Yeltesebere (ያልተሰበረ) Full Amharic Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 155,532

News ET Social

News ET Social

7 жыл бұрын

Here is the Latest from DireTube Cinema Ethiopian Movie - Yeltesebere (ያልተሰበረ) Amharic Full Film from DireTube 2016 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 179
@user-lx7zq2nw2r
@user-lx7zq2nw2r 5 жыл бұрын
የፍቅር ፍልም ሳይ ውስጤ.ስብር. ይላል ወዴ ዛሬም አፈቅርካለሁ አንተን የራቅሁ መስሎኝ ስደትም ብሄድ ትዝታህ ከውስጤ አልጠፍም. 😭😭
@user-iq9pj1vn3m
@user-iq9pj1vn3m 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቢጤ
@marykonjo3550
@marykonjo3550 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም አምላክ ሲፈቅድ ነው የሚሆነው
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 11 ай бұрын
ታድሎ እንዲህ በትዝታ ፍቅር ምገልፀለት ወንድሜ እድለኛ ነህ😊😊
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 11 ай бұрын
እሰቲ ዛሬ ጥያቄ ልጠይቃቹ ፍቅር ግን ለምንድነዉ ከረፈደ በዋላ ምገባን ንገሩኝ🥹🥹
@ami9234
@ami9234 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ይሄን ፊልም አሁን ለሶስተኛ ጊዜ አየሁት ግን እሚገርመው ሁልጊዜም ልክ እንደ አድስ ነው እማየው በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው
@samriyedingillij6206
@samriyedingillij6206 6 жыл бұрын
ናሆሚ ውይ ስወድህ ውስጤ ነህ 😘😍
@selamyihunmulat2269
@selamyihunmulat2269 Жыл бұрын
I proud of this strong love thought. i love it
@fejerechdebalkie1998
@fejerechdebalkie1998 6 жыл бұрын
ግን ሂወት እንደፊልም ቀላል ብትሆን ምን ነበር
@user-lt4sq3pj6i
@user-lt4sq3pj6i 6 жыл бұрын
Fejerech Debalkie በጣም ጥሩ ነበር
@halimaemaam4052
@halimaemaam4052 6 жыл бұрын
ናሁም እዬ በጣም ነው የምወድህ ደጋግሜ ነው ያየሁት እያለቀሥኩ በርታ ናሁምዬ
@elhmelhm6100
@elhmelhm6100 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ፍልም ነው ያልተሰበር ምርጥ ነው
@afg9070
@afg9070 7 жыл бұрын
ዋው ለሁለየተ ግዜ አየሁት በጣም ደስ ይላል
@habshihabshi8490
@habshihabshi8490 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ቤዛ መሞት አልነበረባት
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዋው ሰው የሚኖረው ጌታ እሰካለለት ነው ዋው እህቱንም አደንቃለው
@muluneshmula8584
@muluneshmula8584 7 жыл бұрын
nice
@abimukmafinegn5563
@abimukmafinegn5563 7 жыл бұрын
good
@user-ef8lc7rr9d
@user-ef8lc7rr9d 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም
@birshyekirosafekari7285
@birshyekirosafekari7285 5 жыл бұрын
wow bexam Arif new marocheya
@DH-pv4po
@DH-pv4po 6 жыл бұрын
Gut
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤
@tegesttegest1224
@tegesttegest1224 5 жыл бұрын
Waw astemariy new
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
2020 የሚያይ 👉👍
@You-wn3oe
@You-wn3oe 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-ni1bb6rk1u
@user-ni1bb6rk1u 6 жыл бұрын
Wow
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
ሂወት ውስጦ ያሉት ነገሮች ከባድነው ፍቅር በፊልም ብቻሆኖቀር
@user-xd9tk1nv5g
@user-xd9tk1nv5g 5 жыл бұрын
ናሁሜ ዉሥጤ ነህ ሥወድህ😘😘
@abebgetahun8878
@abebgetahun8878 Жыл бұрын
ይህን ፊልም ለመቶኛ ጊዜ አየሁት ዛሬም ስሜቱ ለኔ አዲስ ነው ህይወቴን ስላሳየኝ ይሆን የወደድኩት በተለይ በተለያየ የህይወት እጣፈንታ ወደ ኑሮአችን ስለመጡት እና ስለሄዱት ደግሞም ስለሚመጡት እንግዳ ሰዎች ሳስብ መኖሬ ያጓጓኛል
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
በጣም ሕይወት ይቀጥላል 😊😊😊😊
@amsalmhreteamsal7429
@amsalmhreteamsal7429 7 жыл бұрын
በጣም ያሰለቅሳል ገና ሳልጨርሰው
@genetabebe7769
@genetabebe7769 5 жыл бұрын
Wow betam aref bertu
@user-bc4qt9uu5i
@user-bc4qt9uu5i 5 жыл бұрын
Wowo Betame Yamerale
@user-fl1zw9lo8f
@user-fl1zw9lo8f 5 жыл бұрын
ያስተምራል
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 5 жыл бұрын
ወይኔ መጨረሻዉ ጨጓራዬን ነዉ ያቃጠለኝ ሁፍፍፍ ሲያሳዝን ሲያናድድ
@tizitalamrod7139
@tizitalamrod7139 6 жыл бұрын
wawwwww des yelal
@sdetmemhratewdigriyenstegn4221
@sdetmemhratewdigriyenstegn4221 6 жыл бұрын
Betamdesyal
@netsanetnigussu3488
@netsanetnigussu3488 5 жыл бұрын
Wow dese yele neber mecereshawu asazenale film ayemeselem nahom tehetenaw dese yele neber
@salammarta6422
@salammarta6422 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭wow
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
Lemn beza motech bezalay nefesetur hona
@semusemusemusemu2737
@semusemusemusemu2737 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
Ufffffffff idezich ayinet ehit idet metadeli nw siwodat 💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 6 жыл бұрын
መጨረሻው ያስጠላል
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነው እግዚአብሔር ሆይ የሚለየኘኝ ሳይሆን አብሮ የሚያረጀውን አፍቃሪ ስጠኝ
@AminaAmina-bv3nh
@AminaAmina-bv3nh 5 жыл бұрын
ውይመጨረሻውያሣዝናል
@seadi4577
@seadi4577 4 жыл бұрын
ምርጦች
@danielnguse756
@danielnguse756 6 жыл бұрын
ኦይ ኣምላክ ኣብ ገነቱ ይቀበልኪ
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 5 жыл бұрын
Mhersha yasetlale
@user-dm9ou2gs9d
@user-dm9ou2gs9d 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ባርችን ግን ሰወደው የኔ ልዩ ውድድድድድድድድ
@sablework6012
@sablework6012 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@abelalemeshet8767
@abelalemeshet8767 2 жыл бұрын
የምር ምርጥ ፊልም ሁሉ ነገሩ
@salammarta6422
@salammarta6422 5 жыл бұрын
Wow KOnjo 👫wow
@user-oz3on7pb7i
@user-oz3on7pb7i 4 ай бұрын
Song name please
@shitawwondimu4089
@shitawwondimu4089 7 жыл бұрын
minm ayilm
@alaindubai4138
@alaindubai4138 4 жыл бұрын
Arefi nwu bartu
@asteerra4036
@asteerra4036 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል ሳባ ደስ ትላለች
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 4 жыл бұрын
beruka♥️♥️♥️🥰😍😍🥰
@ghhxhvdcjzghd9541
@ghhxhvdcjzghd9541 3 жыл бұрын
ወዬኔ የፊልም ሲቀረፅ እኔ አዛቤት ነበረኩ ሞግዚትነት እሰራነበረ አያዳዳቸዉን በአከለ አውቃቸዋለዉ አላስተኛነበረ የሚሉኝ ጭሆታቸዉ
@melattesfaye7020
@melattesfaye7020 3 жыл бұрын
Wey betam konjo neh stamr.nahome
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 5 жыл бұрын
ኧረናሁሜ አስጠላኽኝ አገኘኽውጋ ልክክ ፍቅር የለም ማለነው ምን አይነቱነህ ለቤዚ ትንሽኳ እባ የለም ኡፍ
@saramillion7470
@saramillion7470 7 жыл бұрын
bayew bayew yemalselachew move yihe new ewiiiiiy lijun siwedaw
@kevenabrhem3184
@kevenabrhem3184 7 жыл бұрын
des aylm derst eni ltaflachu wey?
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 5 жыл бұрын
Woyen 😭😭😭enmi feqern axechalu😢
@seadagyu1503
@seadagyu1503 2 жыл бұрын
ውይ ሲያምር
@tokumagirma8204
@tokumagirma8204 6 жыл бұрын
be alone when u watch it b/c............................................
@neaimrameato6641
@neaimrameato6641 5 жыл бұрын
ወዉ አሪፌናዉ የራል እህት ማለት እደችናዉ እሽ::🌷🌷
@radiyimam8075
@radiyimam8075 7 жыл бұрын
ካላየነው አዲስ ነው የሚባለው ምክኒያቱም እዳዲስ ልናየው ስለሆነ ይመቻቹ አብረን እንየው
@seadi4577
@seadi4577 4 жыл бұрын
😍
@kdrgfshfw6294
@kdrgfshfw6294 4 жыл бұрын
ሲያስጠላ
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
ኤጭ መጨረሻው😥😥😥😥
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 5 жыл бұрын
Beza gin memot alneberebatim ech
@hwawwaahwawwaa3300
@hwawwaahwawwaa3300 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😘😘😘😘😘
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የናሆም እህት ሁና እምተውነው ገፀባህሪዋ እንደት ደስ እንዳለችኝ መጨረሻው ቢያሳዝንም ይመቻችሁ ናሆም አዲናቂህ ነኝ
@seadi4577
@seadi4577 4 жыл бұрын
ሠላም
@hanaali5990
@hanaali5990 5 жыл бұрын
enat nafekechegn
@man5490
@man5490 5 жыл бұрын
Ye adam lejoch hulu hiywote self new hulume arasu kusele ena meskel alebet. Des yemis film new. Fikere gin hayal new.
@user-kc5lm9wl2d
@user-kc5lm9wl2d 5 жыл бұрын
ችግሩኮ ፍቅር በ ዩቲዩብ ብቻ ሆነ 😂😂😂😂
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
ፍልምያየው.ቁሜቀረው.እደፊልም.እየመሰለኝሁሉነገር
@sarayegeta9019
@sarayegeta9019 2 жыл бұрын
ሂወት ውጣ ውረዷ ብዙ ቢሆንም በልጅ የሚታይ ውጣ ውረድ እጅክ ደስታን ሕይወትን ታጓጓለች
@user-sd9fd4ry1c
@user-sd9fd4ry1c 6 жыл бұрын
ባካቹ ያለቀስኩ ነው
@user-ni1bb6rk1u
@user-ni1bb6rk1u 6 жыл бұрын
የትግሬ ልጅ የትግሬ ልጅ አይዞን
@hananfetarimars8705
@hananfetarimars8705 6 жыл бұрын
አጠገበሽ ሶፍት የለም
@user-vn7ez4fc4s
@user-vn7ez4fc4s 5 жыл бұрын
እና ምን ተሻለሽ
@ayneyatagereda8241
@ayneyatagereda8241 5 жыл бұрын
በጠአምአሪፍነው ስለተለየአይ ቢከፋም ናኦሜበእይወት ኖርዋል
@tewedajsolomon9612
@tewedajsolomon9612 6 жыл бұрын
ይገርማል አይ ህወት
@sisaytamirat5711
@sisaytamirat5711 5 жыл бұрын
በፈጣሪ መደገፍ ነገን ያሳያል
@selamss5213
@selamss5213 3 жыл бұрын
ደሥ ይላል ግን ባትሞት በጣም ያምርነበር
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 5 жыл бұрын
Ufffff woye feqer
@moliyejesuslij3164
@moliyejesuslij3164 5 жыл бұрын
Gerami film new ...nahomiye plesae ene demo le and Ken enkuwan tiru guwadega hunegn endew temechitogn eko fimu arfi tmert new yewesedekut ....
@futu2365
@futu2365 2 жыл бұрын
መጨረሻው አይነፋም🤨😏😏😏
@alraeecell9906
@alraeecell9906 7 жыл бұрын
እንዴት ነው እንየው
@hisanu3156
@hisanu3156 6 жыл бұрын
እኔም ጥሩ ጸባይ አለኝ ላንድ አመት ጒደኛየ መሆን ትችላለህ ናሆሜ
@user-eg6ly9bu2l
@user-eg6ly9bu2l 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@eveeev3002
@eveeev3002 2 жыл бұрын
ኣጨራረሱ ደስ ኣይልም💔💔💔መጥፎ ሆነውይ💔💔💔💔
@user-gs7oo3iq8k
@user-gs7oo3iq8k 28 күн бұрын
Mechereshaw algebagnm
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 4 жыл бұрын
1:17:14 so sweet.
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ናሆም ዝበየ ሳይህ የድሮ ፍቅረኛይ ይመሠለኛ 😍 ግን ተለያየተናን 💔
@tsgierdaenyewe1698
@tsgierdaenyewe1698 5 жыл бұрын
Wow betme yemeral
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
አዳሜ አድስ መስሎሽ ከማየትሽ በፍት ለኮመት ሩጭ አሉ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
tg konjo kkkkk አይ ለካስ የቆየ ነው
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
tg konjo እውነትም ዘበኛ kkkk
@hanaali5990
@hanaali5990 5 жыл бұрын
gena satayhut men koment lay yararutachwal
@sameraethiopia5849
@sameraethiopia5849 5 жыл бұрын
Yasazinal
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
አድስ ነው እንዴ
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት አላየሹዉም ማሬ እኔ ደግሞ አዲስ መስሎኝ መሮጠ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
tg konjo አይቸዋለሁ ማር
@jessykudussolomonjessy5573
@jessykudussolomonjessy5573 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት
@user-dk1fu6ls3j
@user-dk1fu6ls3j 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ቆይቷል ግን እይው ያምራል
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 5 жыл бұрын
ኧረናሁም ብሽቅ ያችኛዋጓ ደኛህ አተን ብላ እያለቀሰች አተ ከዚች ጋ አይ ወድ እትፊ
@user-he6tv8hs6j
@user-he6tv8hs6j 5 жыл бұрын
ልሾፈው ነበር ዘጋችሁኝ መጨረሸው አያምርም እያላችሁ 😏
@user-ss7fr5ek2m
@user-ss7fr5ek2m 6 жыл бұрын
Wow ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የወደዱትን ማጣት እዴት ይከብዳል
@kidstkidst4251
@kidstkidst4251 5 жыл бұрын
አዲስ ነው ልየው ይይቹት
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 4 жыл бұрын
አሁንስ ላዳመት የኔጋደኛ በሆንክ የመጨረሻነው ያሳከኝ ሄወት እንዴናት ትቀጥላለች '''';;;;;;;;;;;;;;;👏
@seadi4577
@seadi4577 4 жыл бұрын
ሡሥ
@eyerussaudi9423
@eyerussaudi9423 7 жыл бұрын
አረ መጣን
@user-vg7it7nq6p
@user-vg7it7nq6p 7 жыл бұрын
29 ነኛ ነኝ
@astunigne
@astunigne 7 жыл бұрын
emuye Love ቅቅቅ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 7 жыл бұрын
ድሬ እናንተም መሸወድ ጀመራችሁ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ያባቴ አምላክ ይስበራችሁ ልል ነበር ተዉኩት
@user-oc5gr6dd2d
@user-oc5gr6dd2d 5 жыл бұрын
እንዴ ናሆም ልብ ለስት ሠው ነው የሚሠጠው ሶስተኛ ፍቅረኛ ያዝህ እኮ ኦኦኦኦ!!!😃😏
@semusemusemusemu2737
@semusemusemusemu2737 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃ene 4.gna lihon sasib alake
@buzebeqele851
@buzebeqele851 4 жыл бұрын
😒😒😒😒😒bezaa mamoti yelanatimi nabari ☹☹☹☹
@edenetesfaye8800
@edenetesfaye8800 7 жыл бұрын
ecii yikerta des ayilm!
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ።።። ናሁሜ ምርጥ
Abilam - ዓቢላማ (NEW! Ethiopian Movie 2017)
1:27:24
News ET Social
Рет қаралды 251 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 10 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН
Achaye (አቻዬ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:36:21
News ET Social
Рет қаралды 248 М.
Bale Gize (ባለ ጊዜ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:29:33
News ET Social
Рет қаралды 730 М.
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 255 М.
የብቻዬ ሙሉ ፊልም  Yebichaye Ethiopian film 2018
1:29:22
Addis Films
Рет қаралды 239 М.
Filiya (ፊሊያ) - NEW! Ethiopian Film 2017
1:15:22
News ET Social
Рет қаралды 488 М.
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
ЧЕЛОВЕК В ТОННЕЛЕ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,9 МЛН
Gummy Bears Are Chasing Me (Ai Edition) 🐻 #ai #chatgpt #aiart
0:11
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 6 МЛН