሃኒቱንም ካቋረጥኩ 8ወር ሞላኝ በሽታም እሚባል አያመኝም ጭራሽ ክብደትም እጥፍ ጨመርኩ እስኪ እምነትሽ ያድንሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ 😢😢😢😢
@babimamo6255
@babimamo6255 Жыл бұрын
እምዬ ማርያም ታድንሽ
@user-gq6nt6wv7u
@user-gq6nt6wv7u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እኔ ምልሽ እንዴት ነበር የሚያደርግሽ በደምሽ ውስጥ እሚበላ ነገር አለው እኔ በስውነት ክፍሌ እሚሄድ አለ እና ይበላያል እስክ ንገርይ እንድት እደሚደርግ
@Gode-qx5qi
@Gode-qx5qi Жыл бұрын
Hi selm nesh eski lawerash efeligalew replay adrgiling
@user-gq6nt6wv7u
@user-gq6nt6wv7u Жыл бұрын
@@Gode-qx5qi ዳክተር ሰላም ነው እኔ ምለህ ኢች እይቭ በደም ምርምራ የለሽም ተብያለው እና በስውነታ ውስጥ አሚበልይ ነገር አለ በግር በእጅ ይሆዳል እሚቀሳቀስ ነው ኪሎይ በእድሜየ ልክ ሆነ እውን ደግሞ እግራን በጣም እየቆርጣጠመይ ነው እንዳንድ መቀሳቀስ ያቅተያል እና ምን እይነት ምርምራ ላድርግ
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v Жыл бұрын
@@Gode-qx5qi እሺ
@BelnLove7164
@BelnLove7164 9 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ 19 97 አመተምህረት ነው እዳለብኝ ያወኩት ያኔ 16 አመቴ ነበር እና እስካሁን እግዚሐብሄር ይመስገን አድ ነገርዎም አሞኝ አላቅም እና ምልልክ ነው ዶክተር አሁን ከዚበዋላ ጊዜ ባጋጣሚ እኔ ወደ አሮፖ ሄድኩ እና ስሄድ የስምት ውር ከግማሽ እርጉዝ ነበርኩ እና በባህር ነበር የሄድኩት ወደ አሮፖ እና ልጄ በዘጠኝ ወሬ ደም ፈሠሠኝ እና ገዴታ ኦፕሪሽን ማረግ አለብሽ ብለውኝ ላረግ ስል ምንም አብነት የህክምና ዶክሜት እደሌለኝ ሲያዩ ምርመራ ሲያረኩ በሽታው እዳለብኝ አወቁ እና እኔ ይህን ያህል አመት ከበሽታው ጋር ስኖር ወደ17 አመትሆኖኛል አድቀንም ቢሆን መዳኒቱን ወስጄ አላቅም አሁን እዚ ያለሁበት ሀገር ካሎሰሽ እያሉኝ ነው ምትለኛለክ አተ ልጄ እግዚሐብሄር ይመስገን አሁን 9ወረ ነው ምንም የለባትም
@tsedenyanegash478
@tsedenyanegash478 9 ай бұрын
Hiv tmami hono wechi hagr mhed yechal ende
@JONJON-hk9ud
@JONJON-hk9ud 7 ай бұрын
Hi
@YoDaha
@YoDaha 5 ай бұрын
ፀሎት ኣርጊ ፀበልም ጥዋት ጥዋት ሁሌም ጠጪ ታጠቢም ዋናው ክርስቶስ ነው መዳኒቱ. የመምህር ተስፋይ የፈተና ገጠመኝ. 215 ቁጥር ገብተሽ ስሚ ቤተሰብሙሉ የተያዘ ከዚህመም በምን ምክንያት እንደዳኑ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 3 ай бұрын
እረውዴ ፀበልተጠመቂ ፀልይ ትድኛለሺ
@user-mr1wd4nk8e
@user-mr1wd4nk8e 2 ай бұрын
ዷከተር ለምን መልስ አሰጥም
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 ай бұрын
በትክክል ፀበል ያድናል የተያዛችሁ ሁሉ ፀበል ሂዱ ትድን አላችሁ
@hilinagebreyesus5696
@hilinagebreyesus5696 2 жыл бұрын
Great job guys!
@hailemichaeltesfay7470
@hailemichaeltesfay7470 Жыл бұрын
Hi Dr lamakereh selemefeleg yet new aderasah silkeh endet magenet yichalal
@JONJON-hk9ud
@JONJON-hk9ud 6 ай бұрын
ሰላም እኔ ወንድ ነኝ ከቫይረሱ ጋ ነው የምኖረው 40 አመቴ ነውበጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ አዲስ አበባ ነው የምኖረው እንዴኔ በፋይረሱ ያለች እንስት እፈልግ ነበር እንዴት አገኛለሁ???
@AberHailu
@AberHailu 2 ай бұрын
አድድ አድርግ
@yordiseife2265
@yordiseife2265 Жыл бұрын
Dr. Deret akababi yasakikal endaie?
@tigistwoldemariam174
@tigistwoldemariam174 2 жыл бұрын
Awesome! Keep it up 👍
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors 2 жыл бұрын
Thanks!
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 6 ай бұрын
​@@Abyssinia_Doctorsደኩተር እዴት ማግኘት እችላለሁ ቴሌ ግራም አለህ
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem 25 күн бұрын
ዶክተር ማገኘት ፈልጌ ነበር እንደት ላግኝህ እባክህ ቴሌግራምህን ስጠኝ አስቸኳይ ፈልጌህ ነው
@user-jc6zs6se6y
@user-jc6zs6se6y 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር 3ግዘ ተመርምረ ነፃ ተብየ ነበር ነገር ግን ቀን በቀን ክብደት እቀነስኩኝ 1አመከ 6ወር ልጀ አይነሳም ከ2 አመት በፍት እነና ባለበቴ ተመርምረን ነፃ ተባለን ስትዎልድም በሆስፍታል ወልዳ የተነገረን ነገር የለም አሁን ግን በጣም ጨነቀኝ ምን ማድግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ
@user-xz3sw7vf9e
@user-xz3sw7vf9e 11 ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው መመርመሪያው
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
አዬ እመብርሃን እናቴ 😭😭😭 የበሽታው ምልክት እዴት ያለ ሥሜት ነው እስኪ ንገረኝ ዶክተርዬ ስደት የሥራህን 🥺💔 እኔ ራሡ ጥርጣሪ ነኝ መዳህኒ አለም ይሰውረኝ😭
@Samera-kd7bs
@Samera-kd7bs 8 ай бұрын
በይት ለገኝሸ❤❤
@Samera-kd7bs
@Samera-kd7bs 8 ай бұрын
እፈልግሸ አለሁ
@user-qz7sd1fs1o
@user-qz7sd1fs1o 6 ай бұрын
አይዞሽ
@user-qz7sd1fs1o
@user-qz7sd1fs1o 6 ай бұрын
እኔለርሀሡ እጥርጣሬላይነኝ ግን ስደነኝ እዚህ ደሞ አይቻልም መላካለ መላ እምታቁ
@user-yr7mh7qf8x
@user-yr7mh7qf8x Ай бұрын
እዚህ ይቻላል ኢቶ 2ጌዜ ተመረመርሁ እዚህም አስመረመረችኚ ጠለብከሆንሽ
@musicchannel9991
@musicchannel9991 2 жыл бұрын
Tnx doc
@JONJON-hk9ud
@JONJON-hk9ud 7 ай бұрын
ሰላም ደኩተር
@user-vp5ux1bn1l
@user-vp5ux1bn1l Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር አንድሠዉ በኤችአይቪ በሽታ ያያዘው ሰው እንደ አስም ወይምየአፍንጫ መታፈን ያጋጥመዋል
@SaadaAbra
@SaadaAbra 26 күн бұрын
ሠላም ዶክተር የደም ግፊት መደሀኒት ማቆርጥ ይቻላል ወይስ አይቻልም❤❤❤
@naolhailu7738
@naolhailu7738 2 жыл бұрын
keep shining
@hermelademisse2122
@hermelademisse2122 10 ай бұрын
Selam Dr ande teyake neberegn malet ye virusun(HIV) medhanet ke lela medhanet ga mewsed side effect alew ende malet
@JONJON-hk9ud
@JONJON-hk9ud 6 ай бұрын
ሰላም!!!
