ቅስሜ ተሰብሯል በጣም አዝኛለሁ...ዘማሪ አቤል መክብብ ደውሎልኝ ነበር....የቤተክርስቲያን የመብት ጥያቄ በቶሎ አይመለስም... ዘማሪ ዲ/ን ብስራት

  Рет қаралды 59,770

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@ኖላዊ
@ኖላዊ Жыл бұрын
ከጎን ነኝ የኔ እዕቁ የተዋህዶ ልጅ ተባረክልኝ
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 Жыл бұрын
ስቶደጋገፉ ደስ ይላል አንችንም እግዚአብሔር ይርደሽ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ አንተ ነህ ያወክበት የምን ዘፈን ይህን ድምፅ የሰጠህን አምላክ ማመስገኛ ማድረግህ በጣም ደስ ይላል
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 ай бұрын
Love his vocal, we love u 💜🙏
@ደንግልማርያምእናቴ
@ደንግልማርያምእናቴ Жыл бұрын
መታደል እንዳንተ ነው ተባረክ ቃለህይወት ያስማለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ዲያቆን ብስራት ቻለናል ይከፈትለት ወንድማችን ከጎንህ ነን ዋው !!❤❤❤🙏🙏
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ በቤቱ ያፅናህ የተረጋጋ ልጅ ነው በዚ እድሜና በዚ ድምፅ እግዚአብሔር ማገልገል መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን በመፈለግ ሳይሆን በመመረጥ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Hana_tube
@Hana_tube Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ወድ ወንድማችን በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@wsws604
@wsws604 Жыл бұрын
ወላዲት አምላክ ከዉዳሴ ከንቱ ትሰውርህ። እጅግ ድንቅ ነፍስን የሚያለመልም ድምፀ ነው ያለህ ።ፀጋህን ነያብዛልህ።
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
በሚያጋጥሙን ፈተናዎች ወደ ኋላ እንዳንመለስ እርሱ ይረዳናልና ጠንክር ተስፋም አትቁረጥ 🙏❤❤🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@elisdemeke1799
@elisdemeke1799 Жыл бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ይኑርህ ድቅ ተሰጦ አለህ
@hirutlema8659
@hirutlema8659 Жыл бұрын
Kale hiywot yasemaln bewnet lehulachinm mastewalun yisten !
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ተክለ ሀይማንት አመታዊ መታሠብያ ክብር በአል አደረሣቹሁ በረከታቸው ይደርብን ፆለት ምልጃቸው ከሀገራችን ጋራ ይሁንልን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ኦሥጢፋኖሥ ሥለ ቄዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ይማረን ኡቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካደላችን መትራቅ አሜን አሜን አሜን
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏
@tenayezerihun9894
@tenayezerihun9894 Жыл бұрын
በእውነቱ ይህ ዳቆን የሚናገረው ትክክለኛ ነገር ነው እግዚአብሔር እም ልክ ከቤቱ አይለህ የቁልቢውቅዱስገብርኤ ይጠብቅ አዴሌ ስትል ብዙ ነገሮችን አስታወስከኝ በርታ ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ!!
@መታገስ
@መታገስ Жыл бұрын
ወንድሜ ፍፃሜህን ያሳምርልህ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለህ ለዝማሬ መሆኑ ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏🙏
@alemtsheaygmicheal3689
@alemtsheaygmicheal3689 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን እመብርሀሃን ትርዳህ አሜን አሜን🙏🙏🙏
@selamhailu2382
@selamhailu2382 Жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ትህትና ነው አቤት ድምፅ እግዚአብሔር ይክበርበት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳንጠፋበት እንዲህ መምህራንንና ዘማሪያንን ስላበዛልን ምስጋና ይድረሰዉ። በርታ የተዋህዶ ዕንቁ ። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከትና ረድኤት አይለይህ።
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምረው እመብርሀን በምልጃዋ ትጠብቅህ
@emugela-tube
@emugela-tube Жыл бұрын
አንቺ ቅድስትና ስንዱዋ ቤተክርስቲያን ተቀድተሽ የማያልቅ ፀጋሽ ልዩ ነው በእውነት እግዚአብሔር ተተኪዎችን አዘጋጅቶልናል❤
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ግሩም ድምጽ ግሩም ፀጋ እግዚአብሔ ከፍ ከፍ ያድርግህ ወንድም አለም 🙏🙏🙏🙏
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ Жыл бұрын
ወይ ድምጽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሸህን ያሣምርልህ👍👍🌹🌹🌹
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ኢቲ አርቶች ስወዳቹኮ የኔ ልዩዎች ለኔ የምን ጊዜዬም አንደኛ ናቹ💞 በርቱልኝ 🙏🙏🙏🙏
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Selam46445
@Selam46445 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያጽናህ ወንድም አለም
@ሀይሚየሚካኤልልጅ-ሠ2ረ
@ሀይሚየሚካኤልልጅ-ሠ2ረ Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ብስራት መታደል ነው❤❤❤
@ወለተኪዳን-ተ6ፈ
@ወለተኪዳን-ተ6ፈ Жыл бұрын
ስምሺን ስጠራው ማርያም ለአደቤቴ ሠላም ነው ድግል ማርያም
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ Жыл бұрын
የኔ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን🙏🏾
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንቁ ወንድማችን በቤቱ ያጵናልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Жыл бұрын
እውነት ድንቅ ነህ በርታ ዲያቆን ከዚህ በላይ ክብርና ሞገስ ያብዛልህ ድምፅህ ልዩ ነው የራስህን መዝሙር ዘምረህ ለማየት ያብቃህ አሜን
@zemenutadesse1473
@zemenutadesse1473 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን . . .
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ማስተዋሉ ደስ ሲል በጌታ በዚህ ዕድሜው እንዲህ ማስተዋል መታደል ነው ብቻ ጌታ ሽፍን አድርጎ በቤቱ ያኑርህ ፍጻሜህ ይመር 🙏🙏🙏
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 Жыл бұрын
የአባቶቻችን የነ የንታ ፍሬ ይህ ነው። የተረጋጋ ስብዕና ዕውቀጥን ከጥበብ ከፈሪሃ እግዚአብሔር ጋር ይዞ ማደግ የሚችለው በአብነት ትምህርት ነው። በስመ አብ ተደመምኩ።
@saraaa1213
@saraaa1213 Жыл бұрын
ዘማሪ መላይክት ያሰማልን ❤❤❤
@ሳራየድንግልማርያምልጂ
@ሳራየድንግልማርያምልጂ Жыл бұрын
በእውነት ምን አይነት ፀጋ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ እመብርሀን ትጠብቅህ በርታ ከተኩላወች ይሰውርህ እረ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ እህኔ ዘፈን ቢሆን ስንት ኮሜንት ቪው ያገኝ ነበር ያሳዝናል ተው ተው ይህ ነው የሚጠቅመን ተው
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@asrattsegaye7196
@asrattsegaye7196 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ሚተካ አገኘን
@meronyhannes155
@meronyhannes155 Жыл бұрын
ከጣአሙ የተነሣ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን፡በፀጋ ያሳድግልን።
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድማችን የእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም መጨረሻኽን ታሳምርልን ዲያቆን
@SaraSara-bk1yb
@SaraSara-bk1yb Жыл бұрын
የእኔ እንቁ❤በርታልን
@nunubetty9153
@nunubetty9153 Жыл бұрын
ይህ ትህትና ስነምግባር ቤተክርስቲያንን መምረጥ መመረጥ ትልቅ ፀጋ ነው ለዚህ ዘመን ዘፈን አሳዳጅ ስነምግባር የጎደለው ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏ትልቅ ደረጃ ደርሠህ እንድናይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን 🙏🙏🙏
@belayfikre555
@belayfikre555 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድሜ በርቲ እመቤቴ ከእቅፍ ታኑርህ በቤቱ ያጽናህ
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን በርታ ግሩም ድምፅ ነው ያለህ
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
የተዋህዶ መልካም ወጣቶች እኮ ትትናቸው ያስለቅሳል ትቢትመወጣጥርየለባቸውም ላለፉት መከራ ሳይሆን ለሚመጣው መከራለመቀበል ይዘጋጃሉ
@sarataye4822
@sarataye4822 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ከዚህም በላይ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
@tenidad1400
@tenidad1400 Жыл бұрын
አቤት መታደል ፈጣሪን በወጣትነት ማገልገል መመረጥ ነው ፈጣሪ በጤና ጠብቆ በቤቱ ያኑርህ!!!!!!!!
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ በርቱልን።
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ።
@mekditube8905
@mekditube8905 Жыл бұрын
ወንድማችን ከክፍ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@mblfj7608
@mblfj7608 Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 Жыл бұрын
ከዛ ከአህዛብ ሰው በላ ሀገር እንደ እናንተ አይነት መውጣቱ ደስ ይላል
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር እሚሳነው የለም ብዙ አሉ
@azmeramisgan8609
@azmeramisgan8609 Жыл бұрын
በዉነት ቃለሂወት ያሠማልን የኛ እንቁ ከጎነህ ነን በርታ ልን❤
@muluabate4580
@muluabate4580 Жыл бұрын
በቤቱ የፅናህ። ከተለያዩ ፈተናዎች መሰናክሎች እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ዕዉይ ባሌ ጥዑማ አንደበት የኔ ወንድም አይዞ በምንችለው ነገር ከጎንነን ፈተና ለበጎ ነውና በርታ መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛልክ የአግልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ ❤✝️
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትያሰማሌን ፍቅሯ ይጨምርልህ ወንድሜ በርታ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
የኔ አባት ግን አይናፋር ነው እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን አብዝቶልህ በዝማሬ እንደምተመጣ ተስፋ አደርጋለሁ
@tsinat982
@tsinat982 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እመቤቴአችውተብቅኝ
@እመቤቴአችውተብቅኝ Жыл бұрын
ዉይ ድምፅ አቤት መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያቆየለን
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
አገልግሎት ፡ አገዛብሄርን ፡ መውደድ ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ሚል ፡ አገላለጽ❤
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ምርጥ የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ይህ ነው አንዱ የእምነት ጥንካሬ ትህትና ነው!!!
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ ውንዲሜ መንግሥተ ሰማያት ያውሪሰላችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደ/ብስራት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@amidewerkamare8587
@amidewerkamare8587 Жыл бұрын
ዲ /ን ብስራት በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanidani4585
@hanidani4585 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ገና ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ዲ. ብስራት በርታልን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Жыл бұрын
ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ET ART, በጣም ጥሩ ስራ ነው እምትሰሩት ተባርኩለኝ ❤🙏🏿 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏿
@hiwothabetamu2750
@hiwothabetamu2750 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ከተማ ላይ ከታዋቂነትና ከገንዘብ ጋር ተያይዞ መስመር የሚያስቱ ነገሮች ብዙ ናቸውና እራስህን ጠብቅ ከአይን ያውጣህ። የሚያሳሳ ማንነት እና ጠንካራ እምነት ሀይማኖት አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያጽናህ።
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ Жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ተተኪ ትውልድ ✝️✝️
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
የኔ ጠንካራ ውድ ወንድም የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልኝ.... ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@mesertwedu4467
@mesertwedu4467 Жыл бұрын
ታድለህ ድምፅህ በጣም ያምራል እኔ በዘማሪወች በጣም እቀናለዉ ብርታ እመቤቴ በምትሄድበት ሁሉ ከፊትህ ትከተልህ ወድሜ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
አግዚአብሔ በቤቱ ያጽናእ እጹብ ድንቅ ተሠጡ ነዉ ያለህ ወንድሜ በርታ ዘማሪ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tadleguma
@tadleguma Жыл бұрын
በቤቱ ያቆይልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@yemesrachdemissie7591
@yemesrachdemissie7591 Жыл бұрын
የኔ ልጅ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ዝማሬ መለአክት ያስማልን ተባረክ🙏🙏🙏
@ማእዶትናታኒየምነኝ
@ማእዶትናታኒየምነኝ Жыл бұрын
ጭዋ ትትና ብዙ ማለት ይህ ነዉ ጎሽ ተባረክ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ይፈፅምል
@kidisima2615
@kidisima2615 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
አቤት ፀጋ! እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ከጎንህ ነን ወድማችን እንኳን አተን ማበረታታት ሌላዉንም እናበረታታለን
@Fenan-vq8qk
@Fenan-vq8qk 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን መላእክትን ያሰማልን
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዝመሬ መላእክት ያሰማልን ከሀጢያት በቀር. የልብህን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈጽምልህ🙏❤
@mestawetbelye6316
@mestawetbelye6316 Жыл бұрын
እድለኛ ነህ ከላይ የተሰጠህ ፀጋ እጅግ ድንቅ ነው በርታ ወንድሜ አንድ ቀን አብረን እንዘምር ይሆናል
@ሬችያደንገልላጅ
@ሬችያደንገልላጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይቆይህ ውድምችን ድቆን ምክብብ ባርታ ክት ብዙ አትብቅልን አሜን ዝማሬ ምልክት ይስማልን 🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷😭😭
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ቃለህይወትን ያሰማልን
@salamaselamawit3346
@salamaselamawit3346 Жыл бұрын
እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፍፃሚህን ያሳምርልህ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
በእውነት በርታ ወንድሜ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@simetube
@simetube Жыл бұрын
በውቀት በጥበብ በፈሪሀ እግዚአብሔር ነትን እንድህ መደግህ እግዚአብሔር መርጦህ ነው መጨረሻህ ያሳምርልህ ወንድሜ ከሀፅያት በስተቀር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 8 ай бұрын
የኔ አስተዋይ በቤቱ ያፅናህ የተረጋጋ ልጅ ነው በዚ እድሜና በዚ ድምፅ እግዚአብሔር ማገልገል መመረጥ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ወድ ወንድማችን በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን::
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፍፃሜህን ያሳምርልህ የነገዋ ቤተክርስቲያን ተረካቢ መታደል ነው በቤተ መቅደሱ መኖር
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 Жыл бұрын
እጂግ ደሰ የሚል አደበት ድምፅ እፁብ ድቅ ነወ በረታ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Жыл бұрын
ትችላለህ ጥሩ ፀጋ አለህ ወንድማችን በርታ ጥሩ ግጥሞችና ዜማዎችን ካገኘህ በጣም ጥሩ ስራ ማቅረብ ትችላለህ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ መጨረሻህ ያሳምርልህ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ሁሌም በቤቱ ያፅናህ
@sabahaddis295
@sabahaddis295 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣🙏🙏🙏
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ለወንድማችን በቤቱ ያኑርህ ተዚህም በላይ ጸጋውን ጥበቡን ይግለፅልሕ
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
አቤት Angelic voice !!!!! ተባረክ🙏
@sefinesh4162
@sefinesh4162 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@amenyordanos8668
@amenyordanos8668 Жыл бұрын
እግዚአብሔ በቤቱ ያዝልቅህ::
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
እሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
እጅግ ልዩ ጸጋ የተቸረው አገልጋይ.....ዲ/ን ዘማሪ አማን
41:28
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ  ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
1:09:23
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 31 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 115 МЛН
ዝናውን ሰምቼ | ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ | zemari bsrat chebsi
8:07
ዕዝል ሚዲያ-Ezil Media
Рет қаралды 23 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН