አዲስ አበባ ድምፁ የጠፍው ለገሀር ቅንጡ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኢትዮጵያ Legehar luxury village Eagle Hills project

  Рет қаралды 28,182

AYZON TUBE

AYZON TUBE

Күн бұрын

#Legehar #luxury #village #Eagle #Hills #project #AddisAbaba #ለገሀር #ቅንጡ #አፓርትመንት #መንደር #ፕሮጀክት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ Legehar luxury village Eagle Hills project in Addis Ababa ለገሀር ቅንጡ አፓርትመንት መንደር ፕሮጀክት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Пікірлер: 59
@wordofa9340
@wordofa9340 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ጥያቄውን ያቀረብኩት እኔ ነበርኩ .!!!! በቂ ማብራሪያ ሰጥተኸኛል .!!!❤❤❤
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@tesfasisay-iu1lz
@tesfasisay-iu1lz 5 ай бұрын
Thank You for the update
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
🙏
@miki-cc9wh
@miki-cc9wh Ай бұрын
ስራው ግን እየተፋጠነ ነው ግን ተነሺዎች በዚያው አካባቢ ይሰራል ሲባል ነበር ለተነሺዎች አሁን ጊፍት ሪል ስቴት ሰጣችሁት እሱ እየሸጠ ነው ተነሺዎች ኩየ ፈጨ ነው ህዝቡን አታታሉት
@MunaSalah-d8l
@MunaSalah-d8l 5 ай бұрын
በለገሀር ፕሮጀክቱ ለሚነሱ 1600 አባወራ ትክክለኛ ማረፊያቸው ታውቋል በቃላቸው መሠረት ይሠሩላቸዋል ወይስ ሿሿ ነው ሚሰሯቸው ብትጠይቅልን
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
የነዎሪዎቹን አጣራለሁ. ፌደራል ፖሊስ ግን መነሳት ጀምረዎል
@miki-cc9wh
@miki-cc9wh Ай бұрын
ተሸውደናልጊፍት ሪል እስቴት እየሸጠ ነው
@tizitalemma2863
@tizitalemma2863 5 ай бұрын
አይ ዞን መረጃህን በደንብ አደራጅ ም.1የሰራው አንተ እንዳልከው የቻይናው አይደለም ግንባታውን Rama Finishing Elmi new. የቻይናው ቁፋሮ ከጀመረ 4ወር ሆነው ም 2ቱን የያዘው
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
ልክ ነህ እየተጠናቀቀ የነበረው ራማ እየሰራው እንደነበረ ከዚህ በፊት በነበረው ቻናል ጠቅሼው ስለነበረ ነው. የፊኒሽግ ስራውን እንኳን ማን እየሰረው እንደነበረ መረጃ አልነበረኝም አመሰግናለሁ 🙏
@wordofa9340
@wordofa9340 5 ай бұрын
ስለ ለሚ ኩራው የመስቀል አደባባይ አይነቱ ፕሮጀክትስ ምን እውቀት አለህ.!!!!? ከምን ደረሰ.!!!?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
ይጣራላል አብሽር
@halemtessema9256
@halemtessema9256 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ። ባለፈው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለገሀር የመሰረት ድንጋይ ያኖሩበትን የጋራ ግንባታ ቦታውንና ስለ ፕሮጀክቱ ብትነግረን።
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
እሺ ለማጣራት እሞክራለሁ
@TesfaGselassie
@TesfaGselassie 3 ай бұрын
1600 ለተባለው በጠ/ሚ እና በቀድሞ ከንቲባ በታከለ ኡማ የተነገረው ለአካባቢው የተገባው ቃልም የውሃ ሽታም ሆኖ ቀርቶአል
@zachoo5135
@zachoo5135 5 ай бұрын
ማነው የሚገዛው ቆይ ይሄ ሁሉ ቤት
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
😊 ከፍተኛ የቤት ፍላጎት አለ እኮ የዋጋው ነገር ነው እንጂ
@yosabhaile5333
@yosabhaile5333 5 ай бұрын
ወንድሜ ፡ ስለ metroplatian tower ምን informaion አለህ?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
ለማጣራት እሞክራለሁ🙏
@yosabhaile5333
@yosabhaile5333 5 ай бұрын
እሺ ፡ የኔ ፡ ወንድም ፡
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 5 ай бұрын
የመንግሰት ሲስተሚክ ማፈናቀል መቼ ነው የሚነቃው
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
አለየም
@SamyaDemeke
@SamyaDemeke 4 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን ገልቱ ማፍናቀል ብቻ አይበቃም ነበር ግን ምን ያደርጋል
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 5 ай бұрын
Wegagen bank ga yemitayew building yaman new eyetegeneba yale
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
ኖህ
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 5 ай бұрын
10Q bro
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 5 ай бұрын
Apartment new weyis commercial center
@ArefayneTeshome
@ArefayneTeshome 5 ай бұрын
ምርጥ መረጃ ነው የሁላችንም ጥያቄ ነበረ 🤝
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MunaSalah-d8l
@MunaSalah-d8l 4 ай бұрын
1600አባወራ በልማቱ ተነስተው እዛው ይሰራላቹሀል ተብለው ነበር ቃላቸውን እንደጠበቁ ነው ወይስ ከለመዶበት ሰፈር አውጥተው ይጥሏቸዋል ባክህ ትክክለኛ መረጃ ስጠን
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 4 ай бұрын
ይጣራል🙏
@mikiyasgetalem2990
@mikiyasgetalem2990 5 ай бұрын
Near to wegagen Bank under construction building
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
ኖህ ሪልእስቴት
@Ethio_star
@Ethio_star 4 ай бұрын
የ Adey Abeba ስታዲየም አለማለቁ አንገታችንን ያስደፋ ነው ያናድዳል እባክህ የት እንደደረሰ አሳውቀን
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 4 ай бұрын
ከUAE ድጋፍ አጊንቶ ለማጠናቀቅ እርክክብ ላይ ናቸው የተገየው ብር ግን ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ አይበቃም ተጨማሪ ብር ይፈልጋል
@beautifulethiopiaforever836
@beautifulethiopiaforever836 5 ай бұрын
በጎ ነገር ተስፋ ያለዉ ነገር ስለምታቀርብ በጣም ተመችቶኛኛል ❤ በርታ ደስ ይላል ስለሀገሬ😊
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@Bobo-hs6ps
@Bobo-hs6ps 4 ай бұрын
ከጎጥ ፖለቲካ ካልወጣን መቼም አይሳካም
@TesfaGselassie
@TesfaGselassie 3 ай бұрын
የ50 ቢልዮን ብር የኢግል ሂልስ የውሸት ፕሮጀክት 6 አመት ሙሉ 1 ህንጻ እንኳን ገንብቶ ያላጠናቀቀ 3d ብቻ እያሳየ ....
@onedrop33
@onedrop33 2 ай бұрын
I wanna see you build a toy house or a dog house.
@masreshatadesse1532
@masreshatadesse1532 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@nebyudesalegn4024
@nebyudesalegn4024 5 ай бұрын
Gift real state botawun aliwesedewum????
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
እሱ ሌላ ቦታ ነው እኮ ከአመልድ ጀርባ ጀምሮ ወደ ውስጥ ሰፊ ባታ ነው 70/30 ፕሮግራም ነው በቅርቡ ይፍ ይደረጋል
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 5 ай бұрын
አቀራረብህ ብዙ ነገር ይቀረዋል ሀመት ይመስላል
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
እሺ ይስተካከላል🙏
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 5 ай бұрын
@@AYZONTUBE 10q u
@ab-hel
@ab-hel 4 ай бұрын
ለበረከት በላይነህ የመልስ ምት ይመስላል 😂 ጥሩ መረጃ ነው
@samirhassen9354
@samirhassen9354 4 ай бұрын
Ahun eytsera nw wys komoal almlskewm
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 5 ай бұрын
Gift legehar bota terekbal lela bota new
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
አዎ ወደ ጋዜቦ በሚወስደው አቋራጭ ነው
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad 3 ай бұрын
ስለ ቁጥር ሁለት ሸራተን ከቻልከ ስራልን 🙏🙏🙏
@zelalemabraham1373
@zelalemabraham1373 5 ай бұрын
Yehulu amet one bulding😮 ayi cadre
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 5 ай бұрын
መዘግየት አለ
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 4 ай бұрын
ቀዳዳ ሁላ እነሱ የሚነግሩህን ብቻ ይዘህ አትበጥረቅ
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 4 ай бұрын
የተረጋገጠ መረጃ ጋለህ ወዲ በል ይቀርባል🙏
@pearls1626
@pearls1626 2 ай бұрын
Atisadeb!
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 30 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 30 МЛН