KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማይረሳ ገጠመኝ አጫውተውናል... Dr Rodas Tadesse : ጀግና መፍጠር ክፍል 2 ፡ Donkey tube : Comedian Eshetu :
47:55
ትልቁ ክስተት ሚያዚያ ላይ ነው። ክፍል 3 Donkey tube: Comedian Eshetu:
34:42
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:19
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
አዲስ ብራና አዲስ ምስጢር አለው!! ክፍል 1 ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ምትሃትን ያዘሉ ሚስጥራትን ለኛ ብቻ ነገረን:Donkey Tube : Comedian Eshetu
Рет қаралды 170,669
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,7 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 484
@altudz4055
3 жыл бұрын
በሁለቱ የተሳሉ እንቁ አባቶቻችን ሳይንሱንም ሀይማኖቱንም አቤት ተዋህዶ አሉሽ ብዙ ልጆች 🤲
@hannsytupia4932
3 жыл бұрын
በትክክል100/100
@selammamo4166
2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@tommytommy3314
3 жыл бұрын
ደ/ር ሮዳሰ ታደሰ ማነው እንደኔ እምወደው ኣሪፍ መምህር ናቸው እሰቲ like 👍
@abrhamtesfaye7234
3 жыл бұрын
Good job brother 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝 bless you ❤❤❤❤
@honeytube8513
3 жыл бұрын
ወንድሜ ደምረኝ ፕሮፋይሌን በመጫን
@masreshatrefeofficialtube9203
3 жыл бұрын
መቸም ከኔ አይበልጥ
@honeytube8513
3 жыл бұрын
@@masreshatrefeofficialtube9203 እንደማር
@ethiopiaisalabel6753
3 жыл бұрын
የአማራን ሆድ ንፋ በባዶ!!!
@tubeofficial3188
3 жыл бұрын
ስንጠብቀው የነበር ታላቅ እንግዳ መጋቢ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ረጅም እድሜ እንዲሰጥህ እግዚአብሔርን እንለምነዋለን 🙏
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜከጤና ይስጥልን
@ethiopiaisalabel6753
3 жыл бұрын
ክርስቲያን መሆን ማለት ክርስቶስን መከተል ነው! ክርስቶስ ደግሞ የማንንም ባንድራ አልያዘም! ባንድራ መያዝ ማለት መወሰን፣ መከለል፣ መለዬት፣ ማለት ነው፤ ክርስቲና ደግሞ ህብረት፣መዋሃድ፣ አንድነት፣ ፍቅር ከሰው ልጆች በሙሉ ያለ ልዩነት! ታድያ ሁሉም ‹የማህበረ-ቅዱሳን› ሴጣናዊ ስራ በቅድስት ቤተክርስቲያን!
@selammesganaw3899
3 жыл бұрын
@@ethiopiaisalabel6753 yesew jil😏
@ldetugebeyaw8903
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jamalik6639
3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ መምህርን ሳያቸው ፕሮግራሙ እንዳያልቅ እምሳሳው ረጅም እድሜ ለ መምህራችን
@fikeralemu7063
3 жыл бұрын
በድንግል ማርያም ማመን አቃተኝ እኮ በደስታ በእውነት ስላከበሩን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር እድሜ ከጤና ጥበብን ከማስተዋል ያድልልን አሜን 💒💚💛❤👈 ደስ ያለው ማነው👍👈 እሽዬ እናመሰግናለን💛
@ethiopiaisalabel6753
3 жыл бұрын
የአማራን ሆድ ንፋ በባዶ!!!
@fikeralemu7063
3 жыл бұрын
@@ethiopiaisalabel6753 ምን ማለት ነው??
@lgLg23
3 жыл бұрын
እኔይይይይይይይይይ እሸየ አቅርብልኝ ብየ አክብረህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@saronfikir5962
3 жыл бұрын
እሽ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ የምንወደውን የማደንቀውን እንቁ የተዋህዶ ልጂ አቀረብክልን መምህር ዶክተር ሮዳስ ኑርልን
@hiwot8723
3 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ዶክተር እሮዳስን የሚወድ
@Degsewtube
3 жыл бұрын
እኔ💖✌️ ደምሪኝ እኔም በምላሹ እደምርሻለው
@ብሎክመሬምሡሡሐያትሠመ
3 жыл бұрын
እሸቱን የሚወድ እንደኔ ማነው ፈጣሪን ይጠብቅሕ እሸ በጣም እኖድሐለን
@Atwima
3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@danielalebachew7061
3 жыл бұрын
በእውነት መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እኔን ሐዲስ ኪዳን ትርጓሜን ከአስተማሩኝ መምህር ቀጥሎ ከማደንቃቸውና ከምወዳቸው የቤተክርስቲያናችን መምህራን አንዱ ናቸው!!! እናም እውቀታቸውን ለተመልካች እንዲያካፍሉ በመጋበዝህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@helenbirhan900
3 жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን ቀጣይ መምህር መህርተ አብን ብትጋብዝልን 😍😍😍😍😍😍
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
3 жыл бұрын
አወ ይጋብዝልን
@mohammedseid6342
3 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ አሏህ እረጅም እድሜና ጤናይስጥህ ካንተ ብዙ ነገር እንማራል
@eyobabety9199
3 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ የእውነት አላመንኩም ትልቅ አባት ነው ያቀረብክልን እሼ አዲስ ትውልድን በመልካም እውቀት የሚያፈሩ አባት ናቸው
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
3 жыл бұрын
እውነት ነው
@mesi3777
3 жыл бұрын
አይጠገቡምኮ ሲተነትኑት ውለው ቢያድሩ አቤት የአንደበት ጣፋጭነት አቤት የአዕምሮ ምጡቅነት አቤት መታደል እግዚአብሔር ያኑርልን።
@fevenzewdu7682
3 жыл бұрын
እሄ ሰው እኮ በጣም ሊቅ ነው የኢትዮጵያ ቅርስም ነው
@tube-ed6fx
3 жыл бұрын
ወይኔ አይኔ ነው ብየ ነበር አይደለም የእውነትነው ውይይይ መምህሬ ስወዳቸው የእውነት መጋቢ እሮዳስ ታደሰ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው እሼ ከልብ እናመሰግናለን
@kokebtesfaye5810
3 жыл бұрын
ዋው ያታዋህዶ ድንቅ ማምህር ሮደስ ተደሰ እግዚአብሔር አምለክ ረጅም እዴሜና ጤና ፀጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ለሀገረችንን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለሟን አንድናቷን ያድልልን በሀይመናቶቻን እንድንፃና እግዚአብሔር አምለክ ይርደን አሜን ፫
@bakejr7414
3 жыл бұрын
10 ግዚ እንዲቀርብ ጠይቄህ ነበር። ዛሬ ተሳካልኝ በጣም ደስተኛ ነኝ።
@zadigshiferaw4823
3 жыл бұрын
ቅድስት ቤተክርስቲያን የማትነጥፍ እመቤት ናት ምልክቷ ደሞ እንደ ዶክተር ሮዳስ ያለ ወጣት መምህራን ናቸው ዶክተር ማለት እጅግ መልካም ስብእና ያለው እውቀቱን አይተህ የምትረዳው እጅግ ትሁት መምህር ነህ እጅግ እንሳሳልሀለን ብዙ እንጠብቃለን ራስህን ጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ:: እሼ በርታልን እጅግ ውብ ፕሮግራም ነው!!
@ቲጂየአባቷልጅ
3 жыл бұрын
እሼ ዶክተር ሮዳስን ስላቀረብህልን እናመሰግናለን የኢትዮጵያን ታሪክ ተንትኖ የሚያቀርብል ውድ መምህራችን ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን♥♥♥♥
@mesi3777
3 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ አበበ እጅግ በጣም እንወደዎታለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ❤ እናመሰግናለን እሼ አልፎ አልፎ እንዲህ ያሉ ሊቃውንትንም ጋብዝልን።
@seblekahsay6417
3 жыл бұрын
እሸ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነው የጋበዝክልን:: እድሜ ጤና ይስጥልን::
@fghuiuhhu9115
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላክ ይመሥገን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥል ለምምህራቺን በድሚና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 💒💒💒
@emabetadmas9949
3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልልን ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልዎ
@fireghenetepherem456
3 жыл бұрын
ዶ/ር እሮዳስ ታደሰ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በእርሶ ትምህርት ሁሌም እንደተደነኩ ነው የነገዋን ኢትዮጽያ የሚመለከቱባት እይታ ያስቀናል ያስደንቃል ትንሳኤዋ እንደቀረበ ያበስራል። እሸቱ አንተም ተባረክ ታላላቆችን ስለምታከብር እና ስለምትጋብዝልን እናመስግናለን
@ፅጌማሪያምፅእናት
3 жыл бұрын
አይኔ አልተሳሳተም አይደል ወይኔ ስወዳቸው መምህሬ መጣሁ ስራ ልጨርስ
@honeytube8513
3 жыл бұрын
እህቴ እንዛመድ ፕሮፋይሌን ደምሪኝ
@ethiopiantiktok2761
3 жыл бұрын
እኔን በጣም
@honeytube8513
3 жыл бұрын
@@ethiopiantiktok2761 ዉዴ ደምሪኝ ፕሮፋይሌን በመጫን
@Degsewtube
3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብሥክራይብ አርጉኝ እኔም እመልሣለው ከሠው ልጅ ምላሺም የፈጣሪ መልሥ ይበልጣል ጥበቃው አይለዬን🙏🙏🙏
@ethiopiaisalabel6753
3 жыл бұрын
የአማራን ሆድ ንፋ በባዶ!!!
@ቲጂዘተዋሕዶ
3 жыл бұрын
2ኛ ነኝ እሼ የኛ እንቁ👍💘ዛሬ ድንቅ ሰው ዬዘህልን መጥተሀል እናመሠግናለን ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤
@Atwima
3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@Mihiret2241
3 жыл бұрын
በስመአብዬ ትልቅ እንግዳ መምህርዬ እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልን አሽዬ ትለያለህ 😍😍
@weyenmilo
3 жыл бұрын
በጣም ማከብርው ምወደው 👌👌👌 እናመሰግናለን።👍👍👍
@workewolde7420
3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ይህም ያንተ ስጦታ ስለሆነ አመሰግንሃለሁ ። ቅን አባቶችን ይጠብቅልን እዉቀትህ ከአእምሮ በላይ ነው አሁንም ዕዉቀትህን ያስፋልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@ሜሮንሐበሻዊት
3 жыл бұрын
ቀጣይ በኩረሰባኪያን መምህር ምህተአብን ጋብዝልን
@helenwassie6858
3 жыл бұрын
በመቤቴ እንዴት እንደደነገጥኩ መቼ ለታ ነው የሆነ ቪዲዮህን እያየው ለምንድነው መምህር ሮዳስን የማታቀርብልን ብዬ ልፅፍልህ ነበር በተለይ ጀግና መፍጠር ፕሮግራምህ ላይ በጣም ነበር የምጠብቀው ዛሬ ሳይ ማመን አቃተኝ አሽዬ በጣም አመሰግናለሁ በናትህ ሰአቱን ረዘም አድርገው
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ! ወሳኝ ሰው አቀረብክልን እናመሰግናለን! ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
@እናናዬ-ጸ4ቨ
3 жыл бұрын
እሼየ ምርጥ ሰው የሰው ውሃ ልክ. ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ ብዝዝዝዝዝ ይበልልኝ
@geadionbezerdew3242
3 жыл бұрын
እሼ በጣም እድለኞ ነክ እዚፕሮግራምክ ላይ ለመጠየቅ የምታቀርባቸው ለምድር ለሰማይ የከዱ እንቁ ሰዎችን ለመገናኘት ስለቻልክ እኛም እድለኛነን አንተን የመሰለ አስተዋይ ድንቅ ኢትዮዽያዊ ኖሮን ልናያቸው ልናደምጣቸው ከህይወትና ከእውቀት ልምዳቸው እንድንቀስም ስለምታረግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይክፈልክ በርታልን!!!
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
3 жыл бұрын
ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን መምህራችን እደሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቃል የለኝም
@temenetmebratu8088
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ እድሜህ ትልቅ ታሪክ የስራህ ድንቅ ና ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tegbarassgau6675
3 жыл бұрын
ዶክተር + አሹ ምርጥ ሠዎች እንደናንተ አይነቶችን ስናይ ተስፋ አንቆርጥም ኢትዮጵያ ረቂቂ ሀገር ነች እኮ ጥላቶችሽ ይሮገፉ
@ananiyaabirqiyeeinatu3425
3 жыл бұрын
ማምህር ራጅም እድሜ ካ ጤና ጋራ ይስጥልን 🙏🙏ውውው ድንቅ ትባብ 😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹
@banchbesratahmad8672
3 жыл бұрын
መወለድ በምርጫ ቢሆን ኢትዮጲያዊ ኦርቶዶክስአዊ እግዚአብሔር እድሜ ጤና የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ምጡቀ አዕምሮ ባለቤትነት እንዴት ደስ ይላል አንናንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ተሁን መምህር ዶ ርእሮዳስ እኔም እድለኛ ነኝ የእርሶን መፀሀፍ ማግኘቴ በተለይ አትሮሜዳን 2ቱንም ገዝቻለሁ እድሜ ይስጥልን ተሸም እናመሰግናለን
@መሲነኝጎንደሬዋ
3 жыл бұрын
ተባረክ ይህንን እንቁ መምህር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 💗💗💗💗 መምህር እንወደወታለን
@maki5062
3 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሄር ይስጥክ እናመሰግናለን መምህርን ስለጋበዝክልን ተባረክ
@bertukabertukan9392
3 жыл бұрын
በጣም የምወደው እድሁም የማ አከ ብረዉ ወድማችን እጅግ እና መሰግናለንሀን ፀጋዉ ያብዛልህ በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን
@haregewoyentesfaye9496
3 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ቀጣዩ ክፍል ለመስማት በጣም ናፈቅኩ እሼ መቼም በሁለት ክፍል ብቻ እንደማታበቃ ተስፋ አለኝ እናመሰግናለን
@matyas9926
3 жыл бұрын
ዶ/ር ብጣዕሚ የ ዘድንቀካ ። ዑንቂ ቤተ ክርስትያን ።
@namename2997
3 жыл бұрын
እሼ ወሳኝ ሰው እንኳን ደና መጣቹሁ የልጆችን ፕሮግራም እረዘም አድርግልን ባባትህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 እወድሀለው
@mechucooking3753
3 жыл бұрын
እሼ ዶክተር ሮዳስ ታደሰን ስለጋበዝክልን ላንተ ያለኝን ክብር በጣም ከፍ አድርገኸዋል በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው በጣም የማከብረውና የማደንቀው ሰው ነው አለምንና ተፈጥሮን በተለየ አይን እንዳይ አድርጎኛል ተባረኩልኝ🙏🙏
@serkysrrkyserky9452
2 жыл бұрын
አሜን፫በእውነት የኝ እንቁ መምህራችን ደኩተር፡ሮዳስ፡ቃለ፡ህይወትይሰማለን፡ፀጋውን፡አብዝቶ፡ይስጥልን።🙏🙏🙏🙏👏👏እሼ፡መልካም፡ሰው ከልብ፡እናመሰግናለን።ተባረክ።🙏🙏🙏🙏🙏
@hfifj2228
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ተመስጬ ነበር የማየው አለቀብኝ በእውነት መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ አብዛዝቶ ያድልልን እመብርሐን ትጠብቅልን የኔ እንቁ ጀግና እሸቱዬ በእውነት እናመሠግናለን ይስቀረብሕልን
@tisgaradakabada2100
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በቀጣይ መምህር ተስፍዬ አበራን አቅርብልን
@etifwondu1482
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለሁለታችሁም ምርጦቼ ተመኘሁ!!! አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!
@selamselamymaryamlij111
3 жыл бұрын
እሸየ መልካም ሰው ወሳኝ ሰው ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን 💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሜሮንሐበሻዊት
3 жыл бұрын
እናመሰግናለ እሽየ ዶክተር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@beletumkonn9116
3 жыл бұрын
መምህር እዴት አይነት ብቃት ነው ያለወት ደስ ሲል እሸቱ አመሠግናለሁ ስለጋበዝክልን 🙏
@nigatgirma9048
3 жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሽህ አመት ኑረልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ በምትሄድበት ሁሉ እሸ እናመሰግናለን በጣም
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
3 жыл бұрын
_አቤት አሁን እኔ ሰው ነኝወይ? ዛሬ የሰማሁትን ለነገ የማላስታውስ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነኝ_ _መምህር ሮዳስ ታደስ በጸጋ በእድሜ በጤና ያቆይልንን በውነቱ_
@kalkidan-t3j
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ አትለይህ በበረቱ ያኖርህ✝️
@LamLam-lz9lv
3 жыл бұрын
መምህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይሰጦት የኛ ምርጥ መምህራችን የሼ ከልብ እናመሰግናለን💒💒💒💒🇨🇬🙏🙏🙏
@haymanotdababa6459
3 жыл бұрын
ዶክተር እሮዳስ በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ለሀገራችን እንደርሶ ያለ ምጥቅ አይምሮ ያለው ያብዛልን
@yenenafekot3685
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዶክተር ሮዳስ እሼ እናመሰግናለን በርታ
@melakulake9238
3 жыл бұрын
እሸቱ መለሰ አኩሪ ተግባር እየከወንህ ነው፤ ለነገሩ ጀግና ነህ፤ ዶ/ር ረጅም እድሜ እና ጤና አምላክ ይስጥልን፤ እመብርሃን ትጠብቅልን።
@tesfaadane1152
3 жыл бұрын
Welcome እሸታችን እሸቱ መለሰ እኔ አከብርሀለው። እኔ አላምንም እሸትየ!መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኢትዮጵያ እልቁ ልጂ የኛ መምህራችን welcome!!!!
@thestar2137
3 жыл бұрын
ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ነች የምንለው ጥልቅ ስለሆነች ነው ኢትዮዽያ እና ተዋህዶ ለዘለአለም ይኑሩ
@diasporabilu7563
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ የኔ ወንድም.... በጥበብ እና በዕውቀት መሞላት እንዴት ደስ ይላል
@eduedom8403
3 жыл бұрын
አቤት መታደል የተዋህዶ እንቁዎች እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ያድልልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🙏
@elsabetteshome2870
3 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የተዋህደ እንቁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@Helihelenerkan
3 жыл бұрын
አሜን
@ዮሐንስአባቴ
3 жыл бұрын
ዋዉዉ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@yemarwuhashashe2831
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ ትህትናህ በጣም ደሰ ይለኛል ትንሹን እንደትንሸ ትልቁን እንደትልቅ ጎበዝ !!!!!!
@Love-rd8tp
2 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህራቸን እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥህ መሰጠትሰ ሰቶሀል መታደልነው ተዋህዶ ብዙ ልጆቸ አሏት እግዚአብሔር ዬመሰገን እንወዳቹሀለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
3 жыл бұрын
ድንቅ መምህር ጅገና ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠህን
@ማናክሎሽእግዚአብሔርእረኛ
3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርሜ በፀጋ በቤቱ ይጠብቅልን አሜን
@MaryMary-xp2lb
3 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ። ዶ/ሮዳስ በኪችነር ካናዳ በስብከት ላይ አድምጨው መጽሐፋን ገዝቼው ብዙ ተምሬበታለሁ ። ተባረክልን ወንድማችን
@fghuiuhhu9115
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ለዘላለም አሜን ምህር ቃለህውት ያሠማልን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ እሸቶም አሥተዊይ ነህ 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
@abebaabraham8227
3 жыл бұрын
እሽዬ ወላዲተ እምላክ ሞገስ ትሁንህ። ዶክተር ሮዳስን ስለጋበዝክልን የእውነት ምስጋና ይገባሃል
@fereweyninegash5051
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ጅማሪ እንደአንተ ያሉትን ማየት ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድታደር ይርዳህ! መምህር እንዴት እንደምኮራብህ!
@Iselassiei782
3 жыл бұрын
Hats off Dr. . . . I can not wait for all your books on kindle!!! 💚💛❤
@meaialmu2447
3 жыл бұрын
ዶክተር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደስ እንኳን ደና መጡ እንዴት እንደምውዶት እንደማከብሩት በሁለት ስለት የታሳሉ እንቁ የተዋህዶ አባታችን በዘመኔ ያዩሁትህ የስነ ፈለክ ተማርማሪ እግዚአብሔር ከዜክህ በላይ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእርሶ ጥበብና ምስጢር የገለጠ የጥበብና የምስጢር ባለቤት ለኛም ይግለፅልን ስለ እርሶ መናገር ይከብደኛል ብቻ እንዴሁ ላመስግኑት ከኔ ከበደለኛ ከሐጥያተኛዋ እድሜ ቀነሱ ይስጥልን
@hymanotdejene783
3 жыл бұрын
የሚገርም መሰጠት ነው፣፣ፀጋ እግዚአብሔር ያጎናፀፈል፣የአገር እንቁ ስለሆንክ እግዚአብሔር እንተንም ሀገራችንንም ጠባቂ መልአክ ይላክልን፣፣አቃራቢውም እናመሰግናለን🙏🙏
@getnetdemil
3 жыл бұрын
እሸ አሁን ተራራው ጋር ደርሰሃል እና እንኳን ደስ አለህ፡፡ ሁሉንም ቀድመሃል። በርታልን.... ከዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቢያንስ 5 ክፍል እንጠብቃለን።
@fanamulu1079
2 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን
@ደስታዘውዱ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ ይስጥህ መምህር🥰 እሼ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ🥰
@ክርስቶስነውየመኖርእስትን
3 жыл бұрын
እንኳንም የእኛ ሆንክ መምህር አንተኮ አንደበትህ በጌታ መንፈስ ቅዱስ ይተመላ ነው እፍፍፍ ተባረክልኝ ፀጋው አሁንም ይብዛልህ የእኛ እንቁ
@almazwasi5104
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እሽቱ መልካም አደረክ ትልቅ ስው አመጣህልን እናመስግናለን
@hannaloveedgilegn6670
3 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ስለኢትዮጵያ ስታወራ እንባየ ፈሰሰ ልጆችዋ እናሳዝናለን በሰው አገር በስቃይ የአገራችን ፍቅር ናፍቆት ይዘን እየኖርን ነው እንዳተ አይነት ልዩ አዋቂ ልጅ ስላላት ደስተኛ ነኝ አንድ ቀን ክብርዋ ይመለሳል💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
@እናናዬ-ጸ4ቨ
3 жыл бұрын
እሼ የእኔ ትሁት የእኔ ቅን. እንወድሀለን እናከብርሃለን ሺ አመት ኑርልን
@Mimilove929
3 жыл бұрын
It is amazing I don’t have any words 🙏🏾
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
3 жыл бұрын
ስለ እመብርሃን ሲናገሩ ልቤ ውስጥ የሚፈጠረውን እሷ ታውቀዋለች መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ዶ/ር በሰላም ለኪ ፀሎቶ እኔንም ፍቅሯን ታሳድርብኝ
@samrawiteiasu2947
3 жыл бұрын
እሺ የኛ ምርጥ መምህርን ስጠብቃሽዉ ነበር
@የእናቷልጅውቢቷ
3 жыл бұрын
አቤት ድንቅ ሰው እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከበረከት ጋር ያድልዎት።
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
3 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር በዘመኔ አንተን ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ባፆማት ወቅት ውዳሴ ማርያም ሲተረጉም እንዴት ልብ ያርሳል እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥክ መምህራችን
@elsabethtessema2266
3 жыл бұрын
Dr Rodas ን 1 ጊዜ ማዳመጥ ብቻ 1000 መፅሀፍ በአንድ ቀን እንደማንበብ ነው !
@memartirunew7851
3 жыл бұрын
ETHIOPIAN MAWOK NEW
@mesafentdemissia8602
3 жыл бұрын
እሺ እንዲትነህ የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተጋር ይሁን መምህር እጅ የማከብራቸው መምህርን በማቅረብህ መልካም አድርገሐል ብዙ እንግዶችን ስታቀርብ ተመልክቻለው ነገርግን ጀግና መፍጠር ላይ ለምን መምህር ዶክተር ሮዳስን ለምን አይቀርቡም ብዬ አስብ ነበር ቀርበው ስለተመለከትኩ ደስብሎኝል
@mimitsige2783
3 жыл бұрын
የአንተ ወላጆች ልጅ አለን ብለው ይሉ ይሆናል ዶክተር አንተኮ ምርጥ ፲ ልጅ ነህ እረጅም እድሜ የኦርቶዶክስ ምርጥ ልጅ እናመሰግናለን 🙏💚💛💓🙏💚💛💓🙏💜💜💙💙💒💒💒
@ethiopiainme23
3 жыл бұрын
የምንወደው እልቁ የኢትዮጵያ ልጂ መጋቤ ሐዲስ ሮክተር ሮዳስ ታደሰ በሰላም ኑርልን 💚💛♥️👏
@destamamo4895
3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን
@abebayehuzeleke416
3 жыл бұрын
😔😔😔መቼ ይሆን እኛ ኢትዮጵያውያን ካንቀላፋንበት ነቅተን የእውነት መኖር የምንጀምረው? ስለ ሀገሬ የበለጠ ባወኩና በተረዳሁ ቁጥር አንጀቴ እርር ነው የሚለው። አሁን ያለንበት ድህነት ፣ችግር እና መከራ ፈፅሞ አይገባንም!!!😥😥😥😥
@yemiten
3 жыл бұрын
እሼ እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍
@axumtsion21
3 жыл бұрын
መምህር መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ በእውቀት ላይ እውቀት በጥበብ ላይ ጥበብ ጨምሮ ይስጥህ፡፡
@abeethiopiaethiopia5800
3 жыл бұрын
እጅግ የምወደው ድንቅ መምህር እኛ የተዋህዶ ልጆች እጅግ ሀብታም ነን እኮ ጥበብ እኛውጋ ነው ያለው እግዚአብሔር ይመስገን።
@kechotiti3187
3 жыл бұрын
መጋቤ አዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@alsaethio8434
3 жыл бұрын
እሺ በናትህ እሸኪ መምህራችንን ቃል አስገባልን ልጆቻችን እውቀታቸውን እዲገኙና የሚገኙበት መገዱን ንገረልን እባክህ
47:55
የማይረሳ ገጠመኝ አጫውተውናል... Dr Rodas Tadesse : ጀግና መፍጠር ክፍል 2 ፡ Donkey tube : Comedian Eshetu :
Donkey Tube
Рет қаралды 118 М.
34:42
ትልቁ ክስተት ሚያዚያ ላይ ነው። ክፍል 3 Donkey tube: Comedian Eshetu:
Donkey Tube
Рет қаралды 97 М.
00:43
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 6 МЛН
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 8 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 11 МЛН
32:48
Seifu on EBS: በጠፈር ካርታ ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ያለችው እንደ ሀገር.... ዶር ሮዳስ እና ታዳጊ ቅዱስ
Seifu Show
Рет қаралды 263 М.
22:17
የሚያዳምጡት ብቻ ሳይሆን የሚዝናኑበት ቃለመጠይቅ : ክፍል 1 | Megabe Hadis Eshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 476 М.
47:05
ስለ ኢትዮጵያ ድንቅ ነገር ነገሩን :: ጀግና መፍጠር ክፍል 2 መምህር ዶር ዘበነ ለማ፡ Donkey Tube: Comedian Eshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 377 М.
42:43
ማንም ያላየውና ያልተጠበቀው የማንያዘዋል ቤትና አኗኗር! #manyazewaleshetu#motivation#bro#lifestyle#home
Maraki Weg
Рет қаралды 712 М.
20:21
“ጋራዥ አብሬአቸው ስሰራ በጋለ ብረት አቃጥለውኛል!!” : አዲስ አነቃቂ ንግግር : ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ : COMEDIAN ESHETU DONKEY TUBE
Donkey Tube
Рет қаралды 122 М.
47:49
ከ19 ዓመት በኋላ ሲገናኙ በእንባ ታጠቡ!!! #donkeytue #comedianeshetu #dubai @comedianeshetu#dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 369 М.
28:29
የፈዘዘ ልባችንን እንዴት እናንቃው? በልባችን ውስጥ የተደበቀው ምስጢር የማወቂያ ዘዴ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 73 М.
32:43
እስከዛሬ ያልተናገረውን ሚስጥር ተነፈሰ...ደረቅ ቼክ እየሰጡኝ የሰራሁበትን ከለከሉኝ … ድምፃዊ ታሪኩ ጋንካሲ ዲሽታ ጊና | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 341 М.
49:22
ያልተጠበቀ ድንቅ ጨዋታ ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር :ጀግና መፍጠር ክፍል 1"Donkey Tube Comedian Eshetu Melese
Donkey Tube
Рет қаралды 783 М.
27:57
ከስደት መልስ እንዲህም ተአምር ይሰራል | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 209 М.
00:43
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН