🔴 NEW የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ አዲስ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ

  Рет қаралды 611,508

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ አዲስ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 164
@user-lm7rz3ek4l
@user-lm7rz3ek4l 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው እመብርሃን በፀጋ ታኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
አረ ወድጄህ ልሞት ነው ማርያም የላግኝህ ዘማሪ አቤል😭😭😭😭😭😭ፀጋው ይብዛልህ ኑርልኝ ሺ ዘመን😭😭😭😭❤😊
@Firdos7676
@Firdos7676 Жыл бұрын
ወንድማችን ❤ቅዱስ እግዚአብሔር❤ ይባርክህ፣እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ካንተ ገና ገና ብዙ እንጠብቃለን፣እንወድሀለን፣ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ሌላው ደግሞ እባካችሁ የሌሎች አገልጋዮችንም ትጋት አበረታቱ!ተመልካቾች እባካችሁ እናበረታታቸው።።።
@LidSef-bx3yb
@LidSef-bx3yb 3 ай бұрын
ወድሜ ዲ/ን አቤል መክብብ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ህይወትህ የተባረከ ይሁን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 11 ай бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ አቤል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ❤
@user-vi7kj8ki3n
@user-vi7kj8ki3n 3 ай бұрын
ጨነቆኝ ነበር ስሰማው ረሳሁት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ❤😢😢😢😢
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Nunu-cu9pu
@Nunu-cu9pu 2 ай бұрын
@addisalemhailu
@addisalemhailu 3 ай бұрын
ህመም ህመሜ ቁስል ቁስሌ ነበር ምንም ቃል የለኝም ለዚህ መዝሙር አሁንም እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@mulukenasefa5851
@mulukenasefa5851 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
እኔ መዝሙር መስማት አቁሜለው ያው ያሬዳዊ ዜማው ጠፍቶ መዝሙር ሁሉ ዘፈን ስለሆነብኝ የምሰማው የቀዳሜጸጋን፣ የፍሬዘር ደሳለኝና የመምህር ዘላለም መንግስቱን መዝሙር ብቻ ነው። እነሱ ያሬዳዊ ይዘቱን ስላለቀቁ..... አሁንም ዲያቆን አቤል መክብብ አቤሎ እውነትም እንደ "የዋሁ አቤል" ይመስለኛል። የዋህ፣ ደግ፣ እግዚአብሔርን ማገልገሉም የእውነት ይመስለኛል። በተለይ በዚህ ሁዳዴ ጾም ብቻ እግዚአብሔር አግልግሎትህን ይቀበልልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@user-bx7rp2sl6f
@user-bx7rp2sl6f 8 ай бұрын
Amen Amen Amen💔🙏🙏🙏😥😥
@yeshigeletaw6244
@yeshigeletaw6244 3 ай бұрын
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮች ሁሉ ለኔ ለህይቴ መፅናና ናቸወ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@astuastura9332
@astuastura9332 11 ай бұрын
እንዴት እንደ ገልፀው ባላውቅም ዲያቆን አቤል መክብብ ከልብ ነው የማከብረው የምወደው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክልኝ ወንድሜ አቤል መክብብ❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Milko-qp1hm
@Milko-qp1hm Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። በጸጋህ በቤቱ ያቆይህ፤ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ። ተባረክ።
@user-fz6kk2cl6p
@user-fz6kk2cl6p 5 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ኤኔ እግዚአብሔር አመሰገኑ ከአራት አመት ቦኋላ ወደ ሀገር ልገባ 2 ቀን ቀረኝ ተመሰገን❤❤❤
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
🖤⛪️🖤⛪️🖤⛪️ አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 Жыл бұрын
ተሰምተዉ የማይጠገቡ ነፍስን የሚያረሰርሱ የንስሀ መዝሙሮች 😢😢ኪራላይሶ
@Amare_2003
@Amare_2003 Жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን አቤል መክብብ በመዝሙሮዎችን ስለባረከኝ በልዑል ስም አመሰግንሃለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤🎉❤
@samrawitmulu5225
@samrawitmulu5225 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🥰
@Orthodox888
@Orthodox888 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድሜ ያንተን መዝሙር ሰምተን ሰምተን አንጠግብም ይበልጥ ደግሞ ወደ መንግስቱ ገብተን የመላእክን ምስጋና ለማየት ያብቃን መልካም ሕማማት🙏🙏🙏
@alamecanie
@alamecanie Жыл бұрын
😊😊😊
@alamecanie
@alamecanie Жыл бұрын
😊😊9😊😊😊😊
@alamecanie
@alamecanie Жыл бұрын
😅😊😅😊9
@teddy6326
@teddy6326 Ай бұрын
AMEN
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ሕማማትን በጽናት አሳልፎ ለብርሃነ ትንሣሌው ያድርሰን።
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
ህመሜ ህመሜ ቁስልህ ቁስሌ ነበር በኔ መቃብር ውስጥ 3 ቀን ባታድር የኔ መሓሪ ቸር ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤልዬ❤
@tezetatamerat9055
@tezetatamerat9055 2 ай бұрын
እ/ር በፀጋው በቤቱ ያቆይህ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
@user-yp2xr6jd5x
@user-yp2xr6jd5x 3 ай бұрын
ወንድሜ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መዝሙሮች ሁሉ ለኔ ለህይወት መፅናናት ይሰጠኛል። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥ💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 Жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@selamawitfantahun
@selamawitfantahun 3 ай бұрын
አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!! ወንድማችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን !!!
@3Birds_Tube
@3Birds_Tube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፄሜህን ያሳምርልን!የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Betty_Negash
@Betty_Negash 9 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤ 🙏🙏
@YesharegBirhane14-of3px
@YesharegBirhane14-of3px Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢
@hiruthawaz-jj6lo
@hiruthawaz-jj6lo 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልኝ በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-rc9ud4fq7t
@user-rc9ud4fq7t 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅና
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ምናይነት ድምፅ ነው።አጥንትን ያለመልማል አቤልየ
@martaabebe1296
@martaabebe1296 3 ай бұрын
Betam betam new mwedh Wendme ye agelglot zemenhn yarzmew ❤
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@phonetastic1281
@phonetastic1281 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማማል
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ አቤል መክብብ🙏🙏🙏
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Жыл бұрын
ዘማሬ መላክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው።
@rebkadesta7419
@rebkadesta7419 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@yearsamak.b2000
@yearsamak.b2000 Жыл бұрын
ዝማሪ መለአክ ያሠማልን
@adissestef
@adissestef Жыл бұрын
ዛማሬዋችህ ለቤን ይመስጡኝል በርታ
@danielhaile6819
@danielhaile6819 2 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛው
@shituyegbulhi2277
@shituyegbulhi2277 Жыл бұрын
ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-jn1mu3tf8b
@user-jn1mu3tf8b 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማለልን ወንድማችን መዝሙሮችክን ስሰማ ዉስጤ የግዚሀብኤርን ቸርነት ምህረት ይቅርታ አብዝቼ እንድመለከት የያደርገኝል እድሜ ከጤና ይስጥልን
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 Жыл бұрын
ወንድሜ ዝማሪ መላህክት ያሰማልንህ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 ай бұрын
💔😢KALEHEIWETE YASEMALEN🙏✝️💒😭😭😭 IKEBAIE ABATE IKERBELEIE 🤲🤲🤲💚💛❤👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤👏🏽🕊🕊🕊
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በቤቱ ያፅናህ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 5 ай бұрын
ዘማሪ አቤል እግዚአብሔር የእዝማሬ ዘመንህን ይባርክ መታደል ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@amanuelsolomon8523
@amanuelsolomon8523 Жыл бұрын
zmare melaektn yasemaln wendmachn💚💚💛💛❤❤
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 😊😊😊
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-yk9iy1bq4v
@user-yk9iy1bq4v Ай бұрын
እመብርሀን የአገልግሎትህን ዘመን ታብዛ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@kokii425
@kokii425 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Zimare melekt yesamal Kela hiwot yesamaln
@user-ht9jr8un3i
@user-ht9jr8un3i 3 ай бұрын
አንተን ያስነሳልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የመፅናኛ ድምፅ ነው ለእኔ አለምን የምረሳበት ጉድለቴን የምረሳበት የሰማዩን ብቻ የማስብበት ከእርሱ ጋር የምነጋገርበት
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤
@branazeortodoxs
@branazeortodoxs Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@rahelwebeshet5944
@rahelwebeshet5944 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እንዲሁም በቤቱ ውስጥ ያጽናህ
@user-dd5br9qs5x
@user-dd5br9qs5x 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድም [በመጨረሻዋ የምታስፈራ ሰዓት ኑ እንጂ ሂዱ የምትለዋን ቃል አያሰማህ
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@danielhaile6819
@danielhaile6819 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልን
@user-lm7rz3ek4l
@user-lm7rz3ek4l 2 ай бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎትህን ዘመን ሁሉ ይባርክልህ ! ❤❤❤
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን
@MabratTariku
@MabratTariku 3 ай бұрын
Zemare melaiktn yasemaln Siwadaw ❤dingil Mariam ke ekifwa atawutak
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@teddy6326
@teddy6326 Ай бұрын
ABEL, When I listened to this hymn, it deeply moved me and brought tears to my eyes)
@meseret5
@meseret5 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን ወንድማችን በእውነት ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@bruktaitenegussie7001
@bruktaitenegussie7001 15 күн бұрын
Tebarek.yemelaekt zemare yasemalen!
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።
@user-cy3mo4br9j
@user-cy3mo4br9j 9 ай бұрын
ወድማች ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-cy3mo4br9j
@user-cy3mo4br9j 9 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማል ❤
@AlemBelayneh-qx3yy
@AlemBelayneh-qx3yy 10 күн бұрын
Edemeh yebarek 😊❤
@MeseretTakele-id5we
@MeseretTakele-id5we Жыл бұрын
💕💔wndema,zemari,mlayketn,yasmalen, ena,sesmaw,mnefsi,ymetrkaw,ending,ymarkw,now😢😢😢😢
@helendeneke7914
@helendeneke7914 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@-mahtot
@-mahtot 2 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@FasilTe
@FasilTe 2 ай бұрын
Zimare melakt yaseman ❤❤❤
@RUhama21
@RUhama21 Ай бұрын
ዘማሪ መላክትን ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን
@yordanosasnake1945
@yordanosasnake1945 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድም❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 Жыл бұрын
zemare melaket yasmalen
@user-wu9re9rt1q
@user-wu9re9rt1q 3 ай бұрын
ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።
@Mm2_sunshineluv
@Mm2_sunshineluv 2 ай бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነዉ ተባረክ
@absalatmekonnenfitsum8573
@absalatmekonnenfitsum8573 Жыл бұрын
Zimare melaktin yasemaln ismechereshaw hikta dires be betu yanurlin. Misaleyachn ne fkru yibzal
@kessephremaragaw
@kessephremaragaw 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 Жыл бұрын
ወንድማችን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ የአገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ፡ አብዝቶ ፡ አብዝቶ ፡ ይባርከው ፡ 🙏
@lemlemabrham1495
@lemlemabrham1495 Жыл бұрын
Bknkh7oiitjln b her gi
@RUhama21
@RUhama21 Ай бұрын
የዳኪራ አደለ እዴት ይገባል
@user-jd1uk1pn5t
@user-jd1uk1pn5t 3 ай бұрын
Edma yestlen❤❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Marta78341
@Marta78341 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@eskedargirma349
@eskedargirma349 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏😭😭😭🙏ህመምህ ህመሜ
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-zg4mn1ys2c
@user-zg4mn1ys2c 3 ай бұрын
አገራችን ሰላም ያድርግል
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@rebumafekadu5889
@rebumafekadu5889 Жыл бұрын
What a powerful words illustrating the priceless sacrifice paid by Jesus Christ for us on true cross
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 2 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ
@user-ms8bd2yp8x
@user-ms8bd2yp8x 2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fitdum
@fitdum Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@liyutube2692
@liyutube2692 2 ай бұрын
geta medhanialem, Eyesuse kirestose yemebete yekidest dingle mariam lje keber mesegana amelekot wedase lezelalemu lante yhun. amen
@user-yk1jb4bt5w
@user-yk1jb4bt5w 3 ай бұрын
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-on3zy8nu8g
@user-on3zy8nu8g 4 ай бұрын
አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒
@EleniKedir-jy4ds
@EleniKedir-jy4ds 2 ай бұрын
Ye agelgelot zemneh yebarek😊😊
@mogeshidoto9083
@mogeshidoto9083 Ай бұрын
ህመም ህመሜ ቁስል ቁስሌ ነበር ምንም ቃል የለኝም🍇
@emebetemebet7136
@emebetemebet7136 Жыл бұрын
ተባረክልን😢
@cabynoma7313
@cabynoma7313 10 ай бұрын
Egziabher yimesgen
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 2 ай бұрын
Amenn amenn amenn
@sadiatahir9120
@sadiatahir9120 2 ай бұрын
Berisi❤❤❤
@MitaMit-ug9jc
@MitaMit-ug9jc 2 ай бұрын
Aman zemara ysmalne
@-mahtot
@-mahtot 2 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@SaronGirma-ue4js
@SaronGirma-ue4js 3 ай бұрын
Egizabhar ybarkh
@Rahwakeshi-ic9jn
@Rahwakeshi-ic9jn 3 ай бұрын
Ezgabiher edeme ena tena abzeto ysteh bebetu yatsnah
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 26 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 17 МЛН
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
6:23
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 4,4 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 4,4 МЛН
Ақтөре неге студияға келді😳 Бір Болайық! 25.06.24
27:05
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 301 М.