🛑 አዲስ ዝማሬ "መድኃኒቴ" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur "Medhanite" D Zelalem Takele Zegola

  Рет қаралды 54,697

Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ

Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ

Күн бұрын

Пікірлер: 159
@birukbuser1255
@birukbuser1255 Жыл бұрын
ወንድሜ ሁልጊዜም ለምዕመኑ አዲስ ነገር ይዘህ ለመምጣት የምታደርገውን ጥረት እጅግ አደንቃለሁ ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ድንግል የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!።
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Deaconzelalemtakele
@Deaconzelalemtakele Жыл бұрын
ቡሩኬ ወንድሜ አንተም ባለህ ጸጋ ይህን መሳይ ግጥም ያበረከትክልኝ ተባረክ. ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልኝ 🙏
@hailetadesse1
@hailetadesse1 8 ай бұрын
Abet yaleh tsega. Praise God. Stay grounded. I can’t stop listening to your songs(mezmur).
@agapezeortodox
@agapezeortodox Жыл бұрын
tebarek yene wondem
@DanelDanelDanelDanel
@DanelDanelDanelDanel 25 күн бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድሀኒቴ መድሀኒዓለም አባቴ❤❤❤
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash Жыл бұрын
ከማር ይጣፍጠኛል ለኔም ስምህ ከሞት አድኖኛል ሞትህ ዞላዬ ተባረክ ግሩም ዝማሬ❤
@hewanaklilu
@hewanaklilu Жыл бұрын
3:06 3:07 3:07
@አፀደማርያምነኝየክርስቶስ
@አፀደማርያምነኝየክርስቶስ 5 ай бұрын
ይህን መዝሙር ከተለቀቀ ጀምሮ ሰምቼ አልጠግበውም አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትያ ያሰማልን
@yihunselamasrat6857
@yihunselamasrat6857 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 ከሞት የሚሰውር መድኃኔዓለም ለሁላችን መድኃኒት ይሁነን ፊቱን ይመልስልን 🙏🙏🙏 ዞላዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ 😍
@Mekdes-u2t
@Mekdes-u2t 2 ай бұрын
❤❤❤አባቴ መደሀኒአለም❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@wudassietube4805
@wudassietube4805 Жыл бұрын
ወንድሚ ዘማሪ ዲ.ዘላዓለም በክብር ከፍ በል!! በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ስራ ነው የሰራኸው!! በቤቱ የያፅናህ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን ፀጋውን የያብዛልህ!! በበቤተተቱ የያፀፅነናሀህ!!!!
@ZemaritTsedaleGobeze
@ZemaritTsedaleGobeze Жыл бұрын
ዞላ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተሰጠህ ፀጋ ይገርማል ከትህትና ጋር
@nigista.tsegaw1770
@nigista.tsegaw1770 Жыл бұрын
መድኃኔዓለም መድኃኒቴ ላመስግንህ/ላወድስህ፣ (2) ከማር ይጣፍጣል ስምህ፣ ከሞት አድኖኛል/ሰውሮኛል ሞትህ። (2)
@tadewos23
@tadewos23 Жыл бұрын
ወንድሜ ዝም ብሎ ወደ ውስጥ የሚፈስ ጣፍጦ የሚሰማ ዝማሬ ነው። ድገሙኝ ድገሙኝ re-play ይላል የዝማሬው መንፈስ። አዲስ ነገር ትፈጥራለህ፤ታሳትፋለህ፤በላቀ ጥራትና ይዘት ትመጣለህ። ለዚህ ነው የምትጎላብኝ😊
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash Жыл бұрын
ግሩም አገላለጥ ከመንፈስ ቅዱስ የተቀበለ እለት እለት ያድጋል ይጎላልም
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 5 ай бұрын
ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ መድሀኒያለም ሞገሱን ፀጋውን ይጨምርልህ እንዴት ልብ ይነካል
@elshama2288
@elshama2288 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።የምር መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው። ባንተ ስቱዲዮ መዝሙር መስራት ህልሜ ነው።አንድ ቀን ይሳካል። መድኃኔዓለም ዘመንህን ይባርከው❤❤❤
@ermilemma5198
@ermilemma5198 3 ай бұрын
ወንድሜ ዘላለም ሁልጊዜ በቤቱ ያፅናህ ዘመንህን ይባርከው በርታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 10 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዘመንህን ይባርከው
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ 💞
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 3 ай бұрын
ተባረክልን በብዙ በዝማሬ እንዳረሰረስከን በበረከት ያይረፍርፍህ መድኃኔዓለም ❤ ሁሉንም ዝማሬዎችህን ከልቤነው የሚዘልቁት❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 11 ай бұрын
አብሰራ ገብርኤል ለማርያም ድንግል ሚለው መዝሙርህን የት አደረከው ፈልጌ አጣሁ እኮ እንዴ አሁኑኑ ፈልጋለው ኮሜንት ከዛ ኋላ
@Deaconzelalemtakele
@Deaconzelalemtakele 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jnbJdHafo9Omf80si=7CH-Rl3YV4SltJsl
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኛ መድሐዓኒት ክብር ሁሉ ለቅዱስ ስሙ ይሁንልን አሜን ✝️♥️🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 Жыл бұрын
ስለመዝሙሩ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁንአጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን።🙏🙏🙏 በጣም የምወድህ ዘማሪ መዝሙሮችህ አያመልጡኝም❤❤❤
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መድሃኒአለም መድሃኒቴ ላመስግንህ ከማር ይጣፍጣል ስምህ ከሞት ሰዉሮኛል ሞትህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ
@Eyosiasthegreat2347
@Eyosiasthegreat2347 3 ай бұрын
በእውነት የህይወትን ዝማሬ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን
@MemakiyaAlemaya
@MemakiyaAlemaya 4 ай бұрын
Ameeen ❤❤❤❤Eleeeee elllllllllellllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll
@Shemeles-ps4uz
@Shemeles-ps4uz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. ክብሩን ሁሉን ይውሰድ።
@esromteshome7023
@esromteshome7023 Жыл бұрын
ያንተን ሥራዎች ገና ሳላዳምጣቸው like የማደርገው ነገርስ😍😍😍😍 ጸጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግልህ ዞላዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😇😇😇
@AbebechKibret
@AbebechKibret 4 ай бұрын
እውነት ነው ቀን የማይለውጠው የኛ አምላክ ነው እ/ር ከቤቱ እንዳንወጣ ይጠብቀን
@biruk_boomz
@biruk_boomz Жыл бұрын
Zemari zelalem hulem enwedehalen ke makelawyan kefel biruk ebalalew gola hulem tewedhalech Michael yetbekeh
@eyosiyasteshome3606
@eyosiyasteshome3606 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! ከዚህም በላይ በጸጋ ላይ ጸጋን ይጨምርልህ ዞላችን 🥰
@tameratmekonnen3044
@tameratmekonnen3044 Жыл бұрын
ዞላችን እንዴት ነህ ወዳጄ .. በእውነት ዘመኑን የዋጀ ጥዑም ዝማሬ ነው ... በተለይ በዚህ ጊዜ ብንሄድ ይሻለናል በሚል ከንቱ መፈክር የታሰበላቸውን ታላቁን ክብራቸውን ዘንግተው ውድ ነፍሳቸውን በእንቶፈንቶ ለሚያጠፉ ሁሉ ብርቱ ማንቂያ ነው ... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ... ሁሌም እንደምለው አልበምህን እንጠብቃለን ... በርታ !!!
@DinkineshBezu
@DinkineshBezu Жыл бұрын
መድሀኒ ዓለም ረጅም የአልግሎት ዘመን ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@godoliassaintyared5529
@godoliassaintyared5529 Жыл бұрын
ዲያቆን ዘላለም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በእውነት። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ!
@EyuZmariam
@EyuZmariam Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ ከቤቱ ከያውጣብን❤
@ZuzuAsefa-m4u
@ZuzuAsefa-m4u Жыл бұрын
በጣምዱቅዝማረቃልህይወትያሰማል
@werryuir6389
@werryuir6389 10 ай бұрын
አሜን፫ ወድም አለምየ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
@haylatyemane
@haylatyemane Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤❤🙏
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ለንሠሀ ሞት ያብቃን😢😢😢
@EsubaSeteye
@EsubaSeteye 29 күн бұрын
Kale hiwot yasemalen weendema zemari diyakon zelalem 🎉❤
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
አሜን❤ አንተ ምን ያላደረክልን ነገር አለ ጌታ ሆይ❤ ! ተመስገን አባት ሆይ🙏
@meseretedayewu708
@meseretedayewu708 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማኝ ወንድማለም ጸጋውን ያብዛልህ!!! "መድኃኔዓለምዬ"❤❤❤
@Merahut_media
@Merahut_media Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏 ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን በቻናላችን ያገኛሉ🙏
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 💚💛❤️🙏🙏
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማአልን ወንዲማአች በዲሜ በጤና ያቆእይልን💒💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@HizkyasBirehanu
@HizkyasBirehanu Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ዘሌ በጣም ወድጄዋለሁ
@ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ
@ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ Жыл бұрын
ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ከማር ይጣፍጣል ስምህ በቤቱ ያፅናህ እድሜ ያድልልን 😢😢
@zemaritworkneshhailu
@zemaritworkneshhailu Жыл бұрын
ዘልዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ድንቅ መዝሙር በጥዑም ዜማ ተባረክ
@ZemariSamuelKebede-Z-mkha
@ZemariSamuelKebede-Z-mkha Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዞላ በጣም ውስጥ ሚገባ ስራ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልፋታችሁ ተሳክቶዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm-j7n
@amaamm-j7n Жыл бұрын
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
@helinawitmeheret3851
@helinawitmeheret3851 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikrT-go1xg
@FikrT-go1xg Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ የመዝሙር ጣዕም ነው አንተ ላይ የማየው ዞላዬ እወድሃለው ወንድሜ🙏
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን መደኃኒያለም
@tadlatadla-ub4vd
@tadlatadla-ub4vd Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@mekdianku-vb3gx
@mekdianku-vb3gx 9 ай бұрын
አሜን ..!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mastienawgaw5552
@mastienawgaw5552 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏❤️🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲❤️
@ዋይዜማ
@ዋይዜማ Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት የስምዓልና ግሩም ስራ
@abrhitakalu5013
@abrhitakalu5013 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@fikirtewodajo7527
@fikirtewodajo7527 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ዝማሬ መድኃኒያለም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!
@zemariyamlakkassa
@zemariyamlakkassa Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ።❤❤❤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 ай бұрын
ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን👏👏👏👏👏❤️❤️❤️⛪️👏👏👏👏👏👏
@SurfelSamuale-cm9mh
@SurfelSamuale-cm9mh Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰመማልን ፡፡የመዝሙሩ ግጥሞች አብረው ቢለቀቁ ጥሩ ነበር
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@ZemariDawitkibru2405
@ZemariDawitkibru2405 Жыл бұрын
🥰🥰🥰ዘልሽ መድኅናችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ዘማሪትልድያታደሰ
@ዘማሪትልድያታደሰ Жыл бұрын
ዞላዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድኃኔዓለም ይጠብቅህ🙏
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል መዝሙር ነው።
@salamsalam2829
@salamsalam2829 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@eshetuabebaw4822
@eshetuabebaw4822 Жыл бұрын
ወንድሜ አሁንም ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ!! በስመ አብ ምን አይነት መታደል ነው ❤❤❤❤
@Teremaj
@Teremaj Жыл бұрын
Zeliye yene tihut tebarekilgn grum zimare
@Menalo-my6br
@Menalo-my6br Ай бұрын
Amen Amen Amen Egezaber yemesgn ❤❤❤❤❤❤❤
@lorensoz
@lorensoz Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምዓለም ግሩም ዝማሬ ❤❤❤ያፅናልን
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ቸሩ መደሀኒ አለም ይጠብቅህ ወንድሜ
@isaiahmclaughlin9535
@isaiahmclaughlin9535 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ❤
@aberhamhailu8300
@aberhamhailu8300 Жыл бұрын
እንኳን ፡ አደረሰህ
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 11 ай бұрын
የኔ ወንድም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Addisutarekegn-g6g
@Addisutarekegn-g6g Жыл бұрын
የእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ቸሩ መድሐኔአለም የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ዘልዬ።
@tinbitesayas1337
@tinbitesayas1337 Жыл бұрын
ማረፊያዬ ጌታ እያለ ትርፌ አልሰጥም ለሞት ተላልፌ 😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Zewyn1221
@Zewyn1221 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድማችን የዘመኔ እንቁ አንደበትህን ለዝማሬ የቃኘውን መድኃኔዓለም እናመሰግነዋለን አሜን
@theresident1794
@theresident1794 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@ZIKMEDIA
@ZIKMEDIA Жыл бұрын
ዞላ በጣም ደስ ይላል❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@shambelweldekiroshaddush3281
@shambelweldekiroshaddush3281 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ መዳኃንዓለም ይባርከው ወንድሜ ዳን ዘማሪ ዘላለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@deremactube
@deremactube Жыл бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@BetiDemsew
@BetiDemsew 7 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@fekadushewamare3921
@fekadushewamare3921 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ መዝሙር ነው፡ ዝማሬ መ፤አእክትን ያሰማልን ወንድማችን፡
@ZuzuAsefa-m4u
@ZuzuAsefa-m4u Жыл бұрын
በጣምዱቅዝማረቃልህይወትያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤
@rediina
@rediina Жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ስራ የምትሰራበት ዕድሜና ፀጋ የቅዱሳን አምላክ ያድልህ ዘጎላ ወንድሜ 🙏🏽
@asnakedata595
@asnakedata595 10 ай бұрын
ፅጋው ይብዛልህ
@NuhaminBezabeh
@NuhaminBezabeh Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@fitsumchala4202
@fitsumchala4202 Жыл бұрын
ዞላዬ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልክ
@aberhamhailu8300
@aberhamhailu8300 9 ай бұрын
ሁሌም ፡ ጠዋት ፡ ከቤት ፡ ስወጣ ፡ አዳምጣለሁ። አገልገሎት ፡ ይባርክል
@elrohiyemariyam3340
@elrohiyemariyam3340 Жыл бұрын
Betammm des yemil zmare egziabher yibarkh zmare meleakn yasemah❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ጥኡም ዝማሬ❤❤❤❤❤
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 4 ай бұрын
Ellll Elllll🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mehrerithabte780
@mehrerithabte780 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@zemarikebromtube1302
@zemarikebromtube1302 Жыл бұрын
ዞላ ጥዑም ዝማሬ አሰምተህናልና አምላከ ቅዱስ ያሬድ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@tesfagebrialmedia
@tesfagebrialmedia Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ መዝሙር❤❤❤❤❤
@pipomuzuri5062
@pipomuzuri5062 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛው
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,3 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 28 МЛН
🔴 አዲስ ዝማሬ "ስምሽን ልጥራው"  ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || Semeshen litraw D Zelalem Takele Zegola
7:31
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 51 М.
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН