🔴 አዲስ ዝማሬ "አልችልም ዝም ማለት" ዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን

  Рет қаралды 152,604

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " አልችልም ዝም ማለት " ዘማሪት ዮርዳኖስ ካሳሁን

Пікірлер: 344
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube Жыл бұрын
ፈጣሬ ሆይ ሐይማኖታችንን ጠብቅል በዛሬ ዋ እለት የተጨነቃችሁ መጥምቁ ዮሐንስ ጭንቀታችሁን ይፈታላችሁ አሜን ሳትሉ እንዳታልፎ
@weynishorts4898
@weynishorts4898 Жыл бұрын
amen amen amen 🙏
@tgbekele9684
@tgbekele9684 Жыл бұрын
Amen
@eyasuselemu1751
@eyasuselemu1751 Жыл бұрын
Amen!
@user-pp1cc9qn6x
@user-pp1cc9qn6x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏💒💝😭
@zemarithiwotOfficial
@zemarithiwotOfficial Жыл бұрын
❤ናርዲዬ የኔ ባለጸጋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ አንችልም ዝም ማርያም
@1221mi
@1221mi Жыл бұрын
ዘማሪት ሕይወት በጣም ነው የምወድሽ ከብዙ ዘማርያን እንደምታበረታቻቸው ሰምቻለው እና መልካምነትሽን ቀጥይበት♥️
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
anchilim zim mallet
@vshjd9898
@vshjd9898 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@biniyamwelday2679
@biniyamwelday2679 Жыл бұрын
ሷ ሐተወኸኸሀጹሀጸጸ
@tsiontaye7771
@tsiontaye7771 Жыл бұрын
ሁሌ በእንባ ነዉ የማዳምጠው ፀጋዉን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽ እጅግ የበዛ ይሁንልሽ
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 Жыл бұрын
ይህ የ 21 ሚድያና የ ኢቲ አርት ።ሚድያ ውጤት ነው ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺ
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለኔም ድንቅ ነገር አድርጋልኛለች የጌታዬ እናት አዛኝትዋ ወለታዋን አልችልም ማርያም ዝም ማለት ወለታሽን አለመናገር❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አቤት እኛ የኦርትኦዶክስ ምእመናን አሁን ሌላ አለማዊ ነገር ቢሆን ኖሮ ላይክና ሰብስክራይብ ሚሊየን ደርሰናል እኔ ለላይኩ ሳይሆን ምን ያህል ለሀይማኖታችን ያለንን ችልተኝነት ይግልፃል
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አቤት ድንቅ መዝሙር ነው እማምላክ ጸጋውን ታብዛልሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
"አልችልም ዝም ማለት አለመናገር ብዙ ነው ማርያም ባንች ያረግሽልኝ ነገር" እልልልልልል 👏👏👏👏እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል 👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@eizekerneezeberi
@eizekerneezeberi Жыл бұрын
Amme🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊☦️🌹🌹🌹✅💯🔐
@SostuTube
@SostuTube Жыл бұрын
ሠላም ሐና እንደምን አሉ እባክዎ ወደ sostu tube በመምጣት ቤተሰባችን ይሁኑን ። ስለደግነትዎ እናመሰግናለን🙏
@user-st8ls4rc5m
@user-st8ls4rc5m 11 ай бұрын
አልችልም። ዝም። ማለት። አለማናጋር። ብዙ። ነው። ማራያም። ባንች። የርግሽልን ነገር። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። አሜን። አሜን። አሜን
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Жыл бұрын
እኔም አልችልም ዝም ማለት እማየ እወድሻለው የኔ ፍቅር እናት እህቴ በርችልኝ
@behagud359
@behagud359 Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሪ ነው ናርዲ ካንቺ ብዙ እጠብቃለን ❤❤❤
@zerihunhabtamu6765
@zerihunhabtamu6765 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት ነው አንችልም ስለ ማርያም ዝም ማለት ።
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Жыл бұрын
ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እህቴ ተባርኪ ይህን ያመረ ድምፅ የሰጠሽ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እመ መምላክ የአምላኬ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር እና ምስጋና ለስምሽ ይሁን እናቴ ይብዛልኝ የአንቺ ውዳሴ ይብዛልኝ ክብር
@MELE_MEDIA
@MELE_MEDIA Жыл бұрын
ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@EOTC2921
@EOTC2921 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ። በቤቱ ያፅናሽ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
@lamrotassefa4329
@lamrotassefa4329 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 Жыл бұрын
አዎ እኔም አልችልም ዝም ማለት ስለድንግል ክብር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
እውነት ነው የድንግልን ነገር አይቻልም አለመናገር የእኛ እናት ልዩ ናት። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን።
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Жыл бұрын
የመላእክትንዘማሬመላእከትንያሰማልንበቤቱያፅናሽእህታችን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛልሽ እእታችን አሜን አሜን አሜን
@yeabsiratamiratyabu1334
@yeabsiratamiratyabu1334 Жыл бұрын
ሰዐሊለነ ድንግል ማርያም ዘመንሽን ትባርከው
@mebratdessie7996
@mebratdessie7996 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝሜሬ መላክትን ያሰማልን
@birhanedegefa
@birhanedegefa Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝመሬ መላእክትን ያሳማልን🙏🙏🙏🙏
@DagiMele
@DagiMele Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማሌን ❤❤❤❤❤❤❤
@Barkenimedia
@Barkenimedia Жыл бұрын
እህታችን ናርዲ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን🙏🙏🙏
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤️🙏🙏🙏
@MimichkaBirtoukan
@MimichkaBirtoukan Жыл бұрын
_አልችልም ዝም ማለት አልችልም አለሐናገር እመብርሐን ቅድስት የአስራት ሀገራችንን ጠብቂልንእህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን_
@elsabetkelile9792
@elsabetkelile9792 Жыл бұрын
አጥንትን እንደሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እህቴ ዘመንሽ በእቤቷ ይለቅ 🙏🙏🙏
@mistregirma8881
@mistregirma8881 Жыл бұрын
ናርዲ የህይወትን ቃል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ሚገርም ጸጋ ነው ያለሽ በርቺ🥰🙏
@beletu
@beletu Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪመላይክት ያሠማልን በቤቱያፅናልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@woynshtworku9552
@woynshtworku9552 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ ይህን ግጥም የፃፉ ጣቶች ይባረኩ እመቤቴ ትጠብቀን
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d 8 ай бұрын
ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የሕዙናን ዕንባ ማበሻ ❤
@asteraster3112
@asteraster3112 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@ZemariDanielOfficial
@ZemariDanielOfficial Жыл бұрын
ቃል የለኝም ናርዲ ፀጋሽ ልዩ ነው ቃለህይወት ያሰማልን 🥰🙏🙏🙏
@gelilaanimaw6126
@gelilaanimaw6126 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰመልን ጸጋው ያብዛልሽ እህቴ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኔ ዉድ እህት እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን ታብዝልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@mekides4718
@mekides4718 Жыл бұрын
ናርዲዪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤተ መቅደሱ ያፅናሽ ከተኩላወች ይጠብቅሽ ❤❤❤ በርችልን እህታችን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
"አልችልም ዝም ማለት አለመናገር" አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰመልን ጸጋው ያብዛልሽ እህታችን እልልልልልልልልልል 🕊🕊🕊
@saifalkaabi6720
@saifalkaabi6720 Жыл бұрын
አልችልም ዝም ማለት አልችልም አለመናገር እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን ናርዶስ ፀጋዉን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ የምታገለግይበት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤
@DejenMillion-kw9bc
@DejenMillion-kw9bc Жыл бұрын
እውነት እናቴ አልችልም ዝም ማለት እመቤታችን ሰንቱን አለፍኩት ባንቺ እናቴ
@roychehwan1959
@roychehwan1959 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልእእእልልልል በረስሽ ዝማሬ ሳይሽ በጣም ደስስስስስስ አለኝ የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅነሽ 👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zh9zp1cm7o
@user-zh9zp1cm7o Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሠማልን እህታችን❤❤
@wubdilwundill-hq1nu
@wubdilwundill-hq1nu Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልንል ያገልግሎት ዘመንሽ ያርዝምልሽ እህቴ
@sarragatu838
@sarragatu838 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ናርዲዬ ዝማሪ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏በርቺልኝ❤❤❤❤
@bammesi6542
@bammesi6542 Жыл бұрын
ናርዲዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያርግልሽ
@bekimarta6931
@bekimarta6931 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ቆንጆ ዝማሬ ነው ከደጁ አያርቅሽ በርቺልን 😍😍😍🙏🙏🙏😘😘😘😍😘🙏🙏😍😘😍😘😍😍😘😘🙏😘🙏😘😍😘😍😘🙏😘😘😍😘🙏😘🙏😘😍😘😍😘😍😘🙏😘🙏😘😍😘😍😘🙏😘🙏🙏😘😍😘😍😘
@tsedikebede1046
@tsedikebede1046 Жыл бұрын
መድሀኒአለም አባቴ በቤቱ ያፅናሽ ሙሉውን በለቅሶ ነው ያዳመጥኩት ❤❤❤
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን
@etabezgebretsadik3763
@etabezgebretsadik3763 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልኝ!!
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
ዝማሬህ መልአክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ድንቅ ምስጋና ነዉ ተባረኪ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤ ለዘለአለም እስከመጨረሻው ከፀኑት ያድርግሽ እህቴ በጣም ነው እምሳሳላችሁ ዘማሪዎቻችን😍👏
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን በርቺ።
@AchoEnayehu
@AchoEnayehu 11 ай бұрын
እውነትም አንችልም ዝም ማለት ናርድዬ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክብርቲ ሓፍትና❤❤
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@user-ur6jj3qw4d
@user-ur6jj3qw4d Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-nm5zl4tl8x
@user-nm5zl4tl8x 9 ай бұрын
ናርዶስ እውነትም ግሩም ድምፅ ነው ያለሽ ያለ መሳርያ የደብረሊባኖስ ጉዞ ኣብረን ስንጓዝ ድምፅሽ ኣይቀየርም ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እህት ቀሪ ዘመንሽ ድንግል ማርያም ትከተልሽ ኣሜን!!
@khankpk8346
@khankpk8346 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
@DhngDgbb
@DhngDgbb Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ናርዲ።ዘመንሽን ይባርክ።
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 Жыл бұрын
ናርዲዬ ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አገልግሎትሽን ያስፋልሽ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመ ብርሃን ትጠብቅሽ
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር የዝማሬን ዘመንሽን ይባርክልሽ🙏
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf 10 ай бұрын
አሜንንአሜንንእልልልልልዘማሪ መላክት ያሰማልንእህቴ😊😊❤❤❤😊😊
@nazazitn
@nazazitn Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ናርዲዬ❤
@alemeneshtaye
@alemeneshtaye Жыл бұрын
እመ ብዙሃን ዝማሬሽን ትቀበልሽ እእህታችን😘👏🙏
@tenaeyayaw491
@tenaeyayaw491 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
አሜን ፫ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
የመላእክትን ዝማራቸውን ያሰማሽ ጅማሬያችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን
@shambelweldekiroshaddush3281
@shambelweldekiroshaddush3281 Жыл бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ናርዶስ ከዝህ የምበልጥ ሚታገለግልበት ዕድሜ ጸጋው ያድልልን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ብዝነው ማራያም ይገኛወት ነግ አልችልም ዝም ማልት እመቤቴ የጨቆ ደርሺ እናቴ ዝማሬ መልክት ይስማልን
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@yearsemakid2569
@yearsemakid2569 Жыл бұрын
አልችልም ዝም ማለት አልችልም አለመናገር የኔ ውድ ናርዲዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ልዩ ናት ደሞ እውይ ደስ ይላል።
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@abegere340
@abegere340 Жыл бұрын
ክብሬና ማዕረጌ እናቴ ማርያም እወድሻለሁ ❤❤❤
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እማምላክ በቤቱ ታፅናሽ❤❤❤❤
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪት ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏
@abinetwoldemariam2941
@abinetwoldemariam2941 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። ድንግል ማርያም በምልጇ ትጠብቀን እኛን ልጇቿን። የአገልግሎት ዘመንሽ ይርዘም
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አልችልም ዝም ማለት አልችልም አለመናገር /2/ ቡዙ ነውና ባንቺ ማርያም ያገኘውት ነገር... እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ናርድዬ ልዩ መዝሙር እመ ብርሃን ትጠብቅ ❤
@sdgs6877
@sdgs6877 Ай бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንን አሜንንን
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን
@SostuTube
@SostuTube Жыл бұрын
ሠላም እመቤት እንደምን አሉ እባክዎ ወደ sostu tube በመምጣት ቤተሰባችን ይሁኑን ። ስለደግነትዎ እናመሰግናለን🙏
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን❤❤❤🙏
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በርችልን
@teebh7448
@teebh7448 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አቤት ደምፅ እፀፍ ነው እግዚአብሔር ስራ በርችልን እህታችን አችለም ዝም ማለት እውነት አንችልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaidMobile-vu8op
@SaidMobile-vu8op Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እልልልልልልእልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zelalemtadesse5461
@zelalemtadesse5461 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺልን እህታችን ናርዶስ
@mareyamekonen
@mareyamekonen Жыл бұрын
AMEN zemare melaiket yasemaln Ehetachin ❤❤❤
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ናርዲየ❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን🙏💒💒💝💝
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ዝማረ መላእክቲ ይያሰማልን ።
@dnkidusyoseph8282
@dnkidusyoseph8282 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ዝማሬ ስለሷ መናገር እንዴትስ ይቻላል
@elizabettesfaye2451
@elizabettesfaye2451 8 ай бұрын
አልልልልልልል አልልልልልልል ❤️❤️💕💕💕💕💕💕 ዝማሬ መላአክት ያሰማለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@saraa3434
@saraa3434 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏🙏🙏 ድንቅ ዝማሬ❤❤🙏 እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላም ያመጣልን ሠላም ትልቅ ነገር ነዉ🙏🙏
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alem_nuguse
@alem_nuguse Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እህት❤❤❤
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 24 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 58 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን@21media27
10:51
ርግቤ ሆይ አዲስ ዝማሬ (በዲ/ን ያሬድ አብርሃም)
4:56
አንቀፅ ቲዩብ (Anqets Tube)
Рет қаралды 22 М.
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 12 МЛН
ማሪኝ እና ልሂድ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
8:08
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 257 М.
Didiya hume wo chidiya dila do na 🦜🦜 #shorts #comedy 😜
0:34
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 76 МЛН
NEW MAFIA EPISODE INCOMING 🖤
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 8 МЛН