አዲስ አበባን ዋሽንግተን ያደርጋል የተባለው የቡልቫርድ ፕሮጀክት!

  Рет қаралды 32,431

Ethio Addis

Ethio Addis

2 ай бұрын

Пікірлер: 118
@Tamgn
@Tamgn 2 ай бұрын
የማይሰርቅ መንግስት ስላለን የገንዘብ ችግር የለበትም
@mesfin74
@mesfin74 2 ай бұрын
ችግር ችግር ስለተባለ ከችግር አይወጣም ስለ ድህነት አዋጅ ቢታወጅ ቢታወጅ ከድህነት አይወጣም በስራ እንጂ ድሃ ጭንቅላት ያላቸው የሚታያቸው ድህነት ብቻ ነው ይልቅ በተባበረ ክንድ መሪያችንን ደግፈን ብልፅግናችንን እናረጋግጥ ። የሚገርመው ስራው ተሰርቶ ሲያልቅ ፎቶ ለመነሳት የሚጋፋው ያው ቱልቱላ ነፊው ነው። አብቹ በርታ
@AlemtshayWgorgis-kc9eb
@AlemtshayWgorgis-kc9eb 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አብቹ ሺህ ዓመት ይንገስ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 2 ай бұрын
ኩከስው ቀና ነግር አይገኝም እስፔሻሊ ክኢትዮያ ህዝብ መልካም ነገር አይወድም አብቾ ሺ አመት ንገስልን መስሚያችን ጥጥ ነው እነሱ ያውሩ አንተ ስራ ውዳችን❤❤❤❤
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 2 ай бұрын
Yesssssss!!!
@user-rn9cd9iu5g
@user-rn9cd9iu5g Ай бұрын
ጅል የገዳይ ልጅ
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r Ай бұрын
ቤታ😂
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr 2 ай бұрын
ደሆች በሀገርቱ አቅም የሚያስፈልጋቸውን እየተደረገላቸው ከችግራቸው ያገገሙትም እያመሰገኑ ነው ።ምቀኞችና ሌቦች አየተንገበገቡ በቅናት ተቃጥላችኋል ልማቱ በየደረጃ ሁሉንም ያዳርሳቸዋል የክፉዎች ዕድሜ ያጥራል፣!!!
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r Ай бұрын
ድስጥላሽ 😅
@sarabekela9419
@sarabekela9419 2 ай бұрын
Abichu tentagu! The one and only!
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r Ай бұрын
ፓ ልል ስል
@abenezer7052
@abenezer7052 2 ай бұрын
ሀገርን ከልቡ የሚወዳት ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሪያችንን እንከባከበው በምን የሰራል እንዴት ይሰራል ገንዘቡ ከየት መጣ በሽታ በዘ ድርቅ አለ የሚሉ ሁሉም ሌቦችና የኢትዮጵያን እድገት ና የህዝባችንን የኑሮ ደረጃ መሻሻል የማይፈልጉ ባንዳዎች ወሬ ነው መሪያችን ግን በዝምታ ውስጥ ክፉዎች እያሉ ሀገራችን ትዋባለች ትበለጽጋለች ኢግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝባችንን ይባርክ።
@amirakram3072
@amirakram3072 2 ай бұрын
ቆይ በሽታን የምትከላከዉ ። ሰዉነትህ እንዳይቆሽሽ መታጠብ አለብህ ። ስለዚህ የሀገርን ድህነት የምትወጣዉ ስታለማ ነዉ ከሁሉም በፊት ልማት። ልማት ረሐብን ያጠፋል ኤኬ መልማት ግዴታ ነዉ
@FatuoAbdallhAli-bi4hd
@FatuoAbdallhAli-bi4hd 2 ай бұрын
ሁሊ ጊዜ ችግር ተዋራለችሁ ይህ ገብ ከዚህ ቃደም በሙስና እያታዛራፈ ያነበራ ሀብት ነው።ልማቱ ይሳራ ለሰላም ደግሞ ውይይት ይደረግ።
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn 2 ай бұрын
ለስራ አጥ ተችዎች መስራት ነው መብተው
@hassenissa8539
@hassenissa8539 2 ай бұрын
Yes , we can
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 2 ай бұрын
ገንዘቡ ከየትም ይምጣ ዋናው ከተማችን መልማቷና ሀገራችንን ማበልጸጉ ነው ፤ ከታታሪው መሪያችን ጎን ቁመን ኢትዮጵያችንን እናልማ አበልጽገን እናሻግር ።
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 ай бұрын
በሽታና ጦርነት እኛ ለምደነዋል ያላየነው ልማት እድገት ነው መንገድ ነው ያላየነውን እያሳየን ስላለ አብቹ እናመሰግናለን
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn Ай бұрын
የለቦችና የፅንፈኛች ወረ ማለቂያ የለውምና የምሰራውን ሰው የመተቸት አባዜ የማይቆም ስለሆነ ሰውዬው እየሰራ ነው እስት ተውት ይስራበት ስራፈት ስራው ወረ ነው አብቹንና ግብራበሮቹን እግ/ር ይጠብቃቸው ካይን ያውጣቸው❤❤❤
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 2 ай бұрын
እስይ እንኩዋን ፈረሰ ✌️ ትክክል እርምጃ good job dr abye ahemd ✌️ ምድረ ስግብግብ ነጋዴ ምድረ ስግብግብ ባላ ፎቅ እግረኛ መንገድ ላይ እየገነቡ እረ እንኩዋን ፈረስ ✌️ ላልማ ሲል ምንግሥት ማመስገን እንጂ
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
እኮ.የገማ.ቤት.ነው.የፈረሰው
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 2 ай бұрын
ስለ ፕሮጀክት ነው ወይስ ፖለቲካ ነው የምትሰጠረቀው
@Tamgn
@Tamgn 2 ай бұрын
አተ ትመቸኛለሕ የሚወቀሰውን ትወቅሳለሕ የሚደነቀውን ታደቃለሕ በርታ
@EyuelYegebawal
@EyuelYegebawal 2 ай бұрын
ወዳጄ ልማት መሰረት ነው እስካሁን ሲሰራ ያየነው የለም
@tsegayewolt8103
@tsegayewolt8103 2 ай бұрын
ችግሮች የሚወገዱት በልማት ነውና ከቻልክ ልማቱን ደግፍ ካልቻልክ አፍህን ዘግተህ ቁጭበል::
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur 2 ай бұрын
እናንተ ሁል ግዜ መተቸት አይከብድም ስለዚ ምን ይጠበስ አንተ ከምትናገረው ውጪ ምንም አታመጣም ዝም ብለህ ተመልከት እድሜ ልካቹ ጥሩ ነገር አታወሩም ግማሽ ፋኖ ዶቅዶቄ ሰላም አለ
@user-ep9dp7jq5n
@user-ep9dp7jq5n 2 ай бұрын
የተገለጠለት ኢትዮጵያዊ ዶ ር አብይ አህመድን ይደግፋል ያልታየው ይነቅፈዋል አብቹን መደገፍ ግን በኢትዮጵያ ብልፅግና ሂደት ላይ አሻራ እንደማስቀመጥ ይቆጠራል መንግስታችንን በመደገፍ እናግዘው።
@kassimahmed4363
@kassimahmed4363 Ай бұрын
ድንቅሥራ የሚቀጥለው ትውልድ እጅግ የታደለ ነው በርቱ❤❤
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 2 ай бұрын
አይ ጫጫታየገባዉም ያልገባዉም መቀባጠር
@assefakessito7436
@assefakessito7436 Ай бұрын
ሁሉም የሚመኘው ፕሮጀክት ነው። ፈጣሪ አልቆ ለማየት ያብቃን። ሌሎች ሀገሮች ያደጉት በዚህ መንገድ ነው። ገንዘቡ ሲዘረፍ የነበረ ነው።
@mulunehyeethiopia2459
@mulunehyeethiopia2459 Ай бұрын
Yes we believe Dr.Abiy Ahemed is the Sun and Son of Ethiopia and Africa
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Ай бұрын
ልማትም ሰላምም አብሮ መሃድ አለባት 🇪🇹🇪🇹
@user-zz3yi6yi2o
@user-zz3yi6yi2o 2 ай бұрын
ተመችቶኛል ይስራራራራራ በቃ
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 2 ай бұрын
እኝ ኢትዮጵያዊ ስንበል በጠም ሆደሞች ናን መብለት እንጂ መስራት አንችልም ልመት ይቀጥለል😂😂😂
@DagiEromo-yc2ub
@DagiEromo-yc2ub 2 ай бұрын
ምን አገባህ 🙄አፈ ጮሌ ሁላ ልማት ይቀጥላል
@AnuwarAbdala-ez6un
@AnuwarAbdala-ez6un Ай бұрын
Beridat yadeg hager yelem maseratu like nawe
@zedmekonnen901
@zedmekonnen901 2 ай бұрын
The federal transportation act was not about expanding roads how to bring tanks in town crime Minister Abiy is learning fast
@dianarier8746
@dianarier8746 2 ай бұрын
@zedmekonnen - hate is an ugly thing...
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d Ай бұрын
በደንብ ያስኬዳል፣ ሰው በራሱ አገር እድገት ላይ ምቀኛ ይሆናልን? ሃይ የኛ ነገር፣ ያለ ነገር በሰላም የሚፈጸም ጉዳይ የለምን?
@TesfayeAbebe-dc4pn
@TesfayeAbebe-dc4pn 2 ай бұрын
Foresighted leader Abichu(D|r),go on,The God of Isreal help you,God bless you.
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
የኑሮ.ውድነት.በአለም.ላይ.ነው
@geneneoda7920
@geneneoda7920 Ай бұрын
አይ አጥር ስር መሽናት ነው ቅድሚያ የሚሰጠው እንደ አንተ አይነቶቹ ምኞትና አላማ በቁምህ ታያለህ ኢትዮጵያ ስትለማ❤❤😂😂😂🎉
@taafagucho8782
@taafagucho8782 Ай бұрын
ችግሮች አሉ ተብለው ያለ ልማት መቀመጥ ልከ በለመሆኑ ልማቱ ልክ ነው በመሬት ለይ ያለው ችግር እና የወሬ ችግር ችግር አይገነኝም
@NetsanetTeame-wv9zx
@NetsanetTeame-wv9zx 2 ай бұрын
Esseyew elelelelllll
@peace7953
@peace7953 2 ай бұрын
Peace ✌️
@ayeshabinkhaled52
@ayeshabinkhaled52 Ай бұрын
ምንም ይሁን ምንም ልማት ይበልጣል ለአስተዋለ ሆድ በቃኝ አያቅም ጄኔሬሽንን ማሰብ ትልቅ የአስተሳሰብ ፀጋ ነው
@tamiratalemu7011
@tamiratalemu7011 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ስለ ደ/ር አብይ ። አገር ወዳድ መሪ ነው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።❤❤❤
@geneneoda7920
@geneneoda7920 Ай бұрын
የት ሀገር ነው የምትኖረው ያለ ችግር ከአፍህ የማይወጣው😂😂😂
@hassenissa8539
@hassenissa8539 2 ай бұрын
Let the government does his job. we the people support his plan….
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
ያለቀም ፕሮጀክት አሳየን እባክህ ግን ጦርነት መቆም አለበት ምክናያቱም እደዚህ ተደክሞ እዳይወድም❤❤❤❤
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ጉዳት አያመጡም እንደውም ዝናብና ነፋሻ ና ለአይን ማራኪ ያደርጋል ይቀጥላል ስራው ይሳካል ሶስተኛው አለም ውስጥ መኖርህን አትዘንጋ
@yaredmulugeta1203
@yaredmulugeta1203 2 ай бұрын
Egnam enseralen antem musho tawerdaleh... Kalas
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 2 ай бұрын
😅 He Is Crazy Man ሰዉ ዳቦ አሮበታል ጭራሽ አሜሪካ ይቺ አሜሪካ ቂ+ ላይ ቀረቀረችለት 😅
@Tolosa6554
@Tolosa6554 2 ай бұрын
ዋሺንግተን የዳቦ ችግር የለም። በራህብና በስደት ህዝቡ እያለቀ ፎቅ መገንባት ትምህርት ቤት ሄደዉ ሲመለሱ መግቢያቸዉ የፈረሰባቸዉ እንዴት ይረሳል??? ጥጋብ የበዛበትና ላይፍን በደንብ ኖሮ የመጣ ኡሰዉ ህመ ም ይገባዋል። የተረኝነት ጭንቅላት ይዘዉ ወደከተማ ሲገባ ችግሩ ያነዉ። የፎቅ አባዜ በ አንድ መሬት መንቀጥቀጥ ሊጠፋ የሚችል ነገር ላይ ማተኮር አይ ኢትዮጵያ ፎቅ ማብዛት ዘመናዊነት አያስብልም። የሰዉ ሴፍቲ በልቶ ማደርና የተማረ ትዉልድ ከዘር የፀዳ ሀገር ተረካቢዎችን ማፍራት ነዉ ዘመናዊነት። ትዉልድን እዉቀትና ዳቦ ማብላት የሀገሮ እድገት እንዲቀጥል ያደርጋል። ትዉልድን እንዳይኖር እያደረጉ ለማነዉ ፎቁ??
@rahmaedile5391
@rahmaedile5391 Ай бұрын
Jagina abichu barita inwadihalan❤❤❤❤❤❤❤
@sentayehufikre1566
@sentayehufikre1566 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tadesse-hs1os
@tadesse-hs1os 2 ай бұрын
ውሾች ይናከሱ ኢትዮጲያ በልማት ጎዳና ወደፊት ትገሰግሳለች !! የደናቁርቶችን ለቅሶ መስሚያ ጆሮ የለንም ። ብራቮ አቢቹ!!!
@AnuwarAbdala-ez6un
@AnuwarAbdala-ez6un Ай бұрын
7:07
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
K100 amt befit btsra msedaga bet eynoru eko new eytamemu. Eshi mech ltsru now enant???? mche yhun! eshi.
@DeregeWaka-wg1kc
@DeregeWaka-wg1kc 2 ай бұрын
ሂትለር እንኳን በህይወት የምትጠላው ነገር ምንድን ነው ተብሎ ሲጠየቅ , ሀገራቸውን ለኔ አሳልፈው የሰጡኝ ነው ነበር ያለው .ውድ ኢትዮጵያን የምትወዱ ሁለ አሁን ነው የምኖርበት ወይም የምንሞትበት ጌዜ, ጠላቶቻችን እኛን መስለው መተዋልና::
@fantasennay
@fantasennay 2 ай бұрын
ነውረኛ ነህ።
@Meseretangesa-lh3mm
@Meseretangesa-lh3mm 2 ай бұрын
የምትመዘዉ ትችት በሙሉ የለዉጥን አደናቃፊ ፖለቲካዊ አስተሳሰብን ነዉ።ተደበላልቆብሃል።አንዴም አደናቃፊ ልምምዶችን ስትደግፍ እንጂ ስትነቅፍ አትታይም
@user-xy7ei2mv2k
@user-xy7ei2mv2k Ай бұрын
ረሃብ እና ችግር ያለው ቆሞ ቀር አስተሳሰብ ላይ ነው እኛ እንሰራለን እናንተ አውሩ ።
@tesfayetadesse3579
@tesfayetadesse3579 2 ай бұрын
መልካም ነው ዶ/ር አብይ በዚሁ ይቀጥሉ መጨረሻ ሕዝቡ ያመሰግናል። ምሳሌ በአፍሪካ ኳስ የጀመርነው ኢትዮጲያ ነች አሁን የትነን ሜዳ አልባ ነን ድህነት ለልጆቻችን አናስቀምጥ አሁን እኛ ተርበን ለትውልድ ይሁን አሜን።
@AbrahamTeferi-im9xz
@AbrahamTeferi-im9xz 13 күн бұрын
Ethiopia has been in conflicts for quite long, so Addis Ababa has gotten so old and needs to upgrade itself. Addis Ababa was found over 100 years ago without proper plan. However, what Abiy Ahmed is doing right now is the right plan. Yes he did so many mistakes no question about that the bottom line is when he doing something right we must accept that. This guy has done in 5 years time the previous one didn't do it in 30 years time.
@melliongessess9644
@melliongessess9644 Ай бұрын
ልክ ነው የማይሰርቅ መንግስት ነው ያለን በዚህ ስጋት አይግባችሁ
@MohammadMiree
@MohammadMiree 2 ай бұрын
Makkaam marii aallen❤❤❤❤❤❤
@abuselah142
@abuselah142 Ай бұрын
ማስተዋወቅ ያለብህን አስተዋውቅ መረጃ ስጥ የሚያዋጣህም ይህ ነው ተከታይም ታገኛለህ ፓለቲካውን ደግሞ ለፓለቲከኞች ተወዉ አታሽቃብጥ እኛ ወሬ ስለሰለቸን መስማት የምንፈልገው ተስፋ የሚሰጥ እንጂ የሚያጠራጥረን አዬደ😊ለም ኢትዮጲያ ዋናው ትራክ ላይ ነች ብዙ አታሽቃብጥ ድጋሚ የሚያወሩ እንቅፋቶች ናቸው ካንተ ጭምር
@berrez4985
@berrez4985 2 ай бұрын
ETHIOPIAS PRIMARY NEEDS ARE DAILY BREADS AND SHELTERS NOT BUILDINGS.KI,KI,KI,KI,KI ALAS WHAT AN ERA IS IT?
@abeshuiffa3570
@abeshuiffa3570 2 ай бұрын
አንተ ፀረ ልማት መሆንህ ያስታውቅብሃልና ይጠይቃሉ አትበል ፣ ግንባታው ትክክለኛና ድጋፍ ያለው ነዉ። ጽንፈኛ
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
አብቹ.ሚሰራውን.ያቃል
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 2 ай бұрын
የአብይ አሽከሮች የኢትዮጵያ ህዝብ የናፈቀው ምግብና ሰላም ነው ህንፃ አይደለም ድንጋይ ራሶች
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 2 ай бұрын
Tultula neh zim beleh atefelasef yemender alubaltegna tsere lemat neh plus ke jerbah ye poletica yezet alew kotetam 😂😂😂😂😢😢😢😢
@user-le1qx9xq7y
@user-le1qx9xq7y 2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@user-hr9ux9ze5o
@user-hr9ux9ze5o 2 ай бұрын
እኔምለው ብሩን ያሽሽነው አልገባኝም ያስውብ ይስራ ሲጨርስ መሪዋ ይመጣል አሁን ማን ይታመናል ሁሉ ዘረኛ ነው ቀጣዩ ትውልድ ይቀይራታል
@semirkamil3357
@semirkamil3357 2 ай бұрын
እሆ ሁሉ ሙሾ ለሚን ሰራህ ነው
@kidusimran4616
@kidusimran4616 2 ай бұрын
Kebeltsgena gare wedefite
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 2 ай бұрын
Komo keri silitana nape nehi * lenegeru ye artra telalaki nehi
@zizupanda.
@zizupanda. Ай бұрын
Chiger chiger atabza ante rasih chger alebih siastalah hager beasamer ante minschaneke ware
@girmaestifaos8358
@girmaestifaos8358 2 ай бұрын
Bravo to Dr Abay
@alexfk9912
@alexfk9912 2 ай бұрын
አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ደግሞ ደደብ እርስ በርስ የሚባሉት ይባሉ እና ልማት የሚፈለገው ህዝብ ምን ይሁን ?? ደግሞ መናፈሻ አይደለም እየተገነባ ያለው ደደብ በቅጡ ሳትማር እራስህን ጋዜጠኛ ያስባልክ ግም፡፡
@user-bc7uz7qc4x
@user-bc7uz7qc4x 2 ай бұрын
Wasgten h,ba belto yemdetew
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
ጮማ ራስ ፋኖን ለምን አጠይቀውም
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn 2 ай бұрын
አብቹ ይሰራል ❤❤❤❤❤
@samsonteferi3051
@samsonteferi3051 2 ай бұрын
እድገት የምትሉት ወሬ ውሸት መሆኑን ማሳያው ያንድ ክልል ሰወች ብቻ ደግፍቹ ኮመንት ማረጋቹ ነው።
@danileteffra3573
@danileteffra3573 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ማልቀስ ልማድህ ነዉ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ትዝብት አለ እያልክ ለመተቸት የምታደርገው ፖለቲካህን ታናፋለህ።ሰው ብለን አንተን ጨለምተኛውን የአሸባሪዎች ቃል አቀባይን መስማታችን።አደወሬ።
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 2 ай бұрын
አንተ ሰውዬ እራስህን በተለያየ ዩቱብ እየቀያየርክ መቃወም ነዉ ስራህ እናቅሃለን ግን ወደድክም ጠላህም የኢትዮጵያ ልማት መቼም አይቆምም
@tiktokonyoutub5653
@tiktokonyoutub5653 2 ай бұрын
የውሸት አታብራረ
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 2 ай бұрын
If you fo this abiy will be king
@teferabikila3407
@teferabikila3407 2 ай бұрын
ወሬህ ሁሉ ሰም ለበስ ወርቅ ነው። ሁሌም አገም ጠቀም ነው። እናም እንደቆሸሽን እንቆይ? መጀመሪያ ባትሰራ እንኳን ለሀገር መልካም ነገር ተመኝ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ።
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 2 ай бұрын
ከልማት በፊት ዜጎች ያለአግባብ መግደል፥ መታሰር፥ መንገላታት መቆም አለበት
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 2 ай бұрын
Unsubscribe pls ጥምብ ካድሬ
@janoRas45
@janoRas45 2 ай бұрын
አገር አዲስ አባባ ብቻ ነች እንዴ ? በንፁሃን ነብስ በለሰቶ ባልጠገበ በደሀ ህዝብ ላይ ማላገጥ
@user-qi4mc4tn5o
@user-qi4mc4tn5o 2 ай бұрын
አዛኝ ትመስላለህ የማትረባ ጅል ወሬ ለቃሚ
@blueman4563
@blueman4563 2 ай бұрын
የ14 አመት ልጅ በአዳባ ምራብ አርሲ ላጆ አካባቢ ታረደች በእናንተና በጫካዎቺቹ
@Fanoyema
@Fanoyema 2 ай бұрын
where he gone get the money from ?Bancrupt country unless he sell the country to his brother in dubai
@DemKingsOfEthiopia
@DemKingsOfEthiopia 2 ай бұрын
A city doesn’t develop if the people aren’t developed! Most of European roads are narrower than ours but the people are civilized! However in Ethiopia, idiots park on most of the lanes on wide roads. The road investment in Addis Ababa isn’t efficient! You need to focus on educating the people, enforcing traffic laws, etc.!
@solomondemelie2063
@solomondemelie2063 2 ай бұрын
ከሁሉም የሚቀድመው የሰው ልጅ ህይወት ነው ለዚህ ደንታ የሌለው መሪ ከመሬት በታች እንደተቀበረ ፈንጂ ነው
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 2 ай бұрын
ሰው በነፃነት ተንቀሳቅሶ መኖር የሚችልበትን ሁኔታ መፍጠር ነው የመንግስት ተቀዳሚ ስራ አለቀ። ሌላው ተረት ነው!!
@nasirhussen7262
@nasirhussen7262 2 ай бұрын
ድምፅህ የሌለ መሳጭ አዳምጠው አዳምጠው ያስብላል
@Newmenged
@Newmenged 2 ай бұрын
ውሃ የጠማት ከተማን ውሃ በቅጡ ባጠጣት 😂😂😂 ቱልቱላህን እዛው.... ሌላውን ከመምሰል እራስን ማክበር ይቀላል! የማይመስል ነገር ባታወራስ
@bashawe
@bashawe 2 ай бұрын
ቀንድ ያለው ሴይጣን ይመሰላል ሰውዬው በየ ቦታው ዲያቢሎሰን ነው የሚዘክረው ሰዎች መንገዱን በደንብ እዩት ሁለት ቀንድ ያለው ሴይጣን ነው
@Atifra1532
@Atifra1532 2 ай бұрын
@user አብይን መደገፉ ገንዘብ ወይ ንዋይ የሌለውን የእግዛብሄር ፉጡር ማፈናቀል ወይ ማሳደድ ነው 6 አመት አየሁት የሰው መሬት መቀማት፣ሰውን በቋንቋው ምክንያት መግደልና ማፈናቀል ነው ዘመናዊ ኑሮ ለማ?እኛ ኢትዮጰያኖች በአገራችን ተሳደን ማ ደልቶት ሊኖር ተፈለገ?መጀመሪያ ከወለጋ ከቤኒሻንጎል ከኦሮሚያ የተፈናቀለው የሰው ዘር ቤት ይሰጠው ህግ ይከበር አሁን አገሪቱ ህግ የላትም አብይ እራሱን እንደህግ ቆጥሮ እየገዛ ነው ትክክል አይደለም አፈናቃይ ህጋዊ ሆኗል ተፈናቃይ በአገሩ ጎዳና ተዳዳሪ እየሆነ ነው ዲሲ እኮ የግለሰብ መብት ተከብሮ ካሳው ትክክል ካልሆነ ተፈናቃዮ በፉርድ ቤት ተፈርዶለት ነው ህግ ሳይኖር ህዝብን ማፈናቀል ከጄኖሳይድ ለይተን አናየውም ጋዜጠኞቾ plz የተፈናቀሉትን መረጃ ሰብስቡ ታሪክም ይከትበው
@tewodrostmarkos8465
@tewodrostmarkos8465 2 ай бұрын
ዝተታም ዘረኛ _የኛን አዲስ አበባ የነጭ ለማስመሰል ነው የምታፈርሱን _አናትህ ይፈርሳል ትንሽ ታገስ
@AnuwarAbdala-ez6un
@AnuwarAbdala-ez6un Ай бұрын
7:07
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 2 ай бұрын
አንተ ሰውዬ እራስህን በተለያየ ዩቱብ እየቀያየርክ መቃወም ነዉ ስራህ እናቅሃለን ግን ወደድክም ጠላህም የኢትዮጵያ ልማት መቼም አይቆምም
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 613 М.
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 173 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 11 МЛН
Unexpected first impressions Addis Ababa Ethopia 🇪🇹
32:58
Kish My World
Рет қаралды 19 М.
የአሁን መረጃዎች June 15, 2024 #Dereje Habtewold
12:07
Dereje Habtewold
Рет қаралды 16 М.
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 613 М.