አዲስ መዝሙር "ቅኔ ነሽ" ዘማሪት እፀገነት ከበደ (ሰላሜ ነሽ ድንግል) ሱላማጢስ ሚዲያ- kene Nesh

  Рет қаралды 628,218

ሱላማጢስ ሚዲያ

ሱላማጢስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 689
@AmaryaAdoram
@AmaryaAdoram 19 күн бұрын
ውስጤ ራሴን እንዳጠፉ እየነገረኝ በነበረበት ሰዕት ነበር ይሄንን መዝሙር ድንገት የሰማሁት።ለሊቱን ሙሉ ስሰሰማው አድርኩ የነበረኝ መከፉትና መጥፎ ሀሳብ ሁሉ ጠፉ
@nitsuhbulti9027
@nitsuhbulti9027 19 күн бұрын
ምድር ላይ ያለ ሁሉ አላፊ ነው ጠላት ነው መጥፎ ሀሳብ የሚያሳስበው ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር መጣበቅ ነው
@ሱላማጢስ1
@ሱላማጢስ1 19 күн бұрын
እግዛቢሔር ያክብርልኝ ሁሉም ለበጎ ነው
@selamawitmengstu4730
@selamawitmengstu4730 19 күн бұрын
Hiwet kebad nat yigebagnal,,,rasin yematifat hasab yemiyasasiben telatachin dabilos new,,,egizabher degimo ye tesfa amilak new,,,egiziabherin yizen betesfa new menor yalebin,,,,e.r yetesfa amlak slehone betamm yemitelaw neger tesfa mekuret new,,leza tesfa mekuret yelebinm,,siketil e.r yesetenn nefs esu bicha new yemewused siltan yalew,,,,hiwet sidekimh or sidekimishi hule degifign enate dingil mariyam beyat/bileh tsely ,,,,ena hule mata mata selam leki eyedegemishi dingil mariyamn tematsegnat aregagign le amroye selam asechign ke getaye ke ljishi amaldeshi bileshi tsely,,emegnign be achir gize lewut tyaleshi
@lamrewtdefarelamrewtdefare8811
@lamrewtdefarelamrewtdefare8811 18 күн бұрын
በግዚያቤር ተስፋ አይቆረጥም እሺ😢😢😢😢
@lamrewtdefarelamrewtdefare8811
@lamrewtdefarelamrewtdefare8811 18 күн бұрын
😢😢😢😢ሁሉም የቆሰለ ነው ብዙ መ😊ከራ ያለበት ግን እግዚያቤር ከጎናችን አድርገን ነው ምንጓዘው አይዞአቹ አትከፉ ክፉ ማሰብ ጥሩ አደለም
@AmaryaAdoram
@AmaryaAdoram 19 күн бұрын
ራሴን ላጠፉ ወስኜ በጨረስኩበት ሰዕት ድንገት ይሄንን መዝሙር ሰማሁ መጥፎ ሀሳቤን ሁሉ አስረሳኝ
@bethelhemfikre8757
@bethelhemfikre8757 19 күн бұрын
💜💜💜💜👍
@tsehayashenafi7893
@tsehayashenafi7893 18 күн бұрын
የኔ እህት እኔም የ2 ዓመት ልጄን ትቼ ከሞት የመለሰኝ መዝሙር
@Tariktkeste
@Tariktkeste 18 күн бұрын
በስመአም ምነው ጤና ካለ ሁሉም ያልፍል
@Sepra_tube
@Sepra_tube 18 күн бұрын
በትክክል ❤​@@Tariktkeste
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 18 күн бұрын
የድንግል ማርያም ሃያል ፍቅር...
@BirukGetu-or7po
@BirukGetu-or7po 7 күн бұрын
ምን አይነት እድለኞች ብንሆን ነው ኦርቶዶክስ የሆነው ታድለን...😘🥰💒💞💞💞
@Yalem-v3x
@Yalem-v3x 6 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም እድለኞች 🎉🎉🎉 ነን 🥰🥰🥰
@raheltesfaye4334
@raheltesfaye4334 5 күн бұрын
Hasset 😊
@Afome
@Afome 19 күн бұрын
ከtiktok አይቶ የመጣ❤❤❤
@fikrtegashaw3629
@fikrtegashaw3629 18 күн бұрын
ብዙ ነገሬን ነው የቀየረው ማርያምን❤
@ruthshimeles3296
@ruthshimeles3296 18 күн бұрын
Ene❤
@GjgjGjgj-x9r
@GjgjGjgj-x9r 17 күн бұрын
እኔ
@Bini-o2d
@Bini-o2d 17 күн бұрын
እኔ❤❤❤
@Wudneh10
@Wudneh10 17 күн бұрын
ማርያምን ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁ🙏
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 20 күн бұрын
የኔ እናት ምንኛ የታደልሸ ነሽ ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልሽ
@ሱላማጢስ1
@ሱላማጢስ1 18 күн бұрын
አሜን
@FantaZenebe-s6q
@FantaZenebe-s6q 17 күн бұрын
እየገባችሁ አበረታቱኝ አድስ ዘማሪ ነኝ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
@TirhasMesfin-p8f
@TirhasMesfin-p8f 16 күн бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤❤❤
@EtagegnWendemu
@EtagegnWendemu 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤❤❤
@Getenash
@Getenash 7 күн бұрын
ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@اوديباي
@اوديباي 7 күн бұрын
በቤቱ ያፅናሽ
@KbyeDebebe
@KbyeDebebe 6 күн бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርቺ❤
@tube7543
@tube7543 17 күн бұрын
ቅኔ ነሽ የማይቆም ዝማሬ ያፈልቃል መወድስ ከንፈሬ ሞገስ ነሽ ለምስኪናን ሁሉ ማርያም ምልዕተ ኩሉ
@Tinbit_16
@Tinbit_16 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስላረከኜ❤
@lidiya-yemaryam
@lidiya-yemaryam 19 күн бұрын
የሙሉቀን ድምፅ የተሰማዉ 😍😍💜💜💜 ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@lamrewtdefarelamrewtdefare8811
@lamrewtdefarelamrewtdefare8811 18 күн бұрын
አዎኮ አለበት
@BeetiBeeti
@BeetiBeeti 2 күн бұрын
አዎ አጃቢ ነው
@shimelistekle-d3t
@shimelistekle-d3t 20 күн бұрын
ፀገነት የእውነት ተባረኪ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ሱላማጢስ1
@ሱላማጢስ1 18 күн бұрын
አሜን
@HanaAlemu-t3k
@HanaAlemu-t3k 18 күн бұрын
እናቴን ከ አጣው 8 አመት ሆንኝ ,በጣም ከፈቶኛል በጣም በዙ ነገረ 😭😭😭አባቴንም አሞታል ሰድተኛ ልጅሸ ነኝ አሰቢኝ እናቴ ለኔ የተዘምረ ነው የመሰልኝ ዘማሬ መለክተን ያሰማልን❤❤🙏🏼🙏🏼
@genetasefa5364
@genetasefa5364 18 күн бұрын
አይዞሽ
@BetiHaile-yh1lj
@BetiHaile-yh1lj 14 күн бұрын
አይዞሽ እመ አምላክ አዛኝቱ በምልጃዋ ትቅረብሽ
@giontube5039
@giontube5039 13 күн бұрын
እመብርሀን ትድረስልሽ የኔ እናት አይዞሽ መድሃኒያለም ያውቃል
@TamenechHelamo
@TamenechHelamo 12 күн бұрын
አይዞሽ
@MastewalHune-i2m
@MastewalHune-i2m 12 күн бұрын
Ayzoshe ema
@seni97
@seni97 20 күн бұрын
ልጠራ ልሰየም ድንግል በስምሽ ❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንዴት የሚጥም ዝማሬ ነው። ነፍስን የሚያለመልም
@maregtadese8978
@maregtadese8978 3 күн бұрын
ማርያምን ከፍቶኛል እናቴ አንቺ ብርታቱን ሰጪኝ እማምላክ 😥👏
@relaxation374
@relaxation374 3 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልን
@KiyaMulugeta-r5u
@KiyaMulugeta-r5u 15 күн бұрын
በጣም ከባድ ፈተና ጭንቀት ዉስጥ ነበርኩ ይሄን መዝሙር ስሰማ ዉስጤ ተቀየረ ተስፋ ኖረኝ ደስ አለኝ ብሰማዉ ሁላ አልጠግብብ አልኩ
@ELOHEE-21mariyame
@ELOHEE-21mariyame 19 күн бұрын
ማርያምን ከፍቶኛል እናቴ አንቺ ብርታቱን ስጪኝ እማምላክ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl 18 күн бұрын
😢😢😢amen love❤
@genetsiyoum8681
@genetsiyoum8681 5 күн бұрын
le getachen ena amlakachen le Jesus Christ yaltemechech alem le ene ena anchi temechalechene selzi yene ehete hulunem le eme amlake negiyat enkokelsh yehonewen ngr tefetawalch ersuan tematsegni le telat tinsh bota new yemibekaw ena bota ateteylet hulunm bota be emebetachen muyiw
@Amhara-o9m
@Amhara-o9m 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እረጅም ያገልግሎት ዘመንን ያድልልን ጥዑም ዝማሬ ነው። እርስተ ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@KakaKaka-j4r
@KakaKaka-j4r Күн бұрын
😢😢😢እንዴት አይነት መዝሙር ነው❤❤❤
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 6 күн бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ መፅናኛ መዝሙር እናመሰገናለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤❤❤❤ እመብርሃን እኛንም ከስደት መልሳ ለምናፍቀዉ ቤቷ ታብቃን፡፡
@bettykebede5967
@bettykebede5967 Күн бұрын
,እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ካለሁበት ሕይወት ገላግይኝ እባክሽ 😭😭😭🤲🤲🤲
@HermelaDinku
@HermelaDinku 20 күн бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማሽ። ለበለጠው ክብር ያብቃሽ❤❤
@AddisalemAseged
@AddisalemAseged Күн бұрын
በመዝሙሩ ሰላም እና ደስታ ተሰማኝ ዘመንሽ ይባረክ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@EdenAserat
@EdenAserat 19 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ❤❤
@DfDf-g5o
@DfDf-g5o 18 күн бұрын
እንባየን የምታብስ ማንም በሌለበት ሰአት ያገኝሗት እናቴ😢❤
@BetelhemSimeneh-g7s
@BetelhemSimeneh-g7s 16 күн бұрын
enem❤😊
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 15 күн бұрын
ይሄን መዝሙር ስፈልገዉ ከርሜ ዛሬ ተገናኘን። እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ።
@sarkimamo
@sarkimamo 16 күн бұрын
ልቤን እርፍ ያደረገልኝ መዝሙር ተባረኪልኝ
@KakaKaka-j4r
@KakaKaka-j4r Күн бұрын
ኦርቶዶክስ ባይሆን ሚቆጨኝ ነበረ😢❤❤❤🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልባችን እርፍ የምታደርጉልን ዘማሪያን አስበ ቅዱሳን ይክፈላችሁ🎉🎉🎉🎉
@elsagirma5385
@elsagirma5385 20 күн бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እናመሰግናለን❤❤🙏
@ሱላማጢስ1
@ሱላማጢስ1 18 күн бұрын
አሜን
@yabsiragetaneh6858
@yabsiragetaneh6858 16 күн бұрын
ልጠራ ልሰየም ድንግል በስምሽ ከሰጠኝ በመስቀል እናቴ አድርጎሽ ግቢ ወደ ቤቴ ወደ ጎሰቆለው ሀዘን በበዛበት ባይተዋር በሆነው ግብሬ ክፉ ስራ መንገዴ የግፍ ፅልመት ያጨለመው ከድካም ማላርፍ አንቺ ስትሰጪኝ ከመስቀሉ ግርጌ እንዴት ላመስግንሽ እንዴትስ አድርጌ ቅኔ ነሽ የማይቆም ዝማሬ ያፈልቃል መወድስ ከንፈሬ ሞገስ ነሽ ለምስኪናን ሁሉ ማርያም ምልዕተ ኩሉ አቦጊዳዬ ነሽ ፅድቅ የተማርኩብሽ የፊደል ገበታ ጌታን ያወኩብሽ የህይወት መገኛ ቤተልሔም ለህብስቱ ተቀዳ ከሆድሽ ህይወት ለፍጥረቱ ርግብየ ንኢ ሰናይትየ ልቤ አያርፍ ልጅሽን ካላየ መገኛ የሰላም የዕረፍቱ ላመነሽ ቅጥር ነሽ ዕርስቱ ምዕሊተ ፀጋ የንጉስ ሙሽራ ለተጠማ ውሻ ልብሽ የሚራራ ሸልሞ ከሰጠኝ አንቺን ለእናትነት በስምሽ ልጠራ እንድታወቅበት ጣፋጭ ነሽ ከማር ከወለላ ምስጋናሽ አንደበቴን ይሙላ ለንጉስ ኪሩብ ለመንግስቱ ማረፊያ ድንግል ለፍጥረቱ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ @mahtottube21 @mahtottube21 Comment: @Mahtot_tubebot ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tamiratgurmu3855
@tamiratgurmu3855 7 күн бұрын
@KidaneeBirahnu
@KidaneeBirahnu 19 күн бұрын
ቅኔሽ ዋው ድንቅ መዝሙር ኦርቶዶክስ አበረታቱ
@kidobuna12
@kidobuna12 7 күн бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ተባረኪ እመቤቴ ትጠብቅሽ አንጀት የሚያርስ መዝሙር🙏
@TbntDver
@TbntDver 8 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤
@ተመስገንመለኩ
@ተመስገንመለኩ 4 күн бұрын
በደነገጥኩበት ሰዓት ያገኘውጥ ህይወትን የምያጣፊጥ መዝሙር ነው ተባረኩ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 күн бұрын
ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ለመጀመሪያቤተስብ ስሆን ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ እንኩዋን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልድቱ በሰላም አድረሳቹህ❤❤❤❤❤🎉🎉
@AlainAlfoah-k7q
@AlainAlfoah-k7q 2 күн бұрын
አቤት ድምፅ የተሰጠሽ ፀጋ በረቹቺ እሕቴ ቨቤቱ ያፅናሽ 😢❤❤❤❤
@Tsion-pj6ku
@Tsion-pj6ku 20 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እናመሰግናለን🙏🙏❤️
@NatnaelYared-gv3ur
@NatnaelYared-gv3ur 20 күн бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልን እህታችን ኣጽናኝ መዝሙር ነው
@TayechGetu
@TayechGetu 17 күн бұрын
እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሠማሽ ተሠምቶ የማይጠገብ የእመቤታችን ምስጋና ነው ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ🙏
@እኔነኝ-ፐ1ቐ
@እኔነኝ-ፐ1ቐ Күн бұрын
" ቅኔ ነሽ" የኔ ማርያም ❤
@ኤደንነኝስደተኘዋ
@ኤደንነኝስደተኘዋ 18 күн бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልሽ እኅታለም እመብርሃን የልባችን ብርሀን 🎉❤❤❤
@ine-h3
@ine-h3 18 күн бұрын
ፀግሽ ሁለተኛ በዚህ ስላየሁሽ በዚህ መዝሙር ድጋሜ ስለተገለጥሽ ደስ ብሎኛል የመዝሙር ፀጋ አለሽ ሁሉ መዝሙሮችሽ ስወዳቸዉ
@tesfayetadesse8492
@tesfayetadesse8492 19 күн бұрын
በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እንደዘማሁት ብቻ የሆነው ሁሉ ለመልካም ነው ተመስገን
@AB_TUBE-2016
@AB_TUBE-2016 6 күн бұрын
ምነኛ መታደል ነው ግን!!!!! እግዚአብሔር ሆይ ስለሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን ❤❤
@OmieOme
@OmieOme 4 күн бұрын
እመአምላክ ስሙአ ሲጣፍጥ እኮ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@Safdd-i1t
@Safdd-i1t 5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ይህንመዝሙርስወደው❤❤❤
@KnfeMengestu
@KnfeMengestu 13 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ለምንድነው በራሳችን የምንወስነው ለምን እራስ ማጥፋት እረ ተው እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ሁሉም ያልፋአል ለበጎ ነው
@yeamanuellej2721-e1g
@yeamanuellej2721-e1g 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከጣዕሙ ብዛት የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ጠፋሽብን እኮ እፀገነትእንኳን ደህና መጣሽልን ❤️❤️❤️
@tsedeyali8246
@tsedeyali8246 14 күн бұрын
"ልጠራ ልሰየም ድንግል በስምሽ" አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ለእህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን 🙏
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 13 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እህቴ እመብርሃን ትጠብቅሽ
@Samry21
@Samry21 8 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉🙏❤🎉🙏❤🙏🎉
@selam801
@selam801 5 сағат бұрын
እናቴ ኪዳነ ምሕረት እማዬ እምልሸ በብዙ ነገር ነው😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤
@sarahmariam7987
@sarahmariam7987 12 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን!አመ ብዙሃን ዋስ ጠበቃ ትሁነን❤
@zewdeneshberhanu-x4q
@zewdeneshberhanu-x4q 12 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ዘመንሽ ይባረክ እመቤታችን ለሁላችንም ትድረሰልን
@GaboTaye
@GaboTaye 17 күн бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬመላእክት ያሰማልን
@SebleAschenaki-z8v
@SebleAschenaki-z8v 2 күн бұрын
ተመስገን ጌታየ ዛማሪ መላክት ያስማቩ እህቴ
@adiyamparkPark
@adiyamparkPark 14 күн бұрын
የኔ ልዕልት ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ይጠብቅሽ
@ሱላማጢስ1
@ሱላማጢስ1 14 күн бұрын
አሜን
@MazeAsefaw
@MazeAsefaw 13 күн бұрын
❤❤❤😂​@@ሱላማጢስ1
@kidsttefera
@kidsttefera 18 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት ❤❤❤
@MitaMita-o5v
@MitaMita-o5v 18 күн бұрын
አቤት አንደበት እመቤቴ ዘመንሽን ትባርከው የጠፋነውንም ልቦናችንን ትመልስልን
@user-95674
@user-95674 10 күн бұрын
❤❤❤ዝማሬ,መላእክትያሰማልን❤🙏🙏🙏,ላይክአርጉኝፈልጌውነው❤
@meskeremgemhuc300
@meskeremgemhuc300 10 күн бұрын
ዝሜሬ መላእክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤
@Beza-f2k
@Beza-f2k 6 күн бұрын
አውነት ቃል አጣውዘማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 14 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ውይይይ እጅግ በጣም ደስ የሚል የእመቤታችን ምስጋና ❤❤❤ማርያምን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝንን😢😢😢
@gsbsueshbsvsbshsh3716
@gsbsueshbsvsbshsh3716 17 күн бұрын
ዝማሬ መላእእክ ያሰማልን ❤❤❤❤በቤቱ ያፅናሽ የኔውድ ❤❤❤ልጠራ ልሰየም ድንግል በስምሽ ከሰጠኝ በመስቀል እናቴ አድርጎሽ ግቢ ወደቤቴ ወደጎሰቆለው ሀዘን በበዛበት ባይተዋር በሆነው ድንግልማርያም እናቴ መፅናኛዬ ሚስጥረኛዬ ክብር ምስጋና ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fish2458
@fish2458 11 күн бұрын
እውነት tiktok ላይ ሰምየው ማታ በልቤ ሲመላለስ ነበር። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@barok_1221
@barok_1221 18 күн бұрын
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ያርዝምልሽ በጣም መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤
@ሱላማጢስ1
@ሱላማጢስ1 18 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክንርልኝ
@HdtDy35
@HdtDy35 7 күн бұрын
ኣሜንንንንንንንን ዝሜሬ መላእክቲ ያስማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@YaredDDesta
@YaredDDesta 7 күн бұрын
This mezmur touched me to my core. God bless you
@WebshetAlemayew
@WebshetAlemayew 18 күн бұрын
እህታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናሽ
@hajir-x8c
@hajir-x8c 6 күн бұрын
ዝማሬ መላይዕክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tajetaje9957
@tajetaje9957 3 күн бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ ልልልልልልልልልልልልልልልል 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fikrusime9548
@fikrusime9548 16 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ ነፍሴን የረሰረስሻት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AlemtsehayFiseha
@AlemtsehayFiseha 17 күн бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለሂወት ያሰማል❤❤❤❤❤
@የራያዋ
@የራያዋ 18 күн бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልሺ እህታችን በርች🎉🙏🙏♥️♥️♥️👏👏🥰🥰🥰🥰
@BanchialemShiferaw
@BanchialemShiferaw 4 күн бұрын
Fetari ye edme zemenshin yarzimlin ❤
@selamawitfasil6719
@selamawitfasil6719 11 күн бұрын
ትርሀስ በጣም ናፍቃኝ ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fiyametakassahun361
@fiyametakassahun361 11 күн бұрын
ዘማሪ እፀገነት ከበደ
@LogOut-bv6ir
@LogOut-bv6ir 20 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንቁአችን በርቺልኝ እመብርሀን ትጠብቅሽ 🥰🥰🥰
@ሱላማጢስ1
@ሱላማጢስ1 18 күн бұрын
አሜን
@sisaymered3547
@sisaymered3547 18 күн бұрын
ግሩም ዝማሬ ❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@LidyanaBere
@LidyanaBere 18 күн бұрын
የልቤ መዝሙር ተባረኪ 🙏
@ወለተኪዳንየድንግልልጅ
@ወለተኪዳንየድንግልልጅ 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርች እህታችን በቤቱ ያፀናሽ🤲🤲🤲
@SanaSana-gb8ng
@SanaSana-gb8ng 13 күн бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺😘😘😘😘😘
@RahelYesuf
@RahelYesuf 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት
@SemertTesfaye
@SemertTesfaye 17 күн бұрын
ድንግል ማረያም ወደ ጎሰቆለው ሕይወታችን ለሁላችንም ቤት ትምጣ ጉድለታችን ትሙላልን
@fasikaketema8534
@fasikaketema8534 10 күн бұрын
Amen
@اوديباي
@اوديباي 7 күн бұрын
አሜን
@aminaha4700
@aminaha4700 6 күн бұрын
Amen 🙏
@EphremGudeta
@EphremGudeta 20 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🏿
@ComCeill-n5r
@ComCeill-n5r 3 күн бұрын
የወንጂ ፍሬ ሀይማኖት ደብረ ፀሀይ አቡነ ተክልሀይማኖት ሰ/ት ፍሬ ነች አባቴ በቤቱ ያፀናሽ እህቴ ተናፍቀሽ ነበር በርቺ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
@MeseretAbebe-ph7om
@MeseretAbebe-ph7om 10 күн бұрын
Abet Abet abet endet weseten yisereseral ehete tsegawen yalebesesh zimare meleaketen yasemalen tebareki
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 Күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 6 күн бұрын
ጥዑም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🥰🙏
@Tsehaykassa-fx4ru
@Tsehaykassa-fx4ru 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ ይሔ መዝሙር ደሞ ይለያል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BirhanuHaile-d5b
@BirhanuHaile-d5b 6 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@WanofiTeferi
@WanofiTeferi 3 күн бұрын
Yemegem demtsi egziyabher yemesgen zemare melkat yasemalen
@Fasilnegatu
@Fasilnegatu 6 күн бұрын
ርግብዬ ነኢ ሰናይትዬ... እምቅ ሐይል ያለው ድንቅ ዝማሬ ነው በርቺ በቤቱ ያጽናሽ ❤❤ጥኡም ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ግቢ ግቢ ብለሽ የጠራሻት ድንግል ከነልጇ አንቺም ቤት እኛም ቤት ትግባ 🙏🙏🙏
@BezawitAsalf
@BezawitAsalf 20 күн бұрын
እ/ር ክብርን ሞገስን ይጨምርል የኔ እህት።
@BeselamMuluye
@BeselamMuluye 17 күн бұрын
Le Ehtachn ina le wondmachn kale hyiwot yasmaln !!!!!zemenachwu yibarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 huletachnm swodachwu
@Urggcvcx
@Urggcvcx 6 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልል 🌷❤️🌷🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድቅ መዝሙር የሚያጥናና
@SaidAmin-nn3nr
@SaidAmin-nn3nr 17 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እምብራሀን በሁላችን ቤት ትገባ
@solomontesfaye6152
@solomontesfaye6152 5 күн бұрын
በርቺእህቴድምፅሽ መንፈስ ያለመልማል ተባረኪልን
@yemaryamledet
@yemaryamledet 12 күн бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሸማልን በእድሜ በጸጋ ይባርክሽ
@dessiemekie
@dessiemekie 15 күн бұрын
❤❤❤ድንግል ምሪያም ትጠብቅሽ እድግ በይ ከከፍ ከፍ ያድርግልሽ
@ሱላማጢስ1
@ሱላማጢስ1 15 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@LomiLomi-z1n
@LomiLomi-z1n 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤
@SabaNega-g7m
@SabaNega-g7m 10 күн бұрын
መዝሙሩ ለኔ ጸጋዉ ያብዛልሽ
@HanaTakele-n9l
@HanaTakele-n9l 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቃሎት ያስማልን እህቴ ሆይ ❤❤❤
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
🛑ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ /አዲስ የልደት(የገና) የህብረት ዝማሬ
6:16
ቤተ ዝማሬ ሚዲያ- Bete Zimare Media
Рет қаралды 43 М.