@esemaetu4226
@esemaetu4226 3 ай бұрын
ሠላም ሀይ ቨይኝ
@enate2337
@enate2337 Жыл бұрын
ሰላም dr አልማዝ ባለጭራ የኤችአይቪ ምልክት ሊሆን ይችላል ?
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 2 ай бұрын
አወ
@aumrazanbintislam671
@aumrazanbintislam671 Ай бұрын
አዎ መሬ እህቴ ለይ ተከስቶ ነበር ነገር ግንበለመወቅ መድሃንቱን ሰትጠቀም ቀርታ ሞተች
@MeronEnde
@MeronEnde Жыл бұрын
Selam doctor kezi befit ke Fikregnaye ga yale condom betedegagami adrgeyalew esum negative nw gn virusu ligegnbgn yichlal
@bethlehemtadesse7363
@bethlehemtadesse7363 2 жыл бұрын
Keep it up!
@Biniyam-E
@Biniyam-E 2 жыл бұрын
Keep it up
@beerafmulim3615
@beerafmulim3615 Жыл бұрын
አረባገር ይገኛል ወይ መድሀኒቱም ምርመራዉም የምታዉቁ ንገሩኝ😥
@SamuelTesfaye-ob2qr
@SamuelTesfaye-ob2qr 5 ай бұрын
hiv ያለበት ሰው እግር ኳስ ተጫዋች መሆን ይችላል?
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ይችላል::
@MelatHaftey
@MelatHaftey 28 күн бұрын
Be kenfer mesams ?
@isaacg2963
@isaacg2963 2 жыл бұрын
👍
@user-mc6dm9ul1g
@user-mc6dm9ul1g 5 ай бұрын
ዶ /ረ እኔ አለብኝ ብዬ አስባለወ ባለዉበት አካባቢ ብዙ ሰዉ ስስለማውቅ መርመር እፍራለው ምን ላርግ
@user-rn3rw5re8u
@user-rn3rw5re8u 4 ай бұрын
ዶክተር በፈጣሪ ስልክኽን አስቀምጥልኝ በምታምነው አምላክ ይሁንብክ😢😢
@yabfaf5670
@yabfaf5670 Жыл бұрын
@hermelademisse2122
@hermelademisse2122 Жыл бұрын
Selam Dr ene be virusu keteyazku 18 amet alfognal ena ahun lay mrmera saderg virusu dema wst altegegnem ena ya lehon yechalew endet nw ena demo bzu gize nw mrmera yadereku neger gn HIV + endehonku meyasay neger yelem medhanetun gn alakuaretkum eskahun eyewesedku nw ena Dr ebakh melslgn endatalfegn
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
እህቴ በመጀመርያ ይህን ያህል ጊዜ ሳታቋርጪ በአግባቡ መውሰድሽ ለብዙ ሰው ምሳሌ ይሆናል እና በዚሁ ቀጥይ። •ወደ መልሱ ስገባ የፀረ-ኤች አይ ቪ መድሃኒት በአግባቡ እና ሳይቋረጥ ከተወሰደ ከ 6 ወር እስከ 1 አመት ጊዜ ውስጥ በሰውነት ውስጥ የሚገኘውን የቫይርስ መጠን በመቀነስ በምርመራ ሊገኝ ከሚችለው በታች ያደርገዋል። ስለዚህ በምርመራ ጊዜ ቫይረሱ መኖሩን ማወቅ ስለማይችል መመርመርያው Negative ሊያሳይ ይችላል። •ያ ግን ቫይረሱ ከደም ጠፍቷል ማለት አይደለም። ቫይረሱ በዚህ ሰዓት በተወሰኑ cells ውስጥ ራሱን ደብቆ ይቀመጣል። በተሳሳተ መረዳት ቫይረሱ ከደሜ ጠፍቷል ብሎ መድሃኒት በሚቋረጥበት ሰዓት ራሱን አባዝቶ ይመጣል። ይህ በሚሆን ጊዜ ደግሞ ቫይረሱ ለዛ ለትቋረጠው መድሃኒት resistant ይሆናል ፤ ስለዚህ ወደ ሁለተኛ ደረጃ መድሃኒት መቀየር ይፈልጋል። ይህም መጥፎ ሚያረገው ወደፊት መድሃኒት መቀየር ቢያስፈልግ አማራጮችን ያጠብብናል ማለት ነው። •ከዚው ጋር ተያይዞ የሚታይ ሌላው ነገር "Viral load blips" የሚባለው ነው። ይሄ ማለት ልክ እንዳንቺ መድሃኒት ሳያቋርጥ በአግባቡ እየወሰደ ያለ ሰው ላይ በመጀመርያ ቫይረሱ በምርመራ መታወቅ ከሚችለው መጠን በታች ይሆን እና አንቺ ጋር እንደሆነው Negative ውጤት ይታያል። ከዛ ግን ሳይንስ ባልደረሰበት ምክንያት, የቫይረሱ መጠን ድንገት፣ ለአጭር ግዜ ከፍ ብሎ ይገኛል። ይህ ክስተት ነው Viral load blips የሚባለው። እንዲህ አይነት ነገር በሚያጋጥም ግዜ ፣ "መድሃኒቱ በአግባቡ እየሰራልኝ አይደለም" ብሎ መውሰድ ሚያቋርጥ ሰው አለ። በፍፁም ሊሆን ማይገባ ነገር ስለሆነ መድሃኒቱን ማቋረጥ አይኖርብንም ማለት ነው ፤ ምክንያቱም ሳይቋረጥ ከተወሰደ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ በፊቱ ዝቅተኛ የቫይረስ መጠን ይመለሳል። •ሀሳቡን ለመጠቅለል ፤ ያንቺ ሁኔታ የተፈጠረው መድሃኒት በአግባቡ በመውሰድሽ፣ ያ ደግሞ በደምሽ ውስጥ ያለውን የቫይረስ መጠን በምርመራ መገኘት ከሚችለው በታች አድርጎ ስለቀነሰው እንጂ ቫይረሱ ሙሉ ለሙሉ ከደም ጠፍቶ ባለመሆኑ እስካሁን ስታደርጊው እንደነበረው ሳታቋርጭ መውሰድ ይኖርብሻል።
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
እንደ ሃኪም ሳይንስ አጥንቶ የደረሰበትን እንናገረልን እንጂ ሰውን በዚህ ግዜ ትሞታለህ ፣ በዚህ ግዜ ትደናለህ የማለት እውቀት የለንም። ግን መድሃኒተን በአግባቡ እስከወሰድሽ ድረስ ከቫይረሱ ጋር ተያይዘው የሚመጡ በሽታዎችን በቀላሉ መከላከል ይችላል ሰውነትሽ፤ ይህም ማለት እንደማንኛውም ሰው, የ ቫይረሱ በደምሽ መኖር ምንም ችግር ሳይፈጥርብሽ መኖር ትችያለሽ ማለት ነው።
@hermelademisse2122
@hermelademisse2122 Жыл бұрын
@@Abyssinia_Doctors betam amesegnalew Dr ande techemare tyake endteyek ketefekedelgn virusun lemekuakuam endeyaschlegn MN madreg alebgn MN aynet mgbochns lmegeb ena degmo MN alemadreg alebgn
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
ማንኛውም ሰው ሊያደርግ እንደሚገባው በተቻለ መጠን ከሁሉም አይነት ምግብ አመጣጥኖ መመገብ ፣ በቂ እንቅስቃሴ ማድረግ እና በቂ እረፍት(እንቅልፍ) ማግኘት የጤነኝነት ስሜት እንዲሰማን ከሚያደርጉን ነገሮች ዋነኞቹ ናቸው። •በይበልጥ ግን አትክልት ነገሮች አብዝቶ መመገብ እና በ ፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦች እንደ አቮካዶ፣ለውዝ፣አሳ፣ዶሮ የመሳሰሉ ምግቦች በሽታ የመከላከል አቅማችንን ስለሚያዳብሩልን በቻልነው መጠን እነዚህን የምግባችን አካል ለማድረግ መሞከር ጠቃሚ ነው። •እነዚህን ነገሮች ካደረግን፣ መድሃኒታችንን በአግባቡ ከወሰድን፣ የሃኪም ክትትል ካላቋረጥን ቫይረሱ ከሌለበት ሰው እኩል ጤነኛ ሆነን መኖር እንችላለን ማለት ነው። •ከላይ ካነሳሁዋቸው ነገሮች በተጨማሪ የ አእምሮ ጤናችንን በሚገባ ልንጠብቅ ይገባናል። ብዙ ግዜ ቫይረሱ በደም ውስጥ ያለበት ሰው ለራስ የሚሰጠው ግምት ማሳነስ፣ ራስን መውቀስ፣ ተስፋ የመቁረጥ ስሜቶች ይታያሉ። ለዚህም ዋነኛው ምክንያት የማህበረሰባችን ለቫይረሱ ያለው የተሳሳተ አመለካከት የሚፈጥረው ጫና ነው። ይህ መሆን የሌለበት ነገር ነው። ደጋግሜ እንደገለፅኩት አስፈላጊ ነገሮችን በአግባቡ እስካደረገን ድርስ ቫይረሱ ከሌለበት ሰው እኩል በሙሉ ጤነኝነት መኖር እንችላለን።
@hermelademisse2122
@hermelademisse2122 Жыл бұрын
​@@Abyssinia_Doctors bedgame betam amesegnalew Dr 🙏🙏
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 8 ай бұрын
ሠላም ዶክተር የደም ግፊት መደሀኒት ማቆርጥ ይቻላል ወይስ አይቻልም
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 3 ай бұрын
No😢 ራስሽን አትጉጅ
@tube3923
@tube3923 5 ай бұрын
የመሣሪያው ስም ምድነው የመመርመሪያው
@HelenAberha-ur1rc
@HelenAberha-ur1rc Ай бұрын
Enmsgnlen btam
@tsegenettadesse7293
@tsegenettadesse7293 10 ай бұрын
ስንት ነው እባክክ ንገረኝ
@user-fl9ts5ll8n
@user-fl9ts5ll8n 3 ай бұрын
, አልወድም
@user-fq5nj5bc5b
@user-fq5nj5bc5b 4 ай бұрын
እስኪ ዶክትር ካድ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግኑኝነት ቢደረግ ስሜት ባይገናኝም ይይዛል እስኪ ዶክተር በማርያም አብራርተህ መልስልኝ
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors 4 ай бұрын
ግንኙነት እስከተደረግ ድረስ, አንደኛው ሰው ቫይርሱ በደሙ ውስጥ ካለ, ቫይረሱ የመተላለፍ እድል ይኖረዋል
@hayatfereja6532
@hayatfereja6532 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች ዶክተር በሽታው እንደያዘን ለማወቅ ከስንት ቀን በኋላ ነው ምርመራ ላይ እሚለየው ማለቴ እሚታወቅ እባካችሁ ኮሜንት ላይ እምታቁም ካላችሁ ንገሩኝ በጭንቀት ልሞት ነው
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k Ай бұрын
3፡ወር
@user-yr7mh7qf8x
@user-yr7mh7qf8x Ай бұрын
ከኬወርበሀላ
@user-jw9xh9ig5q
@user-jw9xh9ig5q 5 ай бұрын
Doctor ...ale condom adirgen demi saynekak etelalefal
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors 4 ай бұрын
አዎ ግዴታ በአይን የሚታይ ደም መኖር የለበትም...በግንኙነት ወቅት በአይን ማይታይ ደም ስለሚኖር ቫይረሱ ሊተላለፍ ይችላል ማለት ነው።
@seidahmed4371
@seidahmed4371 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ራሴን ቸክ ማድረግ ፈልጌ ነገር ግን ጣት ላይ የምትወጋዉ ናሙና መዉሰጃ ታስፈራኛለች። ሌላ አስተማማኝ መመርመሪያ አለወይ እስቲ ጠቁመኝ ሌላ በቡና ወይም በዉሃ ያለበት ሰዉ ደሙ ቢገባ ይተላለፋልወይ?
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
ኤች አይ ቪ በደም ውስጥ የሚገኝ ቫይረስ ስለሆነ ምርመራው የደም ናሙና በመውሰድ ነው የሚደረገው። እሱም የሚሆነው 1)ከደም ስር ላይ በመርፌ በመውሰድ 2)ጣት ጫፍ ላይ በመውጋት ነው........በቡና ወይም በውሃ ያልከው ጥያቄው ግልፅ አይደለም...ምናልባት ቫይረሱ በደሙ ውስጥ ያለ ሰው በጠጣበት ሲኒ ወይም ብርጭቆ መጠጣት ይተላለፉል ወይ የሚል ከሆነ...በዛ መልኩ አይተላለፍም....
@seidahmed4371
@seidahmed4371 Жыл бұрын
@@Abyssinia_Doctors ዶክተር ለማለት የፈለኩት ለምሳሌ በኤች አይቪ የታመመ ሰዉ ደሙን ዉሃ ወይም ቡና ዉስጥ ቢቀላቅለዉና ለተንኮል ለጤነኛ ሰዉ ቢያጠጣዉ ይተላለፋልወይ?
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
አሁን ባልከው መንገድ የመተላለፍ እድሉ እጅግ በጣም አናሳ ነው። ምንአልባት ደሙን ይቀላቀለው ሰው, በደሙ ውስጥ ያለው የ ኤች አይ ቪ viral load በጣም ከፍተኛ ከሆነ እና ያንን የሚጠጣው ሰው በአፉ ውስጥ ቁስል ካለው በዛ ቁስል በኩል ሊተላለፍበት ይችላል የሚል ሀሳብ በ Theory ደረጃ አለ። ነገር ግን በተግባር ጥናት ተደርጎ በዛ መልኩ በቫይረሱ የተያዘ ሰው እስካሁን የለም። ሀሳቡን ለመጠቅለል ያህል ከላይ በተጠቀሰው መንገድ የመተላልፍ እድሉ ለ 0 የተጠጋ ነው።
@fiyorinafiyorina5756
@fiyorinafiyorina5756 Жыл бұрын
የክትባቱ ነገርስ በዉጪ አለ ወደዚህ ሐገር አለ ወይ ካለስ የት
@user-bf5rz6xo5q
@user-bf5rz6xo5q 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ኤች አይ ቪ ካለባት ልጅ ጋር ግንኙነት አድርጌ ነበር በኮንዶም እና ከሷ ደም ፈሶ ከብልቴ ውጭ ማለትም ኮንዶም ስለተተቀምኩ ብልቴን ደሙ አልነካኝም ግን የብልቴን ፍሬ ማለት ቆዳየን ነክቶኝ ወዲያውኑ አልኮል ረጭቼ በሳሙና ታጠብኩኝ እና ሊይዘኝ ይችላልዴ?
@berhanuzerihun9713
@berhanuzerihun9713 8 ай бұрын
Ayizihim
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 3 ай бұрын
አይዝክም በቆዳ ግን እንጠንቀቅ😢
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 2 ай бұрын
እንዳለባት ካወቅህ ለምን ቀረብህ
@LiduLidya-lb8jk
@LiduLidya-lb8jk Ай бұрын
ምነው ቢቀርስ ብትያዝ በማን ልታዝን ነው እያወክ
@user-wg1qn4ml5c
@user-wg1qn4ml5c Ай бұрын
ስሜት አሳስቶት ነው መሰለኝ
@AbduMusa-qw2dn
@AbduMusa-qw2dn 2 ай бұрын
😊
@daniboss4749
@daniboss4749 4 ай бұрын
ዶክተር አድራሻኽ ኼት ነዎ
@TeweldeasegedTeweldeaseged
@TeweldeasegedTeweldeaseged 11 ай бұрын
እኔ ደሞ በጣም ከሰቻለዉ እሱ ይሆናል እንዴ
@lamaarekalo8271
@lamaarekalo8271 Ай бұрын
😢
@user-mo8gd4ek3q
@user-mo8gd4ek3q Жыл бұрын
በመሳሳም ይተላለፋል
@user-yr7mh7qf8x
@user-yr7mh7qf8x Ай бұрын
አረአይዝም😂😂😂
@MelatHaftey
@MelatHaftey 28 күн бұрын
Yenem tyaqe new ye and ken mesasam
@TotiTota-y1e
@TotiTota-y1e 25 күн бұрын
Beginingunet sehat condom bikededis yitelalefal
@gjk8731
@gjk8731 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በግንኙነት ግዜ የዘር ፈሳሽ ከብልት ውጭ ማፍሰስ ቫይረሱ ይተላለፍል ወይስ አይተላለፍም መልስልኝ
@user-jz6uy3ih6o
@user-jz6uy3ih6o 9 ай бұрын
በሸታው ተጠቂ ከሆነ ሰውጋ ከተደርገ በቀላሉ ይይዛል ግዴታ ፈሳሸ አይደለም መፈጋፍግ አለ ያማለት ሰውነት ይላላጣል በመሳሳምኮ ይጣበቃል ከፈር ቁሰል ካለ ደሙ ከተገናኝ የተላጠነገር ካለ ወይሙ የደማ ይጣበቃል ደሞ ሰለታማ ነገርም ያሰተላልፋል ካልተቀቀለ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀነጅ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
መፈጋፈግ ስለሚኖር ይተላለፋል
@yishak-jz7zi
@yishak-jz7zi Жыл бұрын
Bemen yetelalefal
@zehara5680
@zehara5680 Жыл бұрын
የት ናችሁ እኔ እፈልጋለሁ ቸክ ማረግ
@user-jc6zs6se6y
@user-jc6zs6se6y 6 ай бұрын
ወይኔ
@user-yr7mh7qf8x
@user-yr7mh7qf8x Ай бұрын
ምነወ
@loyalmedia622
@loyalmedia622 8 ай бұрын
ከግንኙነት በኋላ በምን ያክል ቀናቶች መመርመር ይገባል
@YoDaha
@YoDaha 5 ай бұрын
ከ6 ወር ባረሱ ይታወቃል ይባላል ግን ወድያው ግኑኙነት ካረግደግሞ ከፈራሽ መዳኒት ኣለው እንዳይዝሽ ይላሉ ከህክምናው ትገዛለሽ
@user-wb9yv3ve1j
@user-wb9yv3ve1j 6 ай бұрын
የጥፋር መቁረጫ ያሥተላልፊል ወይ መልሥልኝ ደኩተር
@YoDaha
@YoDaha 5 ай бұрын
እንዴ ኣዎ
@user-fh8iw8ir4t
@user-fh8iw8ir4t Ай бұрын
​@@YoDahaካልደማ አያስተላለፍም
@meseretaweke6122
@meseretaweke6122 Жыл бұрын
Selma ebakh nebsetur kemetce jemro new yemiktatelut ebakh melslgni
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
እርግዝና መኖሩ ከታወቀ ጊዜ ጀምሮ
@binsin225
@binsin225 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ተገላጭነት ነበረኝ እና ዶክተር አማክሬ 3 ወር ከመሙላቱ ከ 3 ሳምንት በፊት ውጤትሺን ማወቅ ትቺያለሽ ብለውኝ ስመረመር አሉታዊ ሁኖ አገኘሁት እና ምርመራው በቂ ነው በ68 ቀን የተደረገው
@mustofaaman3049
@mustofaaman3049 Жыл бұрын
Batam wadddki eny andaza naw ya mawddddi
@ErmiyasGuluma-en6en
@ErmiyasGuluma-en6en Жыл бұрын
በ 2 ወር ከ 15 ይታወቃል
@fiyorinafiyorina5756
@fiyorinafiyorina5756 Жыл бұрын
ክትባቱ ወደ ሐገር አልገባም በሌላዉ አለም እንዳለ ሁሉ
@kayredinhabib6138
@kayredinhabib6138 Жыл бұрын
እኔ የመጃመርያ ምርመራ ታመርምሬ ነፀ ነኝ እንደገና የዉሌታኛ አመትም ሄጄ ታመርምሬ አወንም ነፀ ነኝ ግን ከንፈሬ የቃጥለኛል ወደ ቃይነት በህርም አለዉ ዶክተሩን ጠይቄ ምንም ችግር ዬለም አለኝ እስት ስለ ከንፋር የምታቀዉ ህመም ከለ ንገረኝ
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
ከንፈር ላይ የሚወጡ ቁስሎች ወይም ማንኛውም አይነት ይመም ከ ኤች አይ ቪ ጋር ብቻ የተያያዙ እንዳልሆኑ ልብ ማለት ያስፈልጋል። በቅርብ ይሄን እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ቪዲዮ ሰርተን እናቀርባለን።
@ebrhimyasin3369
@ebrhimyasin3369 Жыл бұрын
Dr ine kaha 5 wori bafit tamarimire hiv natsa aluny ahunim yasakikal y axint himam yisamal
@bizualemhibistu3305
@bizualemhibistu3305 8 ай бұрын
ኤችአይቪ ይድናል?
@Soleman-ss4oy
@Soleman-ss4oy Ай бұрын
እንዴት
@dagemtesfy5093
@dagemtesfy5093 Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር መሳሪያው ከኢትዮጵያ ውጪ ዱባይ ይኖራል እባክህ ንገረኝ
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 9 ай бұрын
ዱባይ የለም ሆስፒታል ብቻነው ምርመራ ማረግ የሚቻለው
@user-wb9yv3ve1j
@user-wb9yv3ve1j 6 ай бұрын
​@@Sebleabay-fu9pg ሆሥቢታል ያቁታል
@user-wb9yv3ve1j
@user-wb9yv3ve1j 6 ай бұрын
​@@Sebleabay-fu9pg በደም ነዉበሽት
@user-ex8jn8jh8y
@user-ex8jn8jh8y 6 ай бұрын
እኔ ቸክ ማረግ እፈልጋለሁ ግን የት ነው የማገኘው😢
@user-wi3bg3nu5c
@user-wi3bg3nu5c 5 ай бұрын
እኔም እራሴን ማወቅ እፈልጋለሁ ሀረብ ሀገር ከሆንሽ አብረን እናስመጣ
@user-un5xn4zp4h
@user-un5xn4zp4h 3 ай бұрын
እኔም እፈልግ ነበር ቼክ ማረግ ግን እዴት አድርጌ ያልሁት ጂዳ ነኚ እስኪ እምታቁ ተተባበሩኚ
@user-gx4qi5pt4d
@user-gx4qi5pt4d 2 ай бұрын
​@@user-un5xn4zp4h እኔም ማወቅ ፈልጋለሁ እስኪ መላ ካገኛችሁ ስደት የስራህን😥😥
@user-ne2rs7xt9r
@user-ne2rs7xt9r 2 ай бұрын
​@@user-wi3bg3nu5cነይ እስኪ ከኔ ጋር እናስመጣ እኔም ቼክ መደረግ እፈልጋለሁ
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 8 ай бұрын
እርሰህ ሌላ የምትቀባጥሰው ሌላ ኤጭ
@vcffxd8062
@vcffxd8062 10 ай бұрын
የቁጣቁጠተመደኔተ
@user-kz4my6kt7z
@user-kz4my6kt7z 2 жыл бұрын
ኤችኣይቢ በርድ ብርድ ያርጋል እንዴ
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors 2 жыл бұрын
በቪዲዮ ላይ እንደሰማሽው HIV የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅም ስለሚቀንስ ለብዙ በሽታዎች ያጋልጣል.....ብርድ ብርድ ማለት ደሞ በተለያዩ ኢንፌክሽን ጊዜ ከሚሰሙን ምልክቶች አንዱ ነው.....ስለዚህ በ HIV ምክንያት የሚመጣ ኢንፌክሽን ብርድ ብርድ እንዲሰማን ሊያደርግ ይችላል ማለት ነው።
@eskedarkuki5666
@eskedarkuki5666 Жыл бұрын
you so good 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
Thank you!! More informative videos are coming. Follow our posts 🙂
@yordiseife2265
@yordiseife2265 Жыл бұрын
Doctor deret akababi yasakikal endaie
@Abyssinia_Doctors
@Abyssinia_Doctors Жыл бұрын
በቪዲዮ ላይ እንደሰማሽው የሰውነት በሽታ መከላከል አቅም ይቀንሳል...ከዛ ጋር ተያይዞ የተለያዩ የቆዳ በሽታዎች ሊታዩ ይችላሉ...ግን ያ ማለት አሁን ያልሽው አይነት ማሳከክ በ HIV ብቻ ይታያል ማለት አይደለም
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
How to do a HIV self test.
3:33
City Health Care Partnership CIC
Рет қаралды 73 М.
ዘናጭ ሙሉ ፊልም Zenach full Ethiopian film 2022
1:43:09
አዲስ ህይወት ስለ ኤችአይቪ ኤድስ /NEW LIFE EP 249
21:20
ስለ HIV ህመም የተሳሳቱ 5 መረጃዎች
10:43
Biruk Media
Рет қаралды 5 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18