🛑 አዲስ ነገር ተፈጥሯል በመስቀል አጭተናል

  Рет қаралды 43,317

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Dagi Show - ዳጊ ሾው

2 жыл бұрын

#Subscribe_Dagi_Show
Miko Mikee
Ethiooian Prank

Пікірлер: 144
@dagishowtv
@dagishowtv 2 жыл бұрын
ተጨማሪ አዝናኝ ቪድዮ ለመመልከት 👇👇 kzbin.info/www/bejne/epfdimetm89_i8k
@wubegnen7793
@wubegnen7793 2 жыл бұрын
ሰላም የዚቤት ሰዎች ወደኔጋም ጎራ በሉ
@mekiyalove7476
@mekiyalove7476 2 жыл бұрын
እሺ ዶገ
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 2 жыл бұрын
ዳጊ ይሄንን መልክቴ ካየው ደስ ይለኛ እኔ አረብ አገር ነው ምኖረው።ከታዘብኩት ነገር አንዱ በተለይ ገጠሩ የ77 ድርቅ ነው ሚያስታውሰው።የተማረውም ያልተማረውም እኩል ሲደሰት ይታያል?በእርግጥ መደሰቱ አይከፋም።በተለይ የአይማኖት በኩሉን ከምንም ጋር አታያይዘብኝ።ከዛ በተረፈ እኔ የታየኝ የምግብ እጥረት ነው ፍራፍሬ ሚባል የለም ይሄ ለም ይሄ ለም የሆነ አገር በደንብ ምግብ ሳይበላ አረቄና ጠላ ይበዛል።ዳጊ በሚቀጥለው ስትገቡ ግን በሌላ ርዕስ ሂዱ በተለይ በግብርና በኩል።በትምህት ቤት በኩል።በዚ አጋጣሚ አማውቴ ስትሉ ሰምቻለው።አማውቴ ትምህርት ቤትም እኮ አለ ብዙ ሚታዩና እንደርዕስ ሚያዙ ነገሮች አሉ እና ስሩበትና በዛውም የህብረተሰቡን ችግር ለኢትዮጵያ ደግ ልብ ላላቸው አሳዩልን ለማለት እውዳለው።እኔ በአመት ለሚከበር ባህል ግርግር ከምንፈጥር ይልቅ ኑሮን እንዴት ቢሻሻል ይሻላል የሚለው ወሬ ደስ ይለኛል።መንቃት አለብን በተለይ ወጣቶችች?
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@Efrem946
@Efrem946 2 жыл бұрын
ዋው ይለያል እኮ የጉራጌ ባህል... አቀራረብሽን ሳላደንቅ አላልፍም👌
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
ኤፊ እናንተ አገር ነው እኮ የሄዱት ሳያገኟቹ
@hikmatube1134
@hikmatube1134 2 жыл бұрын
ኤፊሪ ወይኔ ጉራጌን ማየት ፈልጋለሁ ለለምለምንገርልኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@calitutube9524
@calitutube9524 2 жыл бұрын
Wwwwwwoooo Baayee Bareda Luubbu koo Wadaloo
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ደምረኝ ወንድሜ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጉሮሮቸዉ😂😱
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን 🙏🏽
@user-ck4hl8cm5e
@user-ck4hl8cm5e 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዳጊ ፀጉር
@specialcell5708
@specialcell5708 2 жыл бұрын
Hhhhhhhhhhhh
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😍😁😁😂😂😃😃💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል የምር በስመ ስላሴ ምንም በሥደት ብንሆን አብረን እዳለን ያህል ነው የተሠማን 💕💕
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 2 жыл бұрын
አባትዬው የምትሰራው ብሮግራም ሁሉ ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው ይመችህ አቦ
@Efrem946
@Efrem946 2 жыл бұрын
ሎሚ ተወረወረብሽ እንዴ ብሮ🤣🤣
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😂💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@abebecheabebeche3281
@abebecheabebeche3281 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣምያምራ ግን ፀጉርህን
@seni194
@seni194 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባትየው ግን ሰውነትህ ጭር አለ ምነው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ባህል እና ጭፈራ ወሎ ቀር ያረብ ሰላም አድርግልን ሀገራችንን ምድነዉ አፍለአፍ ገጥሞ ኢሂኢሂ ማለት ጉራጌ የስራሰዉ ናቸዉ አላህ ይጠብቃቸዉ
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 2 жыл бұрын
የሚገረምነወ ዳጊ ጨዋታቸው ወይኔ የየሀገሩ ባህል
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Wow yamral Egzabeher Hoy Agerachen Barkln Melam Bahal Lemelaw EThiopian
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 2 жыл бұрын
ዳጊ ፍትህ ለፀጉርህ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😍😁😂
@aleykatube2538
@aleykatube2538 2 жыл бұрын
እንኮን ወደ ጉራጌ መጣክ
@serkalemdemoze3278
@serkalemdemoze3278 2 жыл бұрын
Wwwwwww dagi maraxee lajii
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ጎሮሮዋቸው መዘጋቱ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
የውዱ ባለቤቴ ሀገር ስላሳያቹኝ አመሰግናለሁ
@farahkassar4796
@farahkassar4796 2 жыл бұрын
ይመችክ አቦ 😍
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበላችሁ
@mdmohsin6644
@mdmohsin6644 2 жыл бұрын
Wow botaw betam nw meyamrew
@sentuyedengellij9826
@sentuyedengellij9826 2 жыл бұрын
Siyamru dagi gobez neh wawww🖒🖒🖒🖒🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@user-wq9pw4bg6o
@user-wq9pw4bg6o Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጎበዝ ልጂ ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ በርታ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ጉራጌወች ፍቅር እኮናቸው ስወዳቸው ወንዶች እንዴት ነው ማለቴ 😀😀😀የሚገኙት
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
አይ አዳብና ቡዙ ትዝታ አለኝ የሚያስቅ ገጠመኝ እኔ እና ጓደኛዬ ማሲቲካ የምንገዛበት ሳቲም አልነበረንም ከዛ በጓደኛዬ እናት እቁላል ሰርቀን ወደ ከተማ ለመሸጥ ስንሄድ መሀል ከተማ ውስጥ ስንጓዝ እቁላሉ ሾልኮ ወድቆ ተሰበረ ከዛ ወንዶቹ እየተከተሉ እቁላል ወለደች እያሉ ኃላ ኃላችን እየተከተሉ እኛም ዞር ብለን ሳናይ በፍጥነት ከከተማው ወጣን 😄😄😂😂
@seadaseid3217
@seadaseid3217 2 жыл бұрын
ኡፉፉ በሳቅ ፈነዳሁ እቁላል ወለደች ሀሀሀ
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ስላሳያችሁን 🍒
@gurumhohoo2881
@gurumhohoo2881 2 жыл бұрын
ዳጊ ዘመኑን ዋጁ ቅዱሱን የሀይማኖት ስርርኣት ከባህል ጋር አትቀላቅሉ በተረፈ መልካም አመት በአል
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@firefeleke134
@firefeleke134 2 жыл бұрын
Abteyaw enkuwane adrsachu woww btame yamerali
@addisababalij
@addisababalij 2 жыл бұрын
Great culture !!!! Great prleople !!!
@sasab2530
@sasab2530 2 жыл бұрын
wanaw ye korona metelalefya menged deginetu korona metfatu
@maqqdiippp3916
@maqqdiippp3916 2 жыл бұрын
😃😃😃😆ወይኔ ምንድነዉ ጉሮራቹን አያማቹም ወይ ይገርማል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
ልል ነበር ቀደምሽኝ
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
እኔ ሎሜ ተወርዉሮልኝ ስለማላቅ ጥምቀት በደረሰ ጊዜ በቅናት ልሞት ነዉ
@almeandmesitub2921
@almeandmesitub2921 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እንኳን ደና መጣህ ♥♥♥♥
@alemitujenber5152
@alemitujenber5152 2 жыл бұрын
ዳጌ ስወድህ ፀጉርህን አሳጥርው
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 2 жыл бұрын
እ ለምን በጣም ያምራልኮ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-yt6nk5ew3t 😍😂💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 2 жыл бұрын
Wow my people, awsome!!
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
ዋው ዳጊ ታምራላችው እንኳን አደረሳችው
@tube-wb6rf
@tube-wb6rf 2 жыл бұрын
ኮሮና ጠፍቶዋል እንዴ
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
አባትዬው ችክ አብዝተሐል ከስተሐል ዞላ uk
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ጭፈራው ዘጋኝ አፋቸውን ከፍተው ወደ ሰውየው ሚጨፍሩት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንጂ በዚህ ኮረና አፍ ለአፍ ገጥማችሁ ጥሩ አይደለም በዚህ ላይ ከትንፋሽ አልፎ ምራቃቸውን ሊያወጡ ይችላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
የት ነው ዳጊ
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ ቤተሰቡን ሆናለዉ💋👄💋👄💋❤🙏🤙
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😘💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@jamesjimma931
@jamesjimma931 2 жыл бұрын
ዳጊዬ አንቺ ትለያለሽ የጉራጌን ባህል ይዘ መቅረብ ተመችቶኛል ቀጥልበት
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 2 жыл бұрын
ሰላም
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
በስማም ሲጨፊሩ አፍ ላፍ ገጥመው በዚህ ኮሮና በዛ ላይ በጣም ነው የሚቀራረቡት ይተፋፋሉ ሆላ 😂
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
ክክክክልልክል በጣም በሽታው ተረስቷል
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
ነብሳቸውን ስተውኮነው የሚደንሱት
@mekiyalove7476
@mekiyalove7476 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
እኔ ግና ዛሬ እደዚህ አይነት ጭፈራ ሳይ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ንፁህ የምየ ኢትዮጵያ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤
@waliyaentertainment1368
@waliyaentertainment1368 2 жыл бұрын
Betam migerm bhal new kabede akerareb gar
@sahara7892
@sahara7892 2 жыл бұрын
Wawo yamral 👍👍👍❤❤❤❤
@mekiyalove7476
@mekiyalove7476 2 жыл бұрын
ዋዉዉ
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 2 жыл бұрын
ውይ ደስስይላል ጭፋሮው ግን አፋቸውን አያመቸውም😀 ማለቴጉሮሮቸውን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@terrytube1366
@terrytube1366 2 жыл бұрын
ወይ ይለያል ጉራጌ አንደኛ ዳጊ በሚቀጥለው እኔ ነኝ አሰጎብኚክ❤
@tube-wb6rf
@tube-wb6rf 2 жыл бұрын
ዋው
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x 2 жыл бұрын
Myጉራጌፍቅር እኮ ናቹ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💪💘😂💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@hayufamily7051
@hayufamily7051 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ማን የጉራጌ ኸማ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 жыл бұрын
Min
@hananahanana7361
@hananahanana7361 2 жыл бұрын
wawwww thanks shblew tadya agggk
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 жыл бұрын
የመኪና ቁልፍ የምትጠቡቀዉን ልጅ በዲንጋይ ፈንክቱልኝ
@hannaalam7354
@hannaalam7354 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 жыл бұрын
@@hannaalam7354 ግድ ነዉ
@hannaalam7354
@hannaalam7354 2 жыл бұрын
@@selamyiunhaile1871 ye makina kulifi ayishalim
@addiskalu
@addiskalu 2 жыл бұрын
its good betam des ylal bro
@HaymiTube6
@HaymiTube6 2 жыл бұрын
ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘታል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 2 жыл бұрын
ኮረና አፍሊፍ 😆😆😆😆😆😆😆እንኳን አደረሣቹ 🌻🌻✝️✝️🌻🌻🌻✝️✝️🌻🌻🌻
@abdulemalikmuktar5590
@abdulemalikmuktar5590 2 жыл бұрын
i like adabena spacialy the lemon part
@alemazzegeye3284
@alemazzegeye3284 2 жыл бұрын
Beat box eko ke ezihu ke hagerachen nw yejemerew
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 2 жыл бұрын
ጭፈራቸዉ የሚያደክም ይመስለኛል ድምፅ ስለሚያወጡ ግን ደስ ይላል ባህላችን
@zebenaybirara9095
@zebenaybirara9095 2 жыл бұрын
Hhhhhhhh yarada lij ye mekina kulf hhhhhhhh
@aas9162
@aas9162 2 жыл бұрын
ዋው ❤️👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-cn2jj9cj8g
@user-cn2jj9cj8g 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@temesgeneshetu7962
@temesgeneshetu7962 2 жыл бұрын
dagi wana sew
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 2 жыл бұрын
ዳጊ ፈታ ያልክ ነህ ሌላው ፀጉርህን አንድ በለው
@user-br4bs2jj6y
@user-br4bs2jj6y 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂እዴ
@tube-ry6ee
@tube-ry6ee 2 жыл бұрын
Wow❤❤❤ dagi ለወሎ ህዝብ ድምጽ ሁን
@fathimaf2025
@fathimaf2025 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍👍👍👍
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
አገሬ ቡታጀራ ብቻ እንዳይሆን 😜😜😂😂😂🤣😂
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😁😅😅😅😅💚💛💛💓💓💗💘ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
ሲያስጠላ አፍ ለአፍ ገጥሞ ሲጨፍሩ
@ethiopia2206
@ethiopia2206 2 жыл бұрын
ስልጤዋ አሰገድዶ እይ ያለሽ ሰው የለ አረብዋ
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 2 жыл бұрын
ሎሚውን በላኸው ወይስ ተቀባኸው
@benciatube2213
@benciatube2213 2 жыл бұрын
meskel is funny in Gurage
@hanan123tube5
@hanan123tube5 2 жыл бұрын
አቦ ክስታኔ
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
ወዮ በሎሚ በመጣል 🤔🤔
@mimiiyaqudsigabrelleja7948
@mimiiyaqudsigabrelleja7948 2 жыл бұрын
Coron Yelm Malet
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
Desi seli
@konjit762
@konjit762 2 жыл бұрын
ሱዱ ጉራጊ ስሌሂዳቹ ደስ አለኝ
@sahdara.adaressahdara.adar8777
@sahdara.adaressahdara.adar8777 2 жыл бұрын
ሎሜውን ሲቅባበሉ ብታሳየን በጣም ደስስ ይለን ነበር
@jositam5103
@jositam5103 2 жыл бұрын
belaldi yemta abateyew
@aazz2412
@aazz2412 2 жыл бұрын
ኮረና ተጠቀቁ ዉድ የሀገሬ ልጆች አይለያቹ
@Tewahido567
@Tewahido567 2 жыл бұрын
የአዳብናውን ቦታ ልዩ ስሙን አልገለፅከውም ቦታውን የምታውቁ ቀበሌውን ንገሩን?ቡኢን ስለማውቀው ነው
@user-ob5uh6qf3p
@user-ob5uh6qf3p 2 жыл бұрын
😍
@Asd-pz9vx
@Asd-pz9vx 2 жыл бұрын
እ ክርስቲያን ነህ እንደ
@AhunMedia
@AhunMedia 2 жыл бұрын
2
@hilyanaefta6755
@hilyanaefta6755 2 жыл бұрын
😃😄😃
@ftfethioe7491
@ftfethioe7491 2 жыл бұрын
አላህየተንቢ
@klove8061
@klove8061 2 жыл бұрын
Meskle yemnakberew lektfo aydlem demo gurage hager sayehon meskele adebabaye new
@tube-gv7et
@tube-gv7et 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ጉራጌ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@abdujemal3374
@abdujemal3374 2 жыл бұрын
ገራሚ ባሀልነው ባየው ደስይለኛል
@hayat1986
@hayat1986 2 жыл бұрын
አህሌንዳጊ
@zainabsaeed4170
@zainabsaeed4170 2 жыл бұрын
ዳጊ ገና አሁን ወደድኩሁ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
ለጉሮሯችው እኔ ተጨነኩ
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
አስደንጋጭ ፕራንክ አደረገችኝ Ethiopian
12:02
Dagi Show - ዳጊ ሾው
Рет қаралды 62 М.
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН