KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑 አዲስ ዝማሬ "ማርያም" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Maryam Zemari Diacon Zelalem Takele (Zegola)
7:55
*NEW* አዲስ ዝማሬ "አዲሱን ቀን በምስጋና" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
7:44
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
🛑 አዲስ ዝማሬ "በአባቴ ቤት" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Babate bet Zemari D Zelalem Takele (Zegola)
Рет қаралды 100,452
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 14 М.
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Күн бұрын
Пікірлер: 215
@exo_21
Жыл бұрын
ለኔ የተሰጠ ምክር ነው አባቴ በቤትህ እንደ ቀድሞው በቤትህ አንድመለስ እርዳኝ ባንተ ማደጌ አኩርቶኛል መምህሬ ከጎላ ሠንበት ትምህርት ቤት ወጥቼ ሳገለግል ብዙ ሀይማኖቴን እንድጠራጠር ሚያደርጉ ነገሮች ሳይ ከአገልግሎት ወጣው ግን ይሄ ዝማሬ የመመለስ ፍላጎቴን ጨመረልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@melonamegsetu5228
2 жыл бұрын
በስመአም እዴት ልብን ያማስደስት ዝማሬ ነው በቤቱ ያፅናህ እኔ እራሱ ከቤቱ እርቃልሁ ዳግም ለደጅ ያብቃኝ ያሳደገኝ መላክ ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ደጅክ ናፍቆኛል አባቴ 😭😭
@genetaylel8784
2 жыл бұрын
ወይኔ ማርያምን በጣም ደሥ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማች በፍርሀት በማሥተዋል በፊቱ እንድንቆም እግዚአብሄር ይርዳን
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@mahi141 እሽ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ
2 жыл бұрын
በአባቴ ቤት የፀኑትን አገልጋዮች አስታውሼ በቤቱ ውስጥ የጠፋሁት ወደቤቱ ተመልሼ በክብሬ የምቆመው እኔም እደሰው መቼ ይሆን ወደልቤ የምመለሰው😭😭😭በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታወድማችን
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@lubaba3054
7 ай бұрын
❤@@mahi141
@ወለተማረያም
6 ай бұрын
❤❤❤@@mahi141
@abronReading
2 жыл бұрын
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዜማዎችን ከማዳመጥ ርቄ ነበር። ይኽንን የመሰለ አጥንትን ዘልቆ የሚያለመልም ልብን የሚሰብር መዝሙር ዛሬ ስሰማ ዓይኔ በእንባ ተሞላ!። በእንደ ሊቀ መዘምራኖቹ ኪነጥበብ፣ ይልማ፣ ማርታ .... በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@mamoshtaye4780
2 жыл бұрын
ጎላ ሚካኤል ስፈሬ አባቴ አገራችን ጠብቁልን የኔ ጌታ የምቀመጥበት ቦታ ያሳየው ውስጤን በደስታ ተሞላ ወቅዱስ ሚካኤል አባታችን ቤተሰቦቼን አገሬን ኢትዮጵያን ልጆችን ጠብቁልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
💓💓
@Zewyn1221
Жыл бұрын
ለደካማዋ እዘንልኝ አለማመኔን እርዳው❤ ይሄ መዝሙር የፀሎቴ አንዱ ክፍል ነው ሳዳምጠው እንባዬ አይቆምም የኔን ህይወት ነው የዘመርከው.. ወንድሜ የዘመኔ እንቁ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@mulushewaermeno4142
4 ай бұрын
ውስጥን የሚነካ ዝማሬ ።በቤቱ ያጽናህ።
@TewodrosTakele
Ай бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ አልላመድ አለኝ ሁሌ አዲስ ነዉ ተባረክ ይህንን ድንቅ መልዕክት አዘል ዝማሬ ስለሰጠኸን ።
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንት የሚአለምልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ በጤና ባበቱ ያቆየለን
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢🙏🇪🇹
@ael_zaablon4548
2 жыл бұрын
ዲ/ን ዘላለም እግዚኣብሄር ይስጥህ ። ዝማዜ መላዕክትን ያስማልን ። ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ።
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
Жыл бұрын
መንፈሳዊ መዓዛ ያለው ዝማሬ! እግዚአብሔር ብዙ ዓመት ያኑርህ፡፡ በረከታችን ነህ፡፡
@ዘመን-ወ7ሰ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ቀረፃዉ በጣም ያምራል አባታችንን በማየቴ ዉስጤ በጣም ደስ አለዉ የጎላዉ ንጉስ በስደት ያሉትን ልጆችህን አንተዉ ጠብቅ
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@mahi141 💓💓💓
@endalki-Tube
10 ай бұрын
የእኛው ልብ ያለበት የቅድስና ደረጃ ና ሁኔታ እንጂ የትኛውም ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ከልብ ሆኖ ከሰሙት ሁሉም ውስጥን ይመሥጣል። ዲ/ን ዘላለም የአንተ ግን የምር ልብን ስብር ያደርጋል !!!
@BezawitTilahun-i3h
Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ። ሆሌም በቤቱ እንድኖር እርዳኝ
@mekdesyoutube2073
2 жыл бұрын
እራሴን እያሰብኩ በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት መዝሙር ወንድሜ የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉንም ያብዛልህ
@aberhamhailu8300
2 жыл бұрын
ዝምሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢🙏🇪🇹
@እናንየነጋአስበኝአምላኬ
Жыл бұрын
አሜን፫ አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏💒🕊🌿🌾
@fugu7366
Жыл бұрын
አሜን፫በእዉነት ለዲያቆን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንፀጋዉ ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን ክበርልን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤
@kidestgetachewz4475
2 жыл бұрын
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢🙏🇪🇹
@kidestgetachewz4475
2 жыл бұрын
@@mahi141 እመቤቴ ማለት አያስፈልገውም ኧረ እሺ
@Tube-tj9qe
2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እሚል መዝሙር ነዉ ወይ መመርጥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ በቤቱ ያፅናክ
@yeamlaksra5071
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ወንድሜ ጎላ ሚካኤል ይጠብቅ
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢🙏🇪🇹
@Meheret-Nany
2 ай бұрын
እንደው ምንም ማለት ባልችልም ጸጋውን እጥፍ ያድርጎ ይስጥልኝ መድኃኔዓለም አቤቱ መልሰኝ እኔም እመለሳለሁ😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tameratmekonnen3044
2 жыл бұрын
ዞላዬ ድንቅ እይታ ነው በርታልን ... ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !!!
@ethio12702
Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው በጣም ደጋግሜ ነው የሰማውት ቅንቱን ብነግረኝ ክራር እጫወታለው እና ይህን መዝሙር በጣም መዘመር ፈልጋለው ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@Deaconzelalemtakele
Жыл бұрын
አሜን ቅኝቱ አንቺሆዬ ይባላል
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ይህን መዝሙር ሌላ ቦታ ሲዘምሩት ሰምቸ ሙሉውን ባገኘሁት ብየ ነበር ዛሬ አገኘሁህ ይህናና ጀምራለሁ አዲሱን ቀን በምስጋና የሚለውን መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው ወድሜ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ
@additube9120
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእንባ ነፍስን የሚያረሠርስ ጥዑም ዝማሬ 🙏
@27211
Жыл бұрын
የልጅነቴ አምላክ እርዳኝ በመንፈስ እጆችህ ልቃኝ በልቤ ደሞ ልመለስ በልምድ መመላለስ ይብቃኝ እግዚያብሄር ሆይ እግራችንን ሳይሆን ልባችንን መልሰው ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@ገኒእህተማሪያም
2 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መደኀኒያለም ከቤቱ አይለየን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@BiniamSeyoumአጋሩክራር21
2 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ዝማሬ … ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ❤❤❤
@Tizu16
Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢
@Eleni670
Жыл бұрын
በአባቴ ቤት 😢 እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን💜
@banchiyekdusgebrillj4371
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@derejedinkuabera
2 жыл бұрын
Deacon Zelalem, Zimare Melaekit Yasemalin!!! Getamiw Eshetu Abebaw bertalin tsegawun yabzalih!!!
@fanuelgenetu4471
2 жыл бұрын
Ewnet yaslekesal zemenun yaye zemarie. Emebrehan godolehn temulaleh
@selaminaasefa
5 ай бұрын
አሜን ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የልጅነት ጠባቂዬ አለማመኔን እርዳው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@ሃገራችንበሰማይነው
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ☦️☦️☦️
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው አሜን ወደ ልባችን ይመልሰን
@selamawityilma6368
2 жыл бұрын
አሜን በልብ እንድንመለስ ይርዳን.........ዞላዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጸጋውን ያብዛልክ
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@haylatyamane5545
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አምላከ ሚካኤል ከደጁ አያርቀን
@GenetAsfaw-j4r
8 ай бұрын
የህይወትን ምግብ እስጥሎ የእሪያን ምግብ የሚያስመኝ😢😮😭😭🙏
@የsozዎችወዳጅ
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማል በኣቤቴ ቤት የፀንቱን ኣገልጋሎሀች ኣስተዋሽ እኔስ ሓጥያተኛው ልጅህ መቸ ይሁን ወደ ልቤ ምመለሰው 😥😥😥😥😥 እርዳኝ መዳሓንቴ
@bezaasam7684
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤😢😢😢
@natnaelniguse9047
2 жыл бұрын
Elelt elet emetaluuu......... alferahem endedero egziabeher tsgawen yabezalh wendeme
@yaredabebe816
2 жыл бұрын
እጅግ ጥዑም ዝማሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አንደበትህን አይቀይርብን፡፡
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢🙏🇪🇹
@tirhasasefa640
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤🎉
@abeba5164
2 жыл бұрын
እኮን መጣህ ወድማችን አትንትን የሚለመልም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@gebrelafikre2270
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽 በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው Gola mikael❤
@DeaconSamsonNegash
2 жыл бұрын
ዞልዬ ግሩም ዝማሬ ነው በቤቱ በመቅደሱ በማደሪያው ያፅናህ
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤
@zeroto2347
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏
@yihunselamasrat6857
2 жыл бұрын
በእውነት ከቤቱ አያጥፋን ! ቃሉን እንድንኖረው አምላክ ይርዳን !!!
@ruthlove1462
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ(ዘጎላ)🙏🙏🙏
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@betelhemsemu6589
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘሌ የአባቴ ቤት እንዴት እንደናፈቀኝ
@kassahuneshetu8611
2 жыл бұрын
ወዮ ለኔ 😥😥😥😥 🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@balatugizaw1229
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብኤር ፀጋውን ያብዛልክ ውንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 🙏🙏🙏በርታ
@-marizematube
Жыл бұрын
በጣም ውስጥን የሚነካ እጅግመሳጪ መዝሙርነው ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ዘላለም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አክሎ ጸጋውን ያብዛልህ!!!
@genet4078
9 ай бұрын
ይሄን መዝሙር አለማዳመጥ ከባድ ነው በተለይ እደድሮ አልፈራህም ሲል 😢😢😢😢
@tadewos23
2 жыл бұрын
ውስጥን ስብርብር የሚያደርግ ዝማሬ ነው። ከልብ ወቃሽ የቅርብ መካሪ። ዞላዬ ባለሙያው ወንድሜ ቃል የለኝም።
@hebron8858
Жыл бұрын
Betam beka betam des yilal tsegawen yabzalek hulum mezmurochek yaredawi nachew teteki malet yihe nw yaredawi demts yaredawi mezmur
@hilinademeke575
2 жыл бұрын
😥😥😥😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ዞላ!!!
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@bezawitdemisse1455
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@SelemonYibgeta
4 ай бұрын
😢😢 ulem yhn mezmur ssema aleksalew tseliyulgn
@kiyornach4458
2 жыл бұрын
ከልብ የሚደርስ ዝማሬ ! ጸጋን ይጨምርልህ 💛
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢🙏🇪🇹
@helendereje9953
2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢🙏🇪🇹
@abebahabte8469
2 жыл бұрын
እውነት ነው,,,, 😭😭😭 ጌታ ሆይ በምሕረትህ ተመልከትን 🙏🏿🙏🏿😭😭
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢🙏🇪🇹
@sara-gr2dz
Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🥰🥰🥰
@natanimztube7479
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@እመቤታችንታማልዳለች
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ትጠብቀን በቤቱ ያጽናህ ያጽናን 🤲⛪️💒✝️ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ👏በምሕረቱ ይዘከረን🤲🕯
@amenteshome8113
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@estifanos1701
2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ጸጋውን ያብዛልክ ድንቅ መዝሙር ተባረክ !!
@ortomezmurtube7181
2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ ነው ወንድማችን
@almazmogos514
Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወደሜ🙏
@tsionyebeltal.533
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ''በአባቴ ቤት'' 🙏
@leaklil
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በርታ ዲያቆን
@smrethabteyes
4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዝማሬዳዊትተልኮአርዲት
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን💓💓💓💓
@እሙየክርስቶስባሪያ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mekdesmelese2748
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን , ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
@hiwihiwi1558
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ሁሉ ጊዜ ባንተ መዝሙር ምክንያት ያደኩበትን ጎላን ታሳየኛለህ ዝማሬ መልአክ ያሰማለልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@meklitmimi5660
11 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@dawittasisa7336
2 жыл бұрын
ዘሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድም🙇♂️
@አቡዕዘ-ትንሳዔ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@tg-wf7sy
2 жыл бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ከመዝሙር ማዳመጥ በጣም እሪቃለው ምክንያቱም ከማዳምጠው የምተቸው የምናደድበት ስለበልጠብኝ መልሰህኛል የናፍቀኝን የቤተክርስቲያን ስርዓት ይጠብቅ ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንም ይመልሰን ።
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
2 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@samirasamira2470
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ነው
@mastienawgaw5552
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@Kidylicious
2 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ድንቅ መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@mentseot3604
Жыл бұрын
በጣም የነካኝ ዝማሬ ነው ዘሌ በርታልን
@frahiwotfra
9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏ፈጣሪ ወደ ልቦናችን ይመልሰን
@dnkidusyoseph8282
2 жыл бұрын
ተባረክ ዞላ ግሩም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@lalipa-8345
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማ
@eshetuabebaw4822
2 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልን ወንድሜ🥰🥰 😭😭😭😭😭 ታሪኬ ነው ይሄ!
@mahi141
2 жыл бұрын
በእመቤቴ ሰብስክ... አርጉኝ😢😔🙏
@Birtukanadefrs2112
10 ай бұрын
የምወደው መዝሙር❤❤❤❤
@mendaabebe6472
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአልን ወንዲማአችን
@abcdefghijklmno5701
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@እመቤትእሙ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@meki620
2 жыл бұрын
ተባረክ !!
7:55
🛑 አዲስ ዝማሬ "ማርያም" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Maryam Zemari Diacon Zelalem Takele (Zegola)
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 106 М.
7:44
*NEW* አዲስ ዝማሬ "አዲሱን ቀን በምስጋና" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 467 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 27 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 132 МЛН
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 10 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 121 МЛН
25:40
በመጨረሻም ተሳካልኝ. ሩታን የራሴ አደረኳት❤️
Dani Royal
Рет қаралды 59 М.
6:14
“እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት ” | ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ | zemari Yosef Girma | Ene Ante bet | mahtot tube |
Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ)
Рет қаралды 3,4 МЛН
22:11
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 94 М.
8:11
🔴 "ረስተንሃል"ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Restenehal D Zelalem Takele
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 16 М.
6:35
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
6:15
🛑 አዲስ ዝማሬ "አመልክሃለሁ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Amelkehalehu" D Zelalem Takele Zegola
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 65 М.
1:11:51
🔴ተስፋችሁ ሲሟጠጥ ይህን አድርጉ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||aba gebre kidan new sibket||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 224 М.
8:33
🔴 አዲስ ዝማሬ "ስደተኛዋ እናት" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || Sedetegnawa Enat D Zelalem Takele Zegola
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 14 М.
8:22
🛑 አዲስ ዝማሬ "በቅዱስ አጠራርህ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Bekidus Aterareh" D Zelalem Takele
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 43 М.
6:01
አዲስ መዝሙር "አድገናል በደጁ" | ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 145 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 27 МЛН