KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑 አዲስ ዝማሬ "በአባቴ ቤት" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Babate bet Zemari D Zelalem Takele (Zegola)
7:49
🛑 አዲስ ዝማሬ "ኪዳንሽ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Kidanesh Zemari Diacon Zelalem Takele (Zegola)
7:29
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
“Don’t stop the chances.”
00:44
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
🛑 አዲስ ዝማሬ "አመልክሃለሁ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Amelkehalehu" D Zelalem Takele Zegola
Рет қаралды 65,110
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 14 М.
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Күн бұрын
Пікірлер: 141
@Deaconzelalemtakele
4 ай бұрын
በውዳሴ ፊትህ እቆማለሁ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በውዳሴ ፊትህ እቆማለሁ፥ ሥላሴ አመልክሃለሁ። በምስጋና ፊትህ እሰግዳለሁ፥ እግዚአብሔር አመልክሃለሁ። ከእጅህ ሥራዎች ከሃያ ሁለቱ ፥ አድለህ አንደበት ከሥነ ፍጥረቱ፥ መንግሥቱን እንድወርስ፥ እንዳገለግልህ፥ ፈጥረኸኛልና ባ'ርአያ ባምሳልህ። አሚነ ሥላሴ አምድ ነው ለእምነት ቤት። ለክብረ ትሥልሥቱ አቀድም አኮቴት። በመለኮት ፣ ባሕርይ ፣ አንድ ብዬ ባገዛዝ፥ ጸናጽሉን ላንሣ ፥ ከበሮውን ልያዝ። አብ ወወልድ ፀሐይ ፥ መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ፥ በሙቀቱ 'ምናድግ ፥ በብርሃኑ 'ምናይ፥ ጉንደ ወይን ነው ፣ ጎሕ ፣ እሳት ነው ፣ሐሊብ፥ አስገኝና ገዢ የፍጥረቱ ምግብ። አለሁ እንደ አብርሃም በድንኳኔ ደጃፍ፥ ተገለጥ ሥላሴ በመምሬ አድባር ዛፍ፥ ተስተናገድ ቤቴ ፥ምስጋናዬን ቅመስ፥ ባርያህን አትለፍ ፊትህ ባገኝ ሞገስ።
@Ymaryam21
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጥኡም ዜማና ድምጽ ጸጋውን ያብዛልህ እስካሁን አለማወቄ ቢቆጨኝም አድገናል በደጁ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር ነው ያወቅኩህ እዚ ስፈልግ አገኘውት ቤተሰብ ሆኛለሁ ሁሉም ድንቅ መዝሙርነው
@bezawittatek5962
2 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!🍇 ሥሉስ ቅዱስ በማይነጥፍ ጸጋ በማይጠልፍ ክብር እስከ ፍጻሜ ይጠብቁልን- በኋላ ዘመንም ለመንግሥታቸው ከሚያሸበሽቡ ቅዱሳን አንድነት ዕድል ፈንታ ያድልልን!
@GenetAsfaw-j4r
11 ай бұрын
ውድ ወንድሜ መዝሙሮችህ ፍጹም የተለዩ ናቸው በጣም እየተከታተልኩህ ነበር በእውነት ምንም አይወጣላቸውም ከግጥም አንስቶ ዜማው ብትል የካሜራ አጠቃቀምስ ብቻ እመቤቴ በእድሜ በጤና ታኑር በቤቱ ያጽናን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ አድርጉለት ወንድማችን መዝሙሮችህ ያሬዳዊ ናቸው በርታልን በእውነት በውዳሴ ፊትህ እቆማለሁ ሥላሴ አመልክሃለሁ በምስጋና ፊትህ እሰግዳለሁ እግዚአብሔር አመልክሃለሁ እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታልን
@SolomonVA
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ልዩ ነው፡ የኛ የያሬዳዊ ዜማ በእውነት መንፈስን ያድሳል፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ይጠብቅህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ ፤ ከእንደ ፍኖተ ፅድቅ አይነቶች የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ይጠብቅህ። የአገራችን እና የቤተክርስቲያናችን ፈተና ገና አላለቀም፡ ትንሽ ይቀረዋልና እባካችሁ ተጠንቀቁ፡ ሁሉን ሰው አትመኑ፡ መንፈስን ሁሉ መርምሩ፡ እግዚአብሔርን የሚጠራው ሰው ሁሉ ቅዱስ አይምሰላችሁ። '' በድጋሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ያሳደገኝ ያሬዳዊ ዜማ ነው፡ ነጥቆ ወደ ሥላሴ መንበር አድርሶ ይመልሳል።
@Metiropolismedia
Жыл бұрын
''አመልክሃለዉ'' ድንቅ ዝማሬ ልብን የሚያረጋጋ በተመስጦ እንድንሰማዉ እንድናመሠግን የተከተበ ነዉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
Жыл бұрын
እኔስ ገና ዛሬ ማየቴ ነው እጽብ ድንቅ ናቸው ዝማሬወችህ ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@ZemariDnAdane
2 жыл бұрын
ዘሌ በእውነት ልዩ ፀጋና ተሰጦ ነው ያለህ ልስልስ ያለ ለጆሮ ተስማሚ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን እልልልልል👏👏👏
@tesfaashagre2621
2 жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን...ሁሉንም ዝማሬዎችህን በተመስጦ እንድናዳምጥ አድርገህ ቤተክርስትያናዊ በሆነ ለዛ ስራዎችህን ለኛ ለምትለግሰን ላንተም ምስጋና ይገባሃል..እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ..ሁሌም ቢሆን ዝማሬዎችህን እጠብቃለሁኝና በየጊዜዉ ዘምርልን
@KidanemehretEnate
Жыл бұрын
Zemare melakt yasemalen mezmurochehn betam.nw mewadachaw tsegawn yabzaleh wendma
@hailemariamyibeltal8336
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንህ አትለይህ!!!
@estifanostsegaye8964
2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው በተለይ የ ዘማቹ ዜማ ልብን ይመስጣል
@yonast2791
Жыл бұрын
ሁል ቀን የምሰማው ዝማሬ፡፡ ፀጋውን ያብዛልህ
@natanimztube7479
2 жыл бұрын
የልቤ ሰው።እርጋታህ እንዴት እንደሚያረጋጋኝ ዘልዬ።በርታልኝ ወንድምዓለም።ሥሉስ ቅዱስ ብርታቱን ያድሉህ።
@እመቤታችንታማልዳለች
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸርነቱ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን 💒⛪️✝️ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🤲🕯
@additube9120
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት መዝሙሮችህ ያፅናኑኛል ያበረቱኛል በአባቴ ቤት እሚለው ዝማሬህን ሁሌም በእንባ ነው እምሠማው ደጁን የተጠማሁ የተራብኩኝ ስደተኛ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ከቤተ መቅደሱ እርቆ መኖር ምንኛ ከባድ ነው አቤቱ በቤትህ ሠብስበን 🙏🏻 ቅድስት ቤተክርስትያን ለ አስር አመት እንደ ውሃ ጥም ነፍሴ ተቃጠለች በናፍቆትሽ ።።።።
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ,እግዛልሀለሁ ስላሴ በፊትህ እስግድልሀለሁ እግዚያብሔር አምላኬ ውሰጡ ቡዙ አምልኮትን መልክት የያዘ መዝሙር በእዉነት ወንድማችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን በርታልን ግን ትንሽ አጠረች ቶሎ አለቀችብኝ
@lsanemelaekt
2 жыл бұрын
እስቲ ለወዳጄ ለመድሀኒያለም አንድ መዝሙር ስራልን አውቃለሁ ይከብዳል ግን እርሱ ይከፍልሀል መድሀኒያለም ሞገስ ይሁንክ በርታ ወንድሜ ይሄም ነብስን የሚያለመልም ምስጋና ነው ፀጋውን ያልብስህ 🙏🙏🙏
@julpay9898
2 жыл бұрын
ዘማሪመላክትያሰማልንአገልግሎትዘመንይባረክወንድሜ
@mesi16-91
2 жыл бұрын
የተወደደ መዝሙር ግሩም ከሆነ ስርዓት ጋር ልብን ደስ ያሰኛል ! ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@MisrakMulugeta-bk2fp
Жыл бұрын
ባለውለታዬ አጋእዝታለም ስላሴ ከኔ በላይ የሰጠህው ፀጋ በረከት የለም መፅናኛዬ ድጋፌ አይዞሺ ያልከኝ የኔም የልጆቼ አባት ምስጋናህ ከቁጥር በላይ ይሁን !!!
@DeaconSamsonNegash
2 жыл бұрын
ዞልዬ ግሩም ዝማሬ ነው ስላሴ ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
ለዉዳሴ ፍት እቆማለው ሥላሴ አምልክሃለው አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መዝሙሮች እርጋታን የተሞሉ እጅግ ግሩም ነው ወንድማችን ቅድስት ሥላሴ ፀጋውን ያብዙልክ ✝️
@mahelet21
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መዝሙሮችህን በተመስጦ ነው የማዳምጠው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።🙏
@aberhamhailu8300
2 жыл бұрын
zolaጉላ ፡ ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን
@rahmah7531
Жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@reduredu1296
5 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን😍😍😍( ye mezmurun lyrics bitaskemitln
@abeltesfaye7855
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏
@yihunselamasrat6857
2 жыл бұрын
እንደቸርነቱ በሥሉስ ቅዱስ ፊቱ የምትቆምበትን ጸጋ ያበዛልህ ወንድሜ! እርሱን በማመስገን እንዲያጸናህ ጸጋህንም እጅግ እንዲበዛ ጸሎቴ ነው ። እርሱን ሥላሴን አምልኮ አመስግኖ ያፈረ የለምና ምስጋና ለእርሱ ለእግዚአብሔር ይሁን!
@Trsittube
Жыл бұрын
አቤት ፀጋ ደስ የሚል ዜማ ነፍስን የሚያረሰርስ ስላሴዎች ይጠብቁህ ወንድሜ ሁሌም በፀጋ በቤቱ ያፅኑህ
@surafelsisay6386
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኮሜንቶችን መመልከትህን እያደነቅኩ ለቀጣይ ስራዎችህ ቀደም ያሉ የመርጌታ ፀሀይ ዝማሬዎችን እንዲሁም በግእዝ የሚዘመሩ የቤተክርስቲያን ዝማሬዎችን በመጠቀም በአንተ ድምፅ ብትዘምርልን መልካም ይመስለኛል ፀጋውን ያብዙልህ፡፡
@melezetewahdo
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ዞላ ልዩ ነህ ጥዑም ዝማሬ ነው
@HonerX7-px3ph
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በረታልን በቤቱ ያፅናህ👏
@አበባየድግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@eyobkebede7040
2 жыл бұрын
ዘልዬ ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዙቶ ይጨማምርልክ ❤❤❤
@ZIKMEDIA
2 жыл бұрын
እጅግ ድስ የሚል መዝሙር ነው ወንድሜ ሥላሴ እድሜ እና ጤና የስጥህ 🥰
@mengistufetene8521
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ❤
@ashenafisimachew2724
2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ!
@yaredabebe816
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ZOLAYE
@tigistzewdu4957
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እጅግ ውብ የሆነ ዝማሬ ነው እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ።
@samuelam1257
2 жыл бұрын
ዞላ ግሩም መዝሙር ዝማሪ መላክ ያሰማልል
@MmMm-bv2gg
Жыл бұрын
Ellll zmar melaekt yasemaln
@aynutube7552
Жыл бұрын
ዲያቆን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን
@አንቲበአማንደመና
2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ዞላ
@eteneshmulu1899
2 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲን ዘሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@tsegawt5024
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@sara-gr2dz
Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዝማሬ ያሬድን ዝማሬ ዳዊትን ያሠማልን🥰🥰🥰🥰
@እናቴናፈቅሽኝ-ዐ6ለ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋ መግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን 🙏🙏🙏
@Zewyn1221
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድሜ ዝማሬዎችህ እጅግ ድንቅ የሆኑ ናቸው ስለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
@lidiagebreselasse7563
2 жыл бұрын
Egig Betam new yemiwedih wey dimis wey tsega Kidus Michael yene abat tibekaw ayileyih, ke mezmurih hulu addisun ken bemisigana yemilewin betam betam new yemiwedew video clipu dimis hulu andegna new.
@adanchifikire926
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@bernitube8363
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ድንቅ ምሥክርነት ነው ።ዜማ ግጥም ዘማሪ የተዋሐዱበት
@yemesrachtessema5062
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@fisharaya5453
2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ዲ/ን ዘላኣለም ግሩም መዝሙር ነው
@rediettadesse1002
2 жыл бұрын
Zimare Melaeketen Yasemalen🙏🙏
@InnocentBabyKittens-wb7rb
8 ай бұрын
ድንቅ ዘማሪ ያገልግሎት ዘመን ይባረክልህ
@ሃገራችንበሰማይነው
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ☦️
@hanatamrat6967
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen 👏 👏👏👏👏❤👏👏❤❤💚💛❤💒💒💒💛😘
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@SalamSalam-qv5sb
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን
@ermiasbegena
2 жыл бұрын
Zemare melakt yasemalen zeleye gerum new bewnet
@zimareyitbarektube4482
2 жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ዘልዬ እጅግ የተወደደ ዝማሬ ሥላሴ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤
@ruthdemelash8377
2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስላሴዎች ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቁልን 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@fitsumchala4202
2 жыл бұрын
ተባረክልን ዉዱ ወንድማችን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fikrtemuhaba5428
3 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤
@Tsegasilase5
2 жыл бұрын
ምን ማለት ይቻላል? ቸር አምላክ በጸጋ ይጠብቅልን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@melatalemayew1165
2 жыл бұрын
Zemara malakete yasamalen kaze balaye endetamasagen egzabehar edema tana yesetek batam dase yamele zemara naw Bareta wademahen
@wendwossenworku956
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ዞላ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@michaelzebere4298
2 жыл бұрын
ዘሌ ዝማሬ መላእክት ያሠሰማልን በቤቱ ያጽናህ
@dnkidusyoseph8282
2 жыл бұрын
ዞላዬ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@rediina
2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ as always እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ዘጎላ ወንድሜ
@selamawityilma6368
2 жыл бұрын
ዞላዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚ በላይ የምታገለግልበትን ጸጋውን ያድልልን
@yemikael_1212
2 жыл бұрын
Zemare melaekt yasemaln zola 💥🙏
@almaztolla4677
Жыл бұрын
❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤🙏🙏🙏
@martamarta6257
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@maregmareg2190
2 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ🌻
@kiyayeasellawatube4721
2 жыл бұрын
Enkun Aderesechu ye tewahdo lejochi 💕🤲5 💕🤲 Ellllllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏 Zameri meleketen yesemalan Egziabher tsigawn yebezelek 🤲
@birukhaile4102
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ...
@astro.ab7068
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
@kirar1307
2 жыл бұрын
Tsegawn yabzeleh Zemare melaket yasemalen zolache ❤❤❤❤❤
@tigistsilase3907
2 жыл бұрын
Zimare Melaekt Yasemalin
@tizta6325
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፍጻሜህን ያሳምርልን
@michaelabraham1612
2 жыл бұрын
Zemare melaekt yesmealin
@nanikasa7078
2 жыл бұрын
ተባረክክ እባካችሁሁ ኦርቶዶክስ ህይማኖታችሁን ተብቁ ክፍኖተ ጽድቅ ከምናፍቅ ይተብቅህህ
@zemariyamlakkassa
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ቀር ዘመንህን ይባርከው እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤
@tsegazeab19
2 жыл бұрын
ለዛህ ደስ ይላል። ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@yemariam-jz3tl
2 жыл бұрын
Zola be edme betena yetbkln ante gna kzh belay endemtagelgl.......be ewnt zimare melaektn yasemaln. ...biruk
@TizetaMelese-k8x
Жыл бұрын
Wendme zimarewochh ejig dink nachew (hulum)fetari chemro tsgawn yabzalh zemenh yibarek🙏
@ya336
2 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ ፀጋውን ያብዛልህ ዞላ👏💙⛪️😍
@natnaelniguse9047
2 жыл бұрын
zemare melaeketen yasemalen teleyaleh d/n zelalem
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
@mesretasfaw464
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት
@almazmogos514
Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@elshadaysolomon2315
2 жыл бұрын
Zimare melaiktin yasemalin ❤️☺️
@የድንግልልጅ-ረ6ወ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ
@tadewos23
2 жыл бұрын
Share እናድርግ
@bammesi6542
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚ በላይ እንድታገለግል ይርዳህ መዝሙሮችህ የማይሰለቹ ናቸው
@ገኒእህተማሪያም
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@EthiopiaTewahedo
2 жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ! አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏
7:49
🛑 አዲስ ዝማሬ "በአባቴ ቤት" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Babate bet Zemari D Zelalem Takele (Zegola)
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 100 М.
7:29
🛑 አዲስ ዝማሬ "ኪዳንሽ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Kidanesh Zemari Diacon Zelalem Takele (Zegola)
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 77 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 6 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 53 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,5 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 70 МЛН
8:23
🛑 አዲስ ዝማሬ "መድኃኒቴ" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur "Medhanite" D Zelalem Takele Zegola
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 54 М.
6:42
#መዝሙሮቻችን_1||#የዲያቆን_ቀዳሜጸጋ ዝማሬ #ከልዑላን_ይልቅ_ልዑል||የግጥሙን ማብራሪያ ሙሉ መርሐግብር ዋናው ቻናል 👉@Kendilmedia👈ላይ ያገኙታል
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 33 М.
5:35
🛑 አዲስ ዝማሬ "አብሣሬ ድንግል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Absare Dingel " D Zelalem Takele Zegola
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 20 М.
7:30
🛑 አዲስ ዝማሬ "ሚካኤል ያለው" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Michel yalew" D Zelalem Takele Zegola
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 35 М.
12:35
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
7:44
*NEW* አዲስ ዝማሬ "አዲሱን ቀን በምስጋና" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 467 М.
6:22
አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
7:07
🛑 አዲስ ዝማሬ "ምድራዊው ሱራፊ" ዘማሪ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) New Mezmur "Medrawiw Suraphi" D Zelalem Takele Zegola
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 43 М.
8:06
🛑 አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur"Temesgen" D Zelalem Takele Zegola
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 56 М.
7:31
🔴 አዲስ ዝማሬ "ስምሽን ልጥራው" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || Semeshen litraw D Zelalem Takele Zegola
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 51 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 6 МЛН