No video

አዲስ ህይወት የኩላሊት ጠጠር ክፍል 2 / New Life ep 226

  Рет қаралды 9,964

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@chhd5437
@chhd5437 Жыл бұрын
አክስቴ በዚህ በዚታ እየተሰቃየች ነው ከሚሴ ናት ደሴ ደብረብረሀን ድረስ ታክማለች ግን መፍትሄ የለም ወደ አዲስ አበባ እሪፈር አንፅፍም አሉዋት
@hanahyassin3952
@hanahyassin3952 3 жыл бұрын
እኔ ያለሁት ስው ሀገር ነው እባካችሁ ጠጠር አለብሽ ብለውኝ በጪንቀት ላልቅ ነው እንደልብ ውጥቸ ሀኪም ጋር መሄድ አልቻልኩም እባክህን ዶክተር እርዳኝ ምን ላድርግ እባካችሁ የምታውቁ ንገሩኝ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቸ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ሀይ እናት ካለሽ አውሪኝ
@enatemedia8267
@enatemedia8267 2 жыл бұрын
@@user-pb6cf4lw7e እኔም ማውቅ እፍልጋለው የምታውቁ ተባበሩኝ
@user-no7xq2xd6i
@user-no7xq2xd6i 2 жыл бұрын
@@user-pb6cf4lw7e እረኔም እፈልጋለሁ ልሞት ነው በጭቀት በሰው ሀገር
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 2 жыл бұрын
እኔም ሁለቱም ኩላሊቴ ጠጠር አለበር ተሰቃየው ሁሉነገሬ በሽተኛሆነ ምን ላድርግ አውሩኝ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ፕሮግራምሽ በእውነት እከታተለዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ብዙ መረጃ አግኝቼበታለሁ በርቺ ሳምሪ ጎበዝ ነሽ
@bayoushmelhem6414
@bayoushmelhem6414 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ የኩላሊት ሕምተኛ ነኝ ያለውት በሰው ሀገር ነኝ እና በጣም ስለባሰብኝ በሀኪም ታይቼ ዋለው እና አልትራሳውድ አልተነሳውም መጠኑን እዴት ነው ማወቅ የምችለው ሌላው ደሞ እራስ ምታት በጣም አስቸገረኝ እስቲ ዶክተር እርዳኝ ምን ማድረግ አለብኝ በዛላይ ስራ ይበዛብኛል?
@zenatnoor6504
@zenatnoor6504 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰይዶ
@shwaalem6542
@shwaalem6542 Жыл бұрын
She doesn’t know how to asking the question 😅
@zamzamali6452
@zamzamali6452 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ሰላም ላገሬ
@Werknehalene
@Werknehalene 3 ай бұрын
ኩላሊት ጠጠር አለብኝ ግን በቀን 6 እስከ 8 ሌትር እጠጣለው ግን ሽንት ብዙም አልሸናም
@elsabettarefe79
@elsabettarefe79 5 жыл бұрын
Thanks betam tiruu mekere new
@nesryutub5941
@nesryutub5941 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@denigelemariameenatenate1045
@denigelemariameenatenate1045 5 жыл бұрын
Abateyi endalote shti semtagi betam new yemkatelegi Egziabher hoy yeminchlewe himam seten
@ayshetadme584
@ayshetadme584 3 жыл бұрын
Kuter eflgalhue
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ
@werkabebasleshi2391
@werkabebasleshi2391 Жыл бұрын
ሰሞኑን ለልጀ ተሠርቶለት ነበር ግን ትቦውን የዘጋው ብቻ ነው የተወገደው ኩላሊቱላይ ብዙ ጠጠር እዳለ ነው የሚነግሩን ምን እናድረግ የ18 አመት ልጅ ነው የዶክተሩን አድራሻ ንገሪኝ
@marewmasresha7477
@marewmasresha7477 Жыл бұрын
የህክምና ቦታው የት ነው?
@asterm3916
@asterm3916 5 жыл бұрын
Thanks
@nesryutub5941
@nesryutub5941 3 жыл бұрын
👍👍
@denigelemariameenatenate1045
@denigelemariameenatenate1045 5 жыл бұрын
Yehi adegegi himam asefirgi lemote new .ene 1.1 endezia ante melkete yetaygile 😢
@qarreenetwork6968
@qarreenetwork6968 5 жыл бұрын
ውይይይ እኔም ተሰቃየው እስት መላ ቤይኝ እህቴ ከዳንሽ
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 2 жыл бұрын
እባካቹው በምታምኑት ቁጥሩን ፈልጉልኝ ታምሚያለው
@abudeko4993
@abudeko4993 5 жыл бұрын
i want to know the address of this Doctor, please post it.
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 2 жыл бұрын
እባካቹው እኔጠጠር አለብሽ ብለው መዳኒት ሰተው ላኩኝ ግን ያመኛል ምድን መፍትሄው
@celinaphonetastic8082
@celinaphonetastic8082 5 жыл бұрын
እር ብዙ ህመም ለሞት ነው ብቀን ፣4ብትር እይጥጣህ ምንም ለውጥ ይለውም
@hallma.endrls5785
@hallma.endrls5785 2 жыл бұрын
እረ እኔ ሁቱም ኩላሊቴላይጠጠርአለብሺ ተብያለሁ ግራጎኔ በጣምያመኛል ህክምናም ባደርግ አልተሻለኝም
@anshaabebe5510
@anshaabebe5510 2 жыл бұрын
እናመሰግናልን
@qarreenetwork6968
@qarreenetwork6968 5 жыл бұрын
እንዴት ማግኘት እንደምንችል እሄን ዶክተረ አድረሻውን አስቀምጡል እኔ የሰው ሀገረኝ ለዝህ ህመም ብዬ ነው ወደ ሀገሬ እመሉላው
@alexwoldeyohannes514
@alexwoldeyohannes514 4 жыл бұрын
አዲስ አበባ ሚክሲኮ አደባባይ ወረድ ብሎ ትምባሆ ሞኖፕል ሸበሊ ቀዶ ጥገና ሆስፔታል ብትይ ማንም ያሳይሻል
@munasefamunasefa6768
@munasefamunasefa6768 9 ай бұрын
ሽኩረን
@aminatyimam1109
@aminatyimam1109 2 жыл бұрын
የዱክተሩን አድረሻ ስጡኛ እሲ አገር ገብቸ ማስዋጥት እፈልጋለሁ ጠጠር ተብየለሁ በሰዉ ሀገር
@user-es1qb5pu3c
@user-es1qb5pu3c 3 жыл бұрын
እኔበግራጎኔ ያመኝልሰ እሚያመኘደግሞ ብዙ ሥቆም ነው
@seki1508
@seki1508 5 жыл бұрын
Egziyabher becha becherntu yitbkin
@beategnatube1591
@beategnatube1591 5 жыл бұрын
በርቺ እህቴ እስኪ subscribe በማድረግ ቤተኛችን ይሁኑ
@user-es1qb5pu3c
@user-es1qb5pu3c 3 жыл бұрын
እኔ ግራጎኔን
@rhrh6944
@rhrh6944 3 жыл бұрын
አረእኔ አለብኝ መድሀኒት ላኩልኝ
@user-og6pp4wh3i
@user-og6pp4wh3i 5 жыл бұрын
ቁጥር ራችሁን አስተዋውኩኝ
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
10 አድገኛ የኩላሊት በሽታ ምልክቶች
5:19
ዶ/ር ሚካኤል እንዳለ Dr. Michael Endale
Рет қаралды 64 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН