🔴 አዲስ ዝማሬ "ዳግማዊ ዮሐንስ" ዘማሪት በጸሎት አስማረ | @NolawiRecords

  Рет қаралды 12,482

Nolawi Records

Nolawi Records

Күн бұрын

ባለ ብዙ ገድል ዳግማዊ ዮሐንስ
የልቤን ጥያቄ ኪዳንህ ሚመልስ
እንደምን ያለ ነው የተሰጠህ ጸጋ
ተክልዬ ያንተ ጸሎት ታሰጣለች ዋጋ
...
የተጨነቀች ነፍስ ማዕበሉ የጸናባት
ኃይል አለው ጸሎትህ ከህመሟ ሊያድናት
እኔም ቀና አልኩ ማጎንበሴ ቀርቶ
ከደጅህ ያለቀስኩት ጸሎቴ ተሰምቶ
....
ላይነጋ የጨለመ ቢመስልም ለሊቱ
ነግቶልኝ አየሁት ስወጣ ከእሳቱ
ምስክር ነኝ እኔም ላንተ ድንቅ ሥራ
ምልጃህ በህይወቴ ላይ ስንቱን እንደሰራ
...
የልቡ የሰመረ የተሳካ ሃሳቡ
ስራህን ያስባል ሁልጊዜ በልቡ
በዚያ በጭንቅ ቀን ማንም በሌለበት
ጸሎትህ ኃይል ሆና ረዳችኝ በእውነት
...
ዛሬ ስመሰክር አልፎልኝ ያ ሁሉ
ደስታዬ ልዩ ነው ሸክሜ በመቅለሉ
ለካ መጨነቄ ጥቅም አልባ ነበር
እንዲህ ባንተ ምልጃ ታሪኬ ሊቀየር
....
ግጥም መ/ሃይማኖት ቡሩክ ባይለየኝ
ዜማ ዲ/ን አቤል መክብብ

Пікірлер: 85
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 125 МЛН
ዋስ ጠበቃዬ ናት  ዘማሪት መስከረም ወልዴ #meskeremwolde
6:25
ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቲዩብ zemarit meskerem wolde tube
Рет қаралды 10 М.
ዘመንን የሰራ ጌታ@ Mirtnesh  Tilahun  አዲስ
8:29
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ (Orthodox Tewahido) tube
Рет қаралды 22 М.
ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን | ፈለገ ዮርዳኖስ ሚዲያ
7:30
ቦሌ መድኃኔዓለም ፈለገ ዮርዳኖስ ሚዲያ
Рет қаралды 52 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН