No video

🔴 አዲስ ዝማሬ " ኮከበ ክብር አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት

  Рет қаралды 74,127

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

8 ай бұрын

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " ኮከበ ክብር አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ " ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 122
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ የኪዳኗ ልጆች በርቱ
@solianaberihun
@solianaberihun 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የአባታችን ማር አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ረድኤት በርከቱ አብዝታ ትደርብን!
@KetemaGirma-vo1sp
@KetemaGirma-vo1sp 6 күн бұрын
amen
@alemwendyfraw2180
@alemwendyfraw2180 8 ай бұрын
አመን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የአየር ጤና ቅድስት ኪዳነ ምህረት የፍኖተ ፅድቅ ሰንበት ተማሪዎች እህቶቼ እና ወድሞቼ 🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የፃድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል:: የፃድቅ መታሰብያ ለዘላለም ይኖራል .የፃድቁ በረከት ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ ያሰማልን ድንቅ ነው ሽብሸባቹ😊
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 8 ай бұрын
ኮከበ ክበር ዘሉል ፀሀይ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 8 ай бұрын
እባካችሁ አዲስ አበባ ውስጥ የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ቤተክርስቲያን የት እንዳለ የሚያቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@atronos3
@atronos3 8 ай бұрын
ምናልባት ካገኘሽ እኔንም አስታውሺኝ።
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 8 ай бұрын
የማኀቶት ቤተሰብ በረቱ 1M ገብተናል እንኳን ደሰ አለን 🎉🎉 ⛪እልልልል👏👏👏
@KetemaGirma-vo1sp
@KetemaGirma-vo1sp 6 күн бұрын
zmare melaekt yasemaln
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 8 ай бұрын
ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ በቤቱ ያጽናችሁ። በአዲስ አበባ አጥቢያ የጻዲቁ አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እና የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተ ክርስቲያን ቢኖር ምኞቴ ነው።
@yaredabebe816
@yaredabebe816 8 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ አገራችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የመላህክትን ጥሆም ዝማሬ ያሰማቹ እንዴ የሚጣፍጥ መዝሙር ነው የቅዱስ አባታችን አባ ጊዎርጊስ ዘጋዝጫ ረድኤት በረከት ይደርብን ❤❤❤❤
@tgyadingilmariyamlijtg1381
@tgyadingilmariyamlijtg1381 8 ай бұрын
Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zamanachihu yibarak babetu yatsinachihu agarachin ethiopian salam yadirgilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 8 ай бұрын
ልቤን በጣም ደስ አላት አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን ስሰማ። በእውነት ያባ ጊዮርጊስ አምላክ በእምነት ያጽናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@haym227
@haym227 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ውበትሽ እና ግርማ ሞገስሽ እንዴት ይማርካል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikerbekele8228
@fikerbekele8228 8 ай бұрын
Zmare melaekt yasemachhu wud yegziabher betesebochr betam newu yemtamrut ❤❤❤❤
@MahletErgtaw
@MahletErgtaw 6 ай бұрын
ውይኔ አባ ጊውሪጊስን በጣም ነው የምውደው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እቶች
@tsegayeturga8407
@tsegayeturga8407 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በርቱ❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 8 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌾🌹🥀🌿🙏🥀🌿🌹🌾🙏🌺🌾🌹🌿🙏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ አገራችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
@tebibusolomon6235
@tebibusolomon6235 8 ай бұрын
የኪዳነምህረት ልጆች 😍😍😍 ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
@saron6381
@saron6381 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@Etel_machine_Ethiopia
@Etel_machine_Ethiopia 8 ай бұрын
ሁላቹም ኢሄን ዝማሬ የምትከታተሉ ታህሳስ 14 ፣ እሁድ ፣ በ መንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል አዳራሽ በሚኖረው የዚህ መዝሙር አልበም ምርቃት እንዲገኙ ሃብዘንዎታል
@yordanosmelese5249
@yordanosmelese5249 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 8 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማችሁ ሠንበት ተማሪዎችይዬዬዬዬ ውድድድድድድድድ
@simat596
@simat596 8 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@user-cj6tv8pc6g
@user-cj6tv8pc6g 8 ай бұрын
ማር ጊዮርጊስ
@gasichamedia
@gasichamedia 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በተወዳጁ ዕንቊ አፈ በረከት ምዑዝ አባ ጊዮርጊስ ቃልኪዳን ይጠብቃችሁ። ጸጕን አያጉድልባችሁ።
@elroitube27
@elroitube27 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአባ ጊወርጊስ ዘጋሽጫ በረከቱ ይደርብን
@abeldenbu
@abeldenbu 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@tube896
@tube896 8 ай бұрын
❤❤❤ዝማሬ❤❤❤ዳዊት❤❤❤ዝማሬ❤❤❤መላእክት❤❤❤ያሰማልን በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ❤❤❤
@tinadegu2391
@tinadegu2391 8 ай бұрын
zimare melakit yasemalen beritulen yekidiye lejosh ❤❤
@yohannestigistu6947
@yohannestigistu6947 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 8 ай бұрын
ዝማሬ መልዐክትን ያስማልን !!
@almazhadgu6338
@almazhadgu6338 Ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@melketsediktizazu3449
@melketsediktizazu3449 8 ай бұрын
Ds yelal betam❤❤ bertuln
@yabtsegadesalegn5933
@yabtsegadesalegn5933 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አገልግሎታችሁን ሰማያዊ ዋጋ አድርጎ ይቀበልልን።
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 8 ай бұрын
Zemari MELAKET yasemalen ❤❤❤
@yesewzerbelayneh8181
@yesewzerbelayneh8181 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን Amen Amen Amen
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@desiyebelayenew3819
@desiyebelayenew3819 8 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@TeddyOkubagerges-jb7ey
@TeddyOkubagerges-jb7ey 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
@wubiwub
@wubiwub 8 ай бұрын
በቤቱ እስከመጨረሻው ህቅታ ያፅናን❤❤❤
@tenulozameba7266
@tenulozameba7266 8 ай бұрын
Enamesegnaln yekedemew ye betchrstiya zemen aykerem yemelesal
@hiwotbaye2423
@hiwotbaye2423 8 ай бұрын
የእናቴ ቤት❤❤❤ zimare melaktn yasemalin
@tubeyeramaw_lewel_9272
@tubeyeramaw_lewel_9272 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !❤
@Kokiy12
@Kokiy12 8 ай бұрын
❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hiwotbekele4010
@hiwotbekele4010 8 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን የኪድዬ ልጆች በርቱልን
@WubetMelak
@WubetMelak 8 ай бұрын
በቤቱ ያፅናችሁ
@Weldemariamtesfayonas8228
@Weldemariamtesfayonas8228 8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 8 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kelilgirma1280
@kelilgirma1280 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የበለጠ ያምታገለግሉበትን ፅናቱን, ሀይሉን ብርታቱን ያድላችሁ። ቅድስት ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ ትርዳችሁ
@edmealemabera2921
@edmealemabera2921 7 ай бұрын
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ኮከበ ክብር ጽዱል፣ ጸሐየ አግአዚ ብሩህ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ጥዑመ ልሳን፣ መሰረተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ አዝ፣ ርቱዐ ሃይማኖት፣አቃቤ እምነት፣ የወንጌል አርበኛ፣ የጸና በእውነት፣ የጸሎት አባት ነው፣ጻድቅ መኖኮስ፣ ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ ፣ አባ ጊዮርጊስ። አዝ፣ ጥበብን እንዲያገኝ ፣ እንደ እዝራ ሱቱል፣ የሕይወትን ጽዋ፣ አጠጣው ዑራኤል፣ ዳግማዊ ያሬድ ነው፣አምላክ የመረጠው። ምስጋና ጀመረ ፣ ድንግል ስትባርከው። አዝ፣ ሠዓታት ይባቤው፣ ቅዳሴ ጸሎቱ፣ ከማር ይጣፍጣል፣ ቃልና ስብከቱ፣ ድውይ ይፈውሳል፣ ገድልና ድርሳኑ፣ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ፣ ጊዮርጊስ ካኅኑ። አዝ፣ ከመላእክቱ ጋር፣ ከጻድቃን ማኅበር ፣ ለምንልን አባ፣ ምሕረት ከእግዚአብሔር ፣ አምላክ በገባልህ፣ መኃላ ኪዳን፣ በምልጃህ አስበን፣ በጸሎት እርዳን።
@asnakewolde8339
@asnakewolde8339 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማችሁ
@EOTKA595
@EOTKA595 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ያሬዳዊ መዝሙር:: አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
@Betty2713-Leg
@Betty2713-Leg 8 ай бұрын
Zemare melaektn yasemaln yekidye lijoch ❤
@user-nn8sf8cc9z
@user-nn8sf8cc9z 8 ай бұрын
ዝማረ መላእክት ያሰማል።
@user-px9ix1ft6x
@user-px9ix1ft6x 4 ай бұрын
ዝማሬ መለክ ያሰማልን 🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@demstadese9587
@demstadese9587 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ቃለ ሕይወት የሠማልን
@user-ed5tl8qj7p
@user-ed5tl8qj7p 8 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 8 ай бұрын
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 8 ай бұрын
እባካችሁ አዲስ አበባ ውስጥ የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ቤተክርስቲያን የት እንዳለ የማያቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤
@user-qp4qj1xl6j
@user-qp4qj1xl6j 8 ай бұрын
አሜን
@user-ed5tl8qj7p
@user-ed5tl8qj7p 8 ай бұрын
እልልልልል❤
@fraoldaba3845
@fraoldaba3845 8 ай бұрын
Elllll tebareku ❤❤❤❤
@melkshamedia7320
@melkshamedia7320 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@bogalebeza
@bogalebeza 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በረከት ያድለን❤❤❤❤❤❤
@tigistsilase3907
@tigistsilase3907 8 ай бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
@awokekassazewdie7756
@awokekassazewdie7756 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
@henokaklilu4831
@henokaklilu4831 8 ай бұрын
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ❤❤❤
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t 8 ай бұрын
Zemari melkten yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@uniquetube1919
@uniquetube1919 8 ай бұрын
🌿አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌿!
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 8 ай бұрын
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel the ❤❤❤❤❤❤
@mekadane7295
@mekadane7295 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SerkalemDinsa
@SerkalemDinsa 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል
@kenandinku439
@kenandinku439 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fdge128
@fdge128 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤
@TmanT-eu8lo
@TmanT-eu8lo 3 ай бұрын
@sdgs6877
@sdgs6877 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንን አሜንንን
@yadesaderiba4779
@yadesaderiba4779 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤
@gdjgd9775
@gdjgd9775 8 ай бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤
@zeamatube3868
@zeamatube3868 8 ай бұрын
ዝመሬ መልዕክትን ያሠማልኝ ጥዑም ዝማሬ ነው❤❤❤
@SofiTafese-ez1nw
@SofiTafese-ez1nw 8 ай бұрын
አሜን❤️አሜን❤️አሜን❤️👏👏👏
@bezicho
@bezicho 8 ай бұрын
🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼
@demekezewude5958
@demekezewude5958 8 ай бұрын
Amen
@englishgates
@englishgates 8 ай бұрын
የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማችሁ።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ow3nb1vr2j
@user-ow3nb1vr2j 8 ай бұрын
May God bless all of you
@user-mj4dl8dl2l
@user-mj4dl8dl2l 8 ай бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 8 ай бұрын
ይቅርታ አልገባኝም ፍኖተ ጽድቅ የተሀድሶው ወይስ ሌላ አለ።
@kukusgirma9790
@kukusgirma9790 8 ай бұрын
ይህ የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 8 ай бұрын
@@kukusgirma9790 አመሰግናለሁ
@almazekubay8674
@almazekubay8674 8 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ይህንን ማህበር መርምሩ
@robi_babi
@robi_babi 8 ай бұрын
ይሄ ፍኖተ ፅድቅ አይደለም የአርጤና ኪዳነምህረት አንቀፀብርሀን ቅድስት ኪዳነምህረት ካቴድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው❤❤
@yrshimbetsisay2167
@yrshimbetsisay2167 8 ай бұрын
ፍኖተ ፅድቅ የሚለውን ትክክለኛ ህይወት ያለውና ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬን የሚዘምሩ የቅድስት ኪዳነምህረት ሰንበት ተማሪዎች መዝሙር ነው መርምረንም ሳንመረምርም በዳበሳ የምናቃቸው ፍፁም አገልጋይ እህት ወንድሞቻችን ናቸው ዝማሬ መልአክትን ያሰማችሁ
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 8 ай бұрын
እኔ የምለው ለምንድነው ግን ግራ የምታጋቡ ማህቶትና ፍኖተ ጸድቅ ማለት አልገባኝም?!!!
@kukusgirma9790
@kukusgirma9790 8 ай бұрын
ይህ የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው
@IsraelSolomon-yf9bv
@IsraelSolomon-yf9bv 8 ай бұрын
እባካችሁ ፍኖተ ፅድቅ ከኢ/ኦ/ተዋህዶ እየበረዛቹ ነው ወይ ስንስረአቱን እያበላሻቹ ነው የተሀድሶ መዝሙር ምሰማ ነው ሚመስለኝ የናንተን መዝሙር በአዳራሽ ውስጥ ስሰማ ወይ አስተካክሉ ወይ አትበጥብጡ ......ለመዝሙሩ ቃለህይወት ያሰማልን
@kukusgirma9790
@kukusgirma9790 8 ай бұрын
ይህ የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው
@birukteshome3236
@birukteshome3236 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ በምልጃህ አስበን
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 8 ай бұрын
ፍኖተ ፅድቅ የሚባል ስብስብ የትሃድሶ ነው እይተባለ ማሓህቶ ለምን ዝማሪያቸው ለቀክ ??? ነው የፓሮቴስታትንም የትሃድሶንም የኦርቶዶክሳውያን ትስራላቹ ግራ እታጋቡን እባካችሁን እደው ምን እይነት ሰዎች ላይ ነው ይደረስነው ምንምቅናው ማዓምታት !?!?!?ይህ ጥያቄ ለማህቶት ሚድያ ነው ?!??
@yrshimbetsisay2167
@yrshimbetsisay2167 8 ай бұрын
በህግ አምላክ ጠያቂው ያስተውል አጭበርባሪዋቹ ተሃድሶዎች እንዲ ሲዘምሩ አይታችሁ ታቃላችሁ ለማንኛውም እነዚህ ዘማሪዋች ከእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአየርጤና ቅድስት ኪዳነምህረት አንቀፀብርሃን ካቴድራል ደብር አገልጋይ የሰንበት ተማሪዋች ናቸው
@kukusgirma9790
@kukusgirma9790 8 ай бұрын
ይህ የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው
@Shita.tolicha
@Shita.tolicha 8 ай бұрын
Shitaa
@1ab12
@1ab12 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ግን ምናለበት እናንተ እንኳን ክራርን ባለመጠቀም ምሳሌ ብትሆኑ???? ቤተክርስቲያን እስካልፈቀደች እኮ በቃ የቤተክርስቲያን የዜማ መሣሪያ አይደለም
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
🔴 አዲስ ዝማሬ " ስማፀናት " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | @-mahtot
13:41
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 55 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ @21media27
11:23
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 554 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም
22:53
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 6 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 55 МЛН