KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የተመረዘ ምግብ ለፖሊስ አብልታ የተያዘችው ሴት ታሪክ ክፍል 3
23:32
በበአል ቀን አባቱ የሚያሰቃየው ልጅ አድኑኝ ብሎ ፖሊስ ጠራ ክፈል 18
28:55
How Strong Is Tape?
00:24
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
We Attempted The Impossible 😱
00:54
አዲስ ፖሊስ በመሆኗ ፕራንክ ተደረገች ክፍል 02
Рет қаралды 125,669
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 24 М.
Constable Sitcom
Күн бұрын
Пікірлер: 155
@MekdesLemma-o2t
9 ай бұрын
በጣም በጉጉት እና በተመስጦ ነው ያየሁት ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን በርቱ
@samiሳሚ
9 ай бұрын
ኮንስታብል ጄሪ ገደልሺኝ በሳቅ ቀውስ የሆንሽ ልጅ🤣🤣አክትሽ በጣም ደስ ይላል ካንቺ ከፍ ያሉትን ባለስልጣን ትዳፈሪያለሽ ደግሞ🤣🤣🤣
@BirhanuDenekePharmacist
9 ай бұрын
እኔ የፌደራል ፖሊስ አባል ነኝ ማእረጋዊ አጠራር ላይ ክፍተት ይታየኛል ኮንስታብል ማለት ጀማሪ ማእረግ የሌለው ፖሊስ ወይም ወታደር መለት ነው ጄሪ ግን ያደረገችው የረዳት ሳጅን ማእረግ ነው ሲቀጥል ቢሮ ውስጥ መለዮ አይለበስም ሌሎችም ችግሮች ቢኖሩም በሂደት ይስተካከላል የሚል ተስፋ አለኝ ጅምሩ ጥሩ ነው የፖሊስ አማካሪ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው
@zerihunasmamaw1062
9 ай бұрын
ጥሩ አስተያየት ነው ግን ይሄ ለመዝናናት ብቻ ታስቦ የተሰራ ነው ከእውነተኛ ይፖሊስ ነገሮች ጋር አናያይዘው ዝም ብለን ለመሳቅ እንየው
@ermiwain4946
9 ай бұрын
ሁሉም ያምርብሻል የኔ እሳትዬ❤
@eliassberihunn5882
9 ай бұрын
እስኪ እንደኔ ኮንስታብል የተመቸው ላይክ ይግጨኝ
@የልብጣም
9 ай бұрын
በጣም ምርጥዬ ነው በርቱ ኮንስታብል ድንቅ ትውና ነው
@meeenegn3361
9 ай бұрын
ዋዉዉ ኮንስታብል በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር በጣም ምርጥ ትውና ነው በርቱ ደስ ስል❤❤❤
@hasenmohamed992
9 ай бұрын
ድንቅ ሥራ ነው፡፡ ብርቱንል፡፡ ፖሊሶቻችንን እንደናተ የምናብ ፖሊሲነት እውን ያድርግልን፡፡
@elsanegussu7889
9 ай бұрын
Techlalachehu specially Constable 👮 enen erasu yalsrahutn amenku eqo❤👍👍👍 continue
@YONI-y3p
9 ай бұрын
eyuti በጣም ነው የወደድኩሽ፤ባንቺ ምክንያት ነው እሄን ሴትኮም ለማየት ፍላጎት ያደረብኝ። ካራክተርሽ+ችሎታሽ በጣም ተመችቶኛል። ❤❤❤
@Zerihunasmamawu
9 ай бұрын
በስተመጨረሻ ተመልሰናልምከዚህ በሁዋላ እሮብ 2:20 እና እሑድ 3:00 ቤTV ተላልፎ በኮንስታብል ሲትኮም ቻናል እናስተላልፋለን
@gashawworkneh4027
9 ай бұрын
wana sajin kidist y sefere lij......go a head you have an amaizing performance! jabaadhu!
@adrianas.3781
9 ай бұрын
Thanks!
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
9 ай бұрын
ባለ200የለም😅😅😅😅😅
@mekittesfaye
9 ай бұрын
woooow ብጣም ተመችቶኛል ብዝዉ ቀጥሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MichaelLegend-t2y
9 ай бұрын
😂😂😂constable egnanm asamneshinal, once again you guys managed to make me burst out with laughter😂😂😂 .. much love from Canada ❤❤❤
@ibsaadam2115
9 ай бұрын
Constable Iyerus she is so amazing. I like it keep it up. I am waiting for the next episode 03 Thankyou.
@habiibjacam-of4vg
9 ай бұрын
ይገርማል ፈገግታ ይገባል የሚባለው እውነት ነው ላካ ልጅቷን ሳያት ድብርቴ ሁሉ ለቀቀኝ የእውነት ምንም ያህል ከበድ ግዜ ውስጥ ልንሆን እንችላለን ቢሆንም ግን ያንን ግዜ ፈገግ ብለን እነሰልፍ እላለሁ እኔ በበኩሌ ኮንስታብል ሰጅን እየሩሳሌም ያሳቄ ምንጭ የደስታዬ ምንጭ ብዬሻላሁ ለወደፊቱ በፊልም እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🥰
@bekelemulugeta6307
9 ай бұрын
የወንጀል ምርመራው አሳማኝ አድርጎ ለማቅረብ የባለሙያ ድጋፍ ያሥፈልጋል ጥሩአቀራረብ ነው
@መአዚ-ፐ1ፀ
9 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@buheentertainment
9 ай бұрын
Wow wow wow ስንጠብቃችሁ ነበር welcome ኮንስታብል ክሩ !!!
@Kallumedia23
9 ай бұрын
በህግ ዙሪያ የሚሰሩ ድራማዎች ይመቸኛል ያዝናኑኛል 👍👍👍 እናንተስ ????
@gebremariamgetaneh-7668
9 ай бұрын
ምክንያቱም ቀልድ እያስመሰሉ እውነትን ይናገራሉ
@TegMan-q8j
9 ай бұрын
የኔ እናት ተመቸሺኝ ይመቺሽ
@WadaMirkana-y8u
9 ай бұрын
Jerry Etege menen newa yetemarshew
@gebremariamgetaneh-7668
9 ай бұрын
ከዚህ part የተረዳውት ነገር እውነተኛ ሰዎች በጣም መስዋትነት እንደሚከፍሉ ነው 😅😅
@AzebAhmad-y4e
8 ай бұрын
I love this film
@HadesBekele
9 ай бұрын
Betam Nw Mewdesh Eyersalem Hulem Yanche Adenk ena Teketaye Nge Berche ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfanesh-w8v
9 ай бұрын
የኮንንስታብል ሁኔታ በላይክ👉👉🤛🤛🤛
@mohammedhassen9644
9 ай бұрын
ጥሩ ነዉ
@WabiTeklu
9 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን👍👍👍
@Tiume_zema21
9 ай бұрын
Wow des sil constabiln yemiwedewu 👍👍👍👍👍 belut
@flinndoer
9 ай бұрын
አንደኛ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@adekoabey4494
9 ай бұрын
ላነቺስ 100 000 አይደለም ሚሊዮን ይሁንልሽ፤ ድንቅ ነገር፡፡
@adu_22
9 ай бұрын
በ ር ቱ ደ ስ ይ ላ ል 👌 She's unstoppable 🔥🔥🔥🔥
@bezawit03betrework
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔ ጀግኖች በርቱልኝ 🫡 የሚገርም sitcom ነው 👌
@AmeleworkHabetmu
6 ай бұрын
እወድሻለሁ❤❤❤❤
@bekasolomon-s6r
9 ай бұрын
constbloche betam adnakiwochacu nene be 2 ken weste ye sewun attention meswde chlacale. bertuln tnsh stkoyu demo alme hulu ye enanten endemetbke amnalu. ur hard work is paying u off ena it will kezi belay
@DaveDave-hg5xb
9 ай бұрын
ይሄንን ሰብስክራይብ ማድረግ ስለፈለግኩ ብቻ ሳይሆን የፊልሙ ኣነሳስ ደስ ስለሚል ነው። ናኦድ ግብ ማጀቴ ነው ስሙ እርግጠኛ ኣደለሁም ያንተ መሆኑን ሳውቅ ደበረኝ።ኣንተን ከጎረቤታሞቹ ቡኋላ በከፍታ ትመጣለህ ብየ ነበር የጠበቅኩህ ግን ኣላገኘሁህም።ኣሁን ግን ኣነሳሱ ኣሪፍ ነው ያስቀጥለው ይመችህ
@hnah4891
9 ай бұрын
ከጅምሩ ገና አስቂኝ ነው በርቱ❤❤❤❤❤
@user-fisher21
9 ай бұрын
የዋና ሳጅን ቅድስት ስም የቀኝ ደረቷ ላይ ነው የሌሎቹ በግራ ምን ይሆን ምክንያቱ
@muluneshabrham9769
9 ай бұрын
I was also thinking abt it
@aynyeyemariyamlgi1459
9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ እዉይ ስወዳችሁ ፈታ ታደርጉኛላችሁ ከመዳም ስራ ጋር😁😁♥️♥️♥️♥️♥️
@munixhusan
9 ай бұрын
በርቱ ምርጥ ስራ ነው
@ቤተ-አማኑኤል
9 ай бұрын
በርቱ 👍👍👍
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
9 ай бұрын
ወይ እየሩስ እደኔ ምላሳምነች😅
@ሁሉምበጊዜውሆነ
9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ
@munixhusan
9 ай бұрын
እረስቼው አብዛኞቻችን ስለ ህግ ግንዛቤ ስለሌለን እንዲህ በሳቅ እያዋዛችሁ ብታስተምሩን ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@BeleteTenaw
9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@abdeahimed7556
9 ай бұрын
በጣም ታማቺተሺኛል 😂😂😂
@ejaraadugna574
9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን ኣንድ ቃል ተናግሮ ሳይ ጨሪሱ መስታወቃ ማስገባት ጡሩ አይደለም መስታወቅያም ስበዛ የድራማውን ገጽ ያበላሻል ከውም ማያት ይደብራል።
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
9 ай бұрын
ወይ ጄሪ😂😂
@gebremariamgetaneh-7668
9 ай бұрын
በዚሁ አሰራር ከቀጠሉ አቤት ስንቱ policeman 😂😂😂😂 ይባረራል
@Fetadaily-q1g
9 ай бұрын
Seraw laye selalhubt Bagzachu arif naber
@Gugug-s9h
9 ай бұрын
ኧረወይኔ ስጠብቃቸዉ😂😂❤❤❤❤
@Bre-q3n
9 ай бұрын
Wooooooooooow❤❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️
@HEYATN-hs7cu
9 ай бұрын
እኳን ደናመጣችሁ
@EeEe-q7d
9 ай бұрын
ኮንስተብል❤ይመችሺ
@berhansebhat578
9 ай бұрын
Gobez lijj jerry
@YabseraYabu-rp7ei
9 ай бұрын
ጄሪዬ ላፈቅርሽ ነው መሰለኝ
@tameruseblu7366
9 ай бұрын
🎉🎉🎉ኮንስታብል አድናቂዎች🎉🎉🎉🎉
@Alhamdulilah244
9 ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርቱ
@afeworkbelay3450
9 ай бұрын
ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ በርቱ
@nanieshete6762
9 ай бұрын
ኮንስታብል ትንሽ አክትሽን ቀነስ አርጊው ፡ ግን ምርጥ ነሽ
@eliassberihunn5882
9 ай бұрын
ካንስታብል ይመችሽ👍👍
@YateViva
9 ай бұрын
እዬሩስ 👏😍😍
@AishaMakahleh
9 ай бұрын
ኮንሳትብል ጄሪ አረ በሳቅ ስወድሽ ❤❤❤🎉🎉
@girmawtsegaye9806
9 ай бұрын
Jerry u look beautiful..
@ethiopianyout8354
9 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ALAROTITO
9 ай бұрын
i like it
@chenxichenxi3118
9 ай бұрын
Ye mekina aseltagnochi gubo lay😢
@TechtipsMilestones
9 ай бұрын
Nice sitcom, keep it up guys
@wondifraw143
9 ай бұрын
ኮንስታብል በተለምዶ "ሿሿ" የምንለው የሚሰሩ ወንጀለኞችን ትመርምርልን!
@alazaryonas2049
9 ай бұрын
Wowwwwww
@abdeshokra5688
9 ай бұрын
ቀጣዩን
@abrhambelete9629
9 ай бұрын
Finally we got back 💪💪 🥰🥰
@zeyenyadawud9443
9 ай бұрын
የልጅ ጨዋታ😢
@saramedia2543
9 ай бұрын
በርቱ
@Agaro3880
9 ай бұрын
Wwwww🎉#Amazing 02😍✌️✌️
@demisewdamitew9309
9 ай бұрын
AWESOME!!!
@eshetedagnew190
9 ай бұрын
የት ጠፋችሑ Are you welcome 😅 ይመቻችሑ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።
@SelamGetachew-g2q
9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይቀጥሉበት እና ሀሳቤ ደግሞ ሴት ሌባ ሆና ሲፈረድባት ማለቴ ህጉ ለሴት አለማዳላቱ ወይም ህግ ለማንኛውም ፆታ እንደማይቀየር ነው ያው እኔ ሴት ነኝ ግን አንድ ደነዝ ጓደኛ ስላለች ያው ለሷ ማስተማሪያ ይሆናል ብዬ ነው እባካችህ ስሩልኝ ያው ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ብዬነው በድጋሚ ግን እኔ ጓደኛዬን ለማስተማር እንጂ ሌላ ነገር አይደለም አደራ እኔ ሴት ነኝ አስተምሩልኝ
@Tekleabeba
9 ай бұрын
Constable❤
@leoulEden
9 ай бұрын
jerry i love you
@KenkeletEntertainment
9 ай бұрын
here we go again
@munamunaabax-hl8ch
9 ай бұрын
dty
@tse604
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yasminali8189
9 ай бұрын
በ ሿሿ ዙሪያ ስሩልን
@HadesBekele
9 ай бұрын
Aref Nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gizachewarega5202
9 ай бұрын
welcome✅
@AbrehamTsegaye-gs3ue
9 ай бұрын
ግን ደቂቃው አላነሰም?
@BirktawitGezahegn
9 ай бұрын
Wow nw bertu
@fasilmamo2843
9 ай бұрын
beritu betam arif naw
@rastedy7209
9 ай бұрын
Wow P3❤
@Tube-du8kt
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤you all Ethiopians
@SuhaybShamsudiin
8 ай бұрын
እስኪ እንደኔ ደብሮት የመጣ
@Abule_Tube
9 ай бұрын
ይቅርታ ግን ኮንንስታብል ጩባው መርማሪ ሁኖ የመጣ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነዉ
@djminttadesse
9 ай бұрын
wond lej sedefer serilen hahahahaaahah
@hannashake6792
9 ай бұрын
Akeletewu eko chuwotun 😂😂😂😂
@user-uk160
9 ай бұрын
እንዲሰራ የምፈልገው ነገር አለ ሌቦች ስለሌቦች ምንም ማያውቀውን የክፍለሀገር እንግዳ ሀገር አማን ብሎ ከካቻመሌው እንደ ወረደ ገጠሬነቱን እንዲጠላ አልፎም ሀገሩን እንዲያማርር የሚያደርጉትን ዘራፊዎች ጉዳይ ይሰራልን።
@brkeawashe4929
4 ай бұрын
❤️👍
@seidgetahun-ib9lk
9 ай бұрын
አጥሯል
@yodaheyoo-18
9 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👌
23:32
የተመረዘ ምግብ ለፖሊስ አብልታ የተያዘችው ሴት ታሪክ ክፍል 3
Constable Sitcom
Рет қаралды 91 М.
28:55
በበአል ቀን አባቱ የሚያሰቃየው ልጅ አድኑኝ ብሎ ፖሊስ ጠራ ክፈል 18
Constable Sitcom
Рет қаралды 29 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
28:06
የወንበሩ ፍልሚያ። ኮንስታብል ሲትኮም ክፍል 11 ፣ Constable Episode 11,
Constable Sitcom
Рет қаралды 35 М.
16:41
አንድ ጎል እና አንድ ሚስት.... ኮንስታብል ሲትኮም ክፍል 21 ፣ Constable Episode 21
Constable Sitcom
Рет қаралды 18 М.
9:29
እረ እንሳቅበት ቲክቶክ ቪዲዮች Tiktok Ethiopian funny videos / feta daily / donkey tube / ወቸው GOOD / jahnny
YOYO YONI ALL
Рет қаралды 230
42:33
ቤቴን አላግባብ ፈረሰ ሲሉ የራሳቸው ህንፃ ፈርሶላቸው አረፉት። ክፈል 13
Constable Sitcom
Рет қаралды 39 М.
29:10
አራዳ ለአራዳ። ኮንስታብል ሲትኮም ክፍል 28 ፣ Constable Episode 28
Constable Sitcom
Рет қаралды 20 М.
18:48
ተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ ኮንስታብ ሲትኮም ክፍል 23 ፣ Constable Episode 23,
Constable Sitcom
Рет қаралды 19 М.
32:49
ቲቲዬ እና ጠንቋዩ ኮንስታብል ሲትኮም ክፍል 12 ፣ Constable Episode 12,
Constable Sitcom
Рет қаралды 38 М.
20:05
እጸ ፋሬስ ... እጸ መሰውር። ኮንስታብል ሲትኮም ክፍል 22 ፣ Constable Episode 22,
Constable Sitcom
Рет қаралды 19 М.
10:23
Dhamaatee boqachuuf dhuftee ammas deebitee deemtee dhumarratti garuu
Kakuu tube ከኩ ትዩብ
Рет қаралды 10 М.
8:56
🛑 እስጢፋኖስ ቶማስ ምን ሆኖ ነው 😲😲😜😛😋😊🤣😂😂🤣😂Asne tube
Asne tube
Рет қаралды 465
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН