🔴 አዲስ ዝማሬ " በጸሎትሸ ኃይል " ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ

  Рет қаралды 48,521

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ ዝማሬ " በጸሎትሸ ኃይል " ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ @-mahtot
ጾመ ፍልሰታ

Пікірлер: 129
@Finoterama
@Finoterama Ай бұрын
*_እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏በአማልጅነቷ ከሁላችን ጋር ትሁን_*
@aylewhani
@aylewhani Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል
@bethyethiopiaiwt2721
@bethyethiopiaiwt2721 23 күн бұрын
ይህ መዝሙር በተለይ እመቤታችንን ለሚወድ ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃላት ያጥረኛል!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እመቤታችን ዝማሬሽን ትቀበለሽ አብዝታም ትባርክሽ ጥበቃዋም አይለይሽ.
@samritube5541
@samritube5541 Ай бұрын
በጸሎት ኃይል ከተማመንኩ ከቃል ኪዳሽን ከትደገፍኩኝ ምን ይነካኛል እኔን ባርያሽን ምን ያስፍራኛል ድንግል ሆይ እኔ ልጅሽን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤❤
@rewamohtaseb-ck3jy
@rewamohtaseb-ck3jy Ай бұрын
አሜን አጥንት የሚያለመለም የመላዕክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሠማል በእዉነት 💞♥🙏🌻
@MeseretBest
@MeseretBest Ай бұрын
አሜን አሜኖ ዠመ መለእክት ያሰማልንን😢♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 13 күн бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@Aw-wi8tq
@Aw-wi8tq Ай бұрын
መቼም ድንቅ ነዉ ምን እንበል ረጅም እድሜ ከፅናት ጋር ያድልሽ
@user-mo2ii1il8b
@user-mo2ii1il8b Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን 😍😍
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Ай бұрын
ይች ዘማሪ ዛሬ ሳስባት ነበረ ሌሌት የእግብሄር አብ ትመስላለች የሜለዉ መዝሙር ሴስገርመኝ ና ሰዉ እንዴት አብ ይመስላል ብየ ኢየሱስ ብየ ፈጣሪ ዛሬ አዴስ መዝሙር ለቃለች ለካ በፀሎትሽ አስቤን የተወደደ መዝሙር ነዉ መዝሙርሽ ሰማይ የነካ አስገራሜ ለአማላጆ የሜገባ እንደዚህ ነዉ እንጅ ለማርያም
@zemarittigestsileshi8386
@zemarittigestsileshi8386 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ! ዘመንሽ ዘመኔ ሆነ በሚለው መዝሙር ላይ የተፈጠረበወትን ጥያቄ የተማርኳትን በጥቂቱ ላካፍሎ ብዬ ነው። ቤተ ክርስቲያናችን እመቤታችንን ከእግዚአብሔር አብ ጋር ስታመሳሰላት በአገዛዝ ወይ በስልጣን አይደለም። እንደው እንደምሳሌ 1ኛ ቆሮ 11:1 ላይ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ ሲል ቅዱስ ጳውሎስ ክርስቶስን የመሰለው እንዴት ነው ? በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስትያናችን ቅዱስ ያሬድ፣ ቅዱስ ኤፍሬም፣ እንዲሁም ሊቃውንቱ በንጽጽር መልክ የእመቤታችንን እግዚአብሔር አብን መምሰል እንዲሁም እመቤታችን የአብ ምሳሌ መሆኗን አስረድተዋል። 1. ወልደ እግዚአብሔር ቀዳማዊ ልደቱን ከእግዚአብሔር አብ አስቀድሞ እንደ ተወለደ ሁሉ ልደቱንም ከእመቤታችን ውጪ ማንሳት አንችልም ። 2. አብ የወልድ የባህሪ አባቱ እንደሆነ ሁሉ ወልድ እንዲሁ የስጋችንን ባህሪ የነሳው ከእመቤታችን ነው 3. አብ ያለ ድካም ወልድን እንደወለደ ሁሉ በውዳሴ ማርያም እንደምናገኘው እመቤታችንም የወሊድ ህመም ሳይሰማት ወልድን ወልዳልናለች 4. እግዚአብሔር አብ ከወልድ በቀር ሌላ ልጅ የለውም፤ የአብ ምሳሌ የሆነችው እመቤታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌላ አልወለደችም ቅድመ ድንግል ድረ ድንግል ሆና ኖራለች እንጂ። ይህንን ባህር ከሆነችው ከቤተክርስትያናችን ትምህርት፣ ከአባቶቼ እና ከወንድሞቼ የተማርኳትንና በጥቂቱ የማውቃትን መሰከርኩ እንጂ በብዙ ሊያስረዱ ወደሚችሉ አባቶች ቢሄዱ እና ቢጠይቁ በብዙ ይማራሉ።
@user-jj6ur1hh9u
@user-jj6ur1hh9u 26 күн бұрын
​@@zemarittigestsileshi8386እግዚአብሔር ዘማንሽን ይባርክልሽ እህታቺን ♥️♥️
@SelameSela
@SelameSela Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ውድ እህቴ
@sosinaserte
@sosinaserte Ай бұрын
Amen amen amen 🙏 Zemari melayiket yasemlen ❤❤
@fatufatu8049
@fatufatu8049 9 күн бұрын
መልክእት ዝማሬ ያሰማልን
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።☦️❤️🥰
@kucher1336
@kucher1336 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን እመ ምሕረት እመ ኩሉ ለአለም እመ አምላክ ትባርክሽ 😢😢😢
@YeabSra-l7y
@YeabSra-l7y 17 күн бұрын
ምዕራገ ጸሎት ልበልሽ በአንደበቴ የመድኃንት እናት መድኃኒቴ❤❤❤ ግቢልኝ ነይልኝ ይባረክ ጎጆ በረከቴ
@zemikale6993
@zemikale6993 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን. ሱባኤውን ቀናችንንም ስሙን በማመስገን የእናታችንን በዝማሬ ስሟን ጠርተን አመስግነን የሚጀመር ቀን መቼም አይነገርም ❤ እንኳን አደረሳችሁ ለፍስለታ ጾም ጾሙን የሰላም የፍቅር የበረከት እንዲሆንልን እኛም ከበደላችን ከሀጢያታችን ተመልሰን እግዚአብሔር ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን ሰላሙን ለሁላችን ያድለን
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 28 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@elsafikire.21business50
@elsafikire.21business50 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Ай бұрын
እሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤
@BrtukanTadesse-n6g
@BrtukanTadesse-n6g Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Ай бұрын
😢😢😢በጸሎትሽ ሀይል ከተማመኩኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤አሜን ❤በቃል ኪዳን ከደገፍኩኝ❤❤❤❤ድንግል ማርያም ምን ያስፍራኞል ድንግል ሆይ እኔን ልጅሽን🎉🎉🎉ማርያም 😢😢😢😢አጥንት የምያለምልም ዝማርየ መላይክት ያስማልን እንኳን አደርሳችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-eg9lx9fy8w
@user-eg9lx9fy8w Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@kuwaitcity863
@kuwaitcity863 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መለክት ያስምልን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@HanaTadese-b4i
@HanaTadese-b4i Ай бұрын
አሜን❤ዘማሬ መላኮት የሰማልን የኔእህት
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-sj3xz1wf2n
@user-sj3xz1wf2n Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-kg5yb1gn8v
@user-kg5yb1gn8v Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Zubada-x8w
@Zubada-x8w Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይነንን መዝሙር ቆየሁ ከሰማሁት
@lilylily3529
@lilylily3529 Ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kholote yasmalne
@Galilafasili
@Galilafasili Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😥😥😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችሁ ቅድስት ኪዳነምህረት ከልጇ ታማልደን የበረከት ፆም ያድርግልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@EtuHaeleslasi9662
@EtuHaeleslasi9662 Ай бұрын
በጸሎትሽ ሃይል ከተማመንኩኝ በቃል ኪዳንሽ ከተደገፍኩኝ ምን ይነካኛል እኔን ባርያሽን ምን ያስፈራኛል እኔን ልጅሽን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@peace_1221
@peace_1221 Ай бұрын
አሜን ቃለህይት ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@mekdesbogale5008
@mekdesbogale5008 Ай бұрын
እኮን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@bezooalkasbi9773
@bezooalkasbi9773 Ай бұрын
Amen Amen Amen zimare melakitin yesemalin einkan aderesechu የተዋህዶ ልጆች ለፍልስታ ፆም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን በስደት ያለነው ለንስሃ ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያደርግልን መልካም ፆም ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤
@user-uw6ww9cd4i
@user-uw6ww9cd4i Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤
@NenaNena-cw9ou
@NenaNena-cw9ou Ай бұрын
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ እዉይ ተባረኪል ዉዳ እልታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፆመ ፍስለታ🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@addisuzemen15
@addisuzemen15 Ай бұрын
Zemare meleaketen yasemalen 😊🙏❤enkun abro Adersen ye Tewahdo lejoch 🤲🤲🤲❤❤😊 ye berket thsom yehunelen 🤲🤲🤲
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@bizumlekenhe6390
@bizumlekenhe6390 Ай бұрын
እንኳን ለእመብርሀን ለፀመ ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሠን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@EdiltegaTesema
@EdiltegaTesema Ай бұрын
አሜንንን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Sepra_tube
@Sepra_tube Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Ай бұрын
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@FissehaZenaw
@FissehaZenaw Ай бұрын
በርቱ
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Rahel-i7p
@Rahel-i7p Ай бұрын
Kale hiwet yasmaln
@user-te3nm1gt8y
@user-te3nm1gt8y Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 Ай бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-uq3oy8dn2x
@user-uq3oy8dn2x Ай бұрын
amen emabetachn be meljawa texabqan🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✝️❤🤲
@rahel2834
@rahel2834 Ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤🙏
@tesfamichael4493
@tesfamichael4493 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ትዕግስት። እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። አሜን አሜን አሜን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@YosefErabo
@YosefErabo Ай бұрын
በአማላጅነቷ ከሁላችንም ጋር ትሁን አሜን!!!!!
@user-jb4bu3qe9g
@user-jb4bu3qe9g Ай бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tgyadingilmariyamlijtg1381
@tgyadingilmariyamlijtg1381 Ай бұрын
Zemari Mala'ikitin yasamalin Yagaligilot zemanish yibarak babetu yatsinash idimena xena tsagawun yabizalish ihite Imabirihan agarachin Ethiopian selam tadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Alemz123
@Alemz123 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@mesertamare1942
@mesertamare1942 Ай бұрын
አሜን ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@tigistmokenen5192
@tigistmokenen5192 Ай бұрын
Amenamenamen.
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@HelenMeshesha
@HelenMeshesha Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@yalemsileshi1291
@yalemsileshi1291 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbigiyaWubale
@AbigiyaWubale Ай бұрын
ግሩም ዜማ ዝማሬ መልአክ ያአሰማልን❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@wondsenfeysa
@wondsenfeysa Ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማሽ
@DealerDealer-f3q
@DealerDealer-f3q 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን ለፍልሰቲት ፆም አደረሰነ
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-jb4bu3qe9g
@user-jb4bu3qe9g Ай бұрын
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@NbsGtub
@NbsGtub Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን 🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@KedestMersha
@KedestMersha Ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ዝማሬ መላህክት ያስማልን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@tesemamitiku7336
@tesemamitiku7336 Ай бұрын
Amen amen amen zimare melaikt yasemalin. Bertu
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-fi1jg1po6g
@user-fi1jg1po6g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mahaderTube
@mahaderTube Ай бұрын
Amen Amen Amen እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቲጂዬ የኔ በርቱ እመብረሃን ክጠብቅሽ
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@kibineshtengenu89
@kibineshtengenu89 Ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiyotchane5319
@abiyotchane5319 Ай бұрын
ኪዳነምህረት ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ታሳያት
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ በእንባ ሰምቸ ጨረስኩት
@makdes8063
@makdes8063 Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉😢🎉😢❤❤
@helenzekariyas7389
@helenzekariyas7389 Ай бұрын
ሐዋርያት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው። ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። … ¹⁸ ጠርተውም በኢየሱስ ስም ፈጽመው እንዳይናገሩና እንዳያስተምሩ አዘዙአቸው። … ³³ ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው።
@Helen-si8kj
@Helen-si8kj Ай бұрын
እንኳንአደረሰንለጾመፍልሰታዝማሬመላክትያሰማሽቤቱያፅናሽ❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@AsnakAsnak
@AsnakAsnak Ай бұрын
AmenAmenAmen ❤❤❤🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🙌🙌🙌🙌🙌
@sisaysisay9593
@sisaysisay9593 18 күн бұрын
እኔ ልጅሽን ብቻ በቂ ነው።በሪም ልጅም በአንዴ አይኳንም።
@abroambele
@abroambele Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@user-ub5kn8nh2b
@user-ub5kn8nh2b Ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@WeleteHana
@WeleteHana Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@woldemadin
@woldemadin Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏🌹🎉❤
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u Ай бұрын
❤❤❤❤
@ewee1141
@ewee1141 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@HamanoutARED
@HamanoutARED Ай бұрын
❤❤❤❤
@askaluabebe
@askaluabebe Ай бұрын
❤❤
@-mahtot
@-mahtot Ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
ዘመንን የሰራ ጌታ@ Mirtnesh  Tilahun  አዲስ
8:29
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ (Orthodox Tewahido) tube
Рет қаралды 12 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН