🛑 ፎቶዋን አይቼ ደሴ ድረስ ያከነፈችኝን ወጣት ተዋወቁልኝ

  Рет қаралды 77,674

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Күн бұрын

Пікірлер: 748
@dagishowtv
@dagishowtv 2 жыл бұрын
አሚና በህክሞና መዳን እንደምትችል በሀኪሞች ተረጋግጧል :: ነገር ግን ለህክምናው 500 ሺህ ብር ተጠይቋል አሚናን መርዳት ለምትፈልጉ 1000470706116 ንግድ ባንክ ስልክ +251913723965
@mes4417
@mes4417 2 жыл бұрын
እንደምትታከም ተስፋ አለኝ የአቅማችንን እናድርግ
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 жыл бұрын
egizabhre yekebereh wedem dagi
@moss9616
@moss9616 2 жыл бұрын
ትድን አለች እንሻ አላህ
@abemmedia2689
@abemmedia2689 2 жыл бұрын
ሁላችንም የአቅማችን እናደርጋለን ፈጣሪም ያግዘናል!
@ሰብስክራይብማድረግእዳረሱ
@ሰብስክራይብማድረግእዳረሱ 2 жыл бұрын
አላህያሺራትያረብ
@እሙነኢማቢንትአህመድ
@እሙነኢማቢንትአህመድ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረቢ እኛ አሏህ ሙሉ አፊያችንን ሰጥቶን ጌታችንን የምናመሰግነው ስንቶቻችንን ነንን የአሏህ ወገኖቻችን አሏህ ይስጣችሁ ልጂቷንም አሏህ ሰበቡን አድርጎ ሙሉ አፋያዋን ይመልስላት ያረብብ
@lula1721
@lula1721 2 жыл бұрын
ameeeen yllllllrb
@z.d7914
@z.d7914 2 жыл бұрын
አወን ወላሂ ጥጋባችን እኮነው አላሀምዱሊላህ ብለን ማመሰገን ያቃተን
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze Жыл бұрын
😢
@bayedagnew4557
@bayedagnew4557 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን፡፡ በእውነት ከምሬ ወደድኩህ፡፡ ከቀልድ ወጣ ብሎ እንደዚህ መስራትም የበለጠ አስፈላጊ ነው፡፡ በርታ
@erzikseid2792
@erzikseid2792 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት በዚህ ልክ ነው። በዘር፣ በሃይማኖት፣ በብሄር የተመረዘ ትውልድ ውስጥ እንደ ዳጊ ያለ ወጣት ሳይ ተስፋየ ይለመልማል። ዳጊየ በርታልን አሚናንም ህልሟ ተሳክቶ ድና እንያት።
@nnjjj3605
@nnjjj3605 2 жыл бұрын
እናንተን አይነት ሰው ስናይ እንፀነናላን 😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
በጣም።ሰደትመቆይቲንይውደደኩት።እደንዝህያሎትንሳይ።።ደካሚሁሎእርሰችእይሰራሁንው
@ኢትዩጽዋይነኝ
@ኢትዩጽዋይነኝ 2 жыл бұрын
ዳጌየ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ. አላህ ይጭምርልህ. አሚናእህታችን ድነሽእድምናይሽተስፍአለን አላህአፍያያድርግሽ
@ሀድኡምሰልማንyoutube
@ሀድኡምሰልማንyoutube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@yelfwagayelfwaga718
@yelfwagayelfwaga718 2 жыл бұрын
እስኪ ፈጣሪያችንን እናመስግን 🙏 እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ዳጊዬ ፈጣሪ ይባርክህ ❤️
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አስለቀሰችኝ አይ ይቺ አለም ስንቱን አሳየቺኝ አላህ ያሽርሽና በደስታ የምናይሽ ያርግሽ ያረብ የመዳን ተስፋዋን ስትሰማ ባንዴ ፊቷ ፈካ እናተ ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ ልፋታችሁን ቆጥሮ ድና ለመሄድ ያብቃት
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት ነህ ቀጥልበት እህታችን አላህ ሙሉ አፍያሽ ይመልስልሽ አይዞሽ
@መሲየማርያምልጅ-ደ6ረ
@መሲየማርያምልጅ-ደ6ረ 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ወድም በጣም እናመሰግናለን ከልብ ከእኛ ከብሩህ ተስፋ ጋር ይሄን መልካም ስራ ለመስራት ስለተቀላቀልከን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው ሰው በአስፈለገን ሰአት ሰው ሁነህ ተገኝተህልናል ወድሜ ፈጣሪ ሁሌም ለመልካም ነገር ስበብ ያድርግህ ይቺን ልጅ ለመርዳት ለአፍታም ቢሆን እንዳታመነቱ እናተ የሀገሬ ልጆች እኔ መሲ የማርያም ልጅ እባላለው የብሩህ ተስፋ አዲሚን ነኝ ጉርባችንን መቀላቀል ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት ነው በደስታ እንቀበላችኃለን አላማችን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ለመርዳት ነው ብሩህ ተስፋ የኢሙ ጉርብ ❤❤
@zuzu5337
@zuzu5337 2 жыл бұрын
ወላሒ ቃለትየለኝም አላህ ፊያሽንይመልስልሽ እህቴ እናተንም እድሜናጤና ከነመላውቤተሠባችሁ ይስጣችሁ
@canolleo372
@canolleo372 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት በርታ ፈጣሪ እሷንም እናንተነም ይርዳችሁ🙏
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማለም ሀሳባችሁ ይሙላ አሚና ድና ለማየት ያብቃን
@yonitaa953
@yonitaa953 2 жыл бұрын
እቺ ናት እኮ ኢትዮጵያ ዳጊ አስተዋይ ሰው ነሽ በርታልን ጀግና ሴት ናት 👏👏 😍😍 አብረውህ ያሉትም ፈጣሪ ይባርካቸው
@rewdatube7212
@rewdatube7212 2 жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ወደድኩ bro እኔ እንደወደድኩ ፈጣሪ አብዝቶ ይወደድህ ምንም ቃላት የለኝም ቀጥልበት ነው የምልህ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ
@fuadmr5592
@fuadmr5592 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ስንትአለበሆዴ
@ስንትአለበሆዴ 2 жыл бұрын
የኔናት አላህ አፊያዋን ይመልስላት ወንድም ዳጊም አላህ ውለታህን ይክፈልህ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንዛመዱ ዉደ
@ስንትአለበሆዴ
@ስንትአለበሆዴ 2 жыл бұрын
@@lztoutube8165 እሺ ደምሪኝ
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
ቃል አጣሁ ዳጊየና ብሩህ ተስፍወች ሁላችሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Hነኝየወሎዋ
@Hነኝየወሎዋ 2 жыл бұрын
ያረብ አንተ ለታመሙት ሽረትን ለተጨነቁት ፈረጂህን አቅርብልን ያረብ ያረህማን ዳጊ እንዲሁም በኸይር ስራ ለተሳተፉችሁ በሙሉ አላህ ይጨምርላችሁ። እምየዋ ደሴ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ መቸነው መጥቸ የማይሽ ናፍቀሽኛል ሀገሬ😥😥
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 2 жыл бұрын
ተባረኩ ዳጊየ እንደዚህ ስንሆን ነዉ የሚያምርብን ሀይማኖት ብሄር ዘር ሳይገድበን የሰዉ ልጆች በመሆናችን ብቻ እንተጋገዝ
@rozirozi6568
@rozirozi6568 2 жыл бұрын
ዳጊ አላህ ይጨምርልክ ምርጥ ሠው እሡዋም ይንሸአላህ በግራዋ ተራምዳ ያሣየን ያረቢ
@brukealato5157
@brukealato5157 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በረቱ ወንድሞቼ
@moneeradawood6235
@moneeradawood6235 2 жыл бұрын
አላህ ይሥጣችሁ የኛ ጀግኖች ጀግንነት የሚለካው ወገኑን ከችግር በማውጣት ነው እንደናተ አይነቱን ያብዛልን
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*የጉጉፍቱን መንገድ እኔም አውቀዋለሁ የመሬቱ መልካምድር በጣም ደስ ይላል ደሴዎች ዛሬ በተመስጦ ነው ያየነው ሀገራችንን መንገዱን ምናምን እናመሰግናለን ዳጊዬ መልካምነት ለራስ ነው*
@hyathyat9071
@hyathyat9071 2 жыл бұрын
እምይ አገራችን ወደ ማሻ ሰንሂድ በፊት በጉጉፍቱ ነበር አሁን ደግሞ በኩታበር ሆኖል ብለዋል ተቀይሮ
@TUbe-jl9fk
@TUbe-jl9fk 2 жыл бұрын
እኔ የጉጉፍቱ ልጅ ነኝ
@imubilal6947
@imubilal6947 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እሷንም አላህ ጤናዋን ይመልሥላት ኢትዮጵያንም ከጦርነት ከችግር ከመከራ ያውጣን 2016የደሥታ የፍቅር ያደረግልን ዱአ አድረጉ ሙሥሊሞችም ክርስቲያኖችም
@rabitube3658
@rabitube3658 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ዳጊ ምርጥ ሰው በቃ ቃል የለኚም
@ሀድኡምሰልማንyoutube
@ሀድኡምሰልማንyoutube 2 жыл бұрын
እንደማመር እህት
@anjagranja
@anjagranja 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዳጊዬ ምንም ቃል የለኝም ለአንተ እና ለጎደኞችህ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንተም ማይኮም ለእኔ ከቃል በላይ ናችሁ ኑሩልኝ ደሞቼ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 2 жыл бұрын
ዋ ጤና አላህ ሆይ ይቅር በለኝ ሰርቸ ከራሴም፡አልፌ ለቤተሰብ ተርፌ ሲያመኝ አማርራለሁ ይችን እህቴን ሳይ አፈርኩ አልሀምዱሊላህ የባሰም አለ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
በጥም
@መድናለገሠ
@መድናለገሠ 2 жыл бұрын
በጣም
@selamhareg9415
@selamhareg9415 2 жыл бұрын
😲ዋው የሚገርም ተግባር ነው !! ይህንን ተግባራችሁን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ መልካምነት ለዘላለም ትኑር👏👏👏👍👍👍
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
እች ልጂ ትድናለች ኣላህ ነው ዳጊን የላከላት ኣስባችሁታል የዱኣ ውጤት ነውጂ ፈጣሪ ስለፈቀደ ነውጂ እሱምኮ ብዙ የሚረዱ ከተማው መሀል ያገኛል ግን የሱ ልብ እዲራራላት ያደረገው ኣላህ ነው ይሄ ሁሉ መስዋት ሀገር እቋርጦ ገጠር ድረስ መሄድ እሄ ትእዛዙ ከላይ ነው ብቻ ክበርልን ወድማችን
@hirj2602
@hirj2602 2 жыл бұрын
በጣም እውነት ትክክልነሽ የአላህ ትዛዝነው ሰበቡን እሱን ላከላት
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ጀግና ናችሁ ወላሂ አሚናየ እነሱን ሰበብ አድርጎ አላህ ያሽርሽ !
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ቃላት ያጥረኛል በጣም መልካም ሰው ነህ ይሄን ሁሉ ጉዞ ተጉዘህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው በርታ ወንድሜ
@harounmd701
@harounmd701 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ጥሩ ነገር ነው የምሠራው በጎ ነገር መስራት የመሠለ ነገር የለም እሷንም አላህ ይድረስላት አንተም የምትደነቅ ነህ ቀጥልበት ሁሉም የሚችለውን ቢያደርግ ደስ ይላል
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
ምርጥሰው አላህይጨምርልህ ወንድሜ የደግሰው ተምሳሌት አንተነህ ኢላህ እዝነትህን መጨረሻዬንአደራ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ህልምሽን አላህ ያሳካልሽ በጎ ሰሪዎችም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛችሁ
@lula1721
@lula1721 2 жыл бұрын
ammeeeeeen yalllllllrb
@ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ
@ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ዳጊየ ፈጣሪ ይርዳህ መልካምነት ለራስነው አላህ ካችጋነው የኔህት ኢላሂ ያረብ አተ ሰሚኡልአሊም ነህ አተስማን
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዳጊ የኔውድ መጨሩሻህን ያሣምርልህ መልካምነት ለራስ ነው
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
ዳግዬ በጣም በጣም ጀግና የጀግኖች ጀግና ብዬሃለሁ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ያአላህ እንደው አፍያ አድርጋት ማን እንደ ጤና እዚህ ምድር ላይ ካለው ሃብት ሁሉ በላይ ሃብት ማለት ጤና ብቻ እና አላህ እናመስግነው አልሃምዱሊላህ ዳግም እስከ ጉሩፑ እናመሰግናለን የመዳን ተስፋ አላት ሲባል እንዴት ደስ አለኝ አሚናዬ ድነሽ ቁመሽ ለማየት ያብቃን የአላህ አንተው እርዳት 🙏🙏
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዳጊ መልካም ስራ ነው ሰውን መርዳትን ያክል የሚያስደስተን የለም አላህ አፍያሽን መልሶልሽ ቁመሽ ለመሄድ ያብቃብ ያረብ እኛ ጤነኞቹ አልሀምዱሊላ ብለን እናመስግን ዘረኚነትን ከመርጨት ሰውን መርዳት ይበልጣል
@rukitube9552
@rukitube9552 2 жыл бұрын
ሚስኪን አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እማ ዳጊ እናመሰግናለን
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
ጎበዝ ዳጊ አቦ አላህ ይጠብቅህ 😥😥
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪ አናመሰግነውም እኛ አንች ግን በጣም ጠካራ ነሽ
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 2 жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እናንተም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@cvg8293
@cvg8293 2 жыл бұрын
እህቴ ደስታሽ ያሳየን. አላህ. ሙሉ. ጤናሽ ይመልስልሽ. ለእናንተም. በሙሉ. ጤና ያኑራቹ. ያረብ
@fanta-kal1546
@fanta-kal1546 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ
@ስናፍቅሽቱዩብ
@ስናፍቅሽቱዩብ 2 жыл бұрын
ዳጊየ ልዩ እኮነህ!!!ከፕራንክም ወጣ ብለህ በጎ ስራ ስሰራ የተዋጣልህ ነህ ወንድሜዋ። እህቴዋ አንችም እ/ር ይማርሽ ቀጣይ በጤንነትሽ መጥተሽ ፈጣሪሽን እምታመሠግኚ ያድርግሽ።
@madinaseid7937
@madinaseid7937 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እምትል ወጣት ነህ አላህ ያሰብክበት ያድርስህ መልካም ስራህን አላህ ይከፈልሀል እህታችንም አላህ ያሽርሽ
@seadi2937
@seadi2937 2 жыл бұрын
ዳጊ ወላሂ እያለቀስኩ ነው እምፅፍልህ በጣም ልዩ ሰው ነህ ወድሜ ቃል አጣሁልህ
@ሰአድይቱብ
@ሰአድይቱብ 2 жыл бұрын
ወድሜ አላህ ይስጥህ ለመልካም ስራህ ቀጥልበት እዳተ አይነቱን ወጣት አላህ ያቆይልን እህታችንንም አላህ ወደ አፊዋ ይመልስልን የኔ እናት
@abudiabudi5269
@abudiabudi5269 2 жыл бұрын
ኧረ ይመችህ አባቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳያት😢😢አሏህ ይርዳሽ
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርጥ ስራ ነው አላህ አፍያዋን ይመልስላት ላይክ ሸር ሰብ አረኩህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yeshiyeshi3089
@yeshiyeshi3089 2 жыл бұрын
አላህ ጤናዋን ይስጣት አፋያ ያርጋት እናተንም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርላችሁ
@gashawmareya2124
@gashawmareya2124 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ እሷም ታክማ ጤናዋ ተመልሶ ለማየት ያብቃን
@Alimohammed-rk2tr
@Alimohammed-rk2tr 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጡሩ ሰው ነው አላህ ይጨምርልክ ወንድም
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም መልካም ሠው ነህ ሠብስክራይብ አዴረኩህ ለቤትህ አድስ ነኝ 😢
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 2 жыл бұрын
ዳኒየ አባትየው ተባረኩ ፈጣሪይ ይማርሽ አሚና
@raheemamohamed9800
@raheemamohamed9800 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትልቅሠውያድርግህ ወንድሜ
@الحمرلله-ذ4ك
@الحمرلله-ذ4ك 2 жыл бұрын
የጉጉፍቶ ብርዲ እኮ ያጨማዲዳል የሀገሬን መገዲ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እኔም የሂዲኩ ያህል ነው የተሠማኝ
@elsaalebachew4643
@elsaalebachew4643 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሬ አይቶሻል ደግሞም ይምርሻል ተስፋ አለኝ ዳጊ እግዝብሄር ይስጣቹሁ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
የኔ እህትዋ አላህ ያሺረሺ ወድማችን ፈጣሬህ ያክብረህ
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 2 жыл бұрын
አላህ አፌያሺን ይመልስልሺ እህት እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ
@SaidSaid-ge3rp
@SaidSaid-ge3rp Жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ልቤ ተሰበር አንተን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ አፊያዋን ይመልስላት ያረቢ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ ማ. ዳጊየጌ
@emugedefe2860
@emugedefe2860 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ማር ወንድማለም በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@amirvlogs_1963
@amirvlogs_1963 2 жыл бұрын
ዳጊሻ አተ ትለያለሕ ፈጣሪ እድሜሕን ያርዝመዉ ወንድሜ
@fantishgonderew6807
@fantishgonderew6807 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተስፋ ኖራት ትድናለች🙏
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ልቤን በሚነካ መልኩ ያየሁት ስብስክራይብ አዲርጉ ላይ አዲርጉ ይህን ወጣት እናበርታው ለበጎ ሚጠቀሙ ስወችን እናበርታ😢ዳግየም ሌሎቻችሁም የተሳተፋችሁ በጎ አዲራጎቶቹም አላህ ይጠብቃችሁ ሌላ ቃል የለኝም ደስታዋ ፊቷ ላይ የኔ ቆንጆ አላህ ያሽርሽ
@hirj2602
@hirj2602 2 жыл бұрын
አይ ዱንያ ያሳዝናል አላህ ጤናዋን ይመልስላት
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 2 жыл бұрын
እህቴ አላህ አፊሽን ይመልስልሽ ያረብ ወድሜ ፈጣሪ ይጨእርልህ
@ተውሂድነውስንቄተውሂድነው
@ተውሂድነውስንቄተውሂድነው 2 жыл бұрын
አለማድነቅና ለአንተ ዱአ አለማድረግ ንፍግና ነው የሚሆንብኝ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልክ
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
ምርጥ ዱዓ ተረድቼሻለሁ
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወገኖቸ በውነት ምን ብየ እደምን ልግለፀው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ድኘ ብለሽ ቁመሽ የምናይሽ ይሁን እህቴ👏🙏😭
@NebilAhmedi-gk1ut
@NebilAhmedi-gk1ut Жыл бұрын
ያረብ ስለሠጠከኝ ኒእማ አልሀምዲሊላህ ጀዛኩም አላህ ህይር ቃል አይገልፀውም
@fikerdstv
@fikerdstv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እህታችንንም ከህመሟ ድና ህልሟን ለማሳካት ያብቃት
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Жыл бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እማ ለእናንተም ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ እውነት ቃላት የለኝም
@fainettube8566
@fainettube8566 2 жыл бұрын
ያኔ ጀግና ቀለት የለኝም* አከብርሀላዉ👈
@canolleo7594
@canolleo7594 2 жыл бұрын
ዳግሾ በጣም ሚያኮራ ስራ ነው ቀልድም ለይ 1ኛ ደሞ ቁምነገሩ ሚያስመሰግን አቦ ይመችሽ ብቻ ብሮ
@tube3791
@tube3791 2 жыл бұрын
ምን እደምልህ አላዉቅም ቃላት ያጥረኛል ዳጊ ፈጣሪ ይጠብቅህ አስተዋይ ነህ የምር እሷንም አላህ ያሽራት
@fanta-kal1546
@fanta-kal1546 2 жыл бұрын
እንደው እመቤቴ ማርያም በምህረት እጇ ትዳብስሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ አፈያሸንን ይሰጥሸ ያረብ💔💔💔
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
የኔ የምትለው ሰው በጠፋበት ዘመን ወገን ለወገኑ ጥይት በሚማዘዝበት በዚህ አስከፊና ጭካኔ በተስፋፋበት ዘመን የሄን ተግባር ማየት እንዴት ያስደሰታል አምሳልህን ያብዛልን አላህ ያሺርሺ እህት አለም
@RayaTube-ur6lw
@RayaTube-ur6lw Жыл бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ ውዶችየ
@ሰላምሽናፈቀኝእማማ
@ሰላምሽናፈቀኝእማማ 2 жыл бұрын
የኔውድ አሏህ ሙሉአፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ እናተንም አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
@እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ የነፍስ ዋጋ ያድርግልክ
@zuzuhabeshawitz9848
@zuzuhabeshawitz9848 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጎበዝ ነህ።ይሄን ማድርግህ በርታ እሷንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ በርታልን ወድማችን ጥሩ ስራ ለራስ ነው
@weynshet1644
@weynshet1644 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ድነሽ የፈለግሽበት እንደምትደርሽ ተስፋ አለኝ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ምን አይነት ደግነት ነው አላህ እስከመጨረሻ የሂወትህ ፍፃሜ መልካም ያርግህ ወንድሜ
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም እሱ ይጨመርበት ጨርሶ ይማርሽ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ደሴ ዉስጥ ዶክተር ሰሙኤልእና ዶክተር ምላሴ ነቸዉ ምርጥ ሀኪም በፊት ሊቀየሩ ሲሉ የደሴ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ወተን ነበር ኢሻአላህ ትዲኛለሺ
@ሰሊናYouTube
@ሰሊናYouTube 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፊቷ እንዴት በአንዴው እንደፈካ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@መቅዲ-ኸ7በ
@መቅዲ-ኸ7በ 2 жыл бұрын
ዳጊ የእውነት ትለያለክ ፈጣሪ ያባርክክ
@lolukhaliij8677
@lolukhaliij8677 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ ወንድማችን ዳጊ በርታ የብሩህ ተስፋ አባላት ሁላችንም እወዳችኋለሁ ❤
@ዙዙነኝ-ሰ3ቘ
@ዙዙነኝ-ሰ3ቘ 2 жыл бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት እውነት ዳጊ አንተን አለማድነቅ አይቻልም አይይ ዱኒያ
@حليمهعلي-ب9ق
@حليمهعلي-ب9ق 2 жыл бұрын
የኔ እህት ድነሺ እደምናይ ተስፍ አለኝ ኢንሻአላህ ይህን ያድርጋችሁ ወገኖቸ በርቱ
@mariyatube8922
@mariyatube8922 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ እውነት ሰው ሰው ስለሆነ ብቻ ሰው አይባልም ቅን ሰዎችን ያብዛልን
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ገረሞኝ ነበረ ከሸገረ እሥከዛ ድረሥ ብየ እዳየሁ ግን ኢትዮጵያዊ እነቴ ኮሪሁ ወገን አለኝ አልኩ ቃል አጣሁልህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🥰 ሰብሥክራብ አረጌሐለሁ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ እህቴ እናንተም አላህ ኸይር ስራቹን አላህ ይጨምርላቹ ማአሻ አላህ በርቱ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
የኔናት ፈገግታዋ አሥለቀሠኝ። ያረብ መጨረሻዋን አሣምርላት
@Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ
@Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ 2 жыл бұрын
ዳጊየ የኔ መልካም አላህ ሰላማችሁን ያብዛው አተንም ያተን መሰሎች አጋሮችህንም ካሰባችሁት በላይ አላህ ያሳካላችሁ ዳጊ በቀልድ ብቻ ሳይሆን በቆምነግርህም በጣም እንደምታኮራን በአክብሮት እገልፄለሁ እህታችንንም አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ለበጎነው
@berhanugebre8045
@berhanugebre8045 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያግዝህ ወንዲሜ
ፋሲካን በዳጊ ቤት
28:34
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 400 М.
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
comedy /funny
1:08
Talent -Media
Рет қаралды 10 М.
አቤልን ባልጠበቀው መንገድ ፕራንክ አደረኩት ፈርቼ ነበር
21:45
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН