🔴 አዲስ ዝማሬ "ለልደትህ ሰላም" ዘማሪ አቤል ብርሃኑ እና ዘማሪ ኤርምያስ አሰፋ @abhermedia

  Рет қаралды 3,766

Ab her Media.አብ ሔር ሚዲያ

Ab her Media.አብ ሔር ሚዲያ

Күн бұрын

እንኳን ለሐዋርያው አባታችን ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ በዓለ ልደት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
የሐዋርያው በረከት በሁላችን ላይ ይደር!
ዝማሬውን በፍቅር ቃል ተጋበዙልን!
#ethiopian ortodox church muzemur

Пікірлер: 22
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 3 күн бұрын
የድብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ፍሬዎች እግዚአብሔር አምላክ ከፀጋ ላይ ፀጋን ያጎንፅፍልን በቤቱ ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@jameelaaljmeela9214
@jameelaaljmeela9214 10 күн бұрын
እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በርቱልን በቤቱ ያጽናችሁ ✝️❤️✝️
@bettyfantsh7324
@bettyfantsh7324 11 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአባቴ ልጆች 🙏
@Elsiiiyeyohanselij
@Elsiiiyeyohanselij 11 күн бұрын
Wendmoch zemare melakten yasemale የፍቁረ እግዚዕ ፍሬዎች
@User_selamdaniel
@User_selamdaniel 9 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
@Roza-Tsegaw
@Roza-Tsegaw 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ🌹🌹🌹🌹
@haimanotwaletedidymusthebl7722
@haimanotwaletedidymusthebl7722 11 күн бұрын
የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድሞቻችን አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ በፍቅሩ ያጽናችሁ :: ለተመሰገነው ለልደትህ ሰላም ለተመረጠችው ለልደትህ ሰላም ይገባል ውዳሴ ይገባል ምስጋና ልደትህ ቅድስት ናትና✝️
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 11 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!!!❤
@Alemsitotaw
@Alemsitotaw 4 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Gifittiya
@Gifittiya 11 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@yabsirateeodrod368
@yabsirateeodrod368 11 күн бұрын
እድግ በሉልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ananyagezahegn1273
@ananyagezahegn1273 11 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽
@arsemadereje9857
@arsemadereje9857 11 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!
@arsemadereje4605
@arsemadereje4605 11 күн бұрын
ልደትክ ልደታችን ነው አባታችን ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ፬ 🥺🤍
@dagmawitgutema4756
@dagmawitgutema4756 11 күн бұрын
zimare melaekt yasemalen
@HebtshDabi
@HebtshDabi 11 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞቼ 🙏🙏🙏👏👏👏
@Michaelassefa4
@Michaelassefa4 11 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድሞች
@Metsebiya
@Metsebiya 3 күн бұрын
Zamara melaktn yasemalgn
@MikiyasMiki-p1b
@MikiyasMiki-p1b 11 күн бұрын
እልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቱ ወንድሞቼ
@SamrawitTewodros-r8g
@SamrawitTewodros-r8g 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EyerusalemWorku-ki9qv
@EyerusalemWorku-ki9qv 11 күн бұрын
🥰🥰🥰
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 227 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
አዲስ ዝማሬ// "ሰላም ለከ" // በፍቁረ እግዚእ መዘምራን
7:16
ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media
Рет қаралды 4 М.
Endene Yemarkew
11:06
Zemari Deacon Abel Mekbib - Topic
Рет қаралды 218 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 227 МЛН