አዲስ መዝሙር "ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ" ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ

  Рет қаралды 1,922,402

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemarit Tigist Sileshi "Egziabher Aben meslalech"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Tigist Sileshi
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
እግዚአብሔር አብን መስላለች
Egziabher Aben Meslalech
አዲስ መዝሙር "ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ" ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ

Пікірлер: 1 400
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
የሚደንቅ የማይጠገብ መዝሙር ነው:: ቃሉ እራሱ ስብከት ነው: እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ!!!
@birtukantuji5165
@birtukantuji5165 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 ያምላኬ እናት( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2 ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)2 ባህር ዘን ባህር አካል ዘእም አካል ወልድም ከእግዚአብሔር አብ ቀድመ አለም ተወልዷል ድህራለምም ጌታ ሲወለድ ከማርያም እመቤታችን ፍፁም ህማም የለባትም ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚያብሐየር አብ (2) ቅድማለም የወለደው ሲወለድ ከማርያም (2) ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 ያምላኬ እናት ( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 እርሱን ስሙት እዳለ (እርሱ ስሙት ብላለች)2 ልጄን ስሙት እዳለ ( ልጄን ስሙት ብላለች)2 አብም ከወልድ በቀር የለውም ሌላ ልጅ ሀይሉ ጥበቡ እርሱ ነው የአባቱ ቀኝ እጅ ድንግልም አልወለደች ከዚህችው ቃል በቀር እስቄኤል በራእይ ያያት የተዘጋችው በር ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚያብሐየር አብ (2) ቅድማለም የወለደው ሲወለድ ከማርያም (2) ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 ያምላኬ እናት( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2 ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)2 ቅድመ አለም ተወልዶ እርሱ ያለ እናት እንድትወልድ አረጋት ድህረ አለም ያላባት ድንግል ለሀዋርያት ይህንን አስተማረች ባማን ወላዲት አምላክ የሚስጥሩ መዝገብ ነች ‹‹ ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚያብሐየር አብ (2) ቅድማለም የወለደው ሲወለድ ከማርያም (2) ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 ያምላኬ እናት( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2 ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)2 የባህሪ አባቱ በታቦር ሲመሰክር የምወደውን ልጄን እርሱን ስሙት ሲል ነበር የሥጋችንን ባህሪ በእርሱዋ የነታባት እናቱን ብላናለች እርሱን ስሙት ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚያብሐየር አብ (2) ቅድማለም የወለደው ሲወለድ ከማርያም (2) ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 ያምላኬ እናት( እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2 ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች) ብርቱካን ቱጂ ግጥሙ ስፅፍ ከተሳሳተ አርሙኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እህቴ ግሩም ድንቅ መዝሙር ወድጄዋለሁ
@WerkiyeAbuye
@WerkiyeAbuye 5 күн бұрын
Chbjhàvad
@antenehmeselu3006
@antenehmeselu3006 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው? ቢሰጥ የማያልቅበት የጥበብ ባለቤት እርሱ ጨምሮ ይባርክሽ
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 3 жыл бұрын
እናትዬ ቃለሕይወትን ያሰማልን የሚደንቅ ተሰጦ ነው
@solomonmulugeta5671
@solomonmulugeta5671 3 жыл бұрын
@@sebeleyameme8336 pppppppppppppppplll0
@wendawinder4436
@wendawinder4436 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❣️💚💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@wendawinder4436
@wendawinder4436 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚🧡❤️💚🧡❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡🧡💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wendawinder4436
@wendawinder4436 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚🧡❤️👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tigistmiki227
@tigistmiki227 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም (እግዚአብሄር አብን መስላለች)2 ያምላኬ እናት( እግዚአብሄርን መስላለች)2 እርሱን ስሙት እዳለ(እርሱ ስሙት ብላለች)2 ልጄን ስሙት እዳለ( ልጄን ስሙት ብላለች)2 ዋው ግሩም ዝማሬ አጥት እሚያረሰርስ እግዚአብሄር ጥበብ ጠጋውን አበርክቶ ይህን ልዩ ዝማሬ እድታሰሚን ስለወደደ ይክበርልን እልእልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !
@caaltuutube8579
@caaltuutube8579 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ራሄልራሄል-ጸ1ጐ
@ራሄልራሄል-ጸ1ጐ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kasechtadele4356
@kasechtadele4356 4 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እውድሻለው እናቴ ።አንቺን የሰጠኝ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@medhanieghirmay1679
@medhanieghirmay1679 4 жыл бұрын
egzabher xegeu yebzhalekey
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@mmmnjjj5041
@mmmnjjj5041 3 жыл бұрын
አልልልልልልልልል
@israrahamad1226
@israrahamad1226 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@bereketwaza58
@bereketwaza58 3 жыл бұрын
Amen
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@essasoueu5553
@essasoueu5553 4 жыл бұрын
I did not know that there is such an orthodox Ethiopian church. Very beautiful! Greetings from Brazil!
@kidistk2543
@kidistk2543 3 жыл бұрын
The Ethiopia Orthodox Church is one of the oldest in the world along the Russian, Ukraine and Egyptian Coptic churches
@essasoueu5553
@essasoueu5553 3 жыл бұрын
@@kidistk2543 Thanks for the answer! And isn't the Catholic Church old?
@kidistk2543
@kidistk2543 3 жыл бұрын
@@essasoueu5553 well there are different writings on this. But i think what is important is that these churches were one and the same before the great schism in 1054.
@essasoueu5553
@essasoueu5553 3 жыл бұрын
@@kidistk2543 I understand! Is there an Ethiopian Catholic church?
@kidistk2543
@kidistk2543 3 жыл бұрын
@@essasoueu5553 yes . But a minority.
@MareshetTsegaye
@MareshetTsegaye 2 ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሄር ይመስገን ቀራንዬ መዳኒአለም እና እናቱ እመቤቴ የአጉስታዋ ፅዬን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
ምስጢረ ስላሴ ያልገባው ካለ ይህን መዝሙር መስማት ይችላል እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ድንቅ ነው እግዚአብሔር ።
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@nunuzegolla7614
@nunuzegolla7614 4 жыл бұрын
ልዩ! ልዩ !ልዩ! እጅግ በጣም ልዩ ዝማሬ እና ስብከት ነው ስለመዝሙሩ ሁላችሁም ስሙት ከማለት ውጭ ማብራሪያ ለመስጠት አቅሙ የለኝም። ስለ እህታችን ሰውየው እንዴት ሰነፍ ሚስት አግብቶ ሲኖር ምግብ ማብሰል አትችል፣ ሲወጣ አትሸኘው ሲመጣ አትቀበለው በአጠቃላይ ሰነፍ ነበረች። ታዲያ በጠና ታመመች እና ሞተች ኖሮ ኖሮ ቤተዘመድ ተሰብስቦ መከረውና ሌላ ሚስት አጋቡት ይህች ደግሞ የዛች ተቃራኒ ምግቡ መጠጡ በዓይነት ነው፤ ሲሄድ እደጅ ድረስ ወጥታ ሸኝታ ምሳውን አስይዛ ትሸኘዋለች፤ ሲመጣ ምግቡን አቀራርባ ቡናውን አፍልታ እሮጣ በፍቅር ተቀብላ እግሩን አጥባ ነው ታዲያ አየ እየና እንድ ቀን በእለንጋ እንቺ ቅመሽ እያለ ደበደባት እሷም ስትጮህ ጎረቤት ተሰበሰበና ምንጭ? ምን አጠፋች? ምን በደለችህ ቢሉት እሱም የምታደርገውን ሁሉ ነገራቸው ታዲያ እንደዚህች ዓይነቷን ሚስት ማን ይገኛል? መመሥገን መሸለም ሲገባት ቢሉት አሱም እንዲህ አለ እኔ ስንት ዘመን እንዲህ ስቸገር ስሰቃይ የት ነበረች? አለና መለሰ አሁንም አንቺ ከመጀመሪያ መዝሙርሽ በኋላ አሥራ ምናምን ዓመት የት ነበርሽ? መቼም ባንገርፍሽም መጠየቃችን አይቀርም እንደዚህ ዓይነት ፀጋ ይዘሽ የት ነበርሽ? ቲጂዬ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ፤ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ በቤቱ ይልቅ። አምላከ ቅዱሳን ሚካኤል ከአንቺ አይለይ።
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ወንድማችን ♥️🙏
@graceorfali3623
@graceorfali3623 4 жыл бұрын
ያልጊዛው፣የሚሆንነገርየለም፣ለማልቀስ፣ጒዜ፣አለው፣ለመዝመርም፣ለመሳቅም፣ለሁሉም፣በጊዜው፣ውብ፣ነው።
@mahibrhan7914
@mahibrhan7914 4 жыл бұрын
Amen amen des yemil coment 😍😍😍
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 4 жыл бұрын
በስመአብ በጣም ነው የሳቅኩት መመስገን ሲገባዉ ጭራሽ መግረፍ
@user-pe2ei4cy4q
@user-pe2ei4cy4q 4 жыл бұрын
ማለት ሀይማኖት ቀይራ ነበር ትጁ ምን ነበረች
@munaoromiyaashow4283
@munaoromiyaashow4283 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ተዋህዶ ሀይመኖቴ የጥንት ነሽ የእናት የአባቴ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 4 жыл бұрын
{{ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ}} ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አብን መስላለች{2} የአምላኬ እናት እግዚአብሔር አብን መስላለች {2} እርሱን ስሙት እንዳለ እሱን ስሙት ብላለች ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት ብላለች {2} ለእህታችን ዘማሪት ትዕግስት💕 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🤲🏻🌹
@Ali-xe6mf
@Ali-xe6mf 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልሌሌልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ የእጁ ይሰጣቸዉ ፈጣሪ ዝም አይልም የአቤልን ደም ከመሬት ወደሰማይ የጮህዉ የዚህን ልጅ ደም ወደፈጣሪ ደርሶ ገዳዩን ያምጣልን
@seifeberhe3910
@seifeberhe3910 4 жыл бұрын
እ Ali p
@newmusicee2041
@newmusicee2041 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክት ያሰማልን
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ምርጥ ቢሰማ ቢስማ የማይጠገብ መዝሙር ነው :: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@dejenworku3675
@dejenworku3675 4 жыл бұрын
ምስጢር ያዘለ የሰማያዊ ስጦታ መዝሙር ፥ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 4 жыл бұрын
እንደኔ በቀን ኣስር ግዜ የሚሰማው ኣለ አሟልቶ የሰጠሽ እህቴ ዘመንሽ በሙሉ ደስ ብሎሽ ይኑር🙏❤️♥️❤️♥️❤️♥️💒💒💒💚💚💚💚
@nunuzegolla7614
@nunuzegolla7614 4 жыл бұрын
እኔ
@tatekwoubishet3774
@tatekwoubishet3774 4 жыл бұрын
ዕፁብ ድንቅ ፀሎትና ልመናዋ ፊት የማያስቀልስ አንገትን የማያስደፋ በረከትዋ በሁላችን ላይ ይደር ዘማሪ ትዕግሥትን የዜማና የመልዕክቱን ደራሲና ገጣሚ የመላዕክት ዜማ ያሰማልን የእመቤታችን ረድኤትዋ ዘወትር አይለየን አሜን አሜን አሜን !!!
@tatekwoubishet3774
@tatekwoubishet3774 4 жыл бұрын
አክብሮቴና ምስጋናዬየላቀ ነው ዕድሉን አግኝቼ መልካም ፈቃድህ ወ / ፈቃድሽ ከሆነ ብንተዋወቅ እጅግ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከቆምኩበት እጅ እነሳለሁኝ !!!
@addisalemabebe863
@addisalemabebe863 4 жыл бұрын
Elllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💟💟💟💟💞💞💞💜💜💜💜💜💜😘😘😘
@kal822
@kal822 4 жыл бұрын
ዘማሬ መላከትነ ያሠማልነ
@tigestdaher7965
@tigestdaher7965 4 жыл бұрын
Amen
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 4 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን
@ymt17
@ymt17 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል........................................ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡ በእውነት እኛን በዓለም ተውጠን የምንባዝን እህቶቻችሁንና ወንድሞቻችሁን እንዲሁም እናትና አባቶቻችሁን እስከ ህይወታችን ህቅታ ድረስ የታመንን እንድንሆን በፀሎታችሁ አስቡን!!!!!!!!!! እህታችን ፍፃሜሽን አምላከ ቅዱሳን ያሳምርልሽ፡፡
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 4 жыл бұрын
ጽዮን እናቴ 😍 ቲጂዬ የእናቴ ልጅ እመቤቴ ዘመንሽን ትባርከው። የፅዮን ልጅ በርችልን።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen🌹🌹🌹👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒🌹🌹🌹👏👏👏💒💒💒🌹🌹🌹
@megersalelisa8561
@megersalelisa8561 4 жыл бұрын
@@sofiyamessaywondwossen704 l
@user-bh2wn5su9t
@user-bh2wn5su9t 4 жыл бұрын
አሜን፫
@tadelecht7270
@tadelecht7270 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜ አሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💒💒💖💒💒💒❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@mekdeshaiylu3282
@mekdeshaiylu3282 3 жыл бұрын
Aemen. Aemen. Aemen 🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹
@user-nu1df2os9d
@user-nu1df2os9d Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እህቴ በጣም አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏🙏
@ermilove685
@ermilove685 3 жыл бұрын
*ድንግል ማርያም ንእግዚኣብሄር ኣብ መሲላ ኢያ(2×)* *ናይ ኣምላኽ ኣደ ንእግዚኣብሄር ኣብ መሲላ ኢያ(2×)* ንዕኡ ስምዑ ከምዝበለ ንዕኡ ስምዑ ትብላ ኣላ *ንወደይ ስምዑ ከምዝበለ ንወደይ ስምዑ ትብል ኣላ*
@belsabelteklemariam4045
@belsabelteklemariam4045 3 жыл бұрын
Thanks fr translatin
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 3 жыл бұрын
የቀንየልና
@ash4805
@ash4805 3 жыл бұрын
Haha haha wrote amharic is international language.no one spoke this shit language.thanks
@tamralechmisganawe1461
@tamralechmisganawe1461 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የዝማሬ መላክት ያሠማል እህታችን💚💛💓💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@eyrusalemtube762
@eyrusalemtube762 4 жыл бұрын
ዝማሬን መላእክቱን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሺ የእመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በአንደበታችን ይደርብን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል🙇❤️
@saronmikael1034
@saronmikael1034 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@etefkebede1072
@etefkebede1072 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemera Maleketn Yasmlaien our sister 💚💛❤💚💛❤
@danimarr3168
@danimarr3168 4 жыл бұрын
Amennnnnn💐💐💐💐💚💚💝💜💛💙💙
@TadeluTube27
@TadeluTube27 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m3q6i4Cvh8alm5Y
@nahommulugeta7305
@nahommulugeta7305 4 жыл бұрын
@@danimarr3168 mmermertab
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@BeteWengel
@BeteWengel 4 жыл бұрын
የቤተክርስቲያናን መሠረተ እምነት (ዶግማ)የጠበቀ ግሩም ዝማሬ ወንድማችንን መምህር ሲሳይን የግጥሙ ደራሲን እህታችን ዘማሪት ትዕግስትን ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏ሲጨቀኝ አይምሮዬ በሐሣብ ሲናወጥብኝ ቶሎ ብዬ ይህን መዝሙር መስማት እጀምራለሁ ❤❤❤❤❤ይህን መዝሙር መስማት ማለት ዜና ስላሴን ወይም ነገረ ሐይማኖትን መፃሕፍትን እደማበብ ነዉ ።
@Yorilua
@Yorilua 4 жыл бұрын
ዘማሪት ትእግስት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!! መዝሙሮችሽን በጣም ነው ምወዳቸው። ቶሎ ቶሎ ዝማሬዋችሽን ብታደርሺን🙏🏼❤
@lozatube
@lozatube 2 жыл бұрын
እመቤታችን ወላዲተ አምላክ እግዚአብሔር አብን መሰለች ድንቅ ነው የፍጥረታት ንግስት ለሆነችው ሁሉ ለክብሯ እንዲንበረከክ ይገባል
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 3 жыл бұрын
ይበጅ! ድንቅ መዝሙር፣ ቅዱስ ያሬድ ያመሰጠረውን፣ የደረሰውን "ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ" ያቀረባችሁበት አቀራረብ፡ እውነትም የአባቶቻችን ልጆች መሆናችሁን ያመለክታል (ደራሲው፣ ዘማሪዋም)። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@sameera2169
@sameera2169 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታች ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር
@yd2597
@yd2597 4 жыл бұрын
የኔ እናት ቃለ ህይዎት ያሰማሽ።በጣም ደስ ይላል መዝሙሩ እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልሽ።አሜን።
@besemayyhalulbkumu830
@besemayyhalulbkumu830 3 жыл бұрын
ናይ እግዚእትነ ማርያም መልካዓ ን ኣምላክ ትመሰል እዚግኣብሔ ዓስቢ ቅዱሳን ይኽፈልኩም
@ygg8628
@ygg8628 4 жыл бұрын
እልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ በአገልግሎቱ ያፂናሽ አሜን ዳስክ👎 የምታርጉት ማን ህይቱ አላችሁ ይህን የመሰለ መዝሙር የሚያየዉ ተዋህዶብቻ ነዉ።።
@tadelecht7270
@tadelecht7270 4 жыл бұрын
Amenamen
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 4 жыл бұрын
Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Amen Amen Amen zimare melket yasemalen egezabeher yemesgen amen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll
@antenehtemesgen2400
@antenehtemesgen2400 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝምልን.።
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነሽ ይባርክ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስልንንን
@haniwondimu6443
@haniwondimu6443 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አብን መስላለች/፪/ የአምላክ እናት እግዚአብሔር አብን መስላለች/፪/ እርሱን ስሙት እንዳለ ስሙን ብላለች ልጄን ስሙን እንዳለ ልጄን ስሙን ብላለች/፪/ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@almaztessema1563
@almaztessema1563 4 жыл бұрын
Hey guys 😠😠😠 lpl0
@melkmmelkm7273
@melkmmelkm7273 4 жыл бұрын
Elllll Elllllll Elllllllll zemry melk yasmaln
@mebrihitmebrahtom3892
@mebrihitmebrahtom3892 4 жыл бұрын
@@almaztessema1563 lo
@eyerusbelay6798
@eyerusbelay6798 4 жыл бұрын
@@almaztessema1563 ቅቅዕ
@workenshyemariyamlij1444
@workenshyemariyamlij1444 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርከው
@user-jx8yu7yl4m
@user-jx8yu7yl4m 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አአጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰሰማልን አሜን ግጥሙ ራሱ ነገረ መርያም ነው ከዚህ በላይ ጥበቡን ይጨምርላችሁ አሜን
@ሂዊ-ሐ2ጠ
@ሂዊ-ሐ2ጠ 3 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሪን መላእክትን ያሰማልን
@mistawatmista3905
@mistawatmista3905 4 жыл бұрын
በትክክል እናታችን እግዚአብሔርን አብን መስላለች እልልልልልልልልልል እንዴት የሚመሥጥ ዝማሬ ነው የኛ እህት ድንግልማረያም በቤቷታኑርሽ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልል ይክበርይመስገን የድንግል ልጅ
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 10 сағат бұрын
ድንግል ማርያም እግዚአብሄር አብን (መስላለች ያምላኬ እናት (እግዚአብሄር አብን መስላለች) እርሱን ስሙት እዳለ (እርሱን ስሙት እዳለ) ብላለች) ልጄን ስሙት እዳለ (ልጄን ስሙት እዳለ ብላለች /6/
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 3 жыл бұрын
ሰምቼ ማልጠግበው ልቤ የሚማረክበት መዝሙር እኮ ነው✟❤ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ውድ እህታችን✟❤👏👏👏🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹 የዚህ ድንቅ መዝሙር ገጣሚም ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን✟❤
@ንዘይትረኽቦምንፋቕክሓስም
@ንዘይትረኽቦምንፋቕክሓስም 4 жыл бұрын
አቦ ንወዲ ብመለኮት ስለ ዝወለደ ድንግል ማርያም ንወልድ ብሥጋ ስለ ዝወለደት!! ፍጹም ድንግል ማርያም ንእግዚአብሔር አብ ኣይትመስልን ኣቦ ንወዲ ክወልዶ ከሎ ብመለኮት ምስኡ ማዕረ እዩ ኣይንእስ ኣይዓቢ። ድንግል ማርያም ንክርስቶስ ስለ ዝወለደት ግን ምስ ክርስቶስ ማዕረ ኣይኮነትን። ብኽብሪ ይኹን ብልዕልና!! ድንግል ማርያም ካብ ፍጥረት ኩሉ ዝተዋህቦ ጸጋ ዝዓቢ ጸጋ ተዋሂብዋ እዩ እዚ ጸጋ እዚ ግን ምስ ፈጣሪ ዝመዓራረ ኣይኮነን!! ጸሎታን በረከታን ምስኩልና ይኹን
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አብን መስላለች (፪) የአምላኬ እናት እግዚአብሔር አብን መስላለች(፪) እርሱን ስሙት እንዳለ እርሱን ስሙት ብላለች ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት ብላለች እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ
@yosirasu3838
@yosirasu3838 2 жыл бұрын
ዋው መዝሙር የምር ምርጥ ነው እግዚያብሔር ይባርክሽ ድምፅሽም አንደኛ ነው
@user-vw9co7oe9r
@user-vw9co7oe9r 4 жыл бұрын
ዘመሽን እመብርሃን ትባርክልሽ። በቤቱ ያፅናሽ ፀጋው ያብዛልሽ እንካን ለእናታችን ቅድስት ቅድሳን እመቤታችን ድንግል ማርያም በሰላም ኣደረሰን ለሁላችንን በያለንበት ትጠብቀን ከክፉ መከራ ሁሉ
@centexvitamine
@centexvitamine 4 жыл бұрын
አሜን
@aslametpa2808
@aslametpa2808 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናሽ በጣም ምርጥ መዝሙር ነዉ ተሰምቶ የሚይጠገብ ቃለ ህይዉት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-mk6dl6sh2d
@user-mk6dl6sh2d 4 жыл бұрын
ዘማሪት ትዕግስት ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ በርቺልን። ከጅማሬው እስከ መጨረሻው ሙሉ ወንጌል ነው በእውነት የግጥሙ ደራሲ ከዚህ በላይ እውቀትና ጥበቡን ያድልልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ጸጋውን ያብዛልሽ🙏
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የማታልፈውን መንግስትን ያዋርስልን በትንሹ በረከትሽን ያሳድረብኝ አሜን
@berzeberze539
@berzeberze539 2 жыл бұрын
በጣም የደስ የምልመዝሙር ነው እግዚአብሔር ዪጠብቅሽ
@hanamekonen2004
@hanamekonen2004 4 жыл бұрын
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እልልልልልልልልልልልልል
@emabettube3699
@emabettube3699 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን አብዝቶ አምላክ ቅዱሳን ያድልልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@slamhjaber225
@slamhjaber225 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ትግስት እንደ ስምሽ ትእግስተኛ ብኡውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባለንበት ስፍራ ትባርከን ፆሎትዎ ምልጃዋ አይለየን የተዋህዶ ልጆች አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hiamhammoud101
@hiamhammoud101 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልክም ብቻ ህዬ ማዙመር ሃዘን ሁሉም ራሱ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን እናመሰግናለን መንፈስን የሚያድስ አሪፍ ዝማሬ ነው ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለ እግዚአብሔር አብ
@kalkal4627
@kalkal4627 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
@@kalkal4627 አሜን አሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@fikeritak7661
@fikeritak7661 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሰማል።
@user-rw5ir8mh4r
@user-rw5ir8mh4r 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የ እውነት ለ ተዋህዶ የተስጠሽ እንቁ ነሽ ሁሉ ነገር ያማረ ዝማሬ ነው የተፈጥሮ ድምፅሽ እራሱ ልዩ ነው ዘማንሽ በቤቱ ይለቅ የኔ እናት ውድድ ነው ያረኩሽ ♥️
@banaynii5195
@banaynii5195 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ
@ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ
@ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹ የማኅቶቶት ቤተሰቦች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@hachaluujabinaaormiyaaakha347
@hachaluujabinaaormiyaaakha347 3 жыл бұрын
@@ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ eeeeeeeeeellllllleeeeeeee
@tsigefereja762
@tsigefereja762 11 ай бұрын
Tigiye egziabher yibarksh endet des yemil mezmure nw fetari yagelglot zemnshen yibarklesh🤲🤲🙏🙏🙏
@habtamuhaile1049
@habtamuhaile1049 4 жыл бұрын
ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወነአብየኪ፤ አስመ ወለድኪለነ መብልአ ጽድቅ ዘበአማን፣ ወስቴ ሕይወት ዘበአማን፡፡ ድንግል ማርያም እናቴ! የውስጤ አዋቄ፤ ከቶ በምን እንመስልሻለን፡፡
@user-cl8or2ml8u
@user-cl8or2ml8u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@senaysime3240
@senaysime3240 3 жыл бұрын
ድንግል! ሆይ በህይወቴ ዘመኔ ሁሌም ልዩ እና ጣፋጭ ነሽ። አብዝቼ አከብርሻለሁ።
@YohannesTibebu
@YohannesTibebu 4 жыл бұрын
ምንም የምለው የለም እግዚዚአብሔር ያክብርልኝ !!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እህታችን ለጌታዬ እናት ምስጋና የሚያቀርብ የታደለ ነው ከጠፉት ወገን ሰላልሆንሽ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን ፀጋውን አድሎሻል እና በአልግሎት በርቺልን አትፊብን
@meseretwgiorgis7000
@meseretwgiorgis7000 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ትግዬ
@user-ht3uw2oz7k
@user-ht3uw2oz7k 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን ፍቅሯጣዕማ በልባችን ይደርብን አማላጅነቷ አይለየን አሜን
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 4 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 жыл бұрын
አቤት ብምጽሽ ስየምር እትወደድ እግዝብሄር ይጠብቅልን ዝማሬ አምላክ የሰማልን 🌹🌹🌹🧡🧡🧡🙏🙏🙏ልልልልልልልልል
@selamhaile9312
@selamhaile9312 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፡፡
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@demiskebede2219
@demiskebede2219 3 жыл бұрын
ተሰምቶ የማየጠገብ መዘሙር ነው፡፡ፈጣሪ መነንሸሽን ይባርከው
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
{{ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ}} ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አብን አስላለች ያምላኬ እናት እግዚአብሔር አብን መስላለትች እርሱን ስሙት እዳለ እርሱን ስሙት ብላለች ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት ብላለች ዝማሬ መላእትክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የእናታችን ፍቅሯ ጣእሟ በልባችን ይኑርልን
@temesgentaddese8405
@temesgentaddese8405 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።
@yaredabebe816
@yaredabebe816 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዩ ነዉ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ
@tigisthagos4848
@tigisthagos4848 4 жыл бұрын
አቤት ይሄን መዝሙርሽን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ቲጂ የፂወን ማርያም ልጅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ps3jl3ck2v
@user-ps3jl3ck2v 3 жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ የአገልግሎት እድሜሽን ያርዝመው
@hagereethiopia2794
@hagereethiopia2794 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት አጥንትን የሚሰረስር ልብን የሚሰቀልል ምርጥ የተዋህዶ መዝሙር ነውና መድሃኒዓለም ይባርክሽ ድንግል ትጠብቅሽ ።የሚጣፍጥ ምግበ መዝሙር ነው።
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ጥዑም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ሁሌ ቢሰማ ቢደመጥ የማይሰለች መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር
@user-ie7no4kz8o
@user-ie7no4kz8o 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህታችን
@askalsisay1601
@askalsisay1601 4 жыл бұрын
የስላሴ ባሪያ ነኝ ዘማሪያን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉንም እግዚአብሔር አምላክ የብዛልን
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ሚስጥር ዝማሬ
@zewdneshdejene8967
@zewdneshdejene8967 3 жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር፡፡ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን፡፡
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 3 жыл бұрын
‹‹ ድንግል ማርያም እግዚአብሄር አብን መስላለች (2) ያምላኬ እናት እግዚአብሄር አብን መስላለች (2) እርሱን ስሙት እንዳለ እርሱን ስሙት እንዳለ እርሱን ስሙት ብላለች ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት እንዳለ ልጄን ስሙት ብላለች›› አሜን አሜን አሜን!!! ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንሽን ታርዝምልሽ!!! ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ፡፡
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 жыл бұрын
በመናፍቅ ተዉጣችሁ እንቁዎች አሁን አምላክ ገለጣችሁ ዝማሪ መላይክትን ያሠማልን
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 4 жыл бұрын
ortodox aydelim ende
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልሸ በእውነት ደንቅ ግረሙ ዝማሬ ነው
@enku1138
@enku1138 3 жыл бұрын
Zemeneshin yibarek. kale hiwot yasemalin. Tiume yalew menfesin yemiyaregaga mezmur new
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 3 жыл бұрын
አቤት ስወዲሽሽሽሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tartr486
@tartr486 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር አብን መሥላለች አሜን አሜን አሜን
@mushrasiyoum2667
@mushrasiyoum2667 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የሰማልን እህታችን ♥️❤️♥️❤️💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen
@freweinifisseha4657
@freweinifisseha4657 4 жыл бұрын
ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ አለሽ እግዚኣብሄር አብ (3) አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እመኣምላኽ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን የኣምላክኤ እናት 💒💒💒💒💒💝
@mekdesmekdes9446
@mekdesmekdes9446 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemaiy mlakten yasemlen
@hermelawesone1461
@hermelawesone1461 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፀጋው ያብዛልሽ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 ፉፉፉፉፉፉፉ እናታችን አማላጃችን አረረረረረረረረ እጅሽን ዘርጊ ወደልጅሽ አማልጅን አገራችን መከራዋ ብዝቶል ይቅር እንዲለን ለምኝልን
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ እንዴት እኮ የሚያምር መዝሙር ነው
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024 3 жыл бұрын
አሜንንን ✝️🕯 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል🙌👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልል🙌👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልል🙌👏👏👏👏 💚💛❤እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ይጠብቅህሸ
@bayushtube7706
@bayushtube7706 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን 💚💛❤️ በቤቱ ያፅናሽ እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ነፍሴ አጥብቃ ትወደዋለች
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እጅግ በጣም ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ነው። ጸጋውን ከእድሜና ጤናው ጋር ያድልልን።
🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
11:32
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 13 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
*NEW* "ተነሳ ክርስቶስ" ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ
7:06
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
ዘመንን የሰራ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
20:21
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 147 М.
🔴  የአዲስ ዓመት መዝሙሮች 2017 Ethiopian Orthodox Mezmur @-Ledamedia
38:54
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН