ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር!

  Рет қаралды 104,541

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 364
@GetachewKebede-es1vv
@GetachewKebede-es1vv 11 сағат бұрын
ጎበዝ ልጅ ነች ።እድሜዋ ትክክል ነዉ ።በደንብ አውቃታለሁ ።በትምህርትም ጎበዝ ናት ።በርቺ ከፍ ያለ ቦታ ትደርሳለች ።አትጠራጠሩ ።
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 13 сағат бұрын
ድንቅ ልጆች ስለተመለሰ ደስ ያለው🥰
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 12 сағат бұрын
በጣም ደስ የምትል በግብረገብ ያደገች በዚህ አድሜዋ ትልቅ ሰዉ የሚያዉቀዉን የምታዉቅ ጎበዝ ድቅየ ልጅ ነች እግዚያብሔር የፈለገቺዉን የተመኘቺዉን ይፈፅምላት
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 13 сағат бұрын
ማነዉ እደኔ ስደት የመረረዉ😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 12 сағат бұрын
Ene😢
@yyfff4809
@yyfff4809 12 сағат бұрын
እኔ እሕትሸ አለሑ
@rahelbaharu4665
@rahelbaharu4665 12 сағат бұрын
እኔ
@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 12 сағат бұрын
አኔ በጣም ነው ምርርያለኝ አላህ ያላሠብነውን እርዚቅ ይሥጠንና በሀገራችን የምንኖር ያደረገን ሀገሪችንንም ሠላም ያድርግልን
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 12 сағат бұрын
ያልመረረው የለም ብቻ ሀገራችንን ሰላም ሰላም ሆኖልን ላገራችን ያብቃን ያርብ
@GetachewKebede-es1vv
@GetachewKebede-es1vv 11 сағат бұрын
እሸቱ በጣም አድንቄሀለሁ ብዙ ህፃናትን በዚህ መልኩ ማቅረብህ የበለጠ ጎበዝ ልጆች ይፈጠራሉ ስለዚህ በርታ።
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 11 сағат бұрын
የትንሽ ጥልቅ ስለ ፋጣሪ ያላት አማላካካት አላማድነቅ ካባድ ነው እድግ ባይልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 сағат бұрын
አሼ በጣም የተወደደች አግዚአብሔር ልባም አድርጎ ነዉ የፈጠራት አዉነትም ድንቅ ልጅ ናት በጣም የምወደዉ ድንቅ ልጆች አሼ አንተ አራስህ የተለየህ ነህ አግዚአብሔር ልጆችህን ባለቤትህን የተባረኩ አናታችንን አግዚአብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ገራሚ ነህ ባለአራዬ አሼ we love you so much brother
@abebech3154
@abebech3154 11 сағат бұрын
ድቅ ልጆች ስለተመለሰ ደስ ይላል ልጅቱ እድሜዋን ደብቃለች የምታወራዉ እንዳስራዎቹ ነዉ
@honey48757
@honey48757 7 сағат бұрын
Kelal 😂😂😂😂 Werewa Hulu ende tilik Lij hoo 🤔🤔😅😅😅
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 3 сағат бұрын
I don't think. She's pure genius. God bless her. ❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 10 сағат бұрын
የዘንድሮ ልጆች ግን ኦ እኛ በነሱ እድሜ እንዲህ ወንበር ላይ እራሱ አርፈን አንቀመጥም እንኳን እንዲህ አይነት ንግግር ልናገር ይቅርና አላህ ያሳድጋቹ ❤❤❤
@englizkidane8812
@englizkidane8812 13 сағат бұрын
ይችማ እማማ ዝናሽ ውስጧ አሉ። እግዚአብሔር በሞገስ በቤቱ ያሳድግሽ❤❤❤
@RobloxGreatguy
@RobloxGreatguy 6 сағат бұрын
በትክክል ጥርሷ ከመውለቁ ጋር
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Сағат бұрын
ትክክል😂
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 31 минут бұрын
. እማማ ዝናሽማ ወደ ህፃንነት ተለውጠዋል😂😂😂😂
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 13 сағат бұрын
ድንቅ ልጆች ስለተመለሰ ደስ ያለው እስኪ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 13 сағат бұрын
ይችን የምታነቡ ሁሉ የማታ እጀራ ይሰጣችሁ ጉሉ አሜንን❤❤❤❤🎉
@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 12 сағат бұрын
አሜን
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zufanmesfin2008
@zufanmesfin2008 8 сағат бұрын
Amn
@NourahAlhammadi
@NourahAlhammadi 7 сағат бұрын
Ameen
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 11 сағат бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ😂♥️♥️የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ🙏❤❤❤
@ethiopia6721
@ethiopia6721 8 сағат бұрын
ይህች የምትገርም ልጅ ናት የዚህ ዘመን ልጆች ናቸው ሀገራቸውን የሚያድኗት እና ተባረኪ እደጊ ተመንደጊ እንቺን የመስሉ ልጆችን ያብዛልን ቤተሰቦችሽም በጣም ሊኮሩ ይገባቸዋል በዚህ እድሜሽ ይህን የመሰለ እውቀት ስላለሽ እኛ ሀገራችንን በዘር በጎሳ እያመስናት ነው የምንገኘው ኢትዮጵያ አትፈርስም የምንለው ለዚህ ነው እሼ ተባረክ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው:
@drr8432
@drr8432 12 сағат бұрын
የኔ ቆጆ የልጅ አዋቅ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@tsehayderja
@tsehayderja 11 сағат бұрын
አረ እሹቱ ስሞትልህ ኢትዮጽያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ የሚለውን የመክፈቻ ዘፈን አደርግልን በተረፈ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን❤❤❤❤
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 8 сағат бұрын
ለሰባት አመት በጣም ብዙ ታቃለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልቅ ቦታ እድትደርስ የወላጅ ድጋፍ ያስፈልጋታል ጭንቅላቱዋ ክፍት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@MolaGebre
@MolaGebre 11 сағат бұрын
እውነትም ከድንቅም ድ ን ቅ ልጅ!!! ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክሽ እደጊልን።
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 12 сағат бұрын
እግዚአቢሔር ያሳድግሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን👏👏👏👏👏👏የትንሽ ትልቅ የሆነች ልጅ🥰🥰🥰
@TenaAlmayo
@TenaAlmayo 10 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ድንቅ የሆንሽ ልጅ ነሽ የኔ ድቡሽቡሽ🥰🥰
@እናት.ቲዩብ.2123
@እናት.ቲዩብ.2123 10 сағат бұрын
እንደው ህጻናት እኮ ንጹህ ናቸው ፈታ ነው እሚያደርጉኝ❤❤❤❤❤❤
@user-tewahdo
@user-tewahdo 12 сағат бұрын
ይሄ ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁም ፈጣሪ አምላክ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤🙏
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 11 сағат бұрын
አሚን❤
@Gamo-Mishire
@Gamo-Mishire Сағат бұрын
አሜን ❤❤❤
@BayeBaye-w4h
@BayeBaye-w4h 9 сағат бұрын
የኔ ምርጥ እድግ በይልኝ ድቅ ልጆች ስለተመለሰ ማነዉ እደኔ ደስስ ያለዉ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 11 сағат бұрын
እመቤቴ ማርያም ትባርክሽ። ትልቅ ደረጃ ጠብቃ ታድርስሽ። ሂድ ውስጥ በስለሽ የወጣሽ ነሽ። ለዛሽ እንዴት ያምራል። በስርአት ያሳደጉሽ እናትንና አባትሽ ይባረኩ። እድሜና ጤና ያድልልሽ።
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 10 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ተማሪ ናት❤❤❤❤
@edenfikir4867
@edenfikir4867 10 сағат бұрын
የኔ ማር አስተዋይ እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድግሽ❤❤❤❤❤
@A05sSams
@A05sSams 13 сағат бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ የእረፍት እጀራ አላህ ይስጣችሁ
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 5 сағат бұрын
የትንሽ ትልቅ ጎበዝ ልጅ የኔ ማር እውይ እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@GuxFrom
@GuxFrom 12 сағат бұрын
ስደት ምርር ነው ያለኝ😢😢
@TIGETIGETidegige
@TIGETIGETidegige 12 сағат бұрын
አቤቱ እኞ የነዚህን እንኳን ያክል ማሰብ አቃቶናልና ይቅር በለን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ብርቱ✝️💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 сағат бұрын
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እድግ በይ❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 11 сағат бұрын
ኢሄ ነበረ ድሮ ድሮ ሚስጥር የሚባለው ቁምነገር ቀላል አልነበረም ። ሚስጥር አለመጠበቅ ነው ብዙ ችግር ያመጣው ። በጣም ነው የተደነቅሁባት እድግ በይልን 🙏 እሼ አንዳዴ ለልጆች የምታቀርበው ጥያቄ ያስደነግጠኛል ይገርማል እነሱ ግን ዋዛ አይደሉም ።
@fatmah6936
@fatmah6936 8 сағат бұрын
እኔም እኔካ ትልቅ ሆኝ እደሶ አልጠብቅም ልብ ይስጠኝ
@SarahGirmay
@SarahGirmay 11 сағат бұрын
Kids are so funny innocent intelligent and angelic May God bless her
@wubethaile3205
@wubethaile3205 11 сағат бұрын
Sweet and smart girl God bless you
@teferaselassie4742
@teferaselassie4742 9 сағат бұрын
Very talented kid! The sky is the limit with this kid if guided correctly.
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 сағат бұрын
እሼ በጣም ነበር መድረክ ላይህ የምፈልገው የምትመጣው ኦክላንድ የምኖርበት አካባቢ ረቡኒ ስቶር ሁሌም የምሄድብት ግን እኔ ወደሌላ ስቴት በምሄድበት ጊዜ መምጣትህን ስሰማ በጣም ተናደድኩ በሌላ ጊዜ ደግመህ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ ድንቅ ልጆችን እንደገና ስለጀመርክ እናመሰግናለን
@TamreMohammed
@TamreMohammed 13 сағат бұрын
ጫማሽን አጥብቀሽ ያዥ እናቱ ፖሊስእራሱ ታገኘ ዳይመድ አይለቅም😂😂😂
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov 5 сағат бұрын
😅😅😅
@astertadesse9906
@astertadesse9906 12 сағат бұрын
She's so bright God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
@MamaTigest
@MamaTigest 11 сағат бұрын
እድግ በይ ❤ድንቅልጆችን ሰለመለሰክልን❤እናመሰግናለን🙏🏽
@fantukelecha522
@fantukelecha522 7 сағат бұрын
የሚገርሙ ናቸው ድንቅ ልጆች በዚህ እድሜአቸው ይኸን የአህል ግንዛቤ ከአላቸው ሲያድጉ ምን ሊሆኑ ነው 😍
@ganetgarma
@ganetgarma 12 сағат бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ህፃናት እደትልቅ ሰው ሲሆን ደስ አይለኝም ህፃን ኩልተፍ ሲል እእእእ እያለ ሲያወራ ደስ ይላል ለማንኛውም እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@EyerusLuelseged
@EyerusLuelseged 12 сағат бұрын
የልጅ አዋቂ ከኑሮ ውድነቱጋ በስላለች😅
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 11 сағат бұрын
እውነት ነው ኮልተፍተፍ ሲል ነው ሚጣፍጠው
@FatimaSumo
@FatimaSumo 11 сағат бұрын
ወልደሽሽሽሽሽ
@SeidaSani
@SeidaSani 9 сағат бұрын
dero kara lejenat 👶
@emanahmad1484
@emanahmad1484 6 сағат бұрын
ልጅ ነፃነቱንአግቱየምናገርችሎታውሌዳብርይገባልድሮቀረያችአባባል
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 сағат бұрын
ቅመም ❤❤❤የኔ ቆጆ ተባረኪ እድግ በይልን
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 19 минут бұрын
እውነትም ድንቅ ልጅ ማለት ይቺ ንት እግዛብሄር ያሳድጋት❤❤❤❤❤
@feteheyaKedir
@feteheyaKedir 11 сағат бұрын
አጅብ ልጆች እኮ ፈጣን ናቸው ሁሉን ያውቃሉ እደጉ ተመንደጉ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 10 сағат бұрын
ማሽአላ አላህ ያሳድግሽ።አላህ ያሰብሽውን ከጤናና ከደስታ ይስጥሽ።
@Hani21-h6u
@Hani21-h6u 13 сағат бұрын
የኔንም ልጅ አቅርብልኝ እሽዬ🙆🙈❤ ግን ገና አልወለድኩም ስወልድ ነዉ እሺ😥😁😁
@saaa9448
@saaa9448 12 сағат бұрын
እሻአላህ አላህ ይስጥች
@UserSamer-tq5ms
@UserSamer-tq5ms 12 сағат бұрын
😉🤔🤣🤣🤣🤣🤣 ayzosh tiwolijiyalesh
@simachewasrie2199
@simachewasrie2199 12 сағат бұрын
😂
@Hani21-h6u
@Hani21-h6u 11 сағат бұрын
@@saaa9448 አሜን እህቴ እግዚአብሔር ከስደት መልስ ለሁላችንም ይስጠን🙏
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 11 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@seifupaulos7250
@seifupaulos7250 2 сағат бұрын
This girl is genius and she knows what she is saying and doing. She will reach the highest level of life achievement and I greatly admire her parents to raise her.
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ዘነጠች ማለት ፍቅር ሰላም ስንዋደድ ነው አለች የሰባት አመቶ ቆንጆ እውነት ❤❤❤
@Abiyot-media
@Abiyot-media 13 сағат бұрын
ይህንን ኮሜንት ለምታዩት ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ሰብስክራይብ እያረጋቹ አበረታቱኝ
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 12 сағат бұрын
okay
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 12 сағат бұрын
Amen❤
@BAHRU555
@BAHRU555 11 сағат бұрын
አሜን፫❤❤❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 11 сағат бұрын
እድሜዋ ይጣራ😂 የሶን ያህል እዉቀት የለኝም ወገኔ😂😂😂😂😂
@jucf4669
@jucf4669 11 сағат бұрын
😂😂😂ተማር
@rtfdift143
@rtfdift143 11 сағат бұрын
ገዳም አልማ ገዳም ከምታለማ የተራበ አብላ የእግዚአብሔርን ቃል አለማወቅ እዴት ያሳዝናል።
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Сағат бұрын
የኔቆንጆ ቨሎዋን እየጎተች ስትፋልግ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አትቀልዱ ካርታው ያለቀለት ቤት ትፋልጋለች ❤🎉
@astertadesse9906
@astertadesse9906 12 сағат бұрын
This show always. my cup of tea. I wish you could come more often. I love those kids they are innocent, and they are funny❤❤❤❤❤❤❤
@MissAster-jg3vq
@MissAster-jg3vq 10 сағат бұрын
Yenifekre ere fetary kekefungre tebeko yasadegeshe yeni kememme uffff keweldu ayekere enedanechy asetewaye lej new enjy lebitesebocheshe yemetetekemi yaderegeshe yeni tafache edegggggg beye love you so much❤️❤️❤️❤️❤️
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 сағат бұрын
ውይ ድቅልጆች ሰለተመለሰ እናመሰግናለን እሸ እድግበይ ❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 12 сағат бұрын
እንደ ቢቢሲ ስታወራ በጣም አስቂኝ ነች 😂😂😂😂❤❤❤❤sweety baby gril god blessing you😍😍😍😍
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 13 сағат бұрын
የትልቅ ሰው አክት ጉድ ነው ፊቷ ራሱ የልጅ አይመስልም😂
@EyerusLuelseged
@EyerusLuelseged 12 сағат бұрын
ትገርማለች ማርያምን በአነጋገር ትበልጠኛለች ጉድ ነው
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 3 сағат бұрын
Tebarki ye ene tafachi "be Egeziabeher gizie hulu yehunal"ewunt new❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 5 сағат бұрын
እድግ በይ ሚጣዬ ድንቅ ልጆች በጣም ተወዳጂ ፖሮግራምነው፡❤
@FiriewMarew
@FiriewMarew 12 сағат бұрын
Amaizing የምትገርም ልጅ 👍👍
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 6 сағат бұрын
ጣፋጭ ልጅ ጀግና ያሳደጋት ዋው❤❤❤❤❤
@MeseretEndris
@MeseretEndris 10 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ሁሉንም ነገር የምታውቅ ደስ የምትል ልጅ ነች ግን ያነጋገር እስታይሏን እንደ ልጅ ስርአት እንዲሆን ወላጆች ምከሩ አስተካክሉ በተረፈ ለትልቅ ቁምነገ ያብቃት የተመኘችውን ሁሉ አምላክ ያሳካላት የካርታው ነገር ግን በጣም እንድስቅ ነው ያደረገችኝ የኔ ማር አንችንም ካርታው አሳሰበሽ ይሄ ዘመን ትልቁንም ትንሹንም አሳሳቢ ሆኗል ለማንኛውም መልካም ዘመን ይግጠምሽ ተባረኪ።
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 7 сағат бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 12 сағат бұрын
ይህቺ ቆንጅዬ የበሰለች ልጅ አሳዳጊዎችሽ ይደጉ ውድድድድድድድ ነው ያደረግሁሽ እደጊ ዶር የልብሽን ይሙላልሽ ክፉ አይይሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@HabeshaGroup
@HabeshaGroup 13 сағат бұрын
መልካም ሁሉ ለምድራችን🙏
@YassinmohammedHanfere-rl1yf
@YassinmohammedHanfere-rl1yf 11 сағат бұрын
ድንቅ ልጅ እድግ በይ ❤ ❤ ❤
@shaltoshalto-tj8zz
@shaltoshalto-tj8zz 11 сағат бұрын
Tilayalesh imdaginin mamsyee waw❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bsre12
@Bsre12 Сағат бұрын
ድንቅ ልጅ በእውነት ❤❤❤
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 9 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ❤❤❤
@Eritrewit
@Eritrewit 11 сағат бұрын
እርግጠኛ ናቹ ግን የ7ኣመት ልጅ ናት ለማንኛዉም እግዛአብሄር ያሳድግሽ
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs 7 сағат бұрын
አላህ ያሳደገሽ ጎበዝ ናት ታድምጣለች😊
@lemarcenter
@lemarcenter 12 сағат бұрын
የማዳም ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 12 сағат бұрын
Arekushhhh
@hararshopping6882
@hararshopping6882 12 сағат бұрын
Enegam gora belu
@selamawitAsefa-w9p
@selamawitAsefa-w9p 12 сағат бұрын
Wudoche baqinanet damirugna 🎉🎉
@BaseKidus
@BaseKidus 13 сағат бұрын
Arif program naw berta eshe❤❤❤❤
@hdhjd2859
@hdhjd2859 Сағат бұрын
አግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MignotMisganaw
@MignotMisganaw 3 сағат бұрын
You are very sweet God bless you oh🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@fasikagebru4962
@fasikagebru4962 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያስድግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeGezu
@DerejeGezu 12 сағат бұрын
ሁላችንንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 12 сағат бұрын
አሜን❤❤
@MaskaraDibba
@MaskaraDibba 12 сағат бұрын
❤❤❤❤አግዚብሔር በጥበብ ይሰድገሸ
@emuyyeetamru9171
@emuyyeetamru9171 35 минут бұрын
Ayezosh yen konj yalfal berchi❤❤❤
@BERTUKAN-w3o
@BERTUKAN-w3o 8 сағат бұрын
Madanalam yasadigish❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@undermysaviour
@undermysaviour 12 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ከጠቅላላ እውቀቷ የአማርኛዋ ማማር። ማነሽ አንታራሟ ገለቴ አማርኛ በእንግሊዝኛ የምትናገሪው አንተም ገበቴው ከጎደር ነኝ ከጎጃም ነኝ እያልክ አማርኛ የሚያጥረብህ 🤭🤭ከተሜዋ ብላቴና👆👆👆
@samiratube2450
@samiratube2450 12 сағат бұрын
እውይ ስታምር😘
@genetkassaye4318
@genetkassaye4318 12 сағат бұрын
የሰዉ ቤት ስራ ሰልችቶኛል ከምር ኡፍፍፍ
@haregnegusu6432
@haregnegusu6432 10 сағат бұрын
ካርታው ያለው😂😂😂😂ፈጣሬ ያሳድግሽ እንዴት ደስ ምትል
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጎብዝ ❤
@sosojed416
@sosojed416 10 сағат бұрын
አላህ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ እድግ በይልን❤❤❤❤🎉🎉
@molaligngebre
@molaligngebre 12 сағат бұрын
qemem yehonsh lije fexari yebarekesh
@mekdesteketelewu225
@mekdesteketelewu225 3 сағат бұрын
Endih new lijin masadeg ❤welajocha kibir yigebachihal
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 6 сағат бұрын
She is really smart and a good role model for others
@BlBl-b9g
@BlBl-b9g 11 сағат бұрын
እደው የዘድሮ ልጆች ከእናታቸው ሆድ በስለው ነው የሚወጡት 🤔🤔🤔 🤭 እደው ዝም ነው
@TTj-l5e
@TTj-l5e 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳደግሽ🎉🎉
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f 9 сағат бұрын
ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 5 сағат бұрын
መሸአሏህ ጣፋጭ ይሆሺ አሏህ ይምራሺ ያረብ
@Greennature2667
@Greennature2667 12 сағат бұрын
ማኪባ ገራሚ ልጅ ናት 👍
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Сағат бұрын
የዚች ልጅ ውጤት ቤተሰቦቿ ናቸው
@BrookeHayley-gj1pu
@BrookeHayley-gj1pu 12 сағат бұрын
እግዚአብሔርያስድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@musemamilove4519
@musemamilove4519 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ብጥበቡ ያሳድግሽ ❤❤❤
@TenaAlmayo
@TenaAlmayo 11 сағат бұрын
አሼሼሼሼሼሼ ስወድህ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤
@Sam1Hope
@Sam1Hope 6 минут бұрын
Smart kid!🎉
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 145 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН