No video

#EBC

  Рет қаралды 15,352

EBC

EBC

6 жыл бұрын

Пікірлер: 26
@mahab2704
@mahab2704 4 жыл бұрын
ያረብ ዱአ አርጉልኝ ያለሁት በስደትነው አሞኝ ሀኪም ቤት ሂጀ ጠጠሩ እዳለብኝ ተነገረኝ መድሀኒት ተሠጠኝ እየወሠድኩነው ግን እየባሠነው እሚሄደው ምን ይሻለኛል ወደሀገር እዳልገባ እዛ ሂጀ እምታከምበት ብር የለኝም 24ማልቀስሆኖልስራየ።
@user-rt1xn8ef7n
@user-rt1xn8ef7n 4 жыл бұрын
እኔም እደዝህ ሁኘ ግራ ገብቶኛል
@tube6264
@tube6264 3 жыл бұрын
ውዶቸ አላህ አፌያቹህን አላህይመልስላቹህ እኔምአለብኝተሽሎቹህከሆነ መድሀኒቱንንገሩኝ
@AaAa-tv4jm
@AaAa-tv4jm 2 жыл бұрын
የኔ እህት እንዴት ሆንሽ
@taybanoor1308
@taybanoor1308 11 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ እኔም ግራ ተጋብቻለሁ ሀገር ልግባም እላለሁ በሽታውም ይዞኛል አልሃምዱሊላህ
@jamelamobarak4081
@jamelamobarak4081 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@tube6264
@tube6264 3 жыл бұрын
ውደእሆቶቸየኩላሊትጠጠርበጣምእየተሰቃየሁነው መደሀኒትተጠቅማቹ ያዳናቹህ ካላቹህንገሩኝ
@naemahksa9782
@naemahksa9782 2 жыл бұрын
እኔም ጠጠርአለብሽ ተብየ በጣም ትንሽ ናቸዉ ዉሀ ጠጭ አሉኝ በግዶኖስ እየጠጣሁ ወጣልኝ ግን አሁንም ያመኛል
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz Жыл бұрын
ውዴ አሁንስ
@VisalPatel-in1ki
@VisalPatel-in1ki Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ያመኝል እኔም
@funrelaxtube9740
@funrelaxtube9740 4 жыл бұрын
ውሃ በብዛት በመጠጣት በስንት ቀን መወገድ ይችላል።
@hiweatngeatu7115
@hiweatngeatu7115 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ በጣም እየተ ሰቃየሁነው ጀርባየን ሆደን ም ያቃጥለ ኛል ምን ባደርግ ይሻ ለኛል
@user-ik9ji9do6i
@user-ik9ji9do6i 6 жыл бұрын
ደኩተር ይቅርታ አርጉልኝና እኔ አልፎ አልፎ በጎኔ ያመኛል እዲሁም ሆዴ ይቆስላል ረጅም ሰአት ስቀመጥ የሆህመም ይሰማኛል መልስ እደምትሰጡኝ ተስፍ አደርጋለሁ አሙሰግናለሁ።
@ousmanhaje126
@ousmanhaje126 5 жыл бұрын
ጋዜኛ በጣም ጉበዝ ነው ወላሂ አድናቂው ነኝ
@user-kn3ht1lh7x
@user-kn3ht1lh7x 4 жыл бұрын
እኔም ሁለቱንም አለብሽ ተብያለሁ ውሀ ብወስዲም አልፎ አልፎ ይሰማኝል ምን ማዲረግ አለብኝ ድክተር
@tringoayane1690
@tringoayane1690 5 жыл бұрын
Ara enam tesakayew
@abdelasafawo1951
@abdelasafawo1951 4 жыл бұрын
Ere tetre enm asechgregn 3 geza hakm beti hejalhu
@abdumohmed7266
@abdumohmed7266 2 жыл бұрын
እኔ ሶስት ጊዜ ሂጃለሁ ጠጠር ነው አሉኝ መርፌም ከኒናም ሰጡኝ አልቸሻለኝም
@amari8680
@amari8680 4 жыл бұрын
አረ ዶክተር እኔም በጣም እያመመኝ ነው መላ በሉኝ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
እር እኔም ጠጠሩ አለብኝ
@tube6264
@tube6264 3 жыл бұрын
እኔንምአሞኛልኧረምንድነውመላው
@teabateaba8619
@teabateaba8619 4 жыл бұрын
ሰላም ለናተይሑን።በውነትእኔያመኛልኩላሊቴን
@user-ht3ct3qf7q
@user-ht3ct3qf7q 5 жыл бұрын
አር ተሰቃየው በጠጠር
@mamushwachiso662
@mamushwachiso662 5 жыл бұрын
silkhn kotrin yilakulet
@user-dp7kh8ho3d
@user-dp7kh8ho3d 4 жыл бұрын
@@mamushwachiso662 እኖመሰገረናለኖዶክተርእኔምትንሺጠጠርአለውሀጠጭበብዛትተብየእየጠጣሁነውገረንውጋቱአልተወኝም
@jdggfgh8243
@jdggfgh8243 4 жыл бұрын
እርእኔም አሞኛል ሁለቱንሞየት ነዉ ያላችሁት
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН