KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ በኢትዮጵያ በስማቸው የሚጠራ ጥንታዊ ብቸኝ ገዳማቸው መስቀላቸው መቋሚያቸው ገድላቸው የሚገኝበት አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮገዳም
1:51
በመላዕክት የታነፀ ገዳም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት መስራች
12:20
Сестра обхитрила!
00:17
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
🎈ለማመን የሚከብድ ነገር ተፈጥሯል 🎈 ግንድ አንሳው መድኃኔዓለም ( 0916542642 0911392094 0916855609 0911076962 )
Рет қаралды 162,229
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 562 М.
Quanquayenesh Media
Күн бұрын
Пікірлер: 374
@aynalemtaye7450
Жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ደጅህን እንድረግጥ ፈቃድህ ይሁንልኝ
@berheasmerom
Жыл бұрын
ተዋህዶ እምነታችን ለዘላልም ትኑር ክብር ለመዳኔዓለም 🙏🙏🙏
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏💒
@searklemhilae8925
Жыл бұрын
የነገርኩህን ሞልተህ ለደጅህ አብቃ መደⷛኒዓለም ግንድ አንሳው የሀገሬን ሰላም አሳየኝ😓 ጎዶሎው ይሙላ ለደጅህ አብቃኝ 💒🙏💒🙏💒🙏
@AbeKebe-m2l
Жыл бұрын
ተመስገን! አቤቱ መድኃኒዓለም ሆይ ማረኝና ባሪያህ ልሁን።
@BozonishGhalli
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለ ደጅክ አብቃኝ አባቴ 😢
@Habeeba-oz7rp
Жыл бұрын
አሜን አምላካቺን አባታቺን እየሡሥ ክረሥቶሥ ቸሩ መድህኒአለም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetebeteBetebete
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር የመዳህኒአለም ምህርቱ ቸርነቱ ጥበቃው አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏
@tsehayneshbedasso5886
Жыл бұрын
የከፋኝን ታውቃለህ መድሐኒዓለም ከአንተ የሚያመልጥ የለም እና አስተካክልልኝ አባቴ በቦታህም ለምስክርነት አብቃኝ
@alemnesh.alemneshtegen4369
Жыл бұрын
ቸሩ መዳኃኔዓለም አባቴ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ
@Hayit-n4y
Жыл бұрын
ግንድ አንሳ መደሀኒአለም ለደጅ አብቃኝ እኔን ሀጢአተኛዋን ትምረኝ እንደሁ አምላኬ ሆይ ቤተሰቦቼንም ማርልኝ ለአንተ ምን ተስኖህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@banchix2907
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ማይነገረር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሐኔአለም አባቴ ስራህ እፁብ ድንቅ ነው ለደጅህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህን አንተ ጠብቀን።በውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😮😮😮😮🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💒💓💒💓💒💐
@temesgenalemtsehay5354
Жыл бұрын
ግንድ አንሳው መድሀኒዓለም የሰማነውን በእኛ ህይወት የልባችንን ሀሳብ ከሀጢያት በስተቀር መልስ ሰጥተህ ታምርህን ለመመስከር ያብቃን!❤❤❤❤
@almaz1219
Жыл бұрын
Amen
@eyerusalemtsegaye
Жыл бұрын
ግንድ እንሳው መድሀኒያለም እኔንም ቤተስቤን ሀገሬን ወገኔን ከህዝች ስእት ጀምሮ እስበን ይቅር በለን❤❤
@emuemu9036
Жыл бұрын
Amen ❤
@Ethiopianortodox
Жыл бұрын
Amen
@Meski-or8ln
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamawegichew
Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ቸሩ መድሃኒያለም ለናንተ እንደሰማ ለኔም ይስማኝ እርሱ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን የልቤን ይሙላልኝ አባቴ አሜን
@Dawitwakalu
11 ай бұрын
የኔ ጌታ ስራህ ብዙ በውስጤ ያለ ካለ አንተ ፈውስህን ላክልኝ የሚሳንህ የለምና አባት ሆይ። ቤተሰቦቸን ሀገራችንን ህዝቧን ታደገን አሚን ይደረግልን።❤❤❤❤❤
@tigistsarahnew3305
Жыл бұрын
ኢትዬጵያን አገራችን ከጦርነቱ ገላግለን ባንተ ሐይል መድሐንያለም አባቴ እርዳን እናትና ልጁ ከዚህ ችግር አድነን
@estifanossolomon7008
Жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም እኛሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
@Meheret-Nany
Жыл бұрын
እፁብ እፁብ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ::አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምሕረትህ ብዛት ስለፃድቃን ብለህ መተላለፋችንን ደምስስልን 😢 ስለማይነገር ትእግስትህ ቸርነትህ ስጦታህም ተመስገን
@ejigayehuwoldeyesus6808
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elenitekelemariam4636
Жыл бұрын
@@ejigayehuwoldeyesus6808theh in
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
Жыл бұрын
አሜንንንን
@ayelechtessema
Жыл бұрын
X lo
@temesgenworku4400
Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለመድሀኒአለም ለደጅህ አብቃን አባት ሆይ❤
@liya7235
Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን መድሀኒአለም ክርስቶስ የሀገራችንን ችግር ነቅሎ ይጣልልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@yesewzertamir4961
Жыл бұрын
ሁሉ በእርሡ ሆነ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በጣም ልዩና ደስ የሚል የተባረከ ቦታው ነው በዚህ ዘመን ግራ ለተጋባው ትውልድ መዳኛ ነው መድሐኒያለም በበረከቱ ይጎብኘን ሐገራችንንም ይጠብቅልን ከገባንበት መከራና ስቃይ ይገላግለን።
@hlenigetachew8618
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩመዳንያለም በምህርትህ አሰበን የጉደለኝን አንተ ታውቃለህ ፍጣሪያዬ አንተ ሙላው 🙏
@lemlemkifle9792
Жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን። ግንድ አንሳው መድሃኒአለም አቤቱ ማረን ደጅህን እስክንረግጥ ድረስ በረከትህ ይድረሰን ❤❤❤🙏🙏🙏
@ንቁተዋህዶ
Жыл бұрын
ቅዱስ መድኃኒዓለም በረከቱን ያሳድርብን ..አሜን.....
@ashenafialemu915
Жыл бұрын
መድኃኔዓለም የቸርነቱን ሥራ ይሥልኝና ለደጁ አብቅቶ እንድመሰክር ይርዳኝ። አሜን!!!
@Zinash-r3q
Жыл бұрын
መድሀኔአለም በረከትህን አሳድርብን አሜን።
@NaniTefera-ji8nr
Жыл бұрын
ምስጋና ለመዳኒአለም ይሁን የኔ ቸር አምላክ በምን ይገለጻል ጌታዬ
@tadesagugssa4540
Жыл бұрын
ግንድ አንሳው መድኃኒ ዓለም አባቴ ችግሬን ሁሉ ከላዬ አንሳልኝና ሰርቼ ልብላ ታምራትህንም በቦታው መጥቼ ምስክርነቴን ለመስጠት አብቃኝ ። (ኃይለ እየሱስ )
@dimasisay4117
Жыл бұрын
መድሐኒያለም አባቴ አገራችንን ጠብቅልን አሜን
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
Жыл бұрын
እፀብ ድንቅ ነዉ መድሃኒአለም የሰማነዉን በእኛ ህይወት አሳደርብን ከሀጢያት በሰተቀር በፀሎት አሰቦኝ እሰክ ሙሉ ቤተሰቦች ወለተ ሰላሴ ወለተ ሰላሴ ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም ገብረ ማርያም ገብረ ማርያም ገብረ ዮሐንሰ ገብረ ዮሐንሰ አርያ ሰላሴ ገብረ መሰቀል ገብረ ኢየሱስ በላቸዉ አሰቦኝ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@getbee6361
Жыл бұрын
አባቴ መደኃኒዓለም ለደጅህ አብቃን ✝️🙏🏽
@haymihany-zc1iw
Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለመድሀኒአለም ለደጅህ አብቃን አባት ሆይ❤
@FissihaGashawbeza
Жыл бұрын
መደኃነዓለም በረከትህ ይድረሰን:: አ ሜ ን ::
@መስረትወለተኪዳን
Жыл бұрын
ቸሩመድኃኒት አለምበቸርነቱአይልቅብትም እና ለአገራችንሰላምያመጣለን ታእምሩድቅነው
@fozfoz6240
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቸሩመድሀኒያለም በረከት እረዴት በያለንበት ቦታ ይበረብን እሱ ፍቅዶ ለደጅ ያብቃን🙏🙏🙏
@Bunju-jd4mo
Жыл бұрын
ኣሜን ለደጁ ያብቃን
@enataiemwondimunatali9390
Жыл бұрын
እጅግ የሚደንቅ እፅብ ድንቅ ቦታ ቸሩ መድሃኒያለም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤
@rediettesfaye8327
Жыл бұрын
ግንድ አንሳዉ መድሀኒዓለም ሆይ ለደጅህ አብቃን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነት
@henosgetachew2465
Жыл бұрын
መድሀኒአለም አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@GoitomAlem-ez2ms
Жыл бұрын
እመን ትድናለህ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት በጸሎትዋ እንፈወሳለን
@user-bettybelay
Жыл бұрын
መድሀኒአለም አባታችን ክብር ምስጋና ለሥም አጠራሩ ይሁን በረከቱ ይደርብን ደጁን ለመርገጥና ለመባረክ ያብቃን አሜን ይሁን ይደረግልን
@Maria-he4xy
Жыл бұрын
አቤቱ እንደበዳልቻን ሳይሆን እንደምህረትህ ስለምታኖረን እናመሰግንሃለን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ተአምረኛ ቦታ እግዚአብሔር ይመስገን መድሃኒአለም አባቴ ከነ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ
@fffdyh5303
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ያስብነው ተሳክቱልን ለደጆ ያብቃን
@azebmekonnen1718
Жыл бұрын
መድሐኒአለም ሆይ እኔንም አስበኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
Жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም ስራው ድንቅ ነው ሁሌም እየማረ ያኑረን✝️🤲
@mggb9549
Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን የተዋህዶ እንቁ ቤታችን ገዳማችንን አሳዩን እኛም ንብረታችን እንወቅ እንርዳ መባአችንን እናውጣ የመባአችን አድራሻ አዶናይ የሐዌ ቁዱስ እግዚአብሔር መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ያዉቀዋል እጃችንን እንዝርጋ።
@elsazeleke6852
Жыл бұрын
መድኃኒዓለም በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
Жыл бұрын
አይ መድሀኒአለም እስደት ያለነውን ልጅችህን ሰብስበህ ለቅድስት አገራችን አብቃን የሰዋገር የመረረው እደኔ ይበል አሜን አሜን አሜን አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ልመናችንን ስማን ❤❤❤
@MesiTube12-19
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ወይኔ😢 የቦታው በረከት ይደርብን የቸሩ መድሀኒያለም ቸርነቱ ይደርብን
@hadaseabera6808
Жыл бұрын
ፈጣሪ ቢረዳኝ በረገጥኩ ቦታውን🙏
@bettyboo7783
Жыл бұрын
እገዚአብሄር። የሚሳነዉ። የለም። ተመሰገን እልልልል
@osmankamal4663
Жыл бұрын
መድህናለም ምን ይስንሀል በርከትህ ለአኛም ይድርስን ተመስግን ፍጣሪ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ያእርከኝ ❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን❤
@fikirybeltal4583
Жыл бұрын
አሜን ለቤቱ ያብቃን መድኃኔዓለም
@fffdyh5303
Жыл бұрын
መድሀኒያለም እኛንም የልባችንን መሻት ፈጵምልን እንተ ምን ይሳንሀል እኛንም ደጅህ እንድንረግጥ እርዳን
@seyumyohannes230
Жыл бұрын
አሜን፥አሜን፥አሜን፥ቃለ፥ህይወት፥ያሰማልን።ስላሴዎች፥ይክበሩ።የፀብሉ፥በረከቱ፥ይድረሰን።
@sabamengeste2075
Жыл бұрын
ግንዳሳው መዳሃኔአለም የሳማነውን በኛ ህይወት የልባችንን ሃሳብ ከሃጢያት በሰተቀር መልሰ ሰጥተህ ተአምርህን ለመምሰከረ ያብቀን +++
@tgtg3001
Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተመስገን🤲🤲🤲🤲
@yonasgolla4335
Жыл бұрын
እኔንም ለስለቱ ለደጅ ያያቴ አምላክ ግንድ አንሳው መድሃናለም ያብቃኝ:: አሜን!!
@rutrtshe9628
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@sunnyethio3782
Жыл бұрын
እግዛቤር ለደጅ ያብቃን አሜን
@hanataddesse1503
Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን ታድለን የድህነታችን ብዛት ተመስገን
@genet_tesfa_mikel
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@sofiaibraheem1350
Жыл бұрын
ፈጣሪ ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡራት ኣቦታትና አሜን አሜን አሜን 🌿❤💚🌿💛🤲
@NetsiAbebe-p1n
Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🤲
@tsionamare5036
Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ እርሱ የማይችለው የለም ይመስገን
@marthahailu8284
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም እግዚአብሔር ይመስገን
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
Жыл бұрын
አምላካችን ሆይ የስደት ልጆችህን ለዝህ ክብር አብቃን
@proud_Orthodox27
4 ай бұрын
ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እኔ ሃጢያተኛዋን ልጅህን እጠበኝ በመንግስትህ አስበኝ ❤
@comcell3831
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እጅግ እድለኛ ነኝ በረከታችሁ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
Жыл бұрын
ታድላችው ይህንን ቅድስት ቦታ ያያችሁ መድሀኒያለም አባቴ ለደጅ ያብቃን
@EniyishAsefa
Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ...........ብቻ ቃል የለኝም ተመስገን መዳኒዓለም
@kaleabnatti4511
Жыл бұрын
Kalhewot yasemalen yaglgelot zenachehun yebarkeln amen 🙏 ❤❤❤
@Raheel-n8f
8 ай бұрын
❤እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤እግዚአብሕር፡ይመሰገን❤🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️👏👏👏🌹🌹🌹⛪⛪⛪
@kidisthailu4686
Жыл бұрын
ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ቸሩ መድሀኒአለም አብዝቶ ይባርካቹ ትልቅ የበረከት ዶክመንተሪ ነው የሰራችሁት። በዚ ቦታ ላይ የምታገለግሉ ሁሉ አብዝቶ ይባርካቹ ለቦታው ያብቃን።
@ZhraAhmed-xs9wg
Жыл бұрын
እግዝብሐር የተመሰገነ ለዘላለም 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BezuKonjo-fr4fk
Жыл бұрын
ግንድአንሳው መድሀኔ ዓለም ሀገራችንን ከጠላት ጠብቅልን የእኛንም የልባችንን መሻት ፈፅምልን ደጅህን ለመርገጥ እኔንም አብቃኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Fasikakindu5439
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ መቸ ስደትን አላቆኝ እንዲህ አይነት ቦታ ሄጀ ቀሎኝ ደስ ብሎኝ የማየዉ 😥😥💔
@BtelhemGetachew
Жыл бұрын
Amen amen ተመስገን አምላኬ
@Mekeds2123
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ መድኃኒአ ለም ስራህ ድንቅ ነው
@kitessemakit
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የዑባ ደብረ ፀሐይ ግንድ አንሳው መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በረክቱ ረድኤቱ ይድረሰን::
@temedk8302
Жыл бұрын
በረከቱን ያሳደረባቸው 🙏🙏🙏 አሜን
@temedk8302
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sunshinebekelebekele9702
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃን
@selambelay-hp2hi
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 cheru medehanete alem behulachenem lebonayederu
@elsabetmandfro
Жыл бұрын
ደጉ መዳኒአለም ቸርነትእፁብ ድንቅ ነው።አምላካች ሆይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ በሀጢያታችን ምክንያት የመጣውን መአት እና መቅሰፍት እቸርነት እደይቅርታህ ማረን።።።
@smanish-bd4qk
Жыл бұрын
አሜን አሜን 🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹
@SaraSara-uk9lt
6 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ለደጅክ አብቃን አገራችንን ሰላም እና ፍቅር ሰጥልን ❤❤❤❤❤
@SalmKebede
Жыл бұрын
አሜን ይደረግልን አባቴ የሰውን አበሳ ማጽዳት ትችላለህ ከዚህ አለበሳ አጥፍልን የኔንም በሽታ ነቅለ ጣልልኝ
@bortokanbortokan1632
Жыл бұрын
መድሀኒ አለም አባቴ ለደጂህ አብቃኝ በቅርቡ በደጂህ መጥቸ ለሁሉም ነገር መልሴን አገኛለሁ ፍቀድልኝ አባቴ
@zendlemlem8083
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ስራህ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏
@qttr-m3b
Жыл бұрын
ክብር ምሰጋና ለእግዚአብሔር ይሁንል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aenameretu-jl5zu
Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስ ለህቴ ልጂ ይስጥሺ ብላችሁ ፀሎት አድርጉላት❤❤
@YaredoTube-eq9tb
Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ታምር ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ የኔንና የሀገሬን ችግር እሱ የወደቀዉን እንዳነሳሁሉ አሁን ካለንበት መከራ ሁሉ አንስቶ ለምስክ ያብቃን ደጁ ለመምጣት ሁላችንም ይስማን እንተን የሰማ የኔንም እሱይስማ ከሀጢያቴበተቀር
@aergugalo8402
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ግሩም ድንቅ ነው
@zemenay1598
Жыл бұрын
ስራዉ ብዙ መዳንያለም በጣም ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሚደንቅ አቤት መታደላችን ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃን በልጆጃችን ላይ ተሰግስጎ የተቀመጠውን ግንድ አንሳ አባቴ መዳኒቴ መደሃኒአለም የአለሙ ቤዛ
@በኃይሉበቀለ
Жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን።
@ZerfeWorku
Жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍😍
@AynalemTeferi-zc7je
Жыл бұрын
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን እንደ ምህረት ይቅር በለን ❤❤❤
@ethio2030
Жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን!!!
@aradaway
Жыл бұрын
ግንዱን ያነሳው ቁኑ ደረሰ አለም ሁሉ ይህን ቅዱስ ስፍራ ልሰማ
@elizabethlaffe4066
Жыл бұрын
ቦታዉ በጣም ደስ ይላል አንድ አስተያየት አለኝ እርእሱ ላይ ለማመን የሚከብድ ከማለት የእግዝያብሄር ስራ ድንቅ ነዉ ብትሉት ጥሩ ነበር ።
1:51
ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ በኢትዮጵያ በስማቸው የሚጠራ ጥንታዊ ብቸኝ ገዳማቸው መስቀላቸው መቋሚያቸው ገድላቸው የሚገኝበት አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮገዳም
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ
Рет қаралды 62 М.
12:20
በመላዕክት የታነፀ ገዳም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት መስራች
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 16 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
1:00:38
🎈በአላማጣ ሰማይ የወረደው 🎈ቅዱስ ሚካኤል ሥዕል 🎈እውነታው ሲገለጥ 🎈
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 89 М.
1:27:19
በላ ልበልሃ - “ሥላሴን የዋጠው ጻድቅ” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 1 М.
34:24
በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 148 М.
1:43:18
🔴የኔታ አባ ገብረ ኪዳን (ርዕሰ ሊቃውንት) በቀን ሁለት ጊዜ የምንሰማው የሕይወት ስንቅ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 608 М.
6:47
🛑 መነሻዬ አንተ ነህ || ዘማሪት ለምለም ከበደ || Meneshaye Ante Neh #eotc #zemarit_lemlem_kebede #eotc_
ዝክረ ያሬድ - ዘማሪት ለምለም ከበደ - Zemarit Lemlem Kebede
Рет қаралды 16 М.
8:30
የማስታወስ እና የማሰብ ብቃትን ለማሳደግ የሚረዱ ዘዴዎች
Be'er | ብዕር
Рет қаралды 568 М.
8:01
♦️እሰይ ወዳንች መጣሁ♦️መምህርት ስንቅ ነሽ (እማሆይ ወለተ ጻድቅ)
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,1 М.
18:37
አጋንንት ሊቋቋሙት የማይችሉት ጸሎት የትኛው ነው?
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 99 М.
79ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,3 М.
34:10
bermel Georgis ተሰውሬ ዘፈን ሀጥያት ነው አለኝ ሰማዕቱ አለም አይድንም ንስሀ ካልገባቹ አለኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 27
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 124 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.