🔴አዲስ ዝማሬ “ ዘግይተህ አይደለም ” Deacon Nebiyu Samuel| Zegyiteh Ayidelem |

  Рет қаралды 1,761,014

Deacon Nebiyu Samuel

Deacon Nebiyu Samuel

Күн бұрын

Пікірлер: 791
@DeaconNebiyuSamuel
@DeaconNebiyuSamuel Жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ውድ የነቢዩ ሳሙኤል ቤተሰቦች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ!
@HiwotEseye
@HiwotEseye 10 ай бұрын
ብንችል ሺ ግዜ ላይክና ሰብሰክራይብ ብናደርግ እዴት ደሰ ባለን ግን አንድ ጊዜ ብቻ ነዉ እሚቻለዉ
@zemarittigistdesietube6260
@zemarittigistdesietube6260 7 ай бұрын
እሽ ወንድማ
@zemarittigistdesietube6260
@zemarittigistdesietube6260 7 ай бұрын
ወንድማችን
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 5 ай бұрын
ለሁላችንም እንደፈፈቃዱ ይደረግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ።
@anafgamerboy8041
@anafgamerboy8041 4 ай бұрын
😅9😊 ​@@zemarittigistdesietube6260
@saleferesegnaw
@saleferesegnaw 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ ወንድማለም በአለም ከንቱ ነገር ለደከመች ነብሴ ብረታት ሆነልኝ
@agereyyyy9268
@agereyyyy9268 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ከእንባ ጋር የሚሰማው እንደኔ ማን ነው ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
እኔማ ደከምኩኝ
@tesfayetadesse8492
@tesfayetadesse8492 Жыл бұрын
እኔም
@haymanotwerkneh6734
@haymanotwerkneh6734 Жыл бұрын
እኔም ደስስስስ የሚለኝ መዝሙር የሚያፅናና
@Mahder822
@Mahder822 11 ай бұрын
Enem 😢🙏
@lemlemabore233
@lemlemabore233 11 ай бұрын
እኔምእዳቺ ልቤን የሚሰማኝ ነገር አለ
@shikirkirbetibeb_
@shikirkirbetibeb_ Жыл бұрын
የውስጤን ነው የዘመርከው ለኔ የዘመርከው ያክል ነው የተሰማኝ ስሰማው ነው የዋልኩት በከፋኝ ሰአት ማፅናኛ ነው የሆነኝ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት 🥺🥺🥺 ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏🙏🙏
@BayushBedasso
@BayushBedasso 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን .....!!!! አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AlmazMmam
@AlmazMmam 5 ай бұрын
አንች ደሞ የልቤነው የተናገርሽው😢😢
@zalam6676
@zalam6676 9 ай бұрын
ያለሁበትን ሁኔታ አይተህ የዘመርክ መሰለኝ ተባረክ እመብርሀን አብዝታ ትስጥህ
@jerrymegersa1332
@jerrymegersa1332 2 ай бұрын
ወንድማችን እመብረሀን ትባርክህ
@MuluAbiro
@MuluAbiro Ай бұрын
እኔ ሰደት ነው ያልው በጣም የልብ መዝሙር ነው ውንደማችን ፍጣራ የሰፀልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪
@TigsituLechamo-im5jd
@TigsituLechamo-im5jd 11 ай бұрын
የሁላችንም መጨረሻ አይታወቅም የእመ አምላክ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መጨረሻችንን ያሰምር ወንድሜ በርቲ ዝመሬ መላእክት ያሰማልን ።
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Жыл бұрын
ፀጋህ ይብዛ ወንድማችን የጥምቀት ልጆች የመንፈስቅዱስ ሀይል ከጨለማው መንፈስ ጠብቆን ትርጉምያለው ክርስትና እንድኖር ይርዳን አሜን
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 Жыл бұрын
Amen
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
ከ10 በላይ ጊዜ አዳመጥኩት የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የሚያስፈልገኝን አተ ከድመህ አወቀህ ሁሉንም በጊዜው ታደርግለኛለህ የኔ ጌታ ክብር ምስጋና ወዳሴ ላተ ይሁን
@sarahmulugeta-x7b
@sarahmulugeta-x7b Жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 11 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ምክንያት ስላለው ነው ቢዘግይም የሚቀድመው የለም ግን ሰው ሁነን እንቸኩላለን .እኔ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደርገልኝ በህይወቴ ተመስገን ጌታዬ ሆይ ❤❤❤❤ ዝማሬውን ስሰማው በ እንባ ታጠብኩኝ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እመብርሃን እናቴ ምልጃና ፀሎቷ አይለዬንንንን❤❤❤❤
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
ዶኪ ትዪብ ላይ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት በእውነት ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ ወዲያውኑ በሌላ ስልክ ገብቼ በእንባ ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን የለመንኩትን የፈለኩት ለኔ የዘገየ ቢመስለኝም በሆነልኝ ቀን አጋጣሚ ይህን መዝሙር ሰማሁት ይህ የኔ ነው ሁሉም በጊዜ ነው የሚሆነው ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zerihunabate2205
@zerihunabate2205 Жыл бұрын
❤ ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው ❤️ ድንቅ ዝማሬ . ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mulualem8680
@mulualem8680 Жыл бұрын
እንደእኔ ደጋግሞ ይህን መዝሙር የሚሰማው ማን ነው💔🙏
@Sara123-kv1lk
@Sara123-kv1lk 8 ай бұрын
enem
@Trsittube
@Trsittube 3 ай бұрын
ሁላችንም አይጠገብም እኔ በሃሳብ ስዋጥ ሁሌም ነው የምሰማው ሁሉም በጊዜው እንደሚሆን ትዝ ይለኛል
@yebeltal4417
@yebeltal4417 3 ай бұрын
እኔ
@KassayeAssefa-gj7dq
@KassayeAssefa-gj7dq 9 ай бұрын
እኔም በጣም ከእንባ ጋር ነው የምሰማው ውስጤን ነው የሚበረብረኝ
@fikirnega5959
@fikirnega5959 18 күн бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ስጠብቀው የነበር መዝሙር ድምፀ መረዋው ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@EngudayeMulunh
@EngudayeMulunh Жыл бұрын
በጣም ደስየሚል መዝሙር እድሜእናጤናይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 9 ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች ወንድማችን ክበርልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤ረጅም ዕድሜ ይስጥልንን❤❤❤❤❤
@GdSf-j9o
@GdSf-j9o 9 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልንንን
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Жыл бұрын
😢ዘግየትክ አደለ እኔ ቸኩዬ ነው በነጋ በጠባ ስምክን ማማርርው የምያሰፈልግኝን አንተ ቀደምህ አውቀህ ሁሉ በግዜ ታድረግልኚለክ 😢 ፍቃድህ ይደረግ አምላኬ አንተ ያልከው አላማህ በኔ ላይ አምናለው ፍቅር ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 😢እግዚአብሔር መልሶልኛል በዝ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋ ያብዛልህ ❤❤🙏🙏🙏🙏
@SaniMasamm
@SaniMasamm 9 ай бұрын
የሂን መዝሙር በሰማው ብሰማው እኔ አልጠግበው አልኩ❤❤❤❤❤❤
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 Жыл бұрын
ነባዬ ጸጋሕን ያብዛው ድንቅ ውብ ዝማሪ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ውዳችን ሁሌም ከፍ በልልን ውብ ዝማሪ
@Fire-g1w
@Fire-g1w Жыл бұрын
"..ዘይግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው..." ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከቤቱ አይለይህ።
@yalemzrfegetenet
@yalemzrfegetenet Жыл бұрын
3:36
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
በእዉነት ድንቅ መዝሙር ነዉ ነቢዬ የኛ ዉድ ወንንድማችን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yfhf-xf3ox
@Yfhf-xf3ox 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወድማችን እረጀም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FrealemBedewi
@FrealemBedewi 10 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላህዕት ዝማሬ ያሰማልን
@haftomadane7253
@haftomadane7253 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ትክክለኛ እኔ የሚግልጥ መዝሙር ነው እኔ በጣም አማራሪ ነኝ እግዚአብሔር ግን ብዙ ነገር አድርጎልኛል እኔ ግን ሁሌ ማማረር ነው ሥራየ እባክህ አምላኪ ልቦና ስጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭እኔ ኃጢተኛዉ መቸ ነው አንተ የማመሰግንህ 😭😭😭😭😭
@ብርቄወርቁ
@ብርቄወርቁ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መመካነህ ካባት በላይ ዘማር መላልቱን ያስማልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርአበባው
@ፍቅርአበባው Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TseganeshTsega-h2s
@TseganeshTsega-h2s 11 ай бұрын
ዘግይተህአይደለም እኔቸኩየነው ዝማሬመላይክትያሠማልን
@salamabebe1008
@salamabebe1008 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንን የኔ መዳንያለም ዘግይተክ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው የኔ ግታ የቀሰችኝን ዘመኔ በቤትክ እንድኖር ብቻ ፍቀድልኝ አጋንትን ከኔ አርቅልኝ የወደድከው ይሁን የኔ አማኑኤል ተመሰገንልኝ ወንድማችን ዝማሬ መለአከክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እመብሪሃንምርሕኒመገዲቅድ
@እመብሪሃንምርሕኒመገዲቅድ 10 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መልእክቲ የስመዐልና ክብር ሓውና መዘመሪን ፀጉኡ የብዝሕ ኣምላክ✝️ብዝሕ እየ ዝማሀር ካብቲ መዝሙር መፃናንዒ ተስፍ ዝህብ ዝብከት,, 🤲😔 እኔ ቸኩዮ ነው እንተ ተውቅ እንተ ያለከ ይሁን ጌታየ😢
@SaniMasamm
@SaniMasamm 9 ай бұрын
ፅጋህን ያብዛልህ አያሉ ጌታችን❤❤❤❤❤❤❤
@AFARafar-yj3of
@AFARafar-yj3of Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክን የሰማልን ወንድሜ የኔ ማንነት ይገልፃል ይህ ዝማሬ 😢😢😢 ዝማሬዉን በ ፁሁፍ ልቀቂልን ወንድሜ በ እመብረሀን 😢
@BerketTilahun
@BerketTilahun Ай бұрын
🥺🥺🥺😭😭😭ውጊያ ደክሞኝ ሰልፉም በርትቶብኝ ተስፋ ቆርጬ ለህይወት ትርጉም ሳጣ ይህን መዝሙር በማለዳ ሰማሁኝ😭😭ገና ሰልፉን ለርሱ አቃለው ስል ቀለል አለኝ።ድል ሸተተኝ።እየዘመርኩኝ ውስጤ ሰላም ገባ🥺😭😭ተባረኩ።🙏🙏አምላኬን እንዳስበው ስለረዳቹኝ አመሰግናለሁኝ።ፀጋ ይብዛላችሁ ።ሰልፋቹን እርሱ ይሰለፍ።ውጊያችሁን እርሱ ይዋጋላችሁ።🙏🙏
@WubYrufal
@WubYrufal 13 күн бұрын
😢ከጣሙ የተነሳ አአጥንትን እሚያለመልም የመላእክት ጣዕመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MelkamMelkam12
@MelkamMelkam12 12 күн бұрын
ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን በጣም ደስሚል መዝሙር ለኔ መሰለኝ ተመስጌንልኝ የኔጌታ❤❤
@misaeshetu958
@misaeshetu958 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
@MuluTola-un3ny
@MuluTola-un3ny 2 ай бұрын
❤ዛሬ ገና ነዉ የሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@yaredabebe6123
@yaredabebe6123 Жыл бұрын
እጅግ አጽናኝ ግሩም ድንቅ የነብስ ምግብ ሽ ጊዜ ቢደመጥ ቢደመጥ የማይጠገብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ
@ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ 11 ай бұрын
ወንድሜ መዝሙሮችህ በሙሉ ድንቅ ስብከት ናቸዉ በአንተ አድሮ ልጆቹን የሚያጸና እና የሚያጽናናዉ እግዚአብሔር አምላካችንና አባታችን ይክበር ይመስገን! አንተንም ከዚህ በላይ ምርጥ ዕቃዉና ታማኝ ባሪያዉ አድርጎህ ሕዝቦቹን የምታገልግልበትን ዕድሜና ጸጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን።
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
የመላዕክትን ውብ ዝማራቸውን አብዝቶ ያሰማህ ከእናትችን ከቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ከሚያስቱን አሳሳቾች ይጠብቀን በጣም ልብን የሚሰውር መዝሙር ነው ከቤቱ አይለይህ ጅማራችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን መልካም የበረከት የድህነት የይቅርታ ጾም ያድርግልን,,,,,,,
@yonibelayneh9943
@yonibelayneh9943 Жыл бұрын
ዘግይተክ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው በነጋ በጠባ ስምክን ማማርረው የሚገርም መዝሙር ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jabirmukeen4055
@jabirmukeen4055 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏👏
@SalamaSalam-r8r
@SalamaSalam-r8r Жыл бұрын
እዴሜ ጤና ያድልንን ፍጻሜህን ያሣምርልን እኛ እንቸኩላለ እርሱ ግን የምንፈልገው ሳይሆን የሚያሰፈልገንን ያውቃል ❤❤❤
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ይጨምርልህ እፍ በእንባ የሚደመጥ ዝማሬ ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😥😥😥🥰🥰
@SeniEjigu-u1x
@SeniEjigu-u1x 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤amennn ewnat new
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ኡነት ዘጊተህ ኣይደለም እኔ ቸኩየ ነው ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@Hayath33H44
@Hayath33H44 Жыл бұрын
ወድሜዋ ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ብሰማዉ ብሰማዉ እማልጠግበዉ መዝሙር ዬልብ እርካታ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💔💔💔💞💞💔💔❤❤❤❤
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Жыл бұрын
አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን አሜንን አሜንን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ❤️🙏
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash Жыл бұрын
አሜን በጊዜው ያድርግልን ነባዬ ግሩም ዝማሬ😍
@dasahAlamer
@dasahAlamer Жыл бұрын
ለወድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye Жыл бұрын
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን መንፈስን እሚያለመልም ዝማሬ ነዉ ሁሌም ደጋግሜ ባዳምጠዉ አማልጠግበዉ መዝሙር
@MululemMelsew
@MululemMelsew Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማር መላይከት ያሰማለን❤❤😢😢
@ሁሉምያልፋል-በ6ቘ
@ሁሉምያልፋል-በ6ቘ Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@rohamaflker3002
@rohamaflker3002 7 ай бұрын
ብስማአም በጣም ሲክፍኛ እይስምሆኝ በጣም አልቅሳልዉ በጣም አልጠገቡዉም ተባረክ በእዉናት ተንሽ ሲክፊኛ እሱን ስሳም በጣም ደስይልኛል ተባረክ❤
@Mekdes97
@Mekdes97 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያብዛልህ እማፍቅርድንግልማርያምትጠብቅህ 😢🙏🙏🙏🙏🙏
@በፀሎት-ኀ8ጘ
@በፀሎት-ኀ8ጘ Жыл бұрын
ዘግይተክ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ጥሁመ ዜማ 🥰🥰🥰
@የወይንሀረግ
@የወይንሀረግ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@shmetube
@shmetube 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ያርዝምልህ
@Ddee-gu1fv
@Ddee-gu1fv 11 ай бұрын
😭😭በጣም ወስጢን የንካወ መዝሙረ ዝማሪ መላእክ ያሰማልን💒💒💒
@MarkanEphrem
@MarkanEphrem 15 күн бұрын
እዉነትህን ነው እኔ ቸኩዬ ነዉ፡፡ነብዩ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
_ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃_
@user-fz5gf4wl3w
@user-fz5gf4wl3w Жыл бұрын
የመላእክትን ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@KidestMisge
@KidestMisge 6 ай бұрын
እስከ ዛሬ ባለመስማቴ የሚቆጨኝ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 11 ай бұрын
ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ያዳቆነ ሓወይ ተሰምቶ የማይጠገብ በእውነት ❤❤❤የስደት ደሰታ ይሰጣል 😢
@jabirmukeen4055
@jabirmukeen4055 Жыл бұрын
እጅግ አጽናኝ ግሩም ድንቅ የነብስ ምግብ ሽ ጊዜ ቢድሠጥ የማይጠገብ ❤
@Safdd-i1t
@Safdd-i1t Ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏😍😍😍
@engureenakiche
@engureenakiche Жыл бұрын
እዉነት ነወ ዘግየተ አይደለም እኔ ቾክዬ ነዉ ዝማረ መላእክ ያሰማልን
@arsamamikale9653
@arsamamikale9653 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ውሥጥን የሚያረሠርሥ ግሩም ዝማሪ መንፈሥ ቅዱሥ ከባረከው ድምፅ ጋር ፀጋሕን ያብዛልን ዘመንሕ ይባረክ 💒💒💒⛪⛪⛪❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚💒💒💒
@MuluNbrete
@MuluNbrete Жыл бұрын
ቢሠማ ቢሠማ የማይጠገብ እጀግ ደስስስ የሚል መዝሙርነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthEth-c9z
@EthEth-c9z Жыл бұрын
ብሰማው ብሠማው የማልጠግበው መዙሙር ነው አቤቱ የውስጤን አዋቂው አንተነክ ሙላልኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ Жыл бұрын
ቢሳማዉ ቢሰማዉ አልጣግብ አልኩ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ መዝሙር ነው እሱ መቼ ትቶን ያዉቃል የለመሰተወለችን ነው እንጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉
@BrhanAlem-k8i
@BrhanAlem-k8i 19 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክብረተይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭🌿💒🌿💒🌿👏🌿👏🌿👏አሜን አሜን አሜን ዘማሪዬን ቃለ ሒይወት ያሰማልን
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን በ ቤቱ በፀጋዉ እናበፍቅሩ የበለጠ ለማገልገልእዉቀቱን አብዝቶልኽ የበለጠ ለማገልገል ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤🎉
@GenetAli-s6w
@GenetAli-s6w 4 ай бұрын
በእዉነት እፁብ ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantayebisete7654
@fantayebisete7654 Жыл бұрын
ቸሰምቶ የማይጠገብ እግዢአብሔር ይባርክህ የሰፈሬ ልጅ
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 Жыл бұрын
ወንጌልን በዜማ በጥዑም ልሳን መገብከን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት!!!❤❤❤
@maedottube7716
@maedottube7716 Жыл бұрын
ድምፀ መርዋው ወንድማችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@WardaKados
@WardaKados 28 күн бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@mahletasmare4130
@mahletasmare4130 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረከው
@-yemariamtat1937
@-yemariamtat1937 2 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏🙏🙏
@taekatube
@taekatube 27 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@Rozy908
@Rozy908 Ай бұрын
እንዴት ንደምወደው ይሄን መዝሙር😢❤❤❤❤
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid Ай бұрын
አውነት እኛ እየቸኮልን እንጅ ሀሉም በጊዜው ነው የሚያምረው ሰጨናነቅ ጎደሎነቴን የሚሞላው መዝሙር ዝማሪ መላዕይትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን🙏🙏🙏
@hiwotabay7047
@hiwotabay7047 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ነባዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤በስደት መፅናኛ የሆነኝ ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉ቸሩ መድኃኔዓለም ብትዘገይም ሚቅድምህ የለም አባቴ፪፯❤❤❤🎉🎉🎉
@AsuKansu
@AsuKansu 3 ай бұрын
እኔም ሀዘኔ ከዉስጤ አልወጣ ባለ ሰአት ስለ ሆነ የዘመርክልኝ እንድፅናና አድርጎኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Betimark-dt4pu
@Betimark-dt4pu Жыл бұрын
አውነት ፈጣሪህን አመስግን ተባርከሃል
@akalneshtesfaw7771
@akalneshtesfaw7771 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን በፀጋው የባረከህ ክበርልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ''ዘግይህ አይደለም እኔ ቸኩየ ነው''😭😭😭
@habitdejen
@habitdejen 16 күн бұрын
መንፈሴ ሁሉ ተደሰተ የውስጠ ሀሳቤን በመዝሙር ገለፅክልኝ 1000ሺህ አመት እድሜህ ይርዘም!! Youtub ስጎረጉር አንተን ዲ/ቆንን አገኘሁ
@dagemawitdagembeslt2460
@dagemawitdagembeslt2460 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት አንጀት ያርሳል ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላረገኝ አምላክ
@firemulatu-w4d
@firemulatu-w4d 2 ай бұрын
ማርያምን ይሔ መዝሙር በጣም ነው የሚረጋጋኝ
@seasea3347
@seasea3347 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬመለአክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤
@በፀሎት-ኀ8ጘ
@በፀሎት-ኀ8ጘ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰
@aall5098
@aall5098 Жыл бұрын
ለወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናልን
@selameyayou8659
@selameyayou8659 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤🙏
@senaitworku3952
@senaitworku3952 3 ай бұрын
😢😢❤❤🎉🎉 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ን ያሠማልን ቀሪ ዘመንህ ይባርክ❤❤❤🎉🎉🎉
@seble1271
@seble1271 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልኡል እግዚያብሄር በጸጋው ይጎብኝልን።
@MeKoyet-s5z
@MeKoyet-s5z Ай бұрын
ምን ልበልህ ወንድሜ ድንግል ጸጋዉን ታብዛልህ 🎉🎉🎉
@AEt-e9g
@AEt-e9g Ай бұрын
ዘግተህ አይደለም እኔ ቸኩየ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወድሜ
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,5 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 116 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.